ሰበር ዜና - ቱርክ ጦሯን ወደ ሶማሊያ | እስራኤል በአለም ፍርድ ቤት ተፈረደባት | የአይቲው መቋረጥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Komentáře • 104

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Před měsícem +12

    አልሀምዱሊላህ. የሚገርመው ይቺ አለም ጠፊ በመሆኗ ደስተኛ ነኝ ሁሉም የስራውን ስለሚያገኝ

    • @TamaneZeleke
      @TamaneZeleke Před měsícem

      @@freePalestine-oo1vb አራቦች😛😛😛

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw Před měsícem +4

    ድል ለተጨቆኑት ይሁን ❤❤

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před měsícem +9

    አቤል። አዲሳባ ቡለክ። ሰታሰተዋውቅ የሰፉሩን ሰም ጥቀሰልን አገራችንንና ሰፋራችንንም እይው ወደመሳሊሜያ ወደኮልፌ አሳየን ከይቅርታ ጋር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rahmaabdurahman2539
    @rahmaabdurahman2539 Před měsícem +23

    የሐማስ ውጤት🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪💪💪💪💪

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před měsícem +1

      ህዝብ አስጨረሱ ውጤታቸው ማ አየን

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 Před měsícem

      ንፁህ ህዝብ ጨራሽ መሆናችሁን እንኳን አመናችሁ🤔​@@user-bj1ck9fk8i

  • @user-ni2wm7ii5z
    @user-ni2wm7ii5z Před měsícem +1

    ሀቅ ትመነምናለች እንጂ አትጠፋም አልሀምዱሊላህ አሁንም ድል ለፍልስጤም ንፁሀን ህዝቦች❤❤❤

  • @shafiwelene665
    @shafiwelene665 Před měsícem +2

    ድል ለፍልስቴንና ለኢራን ከአላህ ጋር 💪💪💪💪💪💪

  • @MARYAMAYALEW
    @MARYAMAYALEW Před měsícem +5

    ያረብ አተ ነፃ በላቸው አተ ምንም አይሣንህምና ያአላህ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před měsícem +12

    ድል ለሙጃሂዶቹ 🇵🇸🇵🇸✊💪

    • @roomiki95
      @roomiki95 Před měsícem

      Ke free be ande wedea del aykebdem 😂😂 aleku eko😂

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 Před měsícem +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም የአለም በሙሉ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም በሙሉ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን ❤❤❤

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 Před měsícem +4

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před měsícem +2

    እዉነት ቢዘገይም ተደብቆ አይቀርም ዛሬ ነዉ ግዛታቸዉ የተወረረዉ ወራሪዋ አይሁድ 75 አመት ሆናት ፋልስጤሞችን ስታሰቃይ ለዚህም የጃቸዉን ያገኛሉ ሁሉም ሞትን ይቀምሳል እነሱም ይሞታሉ ያንን ጊዜ ይፋሩ በዳዮች መጨረሻቸዉ የከፋ ነዉ

  • @invisible1277
    @invisible1277 Před měsícem +2

    እኛም አሰብ በመወረር መያዝ አለብን

  • @aidanasser4710
    @aidanasser4710 Před měsícem +3

    Free Palestijn🎉🎉🎉

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před měsícem +3

    ድል ለቅድስት ሀገር 💪🏻💪🏻💪🏻

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr Před měsícem

      ድል ለ አብይ ሞት ለካፊር

    • @MunaEbrahim-i1p
      @MunaEbrahim-i1p Před měsícem

      የትኛዋ ቅድስት ሀገር ያቺ የህፃናት ደም መጣጭዋ😅😅😅😅

  • @user-si1dp9yn3c
    @user-si1dp9yn3c Před měsícem

    እስራኤል ሀገረ እግዚአብሄር ናት አትጠፋም ጠባቂዋ አምላክ ነው አትንኳት ትጠፋላችሁ ።

    • @user-ni2wm7ii5z
      @user-ni2wm7ii5z Před měsícem

      አይናቹ ይጥፋ ነብሰ በላ አይሁድ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před měsícem +1

    አይ ይህች አለም ፍርደገምድል እርባ አራትሺ ንፁሀን ህዝብ ቤታቸውን አፈር ከመሬት አጥፍታ ዝም የተባለች ሀገር እስራኤል ብቻ ነች ሌላ ሀገር ቤሆን ኔሮ የአለም ህዝብ ይወርድበት ነበር ለማንኛውም ስላም ለፍልስጤማያውያን ይሁን::

