ዶናልድ ትራምፕ ከስልጣን ከወረዱ በኋላ በአማርኛ ምን አሉ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • ዶናልድ ትራምፕ ከስልጣን ከወረዱ በኋላ በአማርኛ ምን አሉ?
    ድምፃዊት ሀሊማ እና ሄዋንን ፕራንክ አደረጋቸው .... bit.ly/3pf9aK0
    ኮሜዲያን ጃሚ እንደ Trump ... bit.ly/3ked01Z
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 99

  • @user-dt5gi8ez2q
    @user-dt5gi8ez2q Před 3 lety +13

    ኢትዬጵያን የነካ የመጨረሻዉ አያምርም ትራፕ አባይ አፈርሳለሁ ሢል ለራሱ ፈረሰ። ንገሩልኝ ለሢሢ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 Před 3 lety +1

    እንኳን ደስ አለን

  • @EthioTech-hq6bl
    @EthioTech-hq6bl Před 3 lety +9

    ሰብስክራይብ በማድረግ የ ኮምፒተር እውቀትዎን ያሳድጉ

  • @user-md2dr3jy1x
    @user-md2dr3jy1x Před 3 lety +1

    እሰይ እልልልልልል ሀገሬ ቀን ይውጣልሽ 👍👍👍

  • @elfnesh6602
    @elfnesh6602 Před 3 lety +1

    Selam new❤️❤️❤️❤️😘😘😘❤️💚💛🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 3 lety

    መልካሙን ዉሉ ለኢትዮጵያ

  • @mnhjoplk3145
    @mnhjoplk3145 Před 3 lety +3

    ክክክክክክክክክ እልልልልልልልል ሀገሬ ቀን ይውጣልሽ ያርብ

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u Před 3 lety +1

    እውነትነውደ። የምር

  • @zenebusemaw7185
    @zenebusemaw7185 Před 3 lety +1

    እውነት ለመናገር ትራምፕ በመሸነፋቸው ከፍቶኛል

  • @rehmetademkemeresaabagetey6735

    ወይ ትራፕየ ክክክክ ደስ ብሎኛል ስለለክ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 3 lety +16

    አይወዱቁ አወዳደቅ ወደቀ ይሄ ጎታታ ሽማግሌ 👍👍😃

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ czcams.com/video/HR1CsGRVWFc/video.html

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety

      ወረደ እንደ ከስልጣን

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u Před 3 lety

    ትራፕ የኢትዮጲያን ጠላት ይወድማል

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 3 lety +5

    እንደ አዜብ መስፍን ከቤተ መንግሥት አልወጣም እንዳለችው ከዋይት ሀውስ አልወጣም እንዳይል ትራምፕ

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ czcams.com/video/Dagl-9I97KM/video.html

  • @ethiosunshine4560
    @ethiosunshine4560 Před 3 lety +1

    ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይጠብቃት
    ማስታወቂያ አለኝ
    እንግሊዘኛን በ አማርኛ ይማሩ / Learn English in Amharic

  • @mamilas7011
    @mamilas7011 Před 3 lety +2

    በስልካችሁ photo edit ማድረግ ለምፈልጉ ባጭሩ (በቀላሉ)የሚያሳዩ videoዎች ይዘን ቀርበናል እና መከታተል ለምፈልጉ profileላችንን በመጫን ይከታተሉን እናም subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን .

  • @vhfhu8751
    @vhfhu8751 Před 3 lety +1

    🥰🥰🥰

  • @user-mk1fz6is9i
    @user-mk1fz6is9i Před 3 lety +2

    ባዲሱ ፕሬስዳት እጠብቅህ አለን ትራፕ የስራህን ነው ያገኘህው እሰይ

  • @souadtarabay3395
    @souadtarabay3395 Před 3 lety +1

    Betama Desi belonala hulema Ethiopia tikadema

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +2

    😂😂😂😂😂አይ ትራንፕ ጃሚ ጃሚ😂😂😂😂😂😂😂😂👌

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 Před 3 lety +1

    I wish to see his face at this moment 😂😂

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 Před 3 lety +8

    ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ czcams.com/video/HR1CsGRVWFc/video.html

