Ethiopia - ብዙ አቧራ ያስነሳው የአብዱ ኪያር አልበም “እነ አዳንቄ ቤቴን አፈረሱት“

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 247

  • @ayanewar-du5qd
    @ayanewar-du5qd Před 8 dny +85

    አብዱ ኪያር ምርጥ ያራዳልጅ እሱን አለመውደድ ይከብዳል❤❤❤

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 Před 7 dny

      @@ayanewar-du5qd ለግልብጥ ህይወት ይመቻል ይደብራል አረ ራስህነ ሁን

    • @DebebaAlemu
      @DebebaAlemu Před 6 dny

      ጰዘ​@@sisayabate6233

    • @ayanewar-du5qd
      @ayanewar-du5qd Před 6 dny

      @@sisayabate6233 ????

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p Před 8 dny +40

    እናመሠግናለን ተወዳጁ አበዱኪርን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GebremeskelHailemariam
    @GebremeskelHailemariam Před 8 dny +19

    ያንተ እናት እንዳንተ የመሰሉ ሚልዮኖች ብትለግስልን ይቺ አገር እንዴት ያልፍላት ነበር። ተባረክ። አላህ ረዥም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን።"ማርን በቅቤ በጥብጠህ" ስላጠጣኸን እንወድሀለን።

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 8 dny +29

    እኛ እንደሚመቸን እንፈታዋለን እንኳን ዘፈኑን ዘፈነው 😂😂😂😂 ተመችቶናል

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 Před 7 dny +4

    ዋው ዋው የአራዳ ልጅ ቢገባቸው እስኪ እንዲህ በሙዚቃህ ተቀኝልን ምርጥ አስተማሪ አልበም ነው❤❤❤❤❤❤

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 Před 8 dny +16

    OMG, the reader in this video has amaizing unique voice! Lovely!

  • @user-gs1hw1zz4j
    @user-gs1hw1zz4j Před 8 dny +15

    ፖፖፖ ለጠቅላዩ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před 8 dny +8

    Wow, በደንብ ገልፀህዋል። 👍👍👍

  • @st5f676
    @st5f676 Před 8 dny +8

    Awona yene jana ethiopia wi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @OmerAhmedHabonomer
    @OmerAhmedHabonomer Před 6 dny +2

    በዝህ ሙዚቃ ለኔ የ በለጠ ሞራል ሆኖኛል 🥰🥰🥰🥰👍👍👍አብዱ ♥️♥️♥️♥️አቦ ይምችክ ወንድሜ መዝፈን ካልቀረ እንዳንተ ነው 👏👏👏👏👏👏

  • @tsigemekonnen6841
    @tsigemekonnen6841 Před 8 dny +6

    በርታ ጥሩ ስራ ነው ❤❤❤❤❤

  • @hailuyaku9848
    @hailuyaku9848 Před 8 dny +17

    እናመሰግናለን ABD ፓፓፓ

  • @minamussa1500
    @minamussa1500 Před 8 dny +3

    ያራድዬ ልጅ እንወድለን ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před 8 dny +11

    ቆይ ምን አገናኘው ከፖለቲካጋር በግድ ልታሳስሩት ነውዴ ሆ

    • @user-yo3py4jm9h
      @user-yo3py4jm9h Před 8 dny +1

      በደንብ እስኪገባሽ አዳምጭው።

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo Před 4 dny

      😢ቅኔ ካላወክ አይገባህም😢አይገባሽም😢😢

  • @workemengeshagebre9352
    @workemengeshagebre9352 Před 8 dny +3

    አይዞሕ ንገራቸው ጀግናነኽ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 Před 8 dny +5

    ጀግና አብዱኬር

  • @user-vf3vg3gb1k
    @user-vf3vg3gb1k Před 8 dny +6

    Amazing 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Sisonke21
    @Sisonke21 Před 8 dny +6

    ilove it and ilkit😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @Zack19187
    @Zack19187 Před 8 dny +10

    ፓፓፓ ፖለታካ መሆኑን እኮ ከሌሎች ዘፈኖች በተለየ አንተ ፖለቲካ እንዳልሆነ ለማስረዳት የተጋጋጥክበት መንገድ ብቻ በቂ ነው። ደግሞ ባለቤቱ ቢያብራራው አይሻልም ነበር የከነከነህ ነገር ያለ ይመስላል😅