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před měsícem +13

    ሞት ለታላቋ ሰይጣን አሜሪካ ሞት ለታናሿ ሰይጣን ለወራሪዋ እስራኤል

  • @adimasu7266
    @adimasu7266 Před měsícem +6

    ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለእስራኤል

    • @HHd-bm4gk
      @HHd-bm4gk Před měsícem +6

      የንፅሀን ደም ይፋረድህ ሀዘን ቤትህ ይግባ ድል ለተበዳይ ይሁን

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb Před měsícem +1

      ​@@HHd-bm4gkአትናደጂ ውዴ. እዝህ ቤት አትኮምቱ ተያቸው

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 Před měsícem +2

      በግ

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 Před měsícem +3

      ምንም አልልህ በድልን በራሰህ ያሳየህ ያርብ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před měsícem

    እዝግአብሔር ጣልቃ ግባ❤❤❤

  • @user-et1lx2pc8k
    @user-et1lx2pc8k Před měsícem +1

    ደሞ ምን ታሰማኝ ይሆን ያ ኢላሂ 😢

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke Před měsícem +7

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል አሜን 🙏🙏🙏💙💙💙

    • @ikran3825
      @ikran3825 Před měsícem +2

      ደደብ እስራኤል ክርስቲያንን እኮ አታምንበትም

    • @rahmaabdurahman2539
      @rahmaabdurahman2539 Před měsícem +2

      😂😂😂ፈጣሪን የጨፍጫፊ ወላጅ ማድረግ አይከብድህም 🤔ወይ ድፍረት🤔

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb Před měsícem +2

      ​@@ikran3825መቸ ይገባቸዋል ውዴ ድሮም ካፊር. ማሰቢያቸው ዝግ ነው. ተያቸው ቢነግሯቸውኳ አይገባቸው

    • @HHd-bm4gk
      @HHd-bm4gk Před měsícem +5

      የህፃናቱ ደም የእናቶች ሀዘን ሰተት ብሎ እቤትህ ይግባ ማንም ይሁን ማኅ ድል ለተበዳይ ይሁን

    • @TamaneZeleke
      @TamaneZeleke Před měsícem

      @@ikran3825 አራቦች

  • @ghaniKhan-gy5kx
    @ghaniKhan-gy5kx Před měsícem +4

    እስቲ ላይክ ግጩኝ

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd Před měsícem

    እልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Před měsícem +1

    🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MaameeMaamee
    @MaameeMaamee Před měsícem

    Berta wandime

  • @Raheltube12
    @Raheltube12 Před měsícem +2

    እስራኤልን የሚጠብቀው እራሱ የፈጣራት አምላክ አለ አይዶችን ለይታቹ ተናገሩ አገሩ ግን አሁንም ለእኛ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እስራኤል ቅድስት ሀገርነች

  • @ILOVEPUTIN1
    @ILOVEPUTIN1 Před měsícem +2

    ሁሌ እስራኤል ተፈረደባት ትላለህ ቦላላ ስንትዬ ነው እሚፈረድባት አተ እራሱ ፀረ እስራኤል ነህ መቼ ነው እስራኤል ድል አደረገች እምትለው እስራኤልን በደብ ተማንም በላይ አተ ታቃለህ የያዕቆብ አገር ናት የነሙሴ ስለዚህ ማንም ቢጫጫ ምንም አያመጡ ቢኒያሚን በርታ የኛ ጀግና❤❤❤

    • @BetyTolaa
      @BetyTolaa Před měsícem

      የአመርካ ዶላሪ የበላ እዉነት ተናግሮ አያዉቅም.

    • @Kunfeyekun4807
      @Kunfeyekun4807 Před měsícem

      ምን ድል አደረጉና ይዘግብልሽ ንፁሀን ከመጨፋጨፋ ህንፃ ከማፋረስ ሌላ ወድነት አላቸዉ

    • @BetyTolaa
      @BetyTolaa Před měsícem

      @@Kunfeyekun4807 ቀዳዳ ጦርነት ለተመልካች ቀላል ነዉ. ዉስጥ ላለ ሰዉ ግን የግድ ያስወስነሃል.

