Komentáře •

  • @user-kz9sr7rl1g
    @user-kz9sr7rl1g Před 2 lety +27

    ያአላህ እረ የሀገራቺን ከዉስጥም ከዉጪም ያሉ ጥላቷን አጥፍልን❗❗ኢትዮጵያ ትቅደም፡
    ጠላቷ ይውደም።።።ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @user-ic6lb2bt3r
    @user-ic6lb2bt3r Před 2 lety +35

    ዘመነ ካሴ የኛ ጀግና ድምፅህ ነን በውጭም በሀገርም ያለነው አይዞህልን

  • @solomondamtew3638
    @solomondamtew3638 Před 2 lety +78

    ክብር ለጀግኖቻችን በፅሀይ በብርድ መሰዋት እየከፈሉ ያሉ ሁሉ

    • @football_shorts64
      @football_shorts64 Před 2 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እደዝህያሎትንአላህያብዛልንቴያሰውነውአሱውድሂወቶንአልሳሳም

  • @hanahana2395
    @hanahana2395 Před 2 lety +26

    በዚ ሳምንት የጌታቸዉ ረዳን መርዶ እንሠማለን 💪ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ahmeddayibjama3396
    @ahmeddayibjama3396 Před 2 lety +24

    Good morning Ethiopian people long live 4 Ethiopian 🇪🇹we love from Somalia 🇸🇴

  • @asbsewnek9753
    @asbsewnek9753 Před 2 lety +36

    ኢትዮጵያዬ የኔ ልዕልት ሰላምሽ በልጆችሽ ይመለሳል አይዞሽ 💚💛❤️

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 Před 2 lety +1

      አልሀምዱሊላህ ብዙም ወገኖቻችን ቢያልቁ ብዙም ንብረቶች ቢወዲሙም ዲል ለኢትዮ መሆኑ በጣም ዴስ የሚል ዜና ነው የውጭ ጥላቶቻችንንም አላህ ያጥፍልን ኢንሻ አላህ

  • @sofiasofia2752
    @sofiasofia2752 Před 2 lety +11

    ፋኖወች ዘመነ ካሴ ምን ብትባል ትገለፃለህ በጣም ነው እምንወድህ ኑርልን መኩሪያወቻችን ፋኖወች አማራ ልዩሀይሎች ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před 2 lety +50

    ዘሜ ዘመንይ ይባረክ አንተ ጀግና ነህ ጠላቶችህ ይውደሙ አንተን ለማሰር የሚሯሯጡትን ወጥመዱን እነሱ ይግቡበት አንተን እና መሰሎችህን ያብዛልን ጀግናዬ ድልልል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለተጨፈጨፈው ለተዘረፈው አማራ ድል ለንፁህ ኢትዮጵያዊ ድልልልል ለአማራው ተራራው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

    • @sofiyaeshete7368
      @sofiyaeshete7368 Před 2 lety +3

      አላህ ነጃ ይበለዉ ጀግናዉ ዘመኔ ካሤ

    • @toyba5347
      @toyba5347 Před 2 lety +2

      አላህ ይጠብቀው 🤲🤲🤲

    • @user-ye2dz9mf8n
      @user-ye2dz9mf8n Před 2 lety +2

      አሚን ሁላችሁም መፀሎት በዱአ ከጎኑ በመሆን አንድ አንሁን

    • @ekramendris4647
      @ekramendris4647 Před 2 lety +3

      ዘመነ ካሴ የአማራ ጉልበት የአማራ አለኝታ ፍትህ ለዘመነ ካሴ ድል ለኢትዮጵያ

    • @sadasayed1930
      @sadasayed1930 Před 2 lety

      @@ekramendris4647 💐💞

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety +25

    አሏህ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት ያረበል አለሚን
    ድል ለኢትዮጵያ💪🇪🇹👍👍👍🇪🇹👈👍👈💪🇪🇹👈👍👈👈💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🇪🇹

  • @toyba5347
    @toyba5347 Před 2 lety +3

    ድል ለጀግኖቹ ለጀግናው መሪያችን ክብር ለመከላከያ ሠራውት ለፋኖ 🇪🇹💪🇪🇹💪💚💛❤️

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před 2 lety +62

    *አላህ ጁንታዎች እና ዘረኝነትን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ✊ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጲያ💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹*

