Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሰበር ዜና - ያልታሰበው ሆነ ትራምፕ በጥይት ተመቱ ድንጋጤ በአሜሪካ አሁን የተሰሙ መረጃዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    czcams.com/channels/3bE.html...
    Facebook
    / abelbirhanu21

Komentáře • 141

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 Před měsícem +51

    ትራምፕን የጠበቀው የሱ ጠባቂዎች ሳይሆኑ አንዱ እግዚአብሔር ነው ።

    • @badrea36
      @badrea36 Před měsícem +9

      አሜርካ አይማኖት አለት እዴ
      ወንድ ና ወንድ ሴት ና ሴት የተጋቡ አይደል 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Před měsícem +5

      ኢትዮጵያስ ላለመኖሩ እርግጠኛ ነህ? ደግሞስ ፈጣሪ ሃይማኖት የሌላቸውን አይጠብቅም?​@@badrea36

    • @harega5745
      @harega5745 Před měsícem +6

      ​@@badrea36ወንድና ወንድ ጋብቻ የሚቃወም እጩ President ነዉ! መጥፎ ሰው ቢሆንም ይህንን ግን አጥብቆ ይቃወማል ለዛ ነው እግዚአብሔር ዛሬ ያተረፈዉ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem +4

      ዛሬ ሐምሌ 7 የአመቱ ስላሴዎች ናቸው ። በዕለተ ቀናቸው አዳናቸው እንጂ ለጥቂት ነው የተረፉት ።

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq Před měsícem

      ​@@Ya-rm4qpምን እንዳየሰው ትሆኛለሽ ወረኛ

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Před měsícem +32

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před měsícem +13

    ግልፅ ነው የባይደንና የሶዶማዊያኖቹ ሴራ ነው

  • @user-xk7gf6rb3p
    @user-xk7gf6rb3p Před měsícem +12

    ሰላም ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce Před měsícem +34

    አለምን የምታጋድለዉ የብዙ ንፁሀን ደም እጇላይ ያለዉ አሜሪካ እሲ ትንሽ ትሸበር ህመምን ኩስልን ትቅመሰዉ ከዚህ በላይ ምስቅልቅል ብትል ምኞቴነዉ

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 Před měsícem +1

      Tekekel enesu eskalu be alem selam aynorem enezi Seytanoch

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před měsícem +5

      እኔ ደግሞ ለምድራችን ሁሉ ምህረቱን ያምጣላት ነዉ ምኞቴ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před měsícem

      Mingot yekasaalle ya Americanin la Americawiyaan teyiwe atawkiyachchawe

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před měsícem

      ​@@ethiopia6030ya inga selaamitangochche atasibe Donald bimoot leela Donald yitekkalle

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před měsícem +1

      ረጋሚ እራሱን ደርጋሚ

  • @user-yy5nc6ez5h
    @user-yy5nc6ez5h Před měsícem +6

    ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ከኢሃዴግ ጀምሮ እሰከአሁኑ ፖርቲ የዘርና የጎሳ አደረጃጀት በህግ መታገድ አለበት ያለዚያ የኢትዮጵያዊያን ሞትና ሰቆቃ አይቆምም።

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq Před měsícem

      ምነው አፄዎችሽ ረሳሻቸው አራጅ ሁላ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před měsícem +6

    ትራብ እግዚአብሔር ትረፍ ሲለው ነው እጂ አልቆለት ነበር

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Před měsícem +4

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌🙏 አንድ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před měsícem +1

    እንካን እግዚአብሔር አተረፍቸው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zd820
    @zd820 Před měsícem +3

    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን አቤል እና መሰግናለን

  • @gtime6773
    @gtime6773 Před měsícem +9

    ያረብ አላህ እስበራሣቸዉ ያባላቸዉ የንፁሀደም የሚያፈሱ አሜርካን ኢሥራኢል አዉሮባ አላህ ሆይ ፍርድህን አለምንም ጥርጥር እጠብቃለን ቁጣህን ባሜርካና በኢስራኢል ያረብ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +2

      አላህ ይዘንልን ያረብ ከጥመት ይጠብቀን ዟሊሞችን አላህ አሳማሚ ቅጣት ይሥጣቸው ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před měsícem +2