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u Před 3 lety +10

    አሎጣም ብሎ ተጎትቶ ነው የወጣው ሀቢቢጋ አላለም ደሞ ሺሻ ቤት ፎቶው😂😂አልሃምዱሊላህ ሀገራችን አንድ ካንሰር ቀለለላት ድሮም ኢትዩጵያን የነካ መጨረሻው አያምርም

  • @Asif-cd9mv
    @Asif-cd9mv Před 3 lety

    ሰላም ሰይፉፋታሁን ምነዉህዝባችን እያለቀ ስለሰዉሀገር ማዉሪቱን ምንአመጣዉ ህዝባችን እየሞተ በሀገርም በዉጭም እየተሰቃየ በስኡድአረቢያ ብቺከሰላሳ ሽ በላይነዉበእስርቤተመሰቃየትየያዙት እሄንየምለዉ ተሰሚነት አለህ ምንአለ አድየኳ ድምፅብትሆናቸዉ ወድምእህቶችህ ናቸዉ በአድ ልብስ ስድስትወር ሆናቸዉ በዛላይ እየተደበደቡ ቅማልእየበላቸዉ አያሳዝኑም ታጠቅ ሚዲይአላህይጠብቀዉ እሱብቻ ቢጮህቡጮህ ሰሚምአላገኘ ምአለብትተባበሩ ፈጣሪምይወደዋል በሂወትካሉነዉማልቀስ ከሞቱማ ሞተየማይሞትአድአላህነዉ ሰላምላህገሬ ፍትህ በስኡድአረቢያ እስርላይለሚገኙ

  • @mahiderhabetamu2525
    @mahiderhabetamu2525 Před 3 lety +10

    ሰይፉ እባክህ 🙋 ነቢይ ነኝ ብላ አሜሪካ ድረስ ሄዳ ታሸንፋለህ ጌታ ነግሮኛል ያለችውን በድጋሚ አቅርብልኝ አንተ ጋር ነበር የሰማሁት🙈🙆

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety +1

      ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ czcams.com/video/HR1CsGRVWFc/video.html

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 Před 3 lety

      ማንን ነው ታሸንፋለህ ያለችው?

    • @mahiderhabetamu2525
      @mahiderhabetamu2525 Před 3 lety

      @@millionlucky3742 ሚሊዬ ትራንፕን😜

  • @belamariye6897
    @belamariye6897 Před 3 lety

    Sefu yetramp set lij nat yichi fitlefit yetekemetechiw gold tsegurua

  • @hikohiko3052
    @hikohiko3052 Před 3 lety

    Habibi kkk

  • @ethiopiaethiopia3217
    @ethiopiaethiopia3217 Před 3 lety

    እኛ መቼ ተስማምተነው ሮጠን ትራምብ ላይ

  • @user-xy3ly6vy5b
    @user-xy3ly6vy5b Před 3 lety +1

    ጊፍትየ የኔ ፈንድሻ

  • @sarsenssarcasm3073
    @sarsenssarcasm3073 Před 3 lety

    ስለኢትዮጵያ ለተናገረው ሲያንሰው ነው:: አይታችሁ አትለፉ እግዚአብሔር ይመስገን በሉ::

  • @hawwa_wallo_tube2416
    @hawwa_wallo_tube2416 Před 3 lety +2

    good bye turanb wala turab 😁🙈🇪🇹💪😘hagere🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 Před 3 lety +1

    ሰላም አዳዲስ ዩቲዩበሮች ሰብስክራይቭ አርጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት ላይክ ሼር ማረግ አይርሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል በረቱ እርስ በረስ እነተጋገዝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @NetallTube
    @NetallTube Před 3 lety +2

    ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ czcams.com/video/Dagl-9I97KM/video.html

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m Před 3 lety +2

    Down Down Abiy Essaias and Trump. We need peace not War.

