Komentáře •

  • @gamaalahmed1659
    @gamaalahmed1659 Před rokem +103

    እልል። እንኳን ነዳጅ መሬታችን ፣ዉሃችን ፣ማዕድን ፣ዝናብ ወዘተ ኢትዮጵያን ለዚህ ነዉ ለመቀራመት የሚመኙት ዉጫዉያን ።

    • @ermyasteshome1107
      @ermyasteshome1107 Před rokem +6

      አዎ ወዳጄ አንድነታችንን ማጠናከር ነው ያለብን።

    • @jamal3774
      @jamal3774 Před rokem +1

      መንግስት በጣም አስፈላጊ የሆነችውን የአረብ ሀገር፣ የአፍሪካ ሀብታም ሀገር እና የውሃ አጋሮቻችንን ግብፅን አይሰማም እና ስኬት ይፈልጋል!!!

  • @mukermtemam6302
    @mukermtemam6302 Před rokem +58

    ለዚህ ነው መከራችን ያበዙብን?መከራችን ማለቂያው ገና ነው ወገባችን ጠበቅ አርገን አንድነታችንን በ12ቁጥር ሚሥማር መተን ማጥበቅ አለብን እኛ ባንበላው ለልጆቻችን።

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před rokem +85

    ተገኘ ሲባል እንደሰማን ሁላ ወጣ ሲባል ደሞ ያሰማን ህዝባችን ከችግር ከርሀብና ስደት ይገላግልልን።

    • @FRIDAZONE
      @FRIDAZONE Před rokem +2

      amen tebarek

    • @user-vq6nh1db4d
      @user-vq6nh1db4d Před rokem +3

      ለዚሁ ሲባ እነዛ ነጮቹ እንዳያባሉን እሰጋለሁ አንተስ ወንድሜ ምን ታስባለህ

    • @thestar2137
      @thestar2137 Před rokem +2

      @@user-vq6nh1db4d እኛ ስንከፋፈል ነው እነሱ የሚያጠቁን አንድ ከሆን በር እናሳጣቸዋለን ብየ አስባለሁ አይመስልክም?

    • @jamal3774
      @jamal3774 Před rokem +1

      @@user-vq6nh1db4d የግብፅ ኩባንያዎች ኢንቨስት እንዲያደርጉብን ከግብፅ ጋር አንድ መሆን አለብን

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Před rokem +1

      @@jamal3774
      💚💛❤️
      Menew kaltefa Ager Gebtse Gebtse Alek! Gebtse eko le Ethiopia telatuwa nech historically! Chilotachewum eskezim new! Mesrat yaleben ke friendly Countries like Russia, China, Turkey and the Netherlands new! Egypt is not that important! Egypt has an agenda to sabotage Ethiopia's success! We have witnessed it currently and historically! We have to worK only with friendly Countries sharing the benefits of the investment! Smart thinking, Smart Ethiopia!!👈👈

  • @ethiohabesha9033
    @ethiohabesha9033 Před rokem +23

    ሃገሬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ የቸራትን የተፈጥሮ ገፀ በረከት በሙሉ አሟጣ ትጠቀም ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን 🙏🙏🙏!!

  • @sisaytesfaye6124
    @sisaytesfaye6124 Před rokem +49

    ውድ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን የጠላችሁ በፈጣሪ አምላክ ይሁንባችሁ አንድ ሆነን ፈጣሪ የሠጠንን ጸጋ እንጠቀምበት ያስደፈረንን ድህነት በህብረት እናጥፋ ሠላም ለኢትዮጵያና ልጆቿ

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Před rokem +101

    ጥቁሩ ወርቅ።
    መዘዙ ብዙ ቢሆንም በአንድነት ከቆምን ብዙ እንለወጣለን።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yh4es
      @yh4es Před rokem +3

      ትናንሹ ጎሳ ሁሉ ተነስቶ ክልል ልሁን እያለ በየት በኩል ነው አንድነት የሚመጣው ግን እኔ ያልገባኝ ነገር ክልል በመሆን የሚገኘው ጥቅም ምንድነው? ወያኔንም ሆነ ክልል የሚባለውን አስተዳደረ ኖሬበት ስለማላውቅ ወይም ስላልኖርኩበት አላላውቀውም አስረዱኝ ማህበራዊና ኤኮኖሚያዊው ጠቀሜታ?