      በጣም መጥፎ ሰው ነሽ ስለ ኤርትራ ስለ አሜሪካ ስለ እስራኤል ክፉ ትመኛለሽ አንቺ ክፉ ለማንም አትተኚም ረጋሚ እራሱን ደርጋሚ

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq Před měsícem +1

      አሚንንን እሱ አይቀርም ኢንሻ አላህ

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu Před měsícem

      Esuma syamrsh ykeral ye raswa acrobat ye sew tamaslalech filistemoch ke Kalu ayameltum ylkuns ewnetaw atkadu yeh ye fetari kuta new Israeli hulem ashenafi nech enanteko kehadiwoch nachuh

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 Před měsícem +2

    ርስ በርስ ያአጫርሳቹው አባገነኖች

  • @User_19967
    @User_19967 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር አሜሪካን ይጠብቃት ጠላቶችዎ ይውደሙ የደሀ አንሺ ሀገር ናት አሜሪካ ጥሮ ግሮ የኖረባት ሁሉም አልፎለታል ሁሌም ድል ለአሜሪካ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před měsícem +2

    ይደፋ ፀረ ህዝብ ነው

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 Před měsícem +5

    የግ/ሶዶማውያን እጅ አለበት።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem

      @@benjiman2089 የሉጢዎች ስራ ነው የሚሆነው።😂

  • @markosmytin5022
    @markosmytin5022 Před měsícem +3

    እኔ ሚገርመኝ አሜረካ ውስጥ ከጆባይደን እና ከትራምፕ ዉጭ ሌላ ሰው አልተፈጠረም?

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq Před měsícem

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před měsícem

    ሰላሙን ይሰጥ

  • @Helen-bf9gj
    @Helen-bf9gj Před měsícem

    ለኢትዮጵያ መንግስት በርከቱ ይደረሰው በቅረብ ቀን 🤲

  • @yonaseyob3199
    @yonaseyob3199 Před měsícem +3

    God bless you and I will pray for you. I am quite sure you will achieve your dream I mean you are the next president of United. We love you Trump.

  • @mesi9711
    @mesi9711 Před měsícem +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @Betesfa
      @Betesfa Před měsícem +3

      መንግስትህ ትምጣ ብለን የምንፀልይለት አምላክ ለመላው አለም ስላምን ያመጣል ዳንኤል.2:44, ኢሳያስ.9:6,7

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +3

      ሠላም ለሠው ልጅ ሁሉ

  • @sadsmohammed4579
    @sadsmohammed4579 Před měsícem +1

    ኢትዮጵያንየነካየለዉምበረካ አሜሪካ በድሕነታችንየራሷንአጀንዳልትጭንብንእንቢተኝነትንስናሳያትባንዳሠብስባመፈንቅለመንግስትስታዘጋጅልንየእስለምአናየክርስቲየንአምላክፈረደባት አብይን ካልተወችገና ትዋረዳለች

    • @user-vd2hm2ok1l
      @user-vd2hm2ok1l Před měsícem +1

      እኛ ማንንስለነካን ነው በብሄር ተከፋፍለን ጎጠኛ ሁነን እየተጨራርስን ያለነው ይሀንን ተርተርትህን ተወው ዝምብለህ ፈጣሪ በደሀ ሀገሮች ላይ የሚሰሩት ግፍ እርስበርሳቸው ያጫርሳቸው በል

  • @mesfendemissia5215
    @mesfendemissia5215 Před měsícem +1

    በርካታ ጥይት ከተተኮሰማ እዛ አካባቢ ያለ ሰው ባልተረፈነበር
    ሙከራና ተኮስ ድምፅ ብቻ ከርቀት ነው ሚሰማው ዘገባህን የጠራ አድርገው

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 Před měsícem +1

    God bless the United States Secret Service and thank you for your courageous and vigilant service to our country. I pray for your continued safety.

  • @Wendsenadugna-yf2cv
    @Wendsenadugna-yf2cv Před měsícem

    እንኳን ተረፈ

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před měsícem

    Thank you.

  • @bettyethio9141
    @bettyethio9141 Před měsícem +1

    የትራፕ በረከት ይደርብን

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq Před měsícem

      አምልኩት

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq Před měsícem +1

      ከሞት አልተነሳምኮ አመለጠ እንጂ ልታመልኪውነው?

  • @user-og7xr8vw6f
    @user-og7xr8vw6f Před měsícem

    מנהיג טוב מאוד מגען אולהים

  • @AbRush-zt9sc
    @AbRush-zt9sc Před měsícem +1

    ሀር በናትክ በጥየት አየደለም ቤቢ ጋን ነው ሰታሰብ በጥየት ትመቶ የሚርምደ የምሰለካለ አቤል አጣራ

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 Před měsícem +1

    The first

  • @user-oc5wb2qn4s
    @user-oc5wb2qn4s Před měsícem +3

    ሞቶ ኑሮ ጡሩ ነበር

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před měsícem

      አንቺ ሁልግዜም አሜሪካንን በጣም ትጠያለሽ!

