Ethiopia - ኢትዮጵያ በአባይ ላይ ሌላ ግድብ? ኢትዮጵያ ግብጽን ቅኝ ትገዛለች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 08. 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 192

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Před rokem +31

    ፈጣሪ ባለው እና በፈቀደው ሰአት ሀያል ትሆናለች ያኔ ማንም ምንም ሊፈጥር አይችልም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ቅርብ ያርግልን 💚💛❤

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 Před rokem +39

    የኢትዮጵያ ግዜው ደርሷል በአለም ላይ ከፍ የምትልበት ነው መድኃኔዓለም መልስ አለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪💪💪

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +10

    ድል ለኢትዮጵያ ሐገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @jamalomar23
    @jamalomar23 Před rokem +20

    የዛሬዉ ትንታኔ ለያት ይላል ለተረዳዉ ሰዉ ምርጥ ትምህርት ነዉ ለወጣቱ

  • @user-yt1pl4qe2g
    @user-yt1pl4qe2g Před rokem +5

    ኢትዮጵያዬ አላህ ይጠበቅሽ ወድ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🙏

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Před rokem +3

    እምየ ሀገሬ ከፉሺን አልሠማ ሁሌም ከፋበይልኝ እዉነት ያሸንፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💔💔💔

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před rokem +28

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ

  • @sablewangl5067
    @sablewangl5067 Před rokem

    ድል ለምዬ ኢትዮጽያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💪💪

  • @tsegayemelese8577
    @tsegayemelese8577 Před rokem +6

    በትክክል ግድቡ የነሱን ምናቸውንም የሚነካ አይደለም ምቀኝነት እንጂ

  • @user-zd5ky2fc2k
    @user-zd5ky2fc2k Před rokem +4

    ትንቢቱ ተፈጸመ ዋው!!! ሠራተኛ ከግብጽ በተራችን ይመጣልናል ። ግን እናነተ ኢትዮጵያዊ ያን ሆይ! በእግዚአብሔር ይዣችሃለሁ እነሱ እኛ ልጆች ላይ የሰሩትን ግፍ ... እንዳትበቀሉ አደራ! እግዘብሔር ነው የሚበቀል ግን ታሪኩን ለ ልጆቻን አስተላልፉ / ንገሩ። አመሰግናለሁ። አጋር ለሣራ ሠራተኝነት ከግብፅ መጣች።

    • @tgamen8670
      @tgamen8670 Před rokem

      በቀል የእግዚአብሔር ነው እሱ ይበቀል

  • @teshomegurmu1356
    @teshomegurmu1356 Před rokem +5

    እግዚኣብሔር ኢትዮጵያን ይርዳው ጣላቶቿን ያጥፈው

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před rokem +3

    ዛሬ የተለየ አቀራረብ ነው፣የአገርንና የወገን ጥቅም ያስቀደመ። በርቱ!

  • @user-by3mq8xl3n
    @user-by3mq8xl3n Před rokem +1

    ከምንም በላይ ጤናና ፍቅር ሰላም ይስጠን ሀገራችን ከፍ ትላለች እግዚአብሔር ይጠብቃት አድነታችንን እሱ ይመልሰው እደዝህ እየተባላን አገር ከፍ ብትል ባትል ምንም ጥቅም የለው !!

  • @emebetworku7294
    @emebetworku7294 Před rokem

    አገሬን እንዴት እንደምወዳት የአገሬን ጠላት ያጥፋልኝ

  • @agnchewamsalu2965
    @agnchewamsalu2965 Před rokem +1

    ጠንካራ ሰራተኞች እንኳን አደለንም...ምን አልባት ፈጣሪ ያደላት ፈጣሪ የሚወዳት ሀገር ናት ባልከው እስማማለው...ፈጣሪ ያደለንን ሀብት ጠንክረን ብንሰራና ብንፋቀር ያኔ Uያል ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ መሆን በቻልን ነበር... ግን ግን አንድ ቀን አይቀርም

  • @fikiertehurssri59
    @fikiertehurssri59 Před rokem +1

    አቤቱ ሀገራችንን ባርክልን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 2 dny +1

    Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤no more for Egypt❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-me5xi3pb6b
    @user-me5xi3pb6b Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጲያ ይጠብቅልን