    • @enateheyweta6781
      @enateheyweta6781 Před rokem +1

      አሜን

    • @nuraashifa3732
      @nuraashifa3732 Před rokem +4

      አሁን ስለመዛዙ ሳይሆን እንዴት መበልፀግ እንዳለብን ብቻ መሰቡ ነው የሚጠቅመን ነገን መልካም ነው ብለን ከልን መልካም ይሆናል

    • @mirajdavechannel4170
      @mirajdavechannel4170 Před rokem

      @@yh4es ማነው ትንሽ አየህ እንደዚህ ትንሽ እያልክ ሰው እየናቅክ ክልል መሆን ይፈልጋሉ አትበል:: ፈልገው ከሆኑ አንተን ምን ዪጎዳል

    • @zakirebrahim
      @zakirebrahim Před rokem

      @@nuraashifa3732 cccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccc$cc$cccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccc

  • @wasihunali7227
    @wasihunali7227 Před rokem +15

    የኢትዮጵያ ሀብት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለዉ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን አንድ በመሆን አገራችንን በመጠበቅ ተግተን መስራት አለብን።ኢትዮጵያ ትበልፅግ።

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 Před rokem +25

    በሉ ደሞ እንደመሬቱ የኔ ብቻ ብለን ለአንዳችንም ሳይሆን እንዳንጫረስና አገራችንን የወላድ መሀን እንዳናረጋት።
    ፍቅር ሰላምና መተሳሰብ ካለ ያለው ለሁላችንም ከበቂ በላይ ነው ለሌላም እንተርፋለን!!!
    እስኪ ሁሉን የሰጠን አምላክ ይርዳን

  • @tarikuurgessa2101
    @tarikuurgessa2101 Před rokem +10

    ጎበዝ ኢትዮጵያውያን እሁን ነው መጠንቀቅ ፍቅር መተሳስብ ካለ ለሁሉም ይበቃል ኢትዮጵያውያን አገራችን እግዚአብሔር ይባርክልን!!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹::

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před rokem +16

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይመስግን ሁሉም ክሱዘንድ ነውና ስሙ ይባረክ ኢትዮጵያ እጆቹዋን ዎደ እግዚአብሔር ትዘርጋለች 🙏🙏🇪🇹❤🇪🇷

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 Před rokem +47

    ኢትዮጵያ ትንሣኤ 2015 ይጀመራል መድኃኔዓለም መልስ አለው አራት ነጥብ

  • @mubarekhassen1814
    @mubarekhassen1814 Před rokem +19

    የውሰጥ እና የውጭ አንድነታችን በደንብ ተግባብተን ካላሰጠበቅን ኢሄ ሁሉ ሀብት አይጠቅመንም አይናችን እያየ ምዕራባውያን ይቀራመቱታል

  • @user-jw7ep4lo1c
    @user-jw7ep4lo1c Před rokem +26

    የኢትዮዺያ ፀሀይ እየወጣች ነው!አምላክ ይመስገን

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 Před rokem +3

    Amen yderglachu from Eritrea 🇪🇷 I love Ethiopia 🇪🇹 selamchu ybza

  • @user-my9iu2rs8h
    @user-my9iu2rs8h Před rokem +7

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደሰ አለን ኢትዬጲያኖች አገራችንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አላህ ሰላም ያድርግልን ዱአ አድርጉ በሀገርና በእናት ቀልድ የለም ያጀመአ

    • @jamal3774
      @jamal3774 Před rokem +1

      የግብፅ ኩባንያዎች ኢንቨስት እንዲያደርጉብን ከግብፅ ጋር አንድ መሆን አለብን

    • @alhamedukaloyta8497
      @alhamedukaloyta8497 Před rokem

      Great info we will soon like Grade rainsesense dam

  • @alm050almalmalm8
    @alm050almalmalm8 Před rokem +34

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ ውያን እግዚአብሔር አጋራችንን ስላም አርጎ ሁሉም ተስደት ኦፎይ ብለን ባገራችላይ የምንኖር ያርገን