    • @ethiopiabokona2808
      @ethiopiabokona2808 Před měsícem

      በጣም እንጅ

  • @eliasnega5484
    @eliasnega5484 Před měsícem +1

    ድራማ ነው የትራምፕ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @andnetzelekew3294
    @andnetzelekew3294 Před měsícem

    Welcome Abelo

  • @bizunehhaile1455
    @bizunehhaile1455 Před měsícem +1

    ሿሿ እንዳይሆን የትራምፕ ነገር

  • @muluguadu6381
    @muluguadu6381 Před měsícem

    I am first❤

  • @witty6598
    @witty6598 Před měsícem +1

    Ohhh

  • @leylaahmed9548
    @leylaahmed9548 Před měsícem

    ሰላም አቤሎ

  • @user-bk1td5lh8y
    @user-bk1td5lh8y Před měsícem

    😮😮

  • @Halima-sx6bp
    @Halima-sx6bp Před měsícem +1

    ባይደን ነበር መመታት ያለበት

  • @user-su2dl2hc6d
    @user-su2dl2hc6d Před měsícem

    እሰይ

  • @gardachewmersha1101
    @gardachewmersha1101 Před měsícem

    ትልትሎ ልቀቅልን

  • @bussines5332
    @bussines5332 Před měsícem +3

    ትራምፕ ባለመሞቱ አዝኛለሁ.

  • @destamelese8441
    @destamelese8441 Před měsícem

    Berta

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Před měsícem

    በኩርኩም ነው ወይስ በጥይት የተመታው አላህ ይሰቱር

  • @user-su2dl2hc6d
    @user-su2dl2hc6d Před měsícem

    በዳዉቹን ሁሉ አላህ ያሳልን ያረብ

  • @user-iz7uw8ck9q
    @user-iz7uw8ck9q Před měsícem

    Tram Yemut🎉🎉

  • @ArarsaGetachew-
    @ArarsaGetachew- Před měsícem

    Mamot albet

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před měsícem +1

    ምናለ ጆባይደን በሞተ ጥ ቁር ሴት በመሆኔ ደስ ይለኛል ያለ ቡሽ ቲ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሀገሩ ቦሸ ቱት

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 Před měsícem

    It is shooking! Very bad unwanted action.

  • @Betesfa
    @Betesfa Před měsícem

    መንግስትህ ትምጣ ብለን የምንፀልይለት አምላክ ለመላው አለም ስላምን ያመጣል ዳንኤል.2:44, ኢሳያስ.9:6,7

  • @AhamadAhamad-h4y
    @AhamadAhamad-h4y Před měsícem

    🎉

  • @user-yj6kl3gm4d
    @user-yj6kl3gm4d Před měsícem

    Is that true ?

  • @user-mp9tj8jf7c
    @user-mp9tj8jf7c Před měsícem

    ሁላቼውም 💀😊

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před měsícem +1

    ለሌቱን አደለም ማታ ቅስቀሳ ላይ ሆኖ ነው::

  • @mohammadyasintube8347
    @mohammadyasintube8347 Před měsícem +4

    ኢትዮጵያና ህዝቦቹዋን ና መሪዋን አለሀ ይጠብቅልን

  • @user-ff8ng5cr5q
    @user-ff8ng5cr5q Před měsícem

    ZENA ASKEDIM JEMASTAWEKIA

  • @antenhzewdu5190
    @antenhzewdu5190 Před měsícem

    እረ አትቀደድ አለተመታም

  • @sefahassen7649
    @sefahassen7649 Před měsícem

    ክላስካሉን አጥፋው ይረብሻል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před měsícem +1

    Obama cam bake …? To USA 🇺🇸 prsdant …?