  • @Voiceofethiopia28
    @Voiceofethiopia28 Před rokem +2

    ከድምፅህ በተጨማሪ አቀራርብህ እንዴት ደስ እንደሚል አትጠይቀኝ። ማለቴ ለኔ በጣም ደስ ይለኛል ስለሆነም ቀጥልበት።

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +6

    ምርጥ አገላለጽ
    ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹💕🇪🇹

  • @yonastadesse275
    @yonastadesse275 Před rokem +6

    ምንዋጋ አለው ይሄ በራሱ ላይ የወገመ ቀላል የማይባል ህዝብ በብሄርና በሀይማኖት ማንም እየተነሳ እየነዳ እያባላው!!!🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před rokem +4

    ገበሬውን ማፈናቀል ማስቆም እና ገበሬው መርዳት ግድ ይለናል !!! No farmer No food!!

  • @kebedegeletu8117
    @kebedegeletu8117 Před rokem +1

    በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል።።።

  • @nuredinmossa3600
    @nuredinmossa3600 Před rokem +3

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد

  • @woyay2095
    @woyay2095 Před rokem +7

    ምን ግብፅ ብቻ ገና ዉጮችን በሙሉ እንገዛቸዋለን እኛም በኢትዬ ሀገራችን ላይ ተከብረን መዳም እንሆናለን ኢንሻአላህ

    • @user-kx2ze7tc4z
      @user-kx2ze7tc4z Před rokem

      ሰውን ለምግዛት አይሁን ምኞታቺን መጀመሪያ እኛ ከመዳም ኩሽና እዲንወጣ ዱአ እናድርግ

  • @tsegayemelese8577
    @tsegayemelese8577 Před rokem +3

    እንዴት ዋላችሁ ፈታ ዴይሎች

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 Před rokem +1

    ኢንሻ አላሀ አገራችን ከፍ ትላለች

  • @semiraseidtube2338
    @semiraseidtube2338 Před rokem +1

    እንሻ አላህ ሰላምና ፍቅር ከሠጠን አለምን እነበልጣለን እንሻ አላህ ፈጣሪ ከኛ ጎን ነው❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏🙏😥

  • @hashemmoha---5685
    @hashemmoha---5685 Před rokem

    በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው ቀጥልበት

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před rokem

    ኢትዬጲያ እጆቿን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች

  • @anteliverpoolliverpool965

    Ethiopia 1gna wow

  • @habibhussenmehamedmehamed9245

    አላህ ያሳካልን ጠላቶቻችንም ይያዝልን

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 Před rokem

    ኢቲዮጲያዬ ከፍ ከፍበይ ሰላምሽ ይመለስ

  • @yonathanyealala
    @yonathanyealala Před rokem

    ድል ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @eliasabdulaziz
    @eliasabdulaziz Před rokem +2

    Wow, እጅግ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው። በርታ❤❤❤

  • @eshetualene5670
    @eshetualene5670 Před rokem

    የትንታኔዎች ምርጥ ብየዋለሁ።

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 Před rokem

    إثيوبيا 🇪🇹🌷

  • @geeleamursal3395
    @geeleamursal3395 Před rokem +1

    I am from ethopian somali also I love my Muslim brothers egypt. But i will not allow to take our right..

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před rokem

    ኢትዮጲያዬ ከፍ ከፍ በይልን 💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 Před rokem +2

    ሰላም ፈታዎች❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊👌👋👋👋👋😍😍😍

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +6

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gosagona64
    @gosagona64 Před rokem

    I love Ethiopia

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před rokem

    እውነት ነው ምን ይደረግ ታዲያ እንደ አለመታደል ሆኖ ርስ በርሳችን ያለመግባባታችን ዞረን እያንዳንዳችን ምን ይገጥመናል ብለን ብናስብ ;ብናስተውል በኛ ኢትዮጵያውያንበኩል ብናስብ ብናንሰላስል ትልቅ የ ፈርሃ እግዚአብሔር ህዝብ እንሆናለን እንግባባ ብቻ መግባባት ; መመካከር እና መወያዬት !!! ትልቅ ኢትዮጵያ ሃያል ትሆናለች ና !!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌎🌎🌎🌎🌎🇪🇹🌎🌎🌎🌎🌹

  • @user-sy1zq5df9t
    @user-sy1zq5df9t Před rokem +2

    ጠንካራ ሰራተኛ ህዝብ ያላት የሚለው ቢታረም?!