  • @user-ye2dz9mf8n
    @user-ye2dz9mf8n Před 2 lety +14

    ዘሜ እድሜህን ከፍያድርግልን አተን ለማሰረ የሚሮሮጡ ለነሱ ያርጋቸው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ጀግኖቻችን ባላችሁበት አላህ ይጠብቀችሁ ድል ለምየ ኢትዮጲያ💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @blatob8799
      @blatob8799 Před 2 lety +4

      አሜን ከክፉወች አይን ይሰውረው አማራ ክልል አድ ጀግና ሲታይ ሁሉም ያረበተብታቸዋል የአማራ ህዝብ ካልነኩት አይነካም

    • @meskaremmaskerem8832
      @meskaremmaskerem8832 Před 2 lety

      Ahune abiy yasgedlewali zemane amlakiye ytebkeh lela mnem alilm

    • @user-ye2dz9mf8n
      @user-ye2dz9mf8n Před 2 lety +2

      @@meskaremmaskerem8832 አላህ ይጠብቀውጅ ያማራ አንድ መሆን ያቀጠቅጣቸዋል አንድ ጀግና ካዩ በቃ እሱን ለማጥፊት የማይፈነቅሉት ድጋይ የለም በአሁን ሰአት ከዘመነ ጉን ሁላችትም መቆም ይጠበቅብናል ማለት ስት ጀግኖቻችንን አተናል አሁንም እዳይደገምብን እንጠቀቅ አንድ ነገር ቢረጉት ሴራው ምላይ እደሆነ እናውቃለን ያኔ ይለይልናል ሁላቸውንም ፈጣሪ ይጠብቃቸው

    • @meskaremmaskerem8832
      @meskaremmaskerem8832 Před 2 lety +2

      @@user-ye2dz9mf8n betam eneje mecheme aneresachewm yatanachewn jegenoche yamhara hzebe eneba labiy lezerochu yhune

  • @mohamadmagma6172
    @mohamadmagma6172 Před 2 lety +17

    ድል ለአማራ ለፋኖ ለኢትዬጽያ አገራችን
    ድል ለአማራ ለፋኖዎች ይሁን ሠላም ለኢትዬጺያ

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d Před 2 lety +20

    😭አራት ነገሮች የሰውን ክብር ከፍ ያደረጋል
    እውቅት
    አደብ
    እውነተነኝ
    ታማኝነት
    አላህ የውፍቅን
    ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ ውድድር ዱባይ ከሳውዱ ተውዳዳሩ
    እንውዳዳር እዳያመልጣቹ ተቀላቀሉ
    🇪🇹ሀገሬ ስላምሽ የብዛልኝ

  • @meryem5254
    @meryem5254 Před 2 lety +9

    ሰላም, ጤና, ፍቅር, ደል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
    ድል ለአማራ ጀግኞች
    ድል ለፋኖ ጀግኖች
    ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊት ጀግኖች
    ድል ለአፋር ጀግኖች ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @user-nk7of5ol5r
    @user-nk7of5ol5r Před 2 lety +10

    አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን በቃችሁ በለን
    ድል ለአማራ ፍኖ
    ድል ለአማራ ልዮ ሀይል
    ድል ለመከላከያ

  • @user-io1qt5wj2x
    @user-io1qt5wj2x Před 2 lety +9

    እልልልልልልልል እስከፍፃሜው እግዚአብሔር ድልን ያስታጥቃቸው ሃገር አጥፊው ጥላት መግቢያው ይጥፋው በርታልን ወንድማችን ያለምንም ማካበድ ቻናሉን ካወቅሁት ጀምሮ ትክክለኛ መረጃ የሚቀርብበት ሚዲያ ይህ ብቻ ነው
    ጀግናው መንግስታችንና ፋኖ ልዩ ሃይል መከላከያ ሰራዊቶቻችንን አበርቱልን ከጎናቸው በመሆን

  • @meryem5254
    @meryem5254 Před 2 lety +53

    ሰላም, ጤና, ፍቅር, ደል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
    ድል ለአማራ ጀግኞች
    ድል ለፋኖ ጀግኖች
    ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊት ጀግኖች
    ድል lea

  • @seyawoloyew6326
    @seyawoloyew6326 Před 2 lety +15

    ባጣም በጣም ደስ እሚል ዜና ነው ፈታየ ኢትዮጳን ይባርክ ታሸንፋለይ 💚💛❤️

    • @melakutadesse1923
      @melakutadesse1923 Před 2 lety

      Please preserve the mercenary fighters for evidence of the involvement of foreigners in the Ethiopian internal affairs!!