  • @abay7864
    @abay7864 Před rokem +13

    ኢትዮጵያዊ ያን እኳን ደስአላችሁ እትዩብያ አገሬ ለዘላለም ይቅናሽ አሚን አሚን አሚን🙏🙏🙏
    💪💪💪

  • @gebreyesgurmu2733
    @gebreyesgurmu2733 Před rokem +35

    ደስ የሚል ዜና ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ። ሠላሟንና አንድነቷን ይመልስላት!! ሠላም ስንሆን ነው ወጥቶ ጥቅም ላይ የሚውለው።

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 Před rokem +11

    እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ።

  • @mahze5320
    @mahze5320 Před rokem +2

    ብዙ አታውሩ የኢትዮጵያ ጠላቶች ብዙ ናቸው ከባለፈው ታሪክ መማር ይቻላል ።ብልህ በሩን ዘግቶ ነው

  • @getachewgoshu7719
    @getachewgoshu7719 Před rokem +1

    ለኢኮኖሚ እድገት እንጅ ለኢኮኖሚ ብልፅግና ትላለህ ብልፅግና የሚለው ቃል ለእኛ ፀያፍ ቃሉን ስንሰማው የታረዱ የተሰደዱ ወገኖቻችን ያስታውሰናል

  • @DESTAification
    @DESTAification Před rokem +26

    እልልልልልልል! ፡ ኢትዮጵያችን ፡ እንኳን ፡ ደስ ፡ ያለሽ።
    ዘመኑ ፡ የእኛ ፡ ነው።
    ሀብታችን ፡ እንደ ፡ ናይጄሪያና ፡ ሌሎች ፡ ታዳጊ ፡ ሀገራት ፡ መጥፊያችን ፡ እንዳይሆን ፡ በጣም ፡ መጠንቀቅ ፡ አለብን።
    ሀብት ፡ ከሙስናና ፡ ከፀረ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ኃይሎች ፡ ተፅእኖ ፡ ካልፀዳ ፡ የሀገራት ፡ መቆርቆዣና ፡ የውጭ ፡ ኃይሎች ፡ መፈንጫ ፡ መሆኑ ፡ እይቀርም።
    የሀገር ፡ ጥቅም ፡ ግድ ፡ የሚላቸው ፡ በቂ ፡ እውቀት ፡ ያላቸው፣ታሪክና ፡ ፈጣሪ ፡ ምን ፡ ይለናል ፡ የሚሉ ፡ አሳታፊ ፡ ሰዎች ፡ ይህን ፡ የኢኮኖሚ ፡ ክፍል ፡ከመሩት ፡ ታላቅ ፡ ውጤት ፡ በአጠረ ፡ ጊዜ ፡ ማምጣት ፡ እንችላለን።

  • @mekdeszeleke9890
    @mekdeszeleke9890 Před rokem +13

    ምዕራብዋኑ ዋናው አላማቸው እኛን እርስ በርስ አጨራርሰው እነሱ በምድራችን ላይ መተው ለመኖር ነው ኢትዮጵያ ማን እንደሆነች ከኛ በላይ ጠንቅቀው ያውቃሉእና ቢሆንም ግን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ምክራቸውን ከንቱ አድርጎ የህዝቡን ልብ በአንድ ያስተሳስራል ይሄንንም አምናለሁ ሀገሬ ለዘላለም በተላቶቹዋ ፊት ከፍ ትበል 🙏🙏🙏

  • @nuruessa2432
    @nuruessa2432 Před rokem +15

    ቸር ያሰማችሁ ፈጣሪ ሰላምን ለሀገራችን ይስጥልን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +20

    ሰላም ለሀገራችን ድል ለሀገራችን
    ኢትዮጵያ ነዳጅ መአድን አላት
    ልጆቿ ባይበላሉ አሏህ ሆይ
    ፍቅርን ስጠን ሀገራችንን አበልፅግልን ያረብ🇪🇹🙏🇪🇹🙏💕