  • @tayeteshager141
    @tayeteshager141 Před rokem

    የሀገራችን በደል የፖለቲከኞቻችን እራስ ወዳድነት ንው።ተከታያቸውን የሚቀርፁበት ሁኔታ ለራሳቸው ሀሳብ ተገዥነታቸው በውጭ ጥቅመኞች ተጋላጭ መሆናቸው ለሀገ ቁመናል ሲሉ ለውጭ አሳልፈው የጊዜአዊ ጥቅም ተደላይ መሆን ጭምር ነው።

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 Před rokem

    የውስጥ ችግሮቻችንን ከፈታን የውጭ አይረታንም ነበር። ፈጣሪ ያግዘን አሪፍ ጅማሮ ነው፡ ፡

  • @addisdesale2038
    @addisdesale2038 Před rokem

    Ethiopia is the great country

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před rokem +1

    welcome 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Obsanmaru
    @Obsanmaru Před rokem

    I am from Ethiopia and my dad all day watch your video today I watch you and your are good I will always watch now

  • @solomonhailemariam4846
    @solomonhailemariam4846 Před rokem +1

    ቃልህ እውነት ነው።

  • @kassahuntanga6077
    @kassahuntanga6077 Před rokem

    ያድርገው።

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před rokem +2

    አንተኮ ትለያለህ እናመሰግናለን በርታ

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh Před 4 dny

    አመልካ ደግሞ ለኛ ጥላታችን ነው ጥላታችን

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Před rokem

    እንደዚህ ያለ ዘገባ ስታቀር በጣም እጅግ በጣም ጥሩ ነው እባክዎ ኢትዮጵያውያን የሚያነቃቃ ነው እና ቀጥሉበት Please don't follow massage of TPLF Junta and Shane OLf But follow good Massage of Ethiopia Also Allah or God help and Protect Keep save you Always Fata Daily media

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Před rokem +1

    ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @AliAli-hv4ul
    @AliAli-hv4ul Před rokem +1

    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @MaMarbager
    @MaMarbager Před rokem

    ፈታዎች እናመሰግናለን - ድንቅ አቀራረብ ነው።

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 Před rokem

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊

  • @user-bt3bh4nl2p
    @user-bt3bh4nl2p Před rokem

    ፍትህ በግፋ ለሚታረደው ኢትዮጵያዊ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před rokem

    ቆንጆ ትንታኔ እናመሰግናለን።

  • @yassinnesreddin5404
    @yassinnesreddin5404 Před rokem +2

    እባክህ ሁሌም አንተ አቅርብልን

  • @andinetadane2031
    @andinetadane2031 Před rokem +1

    WOW

  • @ma9546
    @ma9546 Před rokem

    thanks for sharing information feta

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Před 2 měsíci

    ታራካው ጠላት እያለች ለምን የቀድሞ መሪዎችን መኮነነ አልገባኝም

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 Před rokem +1

    ዬዛሬው መግስት ምን ያርግ

  • @mhmuddare7463
    @mhmuddare7463 Před rokem

    አለህ አክበር

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před rokem

    የምንለመልምበት ግዜ ደርሷል

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f Před rokem

    እምዬ ሀገሬ

  • @mubtg
    @mubtg Před rokem

    መልካም ስራ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሳሊኒ ልጆቻቸውን ለማሳደግ እና ወደ ትምህርት ቤት ለመላክ ጀርባቸው ላይ የእሳት እንጨት ለያዙ ምስኪን ኢትዮጵያውያን ሴቶች በጣም አስፈላጊ ቀን ነው! 😔 ግዙፍና የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ወደ ስር ነቀል ለውጥ የሚያመሩ የዚህ አይነት ቁልፍ ፕሮጀክቶች የበለጠ ኢትዮጵያ ትፈልጋለች....

  • @muluchokele9357
    @muluchokele9357 Před rokem +3

    Thank you for your beautiful well researched presentation. This shows a good worthy educational truth of moral value, and hard work ahead of all of us. Keep your good work and move forward to motivate the young generations of Ethiopia what the reality of it is.🇪🇹 🙏🇪🇹

  • @nathanielsolomon8608
    @nathanielsolomon8608 Před rokem +1

    Beautifully said 👏

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Před rokem +1

    ግብጽ እጇን ለሰላም ከዘረጋች ችግር የለውም ፣ንጹህ ውሃ እንሸጥላታለን።

  • @mehrekashemliszenebe7756

    ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!

