የገጠር ሰርግ በዘመኔ እንዲህ አይነት ደስ የሚል ሰርግ አይቼ አላውቅም 😍😍😍

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 63

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  Před rokem +1

    ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ስለጠፋን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏 እጅግ በጣም ተናፍቃቹኋል 😍 የጠፋነው በአንዳንድ የግል ጉዳዮች በጣም ብዚ ስለሆንን ነው ። ውዷ እመቤት ወይዘሮ መሲ እና ልጅ ሮቤል ሰላም ብለዋቹኋል 🙏 እንወዳቹኋለን 🙏
    በዚሁ አጋጣሚ UNITED ARAB EMIRATES ( ዱባይ ) እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ ለምትኖሩ ቤተሰቦቻችን ከስር የተዘረዘሩት አገልግሎቶች ማግኘት ከፈለጋችሁ እናንተን ለማስደሰት ዝግጁ ነን ።
    1, ፓስፖርት ማሳደስ
    2,VISIT VISA
    3,ፈጣን ካርጎ
    4,የሁለት አመት ኢቃማ
    5,ቋንቋ የምትችሉ ኮንትራት ስራ
    6,ካንስሌሽን ኑሯችሁ ስራ መቀየር ምትፈልጉ
    7,ትራንስፖርት
    8,የባህል አልባሳት
    9, የተለያዩ የባልትና ውጤቶች
    10, ለወንዶች ቪዛ እንሰራለን
    ከስር በተቀመጡ ስልክ ቁጥሮች ብትደውሉ የተለያዩ ተጨማሪ አገልግሎቶች ማግኘት ትችላላችሁ
    +971555806951
    +971544208897

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +22

    የሰዉ ቤት የሰለቻችሁ ተስፋ የጨለመባችሁ የመዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ💋💋💋

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před rokem +10

    የመዳም ቅመሞች ከሰደት አውጥቶ አላህ የማታ የእርፈት እንጀራ ይሰጠን🤲
    የሰው ፊት የሰው ቤት ሀሰብ ጭንቀት ናፈቆት ይብቃን😢

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem +29

    ገጠረዎች ብቻ👍 ላይክ አርጉኝ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před rokem +6

    አባታችን እሰይ ተው አሉ ደስ ስሉ እንደዚህ የገባው አባት ስኖር ጥሩ ነው ግን የኛ ሰው አይተውም መልካም ጋብቻ ይሁንላችው አረ ዝማሬየ እንስማበት የታደለች ሴት ናት መመረጥ ነው ለሁላችን የልባችን ይስጠን

  • @madeenamadeena7882
    @madeenamadeena7882 Před rokem +7

    የገጠር ልጅ መሆን እንት ያሰደሰታሎ👍👍

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 Před rokem +6

    እንደዚህ ዉብ የሆነ ህዝብ በፍቅር የተሳሰረ አሁን ብልፅግና የሚባል መቶ ንፁሃኑን አፈናቀለ አስገደ እህ አይ ትዝታ እኔ ሰርግ ሲሆን ቤቱ ወይ አጥር ላይ ተንጠላጥሌ ነዉ የማየዉ መጫወት አልወድም #ገጠርነትኮ #ኩራት ነወ" #ገጠሬዎች #ደምሩኝ ዉዶቼ

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx Před rokem +4

    ተመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቁርባን ሰርግ ይህ ነው እውነተኛ ✝️🤲🕯ለኛም ከስደት መልስ ለዝ ክብር ያብቃን እመቤታችን ጥበቃሽ አይለየን 🤲

  • @Azm622
    @Azm622 Před rokem

    ዉድ የአክስቴ ልጅ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃህ መልኳም ጋብቻ ያድርግላቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል🙏🙏💓💓💓💓💐💐💐💐 ትዳራቹሁ እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ 🙏

  • @user-bt1mi3wi8s
    @user-bt1mi3wi8s Před rokem +1

    አይይይ ትዝታ ራዩማና ኦፋላ ወለላዬ አንድ ነው ባህላችን❤

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před rokem +1

    እፍ እንዴት ልሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @Defend202
    @Defend202 Před rokem

    አላህዬ አገራችንን ሰላምአርግልን 👏👏 ገጠርዬ

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 Před rokem

    መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የስራ ይሁንላቹሁ ለኛም ለዝህ ክብር ለስጋደሙ ያብቃን ፈጣር መታደል ነዉ በዚህ ክብር መዳር

  • @FatumaSeid-mq8gj
    @FatumaSeid-mq8gj Před 8 měsíci

    ወይኔ ሀገሬ ባህሉ ደስሰ ይል ነበር ተዳ ምን ይሆናል አወሬወች በታተኑት ልባችንን አደሙት ህሌናችንን አቆሰሉት 😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +1