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 Před 8 dny +2

      የአማርኛን ቋንቋ ሚስጥርነት (ቅኔ) ተራኪው የመረዳት ችግር አለበት

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před 8 dny +2

      እኛ እንደሚመቸን እንፈታዋለን

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před 7 dny +2

    በትክክል ያለውየሚደረገውን የሚገልጽ ነው (አላህ) እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሰውየው ነፍሰ በላ ነው ያራዳ ልጅ ባዲስ አበባ ካለህ ተበላህ ክንፍ አውጥተህ ብረር ስንቱን ምክንያት አድርጎ አጭዶዋቸዋል
    አቡ በርታ ህዝቡ የደረሰበትን ግፍ ገልጸህዋል ግን አጣጥሞ እየመረረውም ቢሆንይውጠዋል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 8 dny +11

    Beautiful Signor❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Very great

  • @getenetsultan7958
    @getenetsultan7958 Před 8 dny +5

    ምነው ፈታዎች ከመቼ ጀምሮ ነው የሙዚቃ ተንታኝ የሆናችሁት በተለይ ሰለ ፓ ዘፈን ልባችሁ የሚረዳው ሌላ ፈሪ አፋችሁ የሚለው ሌላ ሙዚቃውን በፍትህ ተንትነው

  • @user-pf9bb2cn5p
    @user-pf9bb2cn5p Před 8 dny +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tazeb-sz9jm
    @Tazeb-sz9jm Před 8 dny +4

    አሁን ላለንበት ሁኔታ የሚመጥን ሙዚቃ

  • @ZenaMinch
    @ZenaMinch Před 8 dny +6

    ❤❤❤❤

  • @user-fk6ex7kt7v
    @user-fk6ex7kt7v Před 8 dny +2

    ጀግና ነው❤

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před 7 dny

    እናመስግናለን ውንድም ❤❤❤❤

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 8 dny +3

    መልህክቱ በትክክል የታሰበበት ደርሷል

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Před 8 dny +10

    ግልጽ ያሉ ያልተወሳሰቡ ግጥሞችን ማብራራት ጉንጭ አልፋ ካልሆነ የአድማጮችን የመረዳት ችሎታ ያለመረዳት ወይም ድድብና ይሆናል።

    • @IsraelTadesse-tb1pd
      @IsraelTadesse-tb1pd Před 7 dny

      Yemaygebacgew dedeboch alu tilalik bota lay Yalu tinsh geletsa yidereglachew bilo new

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 Před 8 dny +3

    ጀግና ለቅቤው ነዋ ለኦንጉ መሪ

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Před 3 dny +1

    የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-me3bq1ic7x
    @user-me3bq1ic7x Před 8 dny +2

    Abedu kiyar Yarada Lij❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hbjcghjhgh8928
    @hbjcghjhgh8928 Před 8 dny +1

    ልዩ አድናቂው ነኝ

  • @user-hq9lx3cn3n
    @user-hq9lx3cn3n Před 8 dny +8

    ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Před 7 dny +1

    አተ ጀግና አርቲስት አንርሳህም ለዘላለም ብርታ ጀግናችን

  • @user-yr1ht7gj8d
    @user-yr1ht7gj8d Před 8 dny +9

    SUBSCRIBE comment follow. ,👋. Amen 🙏 mery Jesus ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ጋር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 👏 አሜን 👏።

  • @abrhamhailu7254
    @abrhamhailu7254 Před 7 dny +2

    ታሪክን በዘፈን በደንብ አገላለፅ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 7 dny

    በጣም የኢትዮጵያ አንድነት ፍቅር ያለው ዘፈን የዘፈነው ነው በጣም ደሰ ይላል ለሁሉም ሰላም ነው የሚያሰፈልገው ሰላም የመሰለ ነገር የለምና የኢትዮጵያ ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል ደሃው የሚበላው የሌለው ቤት ሰላምን የምንፈልግ በቃ ጦርነት የኢትዮጵያ ህዝብ በቃ ጦርነት ለማንም አልበጀም በተለይ ለደሃው ልጅ አለቀ ይብቃ በወይይት ሰላምን አምጡ እንላለን ታም ከመማቀ ቅ አሰቀድም መጠንቀቅ ትል ነበር እናቴእና አባቴ አላህ ይማራቸውና