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před měsícem

    ባይደን ተኝቶ ይሆናል

  • @tsegayetube
    @tsegayetube Před měsícem

    ምን አልክ

  • @WendimuWondey
    @WendimuWondey Před měsícem

    Ye wusheti zena

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před měsícem

    በጣም ነው ያሳዘነኝ!! ከዚያ ውጪ ጋርዶቹ የጥይት መከላከያ የሚተጣጠፈውን ጋሻ ወይም ዣንጥላ መሰሉን መከላከያ ባለመያዛቸው ተገርሜአለሁ!! በእጃቸው ምን ሊከላከሉ ነው? የቦሊቪያ፣ የሩሲያ ጋርዶች የሚይዙትን የጥይት መከላከያ ምነው አላዩትም? በተረፈ በጣም ነው ያሳዘነኝ ዶናልድ ትራምፕ!! እንዴት በእንደዚህ አይነት የቅስቀሳ ቦታ ያለ ጥይት መከላከያ ይወጣል? ጋርዶቹ እንዴት የጥይት መከላከያ አይዙም? አይ የፑቲን ጋርዶች!! አይ የሰሜን ኮሪያው የኪም ጆንግ ኡን ጋርዶች!!

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před měsícem

    ባይደን ለራሱም ዞሮበታል እንኩዋን ስለሌላ ሰው ሊያስብ::ትራምፕን ፈጣሪ ነው ያተረፈው::ሌሎቹ የአሜሪካን ፕሬዘዳንቶች በተመሳሳይ መንገድ ነው የተገደሉት::ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይከልለን ለትራምፕም ጤና ይስጥልን::ይሄ ባይደን የሚባል እሬሳ ወደ ሆስፒታል መሄድ አለበት::

  • @Salh-wr5dq
    @Salh-wr5dq Před měsícem +8

    ኣመሪካ ሆይ ስቃይሽ ለማየት ያብቃን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před měsícem +1

      ግን ብዙ ወገኖዋት እዞ አሉ ለምን ሰሌጥን ከተልባ ጋር እንወቅጣለን ለምንስ በአለም ሰላም እንዴወርድ አንፀልይም

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 Před měsícem

      ​@freእኳለሁሉሠውሠላምብቻነውምራጭhiwot27

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před měsícem

      @@fatimamohammed6818 እህት ፋጡማ ከሰላም የበለጠ ምን አለ

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 Před měsícem +2

    አቤል ፈጣኑ!!!

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 Před měsícem

    ጆባይደን ይጨመርብት እንዚህ ሙጂርሞች

  • @teshomekebede8572
    @teshomekebede8572 Před měsícem

    Asazagn zena

  • @MohammedMola-pp5xe
    @MohammedMola-pp5xe Před měsícem

    አቤላ ዳታ ተለቋል እንዴ በአማራ ክልል ?

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega Před měsícem

    50% Ukraine, 20%Democrats, 25% Bizzare interest.

  • @MogesKebede-ty3im
    @MogesKebede-ty3im Před měsícem

    ምነው ለአብይ ብሆን ምን ነበርበት

  • @NardosTadese-tf9lv
    @NardosTadese-tf9lv Před měsícem

    A

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před měsícem

    የጆባይደን እጅ አለበት

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 Před měsícem

    LGBTQ ሲራ ነው በርግጠኝነት

  • @yonathanferesenbet5241
    @yonathanferesenbet5241 Před měsícem

    Its on purpose

  • @user-tg2yd1wz3d
    @user-tg2yd1wz3d Před měsícem +3

    መቸይሆን አብይ የሚገደለዉ

  • @afro90s78
    @afro90s78 Před měsícem

    የትራምፕ መመረጥ ለኛም ሀገር ይጠቅማል

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před měsícem +2

      አዎን ሞኞ! ለግብፆች ግድቡን አፈንዱት ያለው ማን ነው?

    • @ethiopiabokona2808
      @ethiopiabokona2808 Před měsícem +2

      ዶላድ ትራም የኢትዮጵያ ጠላት እግዚአብሔር በዛው ያስቀረው

    • @afro90s78
      @afro90s78 Před měsícem +3

      @@ethiopiabokona2808 ግብረሶዶሞችን ስለሚቃወም በቂ ነው ባይደንም ሆነ ማንኛውም ነጭ ለኢትዮጲያ ጠላት ነው

    • @afro90s78
      @afro90s78 Před měsícem +1

      @@birhanjommy ከግድቡ በላይ ሀገር ሚያጠፋው ግብረሶዶም ነው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před měsícem

      @@afro90s78 በእኛ አገር ግብረሶዶማዊነት የተወገዘ ነው። እነሱ የራሳቸው ጉዳይ። "ሺትሆል ካንትሪ"" የሠገራ ጉድጔድ " ብሎ ያዋረደን በተለይ እኛን ኢትዮጵያውያንን ነው።

  • @naoljj8859
    @naoljj8859 Před měsícem

    የአብይ እጅ አለበት እያሉ ነው እነ ....😂😂

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane3681 Před měsícem

    የአብይ ዘዴ ለትራምፕ ሰራ ማለት ነው😂😂😂😂😂 አብይም ሊገድሉኝ ነው ብሎ ነበረ ግርግር አስነስቶ ምስኪኖችን ለጉዳት ዳርጎ አሁን እሱ በሰፊው ህዝብ ይጨርሳል

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe Před měsícem +1

    የኛን ደደብ መሪም እደዚህ ቅንጡን ብሎ እሚደፋ አድሰው ይጥፋ !