    እዴት ደስ ይላል❤🎉

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před rokem

    ሰላምህ ይብዛ ቢሪክስ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደስ ይላለ

  • @Melattube725
    @Melattube725 Před rokem

    Nu wudoche abiran ensira endemamer fekadang kahonechu 🏃🥰

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 Před rokem

    ሀገራችን ስላም ይሆን ስላም ካለ ፍቅር አለ ደስ የሚል ስርግ

  • @axzf5920
    @axzf5920 Před rokem

    ምረጥሰረግነው ብሬክሰ እንኳንደሰአለክ❤፣፣❤፣፣❤❤❤

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +1

    እሺ የሮቤልሸጋ አባት እንድሁም የሮቤልሸጋ እናት ሰላማቹሁይብዛ እኛም እንወዳቹሃለን ለተዳሩትም መልካምጋብቻ😍😍😍👍👍👍

  • @kiyakiyaye-kv7fn
    @kiyakiyaye-kv7fn Před rokem

    ዋው❤❤የገጠር ሰርግ በጣም ደሥ ይላል❤መልካምሠርግ ❤❤

  • @zedeabrhe1192
    @zedeabrhe1192 Před rokem

    የኔ ማርች ሆም ዓደይ❤❤❤❤

  • @user-ce4vf6vm9j
    @user-ce4vf6vm9j Před rokem

    ምረጥሰረግነው ብሬክሰ እንኳንደሰአለክ

  • @gdjopej9460
    @gdjopej9460 Před rokem

    የነዎች❤❤❤❤❤❤

  • @hdhdjf514
    @hdhdjf514 Před rokem

  • @zebibatube170
    @zebibatube170 Před rokem +1

    ባህላውይ ዘፈንን ወሎ ቃሉ ይዝፈነው

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před rokem

      ቦረናም ይዝፈነው እኛም ሀገር ምንም አይሉም

  • @user-mr9pl9qe3i
    @user-mr9pl9qe3i Před rokem +1

    ዳቆን ማግባት አማረኝ😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Před rokem

    ውይ ደስ ስል በውነት

  • @baisaj2698
    @baisaj2698 Před rokem

    Wwwww

  • @user-vx8sv2vb1i
    @user-vx8sv2vb1i Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢መሩተቀንጀውተድድድድድድ😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sjsj-dg6pd
    @Sjsj-dg6pd Před rokem

    ♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před rokem

    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ሽ ይብዛ❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před rokem

    ብረክስ እንኳን ደህና መጣህ ተፍተሀል

  • @user-ku8mp7tn8e
    @user-ku8mp7tn8e Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤🌽🌽እስይ ራየቶት

  • @brukie7774
    @brukie7774 Před rokem

    Wendemye betam new yemwedachihu kene betesebk gen beteklil tegabtow zefen ale endey yegeter lije negen slalgebagen new egen hager aizefenm

  • @mekdesmekdes4677
    @mekdesmekdes4677 Před rokem

    Amen amen amen amen amen

  • @Mimisyum2813
    @Mimisyum2813 Před rokem

    እሰይ ገጠርምኻ ደስ ክብለካ ❤️❤️❤️❤️❤️👌👍👍

  • @user-lt4ke4nf1k
    @user-lt4ke4nf1k Před rokem

    ብሬክስ መሲ ለምን ቪዲዮ አትሰራም ጠፍታለች

  • @beimnetnigusse2204
    @beimnetnigusse2204 Před rokem

    ❤❤❤

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Před rokem

    ብሬክስ ባለፈው የተሰመመችው ልጅ እንዴት ናት

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx Před rokem

    🥰🥰

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před rokem

    First one😮

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hwhsygsgwg578
    @hwhsygsgwg578 Před rokem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-bu6bf8zd2y
    @user-bu6bf8zd2y Před rokem

    😍😍😍😍👌👌👌💊💊💊

  • @hrjyrehjtur2277
    @hrjyrehjtur2277 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jadnawfal3534
    @jadnawfal3534 Před rokem

    ደቂ አበይቲ የሳራ የአብርሃም ያድርግላችሁ

  • @adddagsgg9139
    @adddagsgg9139 Před rokem

    💊💊💊💊💊💊💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💘💘💘💘

  • @axzf5920
    @axzf5920 Před rokem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sofia___bint___islam7594

    እስኪ ምክራችሁን አካፍሉኝ እህቶች የመዳሜ ልጅ ማታ ማታበጣም ይረብሸኛል የራሴ ክላስ የለኝም አሰሪወቸ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው 5 አመት ሠርቻለሁ ከነሱጋ ልጁ አሁን ቅርብ ሰአት ነው ተንኮል የጀመረኝ ለናትህ እናገራለሁ ስ ለው ዝምም ይለኛል ሰበቡን ልብሴ የት ነው ይለኛል አውቆ ለሊት ለናቱ ለመናገር እፍረት ያዘኝ አሁን እመተዋለሁ ወይ ገፍትሬ ጥለዋለሁ እያልኩ ነው በዚ ላይ ህመምተኛ ነኝ ሲህር አለብኝ እናተ ብቶኑ ምን ታረጋላችሁ ?

    • @alamualamu325
      @alamualamu325 Před rokem

      እግዝአብር ይርዶሸ እናቱ አንች ታመንሸ አለች በትነገሪት 😢 ጀግር ነዉ እህቴ

    • @mesimesi5465
      @mesimesi5465 Před rokem +3

      ልምን ታስቸግረኛለክ እያልሽ አወጣጪው የሚያወራሽን እሪከርድ አደርገሽ ከዛ ለቤተሰቦችክ አሰማቸዋለሁ እያልሽ አስፈራሬው ውዴ አይዞሽ ❤

    • @user-te9kv8ce1s
      @user-te9kv8ce1s Před rokem

      አስፈራሪው ለቤተሰብችህ ነው የምነግራቸው በዩ አንዲት እንደዛ ገጥሟት ነበር እንዳም ትልቅ እናት ናት ና ያሳደገቹ ልጅ ያስቸግራት ጀመረ ለእናትህ ነው ምነግራት አለቹ ገፍትራ ጣለቹ አሁን ተውው

    • @sofia___bint___islam7594
      @sofia___bint___islam7594 Před rokem

      @@user-te9kv8ce1s ዛሬ ማታ በሶኬት እየ አስፈራራሁ ለናትህ ይችን ስራህን አልኩት እግሬ ስር ወድቆ ለመነኝ 2ተኛ ከደገምክ እነግራታለሁ አልኩት

    • @EmuAyimen232
      @EmuAyimen232 Před rokem +1

      ፊት አትስጭው 5 አመት ከሰራሽ ፊት ሰጥተሽው ነው እጅ አይቀርብሽም ፊት አትስጭ ላረቦች

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ኑ🌹 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