  • @nureyaahmed943
    @nureyaahmed943 Před 12 hodinami +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 Před 7 dny +2

    ፖፖፖፖፖፖ ጥቁሩን ጣሊያን በትክክል ይወክላል❤❤

  • @songohan7170
    @songohan7170 Před 7 dny +6

    አብዱ ኪያር ኤርትራዊ ነው ኤርትራውያን ደሞ አራዳውች እና ደግ እንዲሁም ፍቅር ህዝቧውች ናቸው :: 👈🏽✔️🇪🇷

  • @Sisonke21
    @Sisonke21 Před 8 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ilobeit and ilikit❤❤❤❤

  • @user-xn1xe6ol8i
    @user-xn1xe6ol8i Před 7 dny +1

    ❤❤❤

  • @ZenaMinch
    @ZenaMinch Před 8 dny +7

    I am first

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Před 8 dny +2

    ንዋይዬ ጥሩ ሰርተህለታል !!

  • @Mubarekhmdalaimam
    @Mubarekhmdalaimam Před 8 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nf6lc2qk8e
    @user-nf6lc2qk8e Před 7 dny +1

    ❤Abd beitame airefie siera nw yesirhewo

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 8 dny +9

    A Very great songer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nathanalem1397
    @nathanalem1397 Před 7 dny +1

    Thanks my king singer

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před 6 dny +1

    በነገራችን ላይ አብዱኪያር የሰፈሬ ልጅ ነው የመርካቶ የአዲስ አበባ

  • @ermias2859
    @ermias2859 Před 7 dny

    አይዞ for Dr abiy right song

  • @user-zr8dc7ng7i
    @user-zr8dc7ng7i Před 7 dny

    መርካቶ ሰፈሪ ምርጥ ድምፅውይ❤

  • @user-ps4nk7qb5p
    @user-ps4nk7qb5p Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤❤ዋው የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @hana.6956
    @hana.6956 Před 6 dny

    አብዱ ኪያር የሚገርመኝ ሰው ትልቅ እግዚአብሔር ነው የሚለው ዘፈኑ ይገርመኝ ነበር አሁን ደግሞ በጣም አስገርሞኛል።

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před 8 dny +1

    " እንደ ራስህ እየዉ "

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST Před 7 dny +2

    የቱጋ ነው ታዲያ አቧራ ያስነሳው... አንተው ልትጀምር ካልሆነ በስተቀር 😳😳😳😳

  • @user-cz5sr8nh3c
    @user-cz5sr8nh3c Před 8 dny +9

    ፓ የሚለው "አረመኔውን " መሰለኝ የሚገልፀው

    • @santaw5392
      @santaw5392 Před 8 dny +2

      አደለም አብይን ነው።

  • @MULUKENGEZAHEGN-i7k
    @MULUKENGEZAHEGN-i7k Před 8 dny +2

    Abdukeeer

  • @najatnaser737
    @najatnaser737 Před 5 dny

    Abduye ❤❤We have you habibi

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded Před 8 dny +2

    ፓፓፓ ፓ

  • @user-bl9bd3cu9p
    @user-bl9bd3cu9p Před 7 dny +2

    ያሪዳ ልጅ አቡኪ

  • @selamdessie2384
    @selamdessie2384 Před 7 dny

    ጀግናዉ

  • @OsmanMid
    @OsmanMid Před dnem

    😮

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg Před 8 dny +24

    እነሁሉ ኬኛን በትክክል የሚገልፆ አልበም ነው ሞት ለብልጥግና ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

    • @mikihoptem2882
      @mikihoptem2882 Před 8 dny

      Del Ethiopia hezb bihon ayishalem

    • @ShareIfYouCare242
      @ShareIfYouCare242 Před 7 dny

      Amen

    • @FafiFafi-br1ln
      @FafiFafi-br1ln Před 4 dny

      ​@@mikihoptem2882 እንደ ከብት ስንታረድ ፍትህ ያላለልን ኢትዮጵያዊ ምን ይሰራልናል😢😢😢😢😢😢

  • @RasTeddy-dl1jq
    @RasTeddy-dl1jq Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeremDaneya
    @MeremDaneya Před 8 dny +1