  • @user-hq4ho5ew9n
    @user-hq4ho5ew9n Před rokem +1

    ፈታዎች ከመረጃችሁ አቀራረባችሁ ስወዳችሁ

  • @jaferomar8566
    @jaferomar8566 Před rokem

    Abiyachin YASAKEWAL
    MELKAMUN HULU LE ETHIOPIA temegnaw

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před rokem +8

    መንግሥት በግብርናው ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ነው ውጤትም እያመጣ ነው ነገር ግን ግብርናውን አዘምነን በሰፊው ማልማት አለብን የምግብ ዋስናችንን ካረጋገጥን ማንም እጃችንን ሊጠመዝዘን አይችልም እራስን መቻል የልብን ያናግራል ቀና ያደርጋል

  • @ademasteyaw4830
    @ademasteyaw4830 Před rokem

    Ere tichilaleh babaye 👍👍👍

  • @user-od2ug5rk2o
    @user-od2ug5rk2o Před rokem

    እሽሰላም ውድይያገሬልጆች ጥሩትምርትነው ሰብስክራይብበማረግ አጋርነታችሁንአሳዩኝፍ

  • @reshidmudesr1396
    @reshidmudesr1396 Před rokem

    ዋዉ

  • @gremachewkebede4753
    @gremachewkebede4753 Před rokem +1

    አረቦች ሲጀመሩ መሀይሞች ናቸው ግመል ከመጠበቅ ባለፈ ታሪካቸውና አስተሳሰባቸው በቁራአን ላይ የተመሠረተ ነው ።አባይ መነሻውን እንኳን እያወቁ የኛ ነው ድንቁርናቸው ይገርመኛል ብትነግራቸውብታስረዳቸው መነሻውን ብታሳያቸው ,,,,የኛ ነው ይሉሀል

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 Před rokem

    Ethiopian egezabehere yebarke 🙏❤️

  • @nazdig4551
    @nazdig4551 Před rokem

    We have shown that it's OUR DAM, which was our promised-land and future.

  • @tadelatafeta2247
    @tadelatafeta2247 Před rokem +3

    ገና አንድ ሽህ እንገነባለን እመኑ

  • @alemayehushiferaw407
    @alemayehushiferaw407 Před rokem +2

    ፈታ ዴይሊ የቀረበው ተመችቶኛል 😀ግን ደሞ ሁሉም መሪዎች ብሎ መፈረጅ ተገቢ አይመስለኝም ሁላቸውም በጌዜያቸው የተነሱ ተግዳሮቶች ነበራቸው ግን ኢትዮጵያን አስቀጥለዋል (ግን ህውሐት??) : የኛ ትውልድ የሚጠበቅበትን አደራ ማስቀጠል አና የተጀመረውን መልካም ሰራዋችን በመፈጸም የልመና የታሪካችንን ከመዝገብ ላይ በመፋቅ የተከበረችና በሁለንተናዊ የበለጸገች ሀገርን ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ (ማስረከብ )መሆን አለበት ። ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለጠላቶቻችን

    • @kelifabedir2727
      @kelifabedir2727 Před rokem

      ጠንከረ እንድንል ነው እንጂ ውነት ለመፈረጀ አይደለም

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 Před rokem

    ግብፅን አይዞሽ እያለች አብራ የሚትሰራዉ አሜሪካ ናት!

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልል

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 Před rokem +4

    ኢትዮጵያ በሁሉም መሪወቿ አልተበደለችም ከ እነ ሚኒሊክ በፊት ወይም እነ ሚኒሊክ እስከ መሩበት ስአት ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ነበረች ከዛ ቡሀላ ኢትዮጵያ የመሩት መሪወች ናቸው አሁን ላይ ኢትዮጵያ ላለችበት ችግር ተጠያቂ የሚሆኑት ሰለዚህ ሁሉም ተጠያቂ ሊሆኑ አይችሉም ይሄን ስል ቢሄርተኛ ሁኘ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ሰለሆንኩ ነው

    • @solomontesema9201
      @solomontesema9201 Před rokem

      አንተ ያላየሃቸው ክፉ የውጭ እጆችም አሉ።

    • @djgerreman7402
      @djgerreman7402 Před rokem

      ትክክል ነህ የውጭ ሀይሎች አሁን ሳይሆን ዱሮም ነበሩ ግን ዱሮ ኢትዮጵያ የመሩት መሪወች ነጮች የሚያመጡትን መመሪያ እና ምክር ለ ኢትዮጵያ ካልጠቀመ ሀሳባቸውን አይቀበሉም ያሁኖቹ አመራር ግን ነጮቹን ሰለሚያመልኩ እነሱ የሚሏቸውን ይሰማሉ ሰለዚህ የውጭ ሀይል አሁን ሳይሆን ከዱሮም ነበሩ ?