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Před měsícem

    የሀገራችን ምርጫ ቶሎ ደርሶ ብልግናን መሀይብ አብይን ሚነሳበትን ግዜ ያቅርብልን 😢😢😢 መቼም ከዚ የባሰ የባሰ አይመጣም የኑፁሀንን ደም የሚጠጣ አውሪ 😢😢

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před měsícem

      ዱዝ ከዛ አንቺ ጠቅላይ ትሆኛለሽ ኢከፍ

    • @yasmeenyasmeen8049
      @yasmeenyasmeen8049 Před měsícem

      የ አብይ ትርፍራፋ እዳይቀርብት ነው ግዜ ይድረሳል የኑፁሀን ደም ይፈርዳል

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před měsícem

      @@yasmeenyasmeen8049 እኔ ሚገርመኝ ሀሁ በደምብ መፃፍ ሳችሉበተማሩሰዎች ላይ ፊጥ ምትሉት ነገር ማፈርያ ሁላ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před měsícem

    አቶ አቤል ከደቅቆዎች በፋትህ ሰሆን ከ5 ሰአት በላይ ነው 😂

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před měsícem

    መቸም ከኢስላም ራስ አይወርዱም ክሪስቲያን ቢገለውም ቅድሚያ ሚወነጀለው ኢስላም ነው ግድ ስለሆነ 😂😂😂 ይህ ትራምፕን ሊገል የተገደለው አሸባሪ አይባልም ኢስላም ቢሆን አንደለም አሜሪካ የኛወች ሳይሞቅ ፈላም አረብን ነብዩን አላህን ሙልጭ አርገው ይሳደቡ ነበር 😂 ግን ምንም ቢንጫጩ ነጮችም አ የኛወች ሳይሞቅ ፈሉም ከኢስላም አንዲት ነገር ማረግ አይችልም እድሜልካቸውን ኢስላም ገዳይ አሸባሪ እንዳሉ ቀናቸው ይደርሳል ይደፋሉ ይቀበራሉ አከተመ ኢስላም ዘላለም ይኖራል💪💪💪🤣🤣 ኑ ተንጫጩ ሳይሞቅ ፈሎች 🤣🤣🤣

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před měsícem

    ትራምፕን ሊገል ነበረው ምንተባለ ያይምሮ በሽተኛ ይሆናል አሉ ልጁ ሙስሊም ቢሆን ሳሉት አሸባሪ ገዳይ 😂የኛወቹ ሳይሞቅ ፈሎችም ኢስላም ገዳይ አረብ አይቀር ነብይ አይቀር አላህን አይቀር ሙልጭ አርገው ይሳደቡ ነበር አይይይ እች አለም 🤣🤣🤣

  • @user-kt5fs6ui6d
    @user-kt5fs6ui6d Před měsícem +2

    ማነህ ባለ ሳምንት አብይም ይሔን ፅዋ ይቀምሰዋል ......ታያላችሁ

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Před měsícem

      ፈሳም ቀሽም ምኞት

    • @ethiopiabokona2808
      @ethiopiabokona2808 Před měsícem

      አንተ ወይም ላች ያርግልሽ የአብይን ጦስ ይዘቹሁ ገደል ግቡ

    • @user-kt5fs6ui6d
      @user-kt5fs6ui6d Před měsícem

      እናተ የሰዉ ደም የጠማችሁ የአብይ የሽንት ጨርቆች ናችሁ አይደል ....ከአብይ ጋር አብራችሁ ትቀበራላችሁ

    • @amethiopiaethiopia8098
      @amethiopiaethiopia8098 Před měsícem +2

      ለአብቹ የምትመኙት እግዚአብሔር ለእናንተ ያድርገው ከንቱ ኖራቹም ስለማትጠቅሙ።

    • @tadalayzoola-kb7zn
      @tadalayzoola-kb7zn Před měsícem

      ደደብ

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Před měsícem +1

    ቤተሰብ አዲስ ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ ለኔ ትልቅ ደስታ ነው 🙏🙏🙏❤