    ማሥመሠል ለጠቅላዩ

  • @user-pt7oh6lz1n
    @user-pt7oh6lz1n Před 8 dny +1

    እና መች ዋሸ

  • @user-ov2lm7wu4x
    @user-ov2lm7wu4x Před 8 dny +2

    ፖፖፖፖፖፖፖፖ

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 Před 3 dny

    yimechih ABD 👍

  • @AstirGaro-ox4dk
    @AstirGaro-ox4dk Před 6 dny

    አደናቅነኝ አብዱክያ

  • @An_u81
    @An_u81 Před 5 dny

    Abd yileyal🤩🤩

  • @eyobterefe8104
    @eyobterefe8104 Před 8 dny +2

    pa🤫

  • @hananmustefa-ki5im
    @hananmustefa-ki5im Před 8 dny +2

    ያራዳ ልጅ ይግደለኝ የሚባለው እውነት ነው

  • @abenetattoo7118
    @abenetattoo7118 Před 7 dny

    Respect our hero abd

  • @user-si1wd2sq6k
    @user-si1wd2sq6k Před 8 dny +1

    Ye abeyi Ahmed palace 5000bilion bire yemugenebawe betekekel paaaaa yigeltesewalele.

  • @jete285
    @jete285 Před 5 dny

    Abdukiar is an Eritrean mert sew 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @veracity8968
    @veracity8968 Před 8 dny +1

    አብይ ሲወገድይህ ዘፈን በየቦታው ይለቀቃል እነኬኞን ልካቸውን ስለነገርክልን አድዬ ረጅም እድሜ !!!

  • @Bniyam_marketing.consultant

    የታፈነን ድምፅ በቅኔ እንዲህ ነው መናገር

  • @SkalcYhgugdnc
    @SkalcYhgugdnc Před 6 dny

    Hi

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 8 dny +9

    ሁሉም ነገር አልቋል ሁሉንም ለማስደሰት ብለህ መለሳለስህን አቁም ፋኖም ሆንክ አማራ መረር በል እንደ ጠላቶችህ የሰሩብህን ግፍ እንዳትረሳ :: ወደድክም ጠላህም የኢትዬጵያ መንግስት በአሁኑ ሰአት ፋኖ ብቻ ነው በሚቀጥሉት 2 ውይም 3 አመታት ፋኖ የሚያስፈልግ ከሆነ እራሱ የሽግግር መንግስትን ሁሉንም ኢትዬጵያን ያማከለ ነገር ይፈጥራል እስከዛው ድረስ ግን የሚሊተሪውንም የፖለቲካውንም የዲፕሌማሲውንም የኢኮነሚውንም ዘርፍ 100% መቆጣጠ ያልበት ፋኖ ብቻ ነው አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍሶ ህይወቱን የገበረው ለበሰበሰው ኢህአደግ ወይም ብአዴን ወሮበሎች ገዱ በለው ለማ ን ስልጣን ላይ ለማምጣትና ትግሉን እንደገና ለነፈርሳሙ ድመቀ መኮንን ለመሸጥ አይደለም ፋኖ ሙሉ በሙሉ ስልጣኑን ከተቆጣጠረ በሁዎላ የአማራን ገዳዬች ለፍርድ እንድም ኮልኮሌ ሳይቀር ከተፈረደበ በሁዎላ የሚሊተሪውን መዎቅር እንደገና በኢትዬጵያዊ አቋም ካስተካከለ በሁዎላ
    በግፍ የተፈናቀሉትን እማራዎች ንብረታቸውን መሬታቸውን ካስመለሰ በሁዎላ ከሌላው ለሌላው ጉዳይ ክሁሉም ጋር ቁጭ ብሎ ይመክራል በኢትዬጵያዊነት አልቀጥልም የሚል ካለ የአማራውን ንብረትና መሬት መልሶ ወደ ፈለገው መሄድ ይችላል የእሚራን ንብረት ግን ወለጋን ባሌን ሀረርን ወዘተ ይዞ መሄድ አይቻልም :እነ ገዱም ሆኑ ሌሎች በአድኖች በአማራው ላይ በሰሩት ግፍ ተጠይቀው ነፃ ከሆኑ ወደ መደበኛው ህይወታቸው መመለስ ይችላሉ እንጂ በመሪነት ቦታ አይኖራቸውም እማራው ብዙ ደሙን ያፈሰሰለት የተማረ ሰው አለው::

  • @abugidabrandtube2332
    @abugidabrandtube2332 Před 7 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 yonatan