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Před rokem +2

    "ጠንካራ ሠራተኛ ሕዝብ" ያልካትን ግን ብታወጣት መልካም ነው። ሌላውንስ በግድም ቢሆን እንውጠዋለን።

  • @ashebirteferi7087
    @ashebirteferi7087 Před rokem

    tefitek neber beselam newu fetadaily

  • @getachewnekere9029
    @getachewnekere9029 Před rokem

    ስንዴን ከገዢነት ወደ ስንዴ አብቃይነትና ላኪነት(ለወደፊቱ) ያስገባን ስርአት ካለፉት ስርአቶች ጋር ማወዳደርህ አግባብ አይደለም።

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh Před 4 dny

    ስድስቱን አገራት እኮ ወደ እኛ በሚያደርጋት ማነው አሜሪካ እኮ ነው

  • @abiyethiopia2755
    @abiyethiopia2755 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-mj5kf9oe1y
    @user-mj5kf9oe1y Před rokem

    እኔምለዉ አልሸባብ የሚባሉ ቡድኖች ምንድናቸዉ ማለቴ የየት ሀገር ሠወች ናቸዉ እ ሀቂቃ አልሸባብ ሲሉ እሠማለሁ ግን ማንነታቸዉ ስራቸዉ ጥያቄ ሆነብኝ

  • @tadessewoldehanna9251
    @tadessewoldehanna9251 Před rokem +5

    We ate not wishing or dreamimg to colonizing Egypt but living in peace in regard by having the use right to the Nile river waters according to international law.That must be our ultimate goal and success.

    • @Selambehere
      @Selambehere Před rokem +1

      I agree. It's an unfortunate Phrase they chose there.
      Although what they are saying is true, apart from the phantasy of becoming an Empire. 🙄
      Everyone is afraid from Egypt to USA to China and others that we could become self-seficient, strong African country.
      With our influence on Africa it would be a game changer for the continent and the world. Which the west will try to prevent with all it has got.
      In my opinion our focus should be on pacyficing our country, educating our people and building civil society capable of handling democracy, so we won't be susceptible for distablizing tactics, while building a strong army others can't mess with for purely Self defense purposes!!
      Then the sky would truly be our limit!

  • @kassahunbelay8715
    @kassahunbelay8715 Před rokem

    🦅

  • @munahami8691
    @munahami8691 Před rokem

    ኧረ ያለፉት መንግሥታት በእምነት በጥበብ ሕዝቡን አስተባብረው በከፍታ አኑረውን ነበር ዘመናዊ ትምህርት ተማርን ያሉ ባንዳዎች የፈጠሩት ችግር ተዳርገናል እንጂ።

  • @mohammednasruoumer9545

    wow yezarew moral yeleyal i am proud to be Ethiopian insha alla yetebalew hulu yehonal egna becha fetari yasmaman abo

  • @seidtemam9874
    @seidtemam9874 Před rokem

    Yuo are rights

  • @danieldesta3426
    @danieldesta3426 Před rokem

    እባክህ ሁሌ አንቴ በዚህ ድምጽ ስራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 Před rokem

    ግብፆች ማጀጋችንን ካልፈለጉ በአናታቸው ይተከሉ ደግሞም ከተናደዱ አሸዋ ይቆርጥሙ ኢጣሊያኖች እንደሚሉት ከተናደድክ አሸዋ ብላ ይላሉ። እናም በኢትዮጵያ ከተናደዱ አሸዋ ይብሉ። አፈሩ የኛ- መሬቱ የኛ-ውሀውም የኛ ነው መቼስ እረድታን ታውቃለች ስግብግቦች -እራሳቸውን ወዳዶች-ምቀኞች ናቸው። የአንተ የሆነውን ከአንተ ወስዶ ለምን አየሁህ የሚል መልሴ በአናትህ ተዘቅዘቅ እለዋለሁ።