  • @menegzemkifle8011
    @menegzemkifle8011 Před rokem +17

    አሁን ይሄ ባይነገር ምናለ! መቼ ተረጋግተን መጀመሪያ ሰዉ መሆን ነዉ ያቃተን አምላክ አንድ ልብ ይስጠን እንደሰዉ እንድናስብ ፀሎቴ ነዉ፤ ልክ እንደሩጫዉ እነ እለተሰንበት ተባብነዉ ታሪክ እንደሰሩት

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ሰላም ለኢትዮጲያ ፍቅር ለህዝበችን

  • @wossenumathewos5472
    @wossenumathewos5472 Před rokem +14

    ዘመኑ የኢትዮጵያ ነዉ ። የባንዶች ባንዳ ወያኔ አንድም ሳይቀር ይርገፍ ብቻ። ፈታዎች LOVE U SO MUCH! U R REALLY GREAT !!! 🇪🇹 💜👍✌🌷

    • @abrahamisaak7483
      @abrahamisaak7483 Před rokem

      Enten lebdat

    • @emainebrhm83
      @emainebrhm83 Před rokem

      @@abrahamisaak7483 ከሀድዎቾ ቆሻሸ አረመኔ እነንቴአዉሬ🚷🚷❌❌❌🐖🐖🪱🪱🪱🐀🐀🐀🐖🐖🐖🐖😛😛😛😛

    • @seadaseada714
      @seadaseada714 Před rokem +1

      @@abrahamisaak7483 እንዴ ምን አበሳጨክ??

    • @enateheyweta6781
      @enateheyweta6781 Před rokem +1

      አሜን

    • @wossenumathewos5472
      @wossenumathewos5472 Před rokem +1

      ወያኔ ይረግፋል ኢትዮጵያ ታላቅ ትሆናለች። ዘመኑ የ ኢትዮጵያ ነው ።

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 Před rokem +9

    ሃሃሃ እኛ ኢትዮጵያውያን እኮን ነዳጅ ወቶ እዲሁም በባዶ እየተራረድን ነዳጅ ቢገኝማ ጭራሹን እንጠፍፍለን
    እውነታው ይሆነው

    • @user-sol321
      @user-sol321 Před rokem +2

      ትክክል ጎመን በጤና

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 Před rokem

      @@user-sol321 የቻናሌ ቤተሠብ እዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ

  • @zizumedia2825
    @zizumedia2825 Před rokem +12

    ወገኖቼ ኢንሻአሏ ያልፍልናል የተፈተነ አይወድቅም እኛ ብዙ ተፈትነናል ካገርም ውስጥ ሆነ ከውጭም ብዙነገር አሳልፈናል ስለዚ ይገባናል እና ጁንታና ሸኔ ተይዘው ሲወገዱልን ብሄሮች ሲረጋጉልን ነገሩ ያበቃል እና ኢንሻአሏህ

  • @alnokhba2455
    @alnokhba2455 Před rokem +2

    አሁንም ደግማችሁ ይህንንም ሽጡትና ባዶ እጅ አስቀሩን

  • @habibhussenmehamedmehamed9245

    ያአላህ የኛ ጊዜ አድርግል ዘመናችን ያማረ የብልፅግና አድርግልኝ

  • @minaentertiment
    @minaentertiment Před rokem +3

    ለጦርነቱ መስረሻ ጥሩ አጀንዳ ነው። በርቱ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před rokem +4

    ሀያሉ እግዚአብሔር እውነት ያድሮግልን ኢትዮጵያ ማህጸነ ለምለም ነች ያላቀፈችው ነገር የለም ሰላሙን አንድነቱን ፍቅሩን መተሳሰቡን ይስጠን አሜን

  • @payt_
    @payt_ Před rokem +2

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነዉ ።ነገር ግን ማእድንን ለማልማት ሀገራችን ሠላም የሠፈነበት ለአልሚዎች ምቹ መሆን አለባት።

  • @kasahunkebede9858
    @kasahunkebede9858 Před rokem +10

    ምን ዋጋ አለው ቢገኚ እሚያወጣው የለ ስት ነዳጂ ነው ተገኘ እየተባለ በዛው ዲምጥማጡ የሚጠፋው ወጥቶ ስንጠቀምበት ካላየሁ አላምንም