  • @IyyishaKiyya
    @IyyishaKiyya Před 7 dny

    5:02

  • @Yisahaktesfaye
    @Yisahaktesfaye Před 7 dny

    ❤❤❤a❤️❤️❤️❤️1

  • @AdAdeme-v4v
    @AdAdeme-v4v Před 8 dny +6

    ፋኖ ፋኖ ይህ ዘፈን ለፋኖ የተዘፈነ ነው

  • @user-nw1eo9cp6c
    @user-nw1eo9cp6c Před 3 dny

    Malaxaa.wushaa

  • @IyyishaKiyya
    @IyyishaKiyya Před 7 dny

    ABD is unique

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 7 dny +1

    ቅራቅንቦ ብዬዋለሁ!... ድሮም የመርካቶ ልጅ የገንዘቧን መምጫ ያውቃታል!... ምን ይሸጣል? ብሎ አስልቶ ፈረሰብህ ተናደብህ! የሚለው የብሶት ዜማ ዋጋ ያወጣል! የተለመደውን እንቶ-ፈንቶ በአዲስ ስሜት ይዞ ከች!
    ይችን የቀድሞ ዘራፊዎች ያራቆቷትን አገር ዛሬ ለምን አልተቀየረችም ብሎ ማማረር ፌር ኣይደለም!

  • @MameIluu-tl5rx
    @MameIluu-tl5rx Před 8 dny +1

    Ere biro politica wusti atkitetaw lijun😂😂

  • @nonameperson5491
    @nonameperson5491 Před 7 dny

    🟢🟡🔴KEEPIT UP.

  • @engineerbaba-jw7eq
    @engineerbaba-jw7eq Před 7 dny

    lene ene esstochu sew lene abiy new yetezefenew gegema le andit set ayidelem

  • @mamush6230
    @mamush6230 Před 8 dny +5

    እንደ ኦሮሞ አሩን ያራ የለም ዘንድሮ
    ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው ፋኖ አንበሳው እየቆላቸው ነው ። በቅርቡ ይሰክናሉ እነኝህ ማሃይሞች ነፍሰ ገዳዬች ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች በነዚህ የ ኬንያ ፈላሻዎች ሃገራችን አትታመስም ።

  • @geremewmulugeta9345
    @geremewmulugeta9345 Před 6 dny

    Advertising yelekal
    Sent tekefelk

  • @mulatuayele6130
    @mulatuayele6130 Před 8 dny +1

    ከነዚህ ሰነፍ ፖለቲከኞች በፊት ህዝብና ሀገር ያልነበረች ይመስል ተመሰቃቀልን? የህዝቡ አቋም አልባነት የተረጋገጠበትና ተወልዶ ሞተ መባልን በተግባር አሳይቷል!!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 7 dny

    እስስት አብይ አህመድ ነው 4 ምላስ ያለው ክፉ ዘንዶ ነው ግን ፍኖ ቅድስ ግወርጊስን ይዘው ያሽንፍሉ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾ፍኖ ያሽንፍል💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

    • @FafiFafi-br1ln
      @FafiFafi-br1ln Před 4 dny

      ፋኖ ☪️✝️ ስለሆነ ፈጣሪውን በሉ።

  • @user-et7yq5zc4n
    @user-et7yq5zc4n Před 7 dny

    የጠቅላዩ ችግር የ አ.አን ህዝብ አለመረዳቱ ነው ። ወርዶ ህዝቡን አለማወያየቱ ነው

  • @Bmsn
    @Bmsn Před 4 dny

    ታዲያ እሷ ማናት አቢቹ ማለት ነው

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před 2 dny

    አብይዬን እያሉ ያሉት ይመዝምዙት 😂😂ይመችህ አብዱ ❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 7 dny

    እውነት ነው ህዝቡ ከጥንቆላ ወጥቶ ወደፈጣሪ ቢመለስ ኢትዮጵያ ትድናለች!! ግን ወጣቱ ክፉ ነጣቂ ተኩላ ሆነ የኢትዮጵያ ጠላት ቁጥር አንድ ትውልዱ ነው !!

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w Před 8 dny +1

    😂😂😂😂

  • @militarywatch111
    @militarywatch111 Před 8 dny +2

    ዜናው ደግሞ የፈታን መዝቀጥ ያሳያል።K.... ፈታ.... ወደ ፍትፈታ