    • @Yusufmedia17
      @Yusufmedia17 Před měsícem

      Buaqa

    • @roomiki95
      @roomiki95 Před měsícem

      @@BetyTolaaenchilalen belew jemeru keza free Mn ametaw 😂😂

  • @user-hy3cd2ps1l
    @user-hy3cd2ps1l Před měsícem +2

    እውነት ሁልጊዜም ቢሆን አሸናፊነው

    • @user-gf8nm5ln9n
      @user-gf8nm5ln9n Před měsícem

      ድል ለኧስራኤ ል ኣለማቀፉ ፍርድ ቤት የውሽት ፍርድቤት ነው

    • @user-gf8nm5ln9n
      @user-gf8nm5ln9n Před měsícem

      ድል ለኧስራኤ ል ኣለማቀፉ ፍርድ ቤት የውሽት ፍርድቤት ነው

    • @user-gf8nm5ln9n
      @user-gf8nm5ln9n Před měsícem +1

      ድል ለኧስራኤ ል ኣለማቀፉ ፍርድ ቤት የውሽት ፍርድቤት ነው

    • @user-gf8nm5ln9n
      @user-gf8nm5ln9n Před měsícem +1

      ሚዛኑ ያልጠበቀ ውሳኔ

    • @MunaEbrahim-i1p
      @MunaEbrahim-i1p Před měsícem

      ​@@user-gf8nm5ln9nገና ምን አየሽ የዛሁላ ህፃናትን ሴቶች ደም ፈሶ አይቀርም ጎርፍ ሆኖ እስራኤል ን ይወስዳታል የጊዜ ጉዳይ ነው😂😂

  • @user-uq6ch6ld8f
    @user-uq6ch6ld8f Před měsícem

    እውነት ትዘገያለቸ እጀ ተድብቃ አትቀረም።

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 Před měsícem

    ❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭

  • @WorldWide-g2p
    @WorldWide-g2p Před měsícem

    ሀገራችን በጎረቤት አገራት ጠብ አጫሪ ሆናለች ❤ እንገር ወሎ (አስቻለው ፈጠነ ) የሀገር ፍቅር የሚያመጣ ሙዚቃ አዲስ ዘፈን ተጋበዙልን

  • @muluguadu6381
    @muluguadu6381 Před měsícem

    I am first have a wonderful time.❤

  • @AbelAbel-ix7jx
    @AbelAbel-ix7jx Před měsícem

    እኔ ምለው አቤል አፍሪካ ሚወራላት የፓን አፍሪካ ጉዳይ እያላት ለምን ለመዘገብ ከበዳቹ የፍሊስጤም ወይም የሌላው ምን ያረግልናል ንቁ የናቴ ልጆች

  • @የናተውቤት
    @የናተውቤት Před měsícem

    ❤❤❤

  • @HemechaGenetu-ey2wd
    @HemechaGenetu-ey2wd Před měsícem

    ADDIS ABEBA AMIRALECHI ❤❤

  • @InnocentCabin-nh6oc
    @InnocentCabin-nh6oc Před měsícem +1

    First viewer

  • @atsedeendalamaw3589
    @atsedeendalamaw3589 Před měsícem

    Kechalk bvedio yetedegefe yihun

  • @user-vb8to5lp1v
    @user-vb8to5lp1v Před měsícem

    ደዳይቱ እስራኢ ትጥፈ😢😢

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před měsícem

      ቀድማችሁ ጠፋችሁ በሎኮሳችሁት እሳት

    • @MunaEbrahim-i1p
      @MunaEbrahim-i1p Před měsícem

      ​@@user-bj1ck9fk8iማን ነው ቀድሞ የለኮሰው እስራኤል ስንት አመት ሙሉ ፍልስጤሞችን ስትገል ስታሳድ ስታስር ነው የኖረችው በገዛ ሀገራቸው ወራሪ እስራኤል መጥፊያሽ ደርሳል

    • @MunaEbrahim-i1p
      @MunaEbrahim-i1p Před měsícem

      ቢገባሽ አንቺ የምታመልኪውን አምላክም እንደዚው አስራ ገርፋ ነው አይደል የገደለችው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zd820
    @zd820 Před měsícem

    እና መሰግናለን አቤል

  • @FikerBogale
    @FikerBogale Před měsícem

    አዲስ አበብዬ ሰፈሬ

  • @MahmedAwal-f3v
    @MahmedAwal-f3v Před měsícem +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 free plasiten