  • @pastoraliomer1710
    @pastoraliomer1710 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ሆይ አንድ አድርገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Před rokem +2

    አላህ ሀገራችንን ከፍ ያድርጋት እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tighist331
    @tighist331 Před rokem +4

    ቸር ወሬ ብቻ ይሰማብሽ ሐገሪችን ዞሮ መግቢያችን ሰላምሽ ይብዛ እኛንም ወደ ሐብታምዋ ሐገራችን በሰላም በጤና ልመልስ ያብቃን ።
    ኢትዮጵያ ሐገሪ ከነጮቹ እይን እግዚአብሔር ይሰዉርሽ

  • @thomasgeberkidan1326
    @thomasgeberkidan1326 Před rokem +2

    አያደለም አሆን አለም እስካሁን በሀገራችን የአባቶቻችን ጭንቅላት ነዉ የሰለጠንችዉ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 Před rokem +4

    እማዬ የኔወርቅ ሀገር ጥላቶችሽን አላህ አጥፍቶ ከፍ ከፍ በይ ሰላም ለሀገሬ ለወገኔ

  • @fasisass5378
    @fasisass5378 Před rokem +6

    Abechu u r Ethiopian father given to us from God, pls let's stand together .

  • @abduabdu3737
    @abduabdu3737 Před rokem +15

    ኢትዪጲያ ኢንሻ አላህ ከድህነት ትወጣለች ዎናው መንግስት እና ህዝብ ጠክረው ሌትከቀን ከተሰራ ድህነት ታሪክ ይሆናል

  • @mamytube6576
    @mamytube6576 Před rokem +8

    አገሬ አልፎላት ያሳየን በስደት የተሰቃየንውን ህዝብ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +4

    Amen amen thank you Feta. God bless our country and unite us all in peace and his love

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 Před rokem +9

    Elelelel!
    We trust in God's timing!
    This is just " the ice tipping"
    Praise God Almighty!

  • @hailealemayehu364
    @hailealemayehu364 Před rokem +6

    የሀገራችን ውሃ በራሱ ከነዳጅ ይበልጣል እኮ እርስበርሳችን ብንስማማ ለአለም እንበቃለን የተፈጥሮ ሀብት መቼ አጣን ከየትኛውም ሀገር እንበልጣለን የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ !!!

  • @bekeribekeri4880
    @bekeribekeri4880 Před rokem +5

    ምኑም ደስ አላለኝም በዚ ሰአት ይፋ መሆኑ አባይን ለመገደብ እንዲሁም ገድበን ሳንጨርስ ምን አየደረሰብን እንደሆነ ሁሉም ያውቀዋል ባይሆን የያዝናትን ይችን ግድብ ጨረሰን የሀገራችንን ባንዳ አጥፍተን አንድነታችንን አጠናክረን በጋራ መቆም ብንችል ጥሩ ነበር እነዚ አውሮፒያዊያን ልክ እንደ ሱዳን ለሁለት እንዳይከፍሉን ስጋቴ ነው

  • @ardiboardibo3079
    @ardiboardibo3079 Před rokem +3

    ነዳጁ ቀርቶብን አናዳጁ በጠፋልን

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️Ethiopia First እነኳን ለአዲሱ አመት አደረሰን

  • @user-zp7ep8xg6l
    @user-zp7ep8xg6l Před rokem +3

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ለምለሟ ሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Před rokem +5

    Thanks for the great reporting!💚💛❤

  • @tgamen8670
    @tgamen8670 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ሰላም ብቻ ይስጠን ይመልስልን

  • @ambayeabirhmenegash3862
    @ambayeabirhmenegash3862 Před rokem +5

    የኢትዮጵያ አምላክ ይለያል።

  • @yohanneshargawaine7490
    @yohanneshargawaine7490 Před rokem +1

    ዝም ብለን መስራት አንችልም ይሄኛዉ ደግሞ ሌላ ችግር እንዳይጠራብን

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 Před rokem +1

    መሸአሏህ ዴስ ሲል ኤቶዮጲያ ዬ ከፍ ከፍ በይ በይ ሰላምሽ ይመለስ

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 Před rokem

    ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ታድያ እያወጡ በተግባር መጠቀም ነው እንጂ በየጊዜዉ በወሬ ብቻ ማደንዘዙ መልካም አይሆንም። እንግዲህ እግዚአብሔር ይርዳን። አሜን!!!