  • @Mun2924
    @Mun2924 Před 3 lety +1

    So funny 🤣

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ czcams.com/video/HR1CsGRVWFc/video.html

  • @mukemuh6514
    @mukemuh6514 Před 3 lety +1

    Selami sefisha ene desi belognal ade mejjigeri tesgnabitgn ethiopa yegneka meshim ayisakmi

  • @ayshutubeofficial7653
    @ayshutubeofficial7653 Před 3 lety +1

    አልሲሲ ጋር ሳይሆን ባባ ሰልማን ጋር እሄዳለሁ ቢል አይሻልም ምክንያቱም ሳውዲን ነው በድርቅ ያስመታው

  • @fatumaaebdu3203
    @fatumaaebdu3203 Před 3 lety +1

    ከከከከከ

  • @HeluTube57
    @HeluTube57 Před 3 lety +1

    ብፁዕ አቡነ ቀወስጦስ ዕንባ በተሞላበት ቃል ያስተላለፉት መልዕክትczcams.com/video/0zXy18CL01Y/video.html

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 3 lety

    ለዚህ ነበር እንዴይ ኢትዮጵያ አፍ ውስጥ የገባው ይህ የክርምት አዛባ

  • @samsua5593
    @samsua5593 Před 3 lety +1

    Terabe majenune mafii baa egeybt halaa iramechi mashi baa nale mayee kune wade

  • @ramitube6219
    @ramitube6219 Před 3 lety +1

    *ከወረተኛ ጓዴኛ ከዘመድ ምቀኛ አላህ ይጠብቅን*
    _ከመሬት እሾህ ከሰው እቅፋት አላህ ይጠብቀን_
    *እዴ ወዝ ውሃ ከሚሄድ ፍቅረኛ እዴ ንፋስ ከሚነፍሱ ሰዎች አላህ ይጠብቀን*
    _ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ ፕሮ ፋይሌን በመጫን subscribers👈የምትለዋን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ ለአዱኛ ና ለአኼራችን የሚጠቅሙንን ፕሮ ግራሞች ታገኛላችሁ አብረን እንማማር አህለን ተፈደሉ ቤቴ ቤትኩም🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀_

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 Před 3 lety +1

    Ere Trump he’s hiding now lol Jammy.. he said don’t touch Ethiopia.. Abay Abay ...

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 Před 3 lety +1

    Ye Ethiopia amilaki kelali ayidelem

  • @user-ld1vc3co4e
    @user-ld1vc3co4e Před 3 lety +2

    ወላሂ ሰጠፍሸኝ የባለፈውን የለቀቃችሁትን ሰለትራፖ እያየው እዝናኃለሁ😃 አሁን ደግሞ
    መጣችሁ አህለን። ቱራብዬ አሸኙኝም ወይ አሸኙኝም ወይ መሄዴ አደለም ወይ ያለ እኮ ነው
    የሸኝት ግብዛ እንጋብዘው እንዴ😋😎
    anewye እልልልል እንኮን ተገላገልንክ ቱራብ አንተ አመዳም። ለማንኛም ሰው መጥፎ አልመኝም ግን እንደ ቱራብ ያለው ጥርግ ይበል አቦ🙄😃

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e Před 3 lety +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏😂😂😂😂💚💛❤💪🙏

  • @user-mq5nb2yr7j
    @user-mq5nb2yr7j Před 3 lety

    😀😀😀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyobasfaw4519
    @eyobasfaw4519 Před 3 lety +1

    czcams.com/video/rKiUu9Yeg8E/video.html
    👆👆👆
    ሠላም ቤተሰቦች እስኪ ደግሞ ወደዚህ chanal ጎራ ብለው የአርቲስቶቻችንን funny vedio ይመልከቱ ከተመቻቹ Like&subscribe,በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ🙏🙏

  • @bukertube9694
    @bukertube9694 Před 3 lety

    ሽሀሩ የምትወዷት ሽሀሩክሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 Před 3 lety +1

    አሳቀን

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t Před 3 lety +1

    😃😃😃😃😃😃😃😃አይ ትራፖ ሽኙት ሊሂደበት ይዘጋጀ ሻንጠየ የሚለው ጋብዥወለታለዉ

  • @zemanyoutube3150
    @zemanyoutube3150 Před 3 lety +1

    Kkkkkkk

  • @mesobTigray03
    @mesobTigray03 Před 3 lety

    ሰላም ሰላም በያላቹበት ውድ ያገሬ ልጆጅ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ 💕🙏 czcams.com/video/L1kPP8RWaKk/video.html