  • @mesrert123
    @mesrert123 Před 2 lety +12

    ጀግኖቻችን በርቱልን እግዚአብሄር ከኛ ጋ ነዉ ጁንታዉንና ግልገሎቹን እንቀብራቸዋለን💚💛❤💪💪💪

  • @ami1285
    @ami1285 Před 2 lety +6

    ኢሻ አላህ ድሉ የኛ ነው ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹💚💛❤️💪💪💪💪

  • @rahelrahel2282
    @rahelrahel2282 Před 2 lety +7

    ደል ለኢትዮጵያ ሀገራችን አምላኬ ሆይ ድሉን አፍጥንልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 2 lety +1

    እናሸንፋለን ክብር ለጀግኖቻችን💚💛❤ይገበዋል ጀግና በድል ተመለስ

  • @yehabeshalij7720
    @yehabeshalij7720 Před 2 lety +28

    መጣ ሲሉት ገና የሚያስደነብር
    የብረት ወጋግራ የማይሰበር
    የኢትዮጵያ ልጅ💪

  • @user-dm4ow9pm2b
    @user-dm4ow9pm2b Před 2 lety +2

    ድል ለናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ
    ድል ለመከላከያችን
    ድል ለልዩ ሀይላችን ድል ለፋኖ ድል ለህዝባዉይ ሰራዉታችን

  • @emantube3771
    @emantube3771 Před 2 lety +85

    ማሻአላህ አብይ የኛ መልካም አላህ በሰላም በድል ከነሰራዊቱ ይመለስ ድል ሰላም ለጀግናው መሪያችን ለመከላከያ ሰራዊ ለፋኖ ና ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቷ ይሁን ኢትዮጵያ በልጆቿና በህዝቦቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬ እንደምታሸንፍ ተጠራጥሬ አላውቅም ክብር ለመከላከያችንና ለአማራው ፋኖና ሚኒሻ እንድሁም ለአፋር ልዩ ሀይል 💚💛❤️💪

  • @user-ht7wq6nt5x
    @user-ht7wq6nt5x Před 2 lety +5

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት🇪🇹💜 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ሠላምም ትሆናለች ቢኢዝኒላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @hamzaaba1235
    @hamzaaba1235 Před 2 lety +4

    የእያንዳንዱ ሰዉ ተግባር ዉጤት የሚለከዉ መጀመሪያ በፈጠረው ሙቀት ሳይሆን መጨረሻው ያማራ ሲሆን ነው።
    ሀገሬ መልካምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

  • @user-vp5zh5tq1n
    @user-vp5zh5tq1n Před 2 lety +2

    ይገባዋል አጋየ አድማሱ አላህ ይጠብቃቼው ወገኖቻችንን የኛ ጀግኖች

  • @user-cf7fx9tq4d
    @user-cf7fx9tq4d Před 2 lety +11

    ፍትህ ለዘመነ ካሴ ሠላም ለሀገራችን💚💛❤

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Před 2 lety +1

    አቤት የሀገራችን አምላክ አይተኛም እልልልልልልል ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልን ድል ለሀገራችን👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @mikaelmohammed2335
    @mikaelmohammed2335 Před 2 lety +10

    የነ ፋኖ አጋየ በግንባር ከመሰለፍ ባለፈ እሳቢያቸው ትልቅ ነው። ጀግኖች!!