  • @getachewobse245
    @getachewobse245 Před rokem

    ምቀኞቻችንና ታሪካዊ የውስጥም ሆነ የውጪ ጠላቶቻችን ይሄንን ስለሚያውቅ ነው መከራችንን ያበዙብን ምስኪን ወገኖቻችንን በጠራራ ጸሀይ ያለርህራሄ ህጻን አዋቂ ሳይለዩ ያረዱብን ፈጣሪ በቃ ይበል።

  • @saronjone340
    @saronjone340 Před rokem +3

    ከነዳጁ በፊት ሰላም እንፈልጋለን ከዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ የምንወጣበትን ነገር መፈለግ አለብን ወደፈጣሪ በቅን ልብ ስንቀርብ ሁሉም ነገር እውን ይሆናል

  • @fikrtajotadesse4191
    @fikrtajotadesse4191 Před rokem +2

    ሀሉን ቻይ አምላክ ተመስገን እውነት ለሀገሬ ትንሳኤ ይሁንላት ሰላም ደግሞ አድለን ልቦናችንን መልስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tamerattamerat1842
    @tamerattamerat1842 Před rokem +2

    ኢግዝአብሔር ይመስገን በጠም ደስ ብሎኛል!!።

  • @abdelhafiz4906
    @abdelhafiz4906 Před rokem +46

    ይሄ ገናየመጀሪያ ነውአለም ያከብራታል ገና የዜግነት ሊከፈልበት የሚችል ጊዜ ይመጣል ድል ለናት ሀገር

  • @user-hr2ww5nv4c
    @user-hr2ww5nv4c Před rokem +3

    ዋውውውውውውውውውውውውውው ደስ ይላል ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሰላም ያግልን

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Před rokem +5

    በአለም ላይ ትልቁ ሀብት የሰለጠነ የሰው ሀይል ነው። ስለዚህ በየትኛውም መስፈርት ህዝባችን አእምሮው ካልለማ የተገኘው ሀብት በረከት ከመሆኑ ይልቅ ሌላ የግጭት መንስኤ ነው የሚሆነው።

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እኛ ክፈት እና አጢያት ሰይሆን እንደ ቸርነቱ እርሱ ቅዱስ አማኑኤል እረዳን ነው !!!

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 Před rokem +2

    አስቀድሞ ማውራት ምንአስፈለግ ? ጠላት ምቀኛ ተንኮለኛ ዙራዋን በጠላት የተከበበች ሀገር ምን ያስፈልጋል ፈጣሪ ይጠብቃት🙏💚💛❤️

  • @temesgendeka4094
    @temesgendeka4094 Před rokem +4

    Thanks to lord ,now the sun started shining to Our mother land!

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před rokem +1

    ሁሌም ተገኘ እንጂ ሲታይ አላየንም

  • @emainebrhm83
    @emainebrhm83 Před rokem +2

    ወንድማችን ከኩፍይጠብቅ በቀስደትቀረበለኘ ሰለሚለገረችን ጦርነቱንምበቀቹይበለን ሰለሙንቅርብየርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melkamum
    @melkamum Před rokem +2

    የኢትዮጵያ ኃብት ክምችት ለእድገት ሳይሆን የውድቀት ማነቆ ነው የሆነባት። አለን ማለቱ ጠላት ከማብዛት ባለፈ ምን ጠቀመን?

  • @toybadwad3481
    @toybadwad3481 Před rokem

    ያረቢ ሀገሬ ከማንም እና ከምንም በለይ ከፍትበል

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před rokem +1

    ፈታዬ መልካም ዜና ስላሰማኸን እናመሰግናለን!!!! ሀገራችን ከፍ ትላለች!!!!