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před 3 lety +1

    ቻናሌን፣subscribes.በማድረግ፣ያበረታቱኝ

  • @samsua5593
    @samsua5593 Před 3 lety +1

    kikikikikiki hahahahahahahah turubaa mene menem yuwni ukani tagalabate yane erigeman ende yegalabetale kune bohala ate mokerini ok abebe kebela hamere heyewani majenune kalle wale kalle wale terabe

  • @user-ld1vc3co4e
    @user-ld1vc3co4e Před 3 lety +1

    هههههه 1 ngne 😎

    • @mesobTigray03
      @mesobTigray03 Před 3 lety

      ሰላም ሰላም በያላቹበት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ አመሰግናለው💕🙏 czcams.com/video/L1kPP8RWaKk/video.html

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oj5xj4tn5r
    @user-oj5xj4tn5r Před 3 lety +1

    አባይ አባይ የሀገር ሲሳይ 😂

  • @Godloveus1
    @Godloveus1 Před 3 lety +1

    😂

  • @mmkmmmk6433
    @mmkmmmk6433 Před 3 lety +1

    Kkkkkkkk

  • @user-zx9ur8dy9m
    @user-zx9ur8dy9m Před 3 lety +2

    ጁንታ ላንተ ማስመሰል ሲባል ይቆይ እያልክ ባልሆነ ደነዝ

  • @user-gv2mn9ey5u
    @user-gv2mn9ey5u Před 3 lety

    Kkkkkkkkkkk kkkkhhhhhhh

  • @hikohiko3052
    @hikohiko3052 Před 3 lety

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @tgytad9950
    @tgytad9950 Před 3 lety +1

    አንተብ አበቃልህ

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před 3 lety +1

    ይሄ ድመት ፊት ጆባይደር በጠረባ ዘረረው ኢትዮጶያ የነካ ጤና አይኖረውም

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ czcams.com/video/HR1CsGRVWFc/video.html

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d Před 3 lety +1

    😀😀😀😂

    • @mesobTigray03
      @mesobTigray03 Před 3 lety

      ሰላም ሰላም በያላቹበት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ አመሰግናለው💕🙏 czcams.com/video/L1kPP8RWaKk/video.html

  • @tsihitsihi8315
    @tsihitsihi8315 Před 3 lety +1

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @Robeni-n1o
    @Robeni-n1o Před 3 lety

    🔥😂czcams.com/video/JCBpkAJyl5Q/video.html ሰሞንኛ ሽንት አስጨራሽ 🤣🤣 Tiktok vidios ሊንኩን ተጫኑ እና ዘና በሉ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před 3 lety

    Not funny

  • @afrotube3610
    @afrotube3610 Před 3 lety

    @@እምዬ# ኢትዮጵያ ይመርልሽ ሰብሉ
    አውድማው ጎተራው ይሁንልሽ ሙሉ
    በቸር ውሎ ይደር ጋራ ሸንተረርሽ ወንዛወንዝሽ ሁሉ
    czcams.com/channels/Lst4wCLcmMIKVNKc8ja1iA.html

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 3 lety +1

    ከትራንፕ በላይ ነው የጠላውህ

  • @user-cs7cg8dk4h
    @user-cs7cg8dk4h Před 3 lety +1

    ይሄ ሰውየ ቀልዱ ሁሉ አይጥመኝም ሲያስጠላ

  • @tedrostesfay696
    @tedrostesfay696 Před 3 lety

    አንተ ፈሪ አጠገብህ የአራት ኪሎዉ አብይ (አብቺ )አለልህ::

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ czcams.com/video/HR1CsGRVWFc/video.html

  • @EthioTech-hq6bl
    @EthioTech-hq6bl Před 3 lety +3

    ሰብስክራይብ በማድረግ የ ኮምፒተር እውቀትዎን ያሳድጉ

  • @nimaagaro5130
    @nimaagaro5130 Před 3 lety +1

    😂😂😂😂😂

    • @mesobTigray03
      @mesobTigray03 Před 3 lety

      ሰላም ሰላም በያላቹበት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ አመሰግናለው💕🙏 czcams.com/video/L1kPP8RWaKk/video.html