  • @tubemikdiytube4344
    @tubemikdiytube4344 Před 2 lety +2

    የዘሜ የሰፈሬ ልጅ የዘመኔ ጀግና የበላይ ግልገል ዘመንህ ይባርክ የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💚💛♥

  • @malmal3696
    @malmal3696 Před 2 lety +7

    ዌል ዌል ብለናል ፈጣ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር አላህ ቸር ያስማን አቢቹን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤ ድል ለመላው ኢትዬጵያ ህዝብ
    # no more 👏👏👏👏
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saudisaudi2250
    @saudisaudi2250 Před 2 lety +6

    ፈታ እናመሰግን አለ ፍትህ ለሀገራችን እና ለመከላከያ እና ለፋኖ እና ለአፋር ጀግና ታጋቻችንን አላህ ይጠብቅ ልን ድል ለኢቶዮጵያን

  • @user-qh4uc1si7w
    @user-qh4uc1si7w Před 2 lety +3

    ፍትህ ለዘመነ ካሴ አትንኩብን የአማራችን ጀግናነው የኛ አንበሳ አላህ ባለህበት ይጠብቅልን

  • @user-tz2wf4ch2g
    @user-tz2wf4ch2g Před 2 lety +1

    ድል ኢትዮጵያ ጎንደር ትለያለች እምለዉ በምክንያት ነዉ እንኳን ተወለድኩብሽ ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር አማራዬ ዉድድድድድ 😘😘😘💞🇨🇬🇨🇬💞

  • @amharafano20
    @amharafano20 Před 2 lety +4

    መሪየ ዘመተ እንደ ሚኒሊክ
    ይሄዉ ደገመዉ የአድዋን ታሪክ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Před 2 lety +32

    ድል ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዊያን 💚💛❤️
    መልካም ቀን ይሁንላቹ 🌹
    የቤተሰቦቻችንን ድምፅ ናፈቀን በሀሳብ ልንሞት ነው እንደው ለአንድ ደቂቃ ሁሉም በየቤተሰቦቻችን ድምፅ በሰማን

    • @Kelye284
      @Kelye284 Před 2 lety

      አዞሺ እህተዋ እኔ ከሰኔ ጀምሬ አይ

    • @fatumamohamed5161
      @fatumamohamed5161 Před 2 lety

      እሙ ውረጌሳ ነሺ መሰል ባልሳሳት ሰላም ናቸው ዱአአዲርጊአትሰቢ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat Před 2 lety

      @@fatumamohamed5161 እሽ የእኔ ውድ እህት 😍😘 ኸይር ያሰማሽ ደሴም ውርጌሳም አሉ ውድ🌹🌹🌹

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +21

    ጦርነቱ አለቀ የሚል ዜና እንድንሰማ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን 🥺🤲🏿
    ድል ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🤲🏿🤲🏿💪🏿
    ዶክተር አብይ ይቅናህ 🙏🏿

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p Před 2 lety +2

    👍👍👍👍👍ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ በድል ይመለሱ ሞትን ለጥላት 💚💛❤

  • @mohammed-yx3vi
    @mohammed-yx3vi Před 2 lety +17

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹
    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን
    ትኩረት ለራሣ ገበሬዎች ያስፈልጋል
    በራሳ ቀበሌ በጣም ከባድ ጦርነት አለ

  • @semira1209
    @semira1209 Před 2 lety +1

    ክብር ለፋኖ አጋየ የኛኩራት አማራየ ነፍጠኛየ

  • @user-cz4vg3ii5f
    @user-cz4vg3ii5f Před 2 lety +1

    ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖቻችን በርቱልን 👍👍👍👍💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹👍🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-zs5cb6mg4p
    @user-zs5cb6mg4p Před 2 lety +5

    እንኮን ደህና መስጣህ ኢትዬጽያየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Před 2 lety +7

    ክብረ ለፍኖ ላማራ ልዩ ሀይል ልዩ ከብረ አለኝ ዲሉ ይቅናሺ እምየ ኢትዩ ሀገሬ🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 Před 2 lety +8

    ድል ልጀኞቻችን ድል ለአማራ ፋኖ ፍትህ ለዘመነ ዘመኔን አትኩብን 💪

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 Před 2 lety +6

    ድል ለኢትዮጵያ እና ለኤርተራ ድል ለአብቹ እና ድል ለመከላከያ ሰራዊት💚💛❤️💪💪💪

  • @user-hf8yu1wx2t
    @user-hf8yu1wx2t Před 2 lety +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ፈንታችን እንኳን መጣህልን አቀራረብህ እራሱ ደስየሚልነው በመቀጠልም ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹ድል ለፋኖው እና ለመከላከያው እናለህብረተሰብ በሰላም እኛንም አገርን የምንቀላቀልበት መንገድ አላህ ይፍፍጠርልን ሁሌም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tube4796
    @tube4796 Před 2 lety +4

    ኤትጽያችን ምግዜም አሸናፊነሽ አገራችንን በድል ያጎናጽፋት እግዚአብሄር ድል ለጀግናው ለመከላከያ ስራዌት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @bizuworkshiferaw6016
    @bizuworkshiferaw6016 Před 2 lety +2

    Thanks so much you lovely Ethiopians 🇪🇹

  • @bizuworkshiferaw6016
    @bizuworkshiferaw6016 Před 2 lety +1

    አይዞሽ ኢትዮጵያችን ቁስልሽ ድኖ ሠላምሽ በዝቶ ከአገሮች ተርታ በኩራት አምሮብሽ ትቆሚያለሽ።

  • @poi2469
    @poi2469 Před 2 lety +1

    ስላም የሀገር ልጆቸ ሀገርቸንን ከመቀኛ ከሀሲድ አላህ ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛💚❤

  • @muhammadsuhal2165
    @muhammadsuhal2165 Před 2 lety +2

    ምርጥ ሰው ነህ ሀቅ ሀቋን ንገረን በርታ በውጭ ያለን ሰወች በእናንተ ዜና አየተፅናናን ነው።

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 Před 2 lety +4

    የሀገሬ ልጆች ክብር ለመከላከያ ክብር ለአማራ ፋኖዎች እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @sofibintaselefsofibintasel3551

    ሀገሬ ኢትዮጵያ በቅርብ ድልሽን ያሰማን ያረብብብብ ያወዱዱ የቅርብ የሩቁን አዋቂው ጌታችን በቃ በለንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @jameilaseid251
    @jameilaseid251 Před 2 lety +1

    ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rahmahabeshawit1212
    @rahmahabeshawit1212 Před 2 lety +27

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግኖቻችን
    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በከላላ እና አካባቢዋ ያሉ የጁንታ ተላላኪዎች ይለቀሙልን ድል ለሀገራችን 💪💪💪

  • @AminaAmina-np6xj
    @AminaAmina-np6xj Před 2 lety +1

    ኢትዬ ወደፊት ኢንሻአላህ ድል ለጭቁኑ ና ለተገፋው የአማራና የአፋር ህዝብ. ፉትህ. ለወሎ በርሀብ ለሚሞቱት ወገኖቻችን

  • @BilalBilal-xw2bu
    @BilalBilal-xw2bu Před 2 lety +3

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብና ለማካለካያ ሰራዊናተችን 🇪🇹🇪🇹💪💪

    • @melakutadesse1923
      @melakutadesse1923 Před 2 lety

      እባካችሁ የአማራ ባንዳ ሲገኝ ያለ ምሕረት አርምጃ ውሰዱበት/ ግደሉት!! ሞቱን ከወያኔ በፊት አድርጉት!!! እንደዚህ ያለ ባንዳ ለምንም ስለማይጠቅም አስወግዱት!!! የሚጠሉንን በሚጠሉን ልከ ጠልተን እርምጃ መውሰድ ብቻ ነው!!

  • @user-tr9dz3fh4x
    @user-tr9dz3fh4x Před 2 lety +2

    ድል ለሀገሬ እትዮጲያዬ😍😍😍😍😍😗😘

  • @Kelye284
    @Kelye284 Před 2 lety +8

    ክብር ለጀግኖቻችን በፅሀይ በብርድ መሰዋት እየከፈሉ ያሉ ሁሉ ሀገራችን ተረጋግታ ህዝቡ በየቄየው ተመለሶ ስደተኞች በአገር ገብተን በአገራችን ስቀን ተከብረን ለመኖር ያብቃን
    ኢትዮጵያ ውርደትሺን የሚጠብቁ ምእራባዊይ ክብስሺን ያያሉ ድል ለምን ኢትዮጵያ!!!

  • @user-uc4eg7yh4i
    @user-uc4eg7yh4i Před 2 lety +6

    ፍትህ ለዘመነ ካዜ ዲል ለኢቲዮ🇪🇹💘🇨🇬☝🙏🙏🙏

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 Před 2 lety +1

    ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @shajanshajan3227
    @shajanshajan3227 Před 2 lety +8

    እትዮጲያን መንም አይዳፍረትም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪ድል የኛነው

  • @youtobe6437
    @youtobe6437 Před 2 lety +1

    ያርብ የአላህ ሀገሬን ሰላሞን መልስላት ኢቶ ለዘላለም ኑሪ ጥላትሽ ይውደም

  • @user-sy5ml8ww6x
    @user-sy5ml8ww6x Před 2 lety +2

    ያረብ🇪🇹❤🇪🇹ድል ለሀገሬ ለወገኔ🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Před 2 lety

    ድል ለኢትዮጵያ ለአማራ ለፋኖ ለአፋር በአጣቃላይ ለጀግኖችሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @neima1916
    @neima1916 Před 2 lety +1

    ኢንሻ አሏህ ድል ለኢትዮጲያ እናሸንፍለን💪💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 2 lety +6

    #ድል ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን 💚💛❤️💪💪💪
    ያረብ #የቤተሰቦቼ ድምፅ ናፈቀኝ ሰላማቸውን አብዛልኝ

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 Před 2 lety +2

    Thank you for all who gave their precious lives for Ethiopia. May God help and shield Ethiopia for victory.

    • @melakutadesse1923
      @melakutadesse1923 Před 2 lety +1

      Please don't give Mercy to a banda whether Tigre' or Amhara!! Kill any Amhara banda that give cover to Tigrian Woyanes!! ባንዳን መቀጣጫ አድርት፣ ምሕረት አትስጡት፣ such bandas have to be eliminated. Long live Fano,the Ethiopian army and peoples" militias from allbparts of Ethiopia, who are fighting in the Amahra and Afar fronts against the evil Woyanes!!
      Abichu will win with the help of God and the Ethiopian fighters to devastate the Tigrian Woyanes!!

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 Před 2 lety +1

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግኖቻችን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ምንም ጥርጥር የለውም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @user-nu2wv7fz8o
    @user-nu2wv7fz8o Před 2 lety +2

    አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
    ድል ለምዬ ኢትዮጲያችን 🇪🇹🇪🇹💪💪
    ሀገራችን ታሸንፋለች ኢንሻ አሏህ
    እነዚህ ሠይጣናቶች ይጠፋሉ
    አሏህ ሆይ መሪያችንን አብቹን እናም መሠሎቹንም
    ጠብቃቸው ድሉም ለኛ ይሁን ያውዱድ🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @user-kj6gh3nc3y
    @user-kj6gh3nc3y Před 2 lety

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግኖቻችን እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-bc8uf8um2l
    @user-bc8uf8um2l Před 2 lety +4

    ድል ለኢትዮጵያ ሀገራች 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍትህህህህህህህህ ለዘመነ ካሴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪ያረብ አንተ ጠብቀው

  • @user-ju5ub7qs2n
    @user-ju5ub7qs2n Před 2 lety +4

    ድል ለእናት ሀገሬ ኢሸአሏህ ኢትዮጵያ ወደፊት እናሸንፋለን ጥላቷቿ ይከሽፋሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 2 lety +4

    ደል ለኢትዮጵያ ደል ለፋኖ ደል ለአብይ አህመድ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🌹🌹🥀❤❤👍👍👍👍💪💪💪💪👍

  • @tachmetube7181
    @tachmetube7181 Před 2 lety +1

    ሀገሬ እውነት ናት እውነት ደሞ ሁሌም አሸናፊ ናት 💚💛❤️

  • @nurhusenahmed5215
    @nurhusenahmed5215 Před 2 lety +1

    አላህ ሆይ ግፉን ቆጥረህ ሀገራችን የሁሉም የበላይ አድርጋት ድላችን አብዛዉ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 lety +1

    ድል ለፍኖ ድል ለመከላከያ ድል ለኢትዮጰያ ሰራዊት ድል ለልዮ ሀይል ድል ለሚኒሻው ድል ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጰያ

  • @Emabet755
    @Emabet755 Před 2 lety +1

    ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💪✔️

  • @tube1320
    @tube1320 Před 2 lety +1

    ሰላም ፍቅር በመላው ኢትዩጵያ
    ድል ለጀግናው ለሚኒሊክ ልጆች
    ድልለአማራህዝብ
    ድል ለዘመነ ካሴ ጀግና የጀግናል ልጂ ዘሜ ሁልየም ሰላምህ ይብዛልን💚💚💚💚💛💛💛💛💓💓💓💓ድል ለአፍር ህዝብ ድል ለመላው ኢትዩጵያ አሁንም ቅድምም ኢትዩጵያ ታሸንፍለች በጀግናው ልጆቻ መቸም አታፍርም💚💚💚💚💛💛💛💛💓💓💓

  • @aamm8248
    @aamm8248 Před 2 lety +1

    አልሃምዱሊላህ ድሉ የጀግኖች አማራ ፈኖ ነው ጥላት አለቀ ሞተ ኢትዮጵያ ትለምልም ሠላሞ ብዝት ትበል 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @stube3784
    @stube3784 Před 2 lety +3

    እኮን ሰላም መጣህ ድል ለሀገራችን 💚💛❤️🙏👍

  • @zeynyazeain2128
    @zeynyazeain2128 Před 2 lety

    ድል ለኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ih3tg1ep6u
    @user-ih3tg1ep6u Před 2 lety +2

    ራያ ነፃ ሁና የቤተሰብ ድምፅ መሥማት እንዴት እንዳጋጋኝ 😢😢😢ያረብ መልካም ኣሰማን ኩፉን ኣርቅልን 🤲🇪🇹🤲🇪🇹ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን

  • @burtukantaddele1920
    @burtukantaddele1920 Před 2 lety

    እዉነት ያድርገዉ ፈጣሪ የአማራና የመከላከያ ሀይሎች ቁሱኛ የላቼዉም አይኖራቼዉም ብየ ማመን ይከብደኛል

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před 2 lety +1

    ድል ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለአፍር ጀግኖች ድል ለአማራ ፍኖ ጀግኖች ድል ለኢትዩጵያ ህዝብ
    አጋየ ፍኖ ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅህ
    ሺ አመት ያኑርህ የቁርጥቀን ልጅ

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ ጠብቃት

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 Před 2 lety +9

    ኢትዮጵ ታሽንለች ድል ለማማማ ኢትዮጵያ ድል ለጀግናው መሪያችን ለዶክተር አብይ ድል ለጀግናው መከለያከያ ሰራዊት እና ለፍኖ

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před 2 lety

    እሰይ እግዚአቢሄር ባዳን ተናተ ያርቅልን
    ድል ለኢትጥያ ጀግኖች እግዚአቢሄር ተናተ ጋር ዪሁን

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 Před 2 lety +1

    እስይእስይ እስይ እንዲህ ላሉት ሀገር ውዳድ ጀግኖች ይገባቸዋል
    እንዲህ የሚገባቸው ሌሎችም አሉ
    ለምሳሌ እንደነምሳፍት፣እንደነዘመነ ካሴ ሌሎች አሉአሉአሉ ተመስገን ብቻ ነው ክብር ለጀግኖች

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 2 lety +1

    አሜን አገሬ ከፍ ይበል ባዲራሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በልጆችሽ ተማፀኝ አምላክሽን እዳድሽ እድትኖር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ወደፊት አሰቀዲም ጠላትን ዎዶሀላ መልስ ፈጠራ ሀገራችን ሰላም ያዲረጊ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y Před 2 lety +3

    ዘመነካሴን አማራ ጠብቀው ከመንግስትም ከራሱ ከባንዳው አማራ እነዘመነን እንጠብቅ👍👍👍👍

  • @amnaelu1299
    @amnaelu1299 Před 2 lety +2

    Dili Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ejegayhushewakuna6735
    @ejegayhushewakuna6735 Před 2 lety

    ድል ለኢትዮጵያ ቼርወሬ ያሰማን አሜን

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 Před 2 lety

    አላህ በቃ ይበለን ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጠላት ፈታ እናመሰግናለን በርታ

  • @user-jq9rq8ci5w
    @user-jq9rq8ci5w Před 2 lety

    ማርያምን ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ ሲቀጠቅጡት እሚጠብቅ ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹✊🏼