  • @fasikawdagnew3772
    @fasikawdagnew3772 Před rokem

    ፈጣሪ በአየሩ፣ በዉሃዉ፣ በገፀ ምድርና ከርሰ ምድረ የሰጠንን ፀጋ ፈጣሪያችንን እያመሰገንን በፍቅር፣ በወንድማማችነት፣ በይቅረታ ከወንድሞቻችን ጋር ስንጠቀም ከድህነት ወደ ባለፀጋነት እንቀየራለን፡፡

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Před rokem +1

    አላህ እርጂምእዲሜ ይስጠንእጂገናብዙእናያለን አላህሀገራሽንን ሰላምይመልስልን ያርርርብ

  • @desalegne10
    @desalegne10 Před rokem +30

    Oh God!!! He increased peace, he tolerated persecution, he punished the nationalists, he subjugated Egypt, he made the dam of the Nile perfect, he eradicated poverty from our country, he gave us a lot of justice, and he gave us a lot for our country. May the creator protect Ethiopia forever Amen 🙏Our families encouraged us this channel 🌹❤❤🌹?🌹❤❤🌹

    • @gamaalahmed1659
      @gamaalahmed1659 Před rokem +3

      ገና ኢትዮጵያ የአለም ንጉስ ትሆናለች

    • @desalegne10
      @desalegne10 Před rokem +1

      @@gamaalahmed1659 🙏❤🌹

    • @aaronmulugeta9828
      @aaronmulugeta9828 Před rokem

      Where in the peace are you talking about you are delusional!

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 Před rokem

      You are insane. There is no peace in Ethiopia. 7 trillion cubic feet gas is a very minor reserve. It is not used beyond fulfilling cooking gas needs.

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u Před rokem +1

    ያርብ እያአላህ ከስደትይገላግልን እህህህህህ ድክምነውያለኝ

  • @girmaybass68
    @girmaybass68 Před rokem +3

    Thank you Feta Daily for the information!

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 Před rokem +1

    ሀገሬ ከፍ በይልኝ እማማ ኢትዮጵያን

  • @atnafuabebe5889
    @atnafuabebe5889 Před rokem +3

    ሚስቴ የት ነሽ? ነይ ልጅ እንውለድ! ለሀገሩ የሚያሰብ ቅን አገልጋይ 👨‍👩‍👦‍👦 ሀገሬ ሰዉ ያስፈልጋታል 🤣🤣🤣🤣🇪🇹🥇🇪🇹🥇🇪🇹 God bless Ethiopia. elilililililili

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Před rokem

    በቃ እግዚአብሔር ከፍታዋን ጀመረላት መከራዎን እያለቀላት ነው ተመስገን የእኔ ጌታ ✋🤚🤚🤚

  • @abushmekuria2997
    @abushmekuria2997 Před rokem +4

    አለም የሚያውቀውን የሐገራችንን እምቅ ተፈጥሮዊ ሐብት ዛሬ ላይ ማወቃችንን ስናሳውቃቸው ነው የተደመሙት ብልጽግናወችም እንዳለን ያውቃሉ ከመናገራቸውም በፊት አስተካከልን ብለው የሚያስቡትን ሴራ በስትራቴጂ ነድፈዋል ግን አይጠቀሙበትም መረጃውን ዛሬ ያወጡበት ምክንያት በራሱ ይገርማል።

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 Před rokem

    አሏህ መከራዋን. ያበዛው. በምክንያት ነው ልጆች በየቦታው መከራቸው በዝቷል በሀገርም. ከሀገር ውጭም ። ፈጣሪ ሁሉም ያውቃል. ምናልባት የተበደልን ለትዝብት ይሆናል። እድሜ ይስጠን እንጂ እናት ሀገራችን. የአለም ህዝቦች አቅፋ የተሰደዱትን በስርዓት የምታስተናግድ ይሆናል እንሻ አሏህ።

  • @kassahuntanga6077
    @kassahuntanga6077 Před rokem +1

    ቀድሞ ማውራት ኋላ አጣብቂኝ ውስጥ እንዳያስገባን ጠላቶቻችን አይወዱትም።

  • @jibrilali3337
    @jibrilali3337 Před rokem +1

    ተመስገን የምንበላው ያርገን

  • @azebgirma9126
    @azebgirma9126 Před rokem +1

    God Bless ETHIOPIA!