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před měsícem +1

    ኢትዮጵያ በሱማሌ ግዛት ምንም አያገባትም ወሳኟ ሱማሌ ናት ኢትዮጵያ እውነት ወደብ ብትፈልግ በጁቡቲ ከሲማሌ ላንድ ጋር ያደረግነውን ስምምነት ደግም ሰላምና ውህደት ሲፈጠር ከመአከላዊው የሱማሌ መንግስት አንድ አይደለም ሶስት ወደብ ታገኛለች ሁለታችንንም በሚጠቅም መልኩ ብለዋል የኢትየያ አካሄድ ከክልል ግዛት ጋር የተፈፀመ ተቀባይነት የሌለው ስምምነት ነው ብለዋል ቱርክ ህጋዊ አካሄድን ተከትላ ነው

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp Před měsícem +5

    ቆሸሸዋ እስራኤል መጥፊያወ ቅርብ ነው

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před měsícem

      ፈሳም ጠፋችሁ ቀድማችሁ በለኮሳችሁት እሳት

    • @chalachewmekonen8830
      @chalachewmekonen8830 Před měsícem

      Ante nahi eska betsabhi yemtfawe
      Israel yekale kidan uger nate dedebe nahi

    • @MunaEbrahim-i1p
      @MunaEbrahim-i1p Před měsícem

      ጌታቹን ሰቅለው ቂጡን ገርፈው ከገደሉት ጋር አብራቹ ተቀበሩ😂😂😂😂

    • @roomiki95
      @roomiki95 Před měsícem

      @@MunaEbrahim-i1pahun palastin yekerut 50 people nw be attendance nw semachew yeteyazew aleku eko er ezi Mn teseraleh hid tewaga 🤣🤣🤣🦶🏻

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ለቱርክ መኛት አይሰጥም ጌታ😂😂

  • @Welwel87
    @Welwel87 Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣህ አቤላ
    የአቤል ቤተሰቦች ምርጥና ድንቅ ቪድዮወችን የጫንኩበት ቻናል አለኝ ስለዚህ ፍቃዳችሁ ከሆነ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ።

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm Před měsícem +1

    እስራኤል ዉርደትሽ ቅርብ ነው
    ደም መጠጭ

  • @fzad7909
    @fzad7909 Před měsícem

    Deros ke IS NOT REAL mn yetebekal

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 Před měsícem

    የአለም አቀፉ ፍርድቤት ቀድሞውንም የአውሬው መንግስት መሆኑን እናውቃለን
    ጸረ-እስራኤል አቋሙን ማሳየቱም አያስደንቅም

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před měsícem +1

      እስሳ

    • @MunaEbrahim-i1p
      @MunaEbrahim-i1p Před měsícem

      አቤት እስራኤል እኮ የታላቃ ሴጣን አሜሪካ ልጅ ናት አባትና ልጅ ሴጣኖች

  • @MesayKebede-w3d
    @MesayKebede-w3d Před měsícem

    😊
    L
    L0
    L

  • @user-nr3bx5bq9d
    @user-nr3bx5bq9d Před měsícem

    ጥርስ የለሽ አንበሳ/ፍ/ ቤት ተብዬ

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 Před měsícem +1

    ድል ሁሌም ለእስራኤል ❤
    ኢየሩሳሌም የንጉሡ ከተማም የማትከፋፈል የእስራኤል መዲና ናት

    • @AhmedTahr-gm6rv
      @AhmedTahr-gm6rv Před měsícem +7

      ንጉሥ ሱለይማን ሙስሊም ናቸው ነብይ ናቸው የአላህ ባርያ ናቸው ከተማዋ የፍልስጤም ናት ።

    • @user-hy3cd2ps1l
      @user-hy3cd2ps1l Před měsícem

      እሥራኤል አለምያወቀው ወራሪናት ለህሌናህ ሥትል ቢመረህም እውነቱን ተናገር

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před měsícem

      ሺታም

    • @user-hy3cd2ps1l
      @user-hy3cd2ps1l Před měsícem +1

      @@DahabAhmad-es2jx ሥድብ የበታችነትሥሜት የሚሠማቸው ሠወች የማሸነፍያ መሣርያነው

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před měsícem +2

      @@user-hy3cd2ps1l እደአተእይነትዝቃጭ ታዲያምን ይገልፀዋል

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