  • @user-vq6nh1db4d
    @user-vq6nh1db4d Před rokem +4

    አሁን ደግሞ በዚህ ጦሰኛ ነዳጅ ነጮቹ ሊያባሉን ነው አይ እድላችን ለነገሩ አስቀድመው ያባሉን ለዚህ ነዋ

  • @sofiaa4351
    @sofiaa4351 Před rokem

    አላህ ያድርግልን የኢትዪጲያ ህዝብ አንድ ከሆነ ሁሉም ይሆናል

  • @tesemanadew9698
    @tesemanadew9698 Před rokem

    ድህነት ደህና ሰንብች ። ግን በጥንቃቄ ማልማት ይጠይቃል

  • @menura1251
    @menura1251 Před rokem +1

    ኢጅነር ታከለ በጣም ጎበዝነው ሊሠራ አብይና ግብረአበሮቹ አስቸገሩ እኔ የምለው ለኢጅነር ታከለ በስልጣንሕ እያለሕ እዳይቆጭሕ ስራበት ኢትዮጵያን ከፍ አድርጋት የኢትዮጵያ፡ሕዝብ ከጎንሕ ነን በርታልን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před rokem +1

    ይህ ነው የጀግና ስው ታሪክ ! ሞቶም ያልሞተ! ኢትዮጵያ እንኮን ደስ ያለሺ !

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před rokem +2

    የአለም ሀገራት ይህንን ስለሚያውቁ አይደል እንደ ቅርጫ ስጋ ሊከፋፈሉን የሚጥሩት እርስበርስስ ሚያባሉን ይህንን ሀብታችን በነፃነት ለመዝረፍ እይደመቻቸው አይደል ሚያጋድሉን እንዴ ሚያሳዝነው ግን ይህንን ሳይገነዘብ የነሱ ፈረስ ሆኖ ሚጋለበው መብዛቱ ነው እንጅ የሀገሪቱ ሀብት እማ ሳይታለም የተፈታ ነው ሰላም እድገት ፍቅር አንድነት ለሀገሬ ይሁን አሜን

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Před rokem +4

    ከእግዚአብሔር ጋር በጠቅላይ ሚንስትራችን ጥበብ እና እርጋታ አመራር አሜሪካን እና አውሮፖን እንዲሁም ሀገራችንን ውስጥ ያሉትን ጅሎች ጅላንፎዎችን እንዲሁም ጅላጅሎችን አሸንፎ ኢትዮጵያ ትበለጽጋለት እግዚአብሄር ይጠብቀው የኢትዮጵያ እናት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ትደግፈው

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před rokem

    አገራችን ያጣችው ሰውና ሰላም ነው
    ባፀጋማ ነበረች

  • @bethelhemtadesse3115
    @bethelhemtadesse3115 Před rokem

    እናት ሀገሬ ብዙ ሀብት አላት!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የእውነት ምነኛ ደስ ይላል!!!!!🥰🥰🥰

  • @kedirnuryekedir7464
    @kedirnuryekedir7464 Před rokem

    በተግባር ካላየሁ አላምንም ይቅርታ የሀገሬ ነገር ግራ ነው ሜገባኝ

  • @zizumedia2825
    @zizumedia2825 Před rokem

    ማሻአሏህ እልልልልልልልልልልል መብሩክ አለይነ የጀማኘ

  • @natnaeldoko5995
    @natnaeldoko5995 Před rokem +2

    በተደጋጋገሚ ጊዜ አለ ተገኝቷል ይባላል ነገር ግን መጠቀም እስካልተጀመረ ድረስ በግሌ የሚነገረውን መረጃ አልቀበልም።

    • @rahmaha
      @rahmaha Před 2 měsíci

      ሳህ😂😂

  • @tube8677
    @tube8677 Před rokem +1

    አገሬ ከፍ ከፍበይ ልጆችሽ በስደት ተመረዋል እምየሀገሬ ጠላቶችሽ ይውደሙ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kemaljemal1696
    @kemaljemal1696 Před rokem

    በተስፋ ፈታአርገን ጥሩነው

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Před rokem

    ለበጎ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን