አዲስ ህይወት በአዲስ ምዕራፍ / ልትሞሸር ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 298

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  Před rokem +160

    ኑሮን ለማሸነፍ በሰው ሀገር ደፋ ቀና እያላችሁ ያላችሁ እህቶቼ ያሰባችሁትን ሁሉ ተሳክቶላችሁ ልክ እንደዚች እህታችን ስደት በቃኝ ብላችሁ ሀገራችሁ የምትገቡበት ግዜ ቅርብ ያድርግላችሁ 🙏🙏
    ከስር ያለው ሊንክ በመጫን ስደተኛዋ እህታችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቷት ❤❤❤
    ✅ czcams.com/video/t4FDmLNZrRo/video.html czcams.com/video/t4FDmLNZrRo/video.html

    • @RahmuTube
      @RahmuTube Před rokem +2

      👍🇪✅✅✅✅

    • @user-qh4et3pi1g
      @user-qh4et3pi1g Před rokem

      እረ አስደነገከኚ ብሬክስየ እወይ

    • @Mamamedia8587
      @Mamamedia8587 Před rokem +1

      ብሬክስበናትክ የኔንም አስተዋውቅልኝ በናትክ ብር ክስ ወንድማችን. ሞኒታይዝተነስቶብኝነው. የመድስም ሸቃላነኝ አበርታቱኝ

    • @user-gx6jd2we4r
      @user-gx6jd2we4r Před rokem

      ፓስፖርት ለማውጣት ፈልጌ ነው አንድ በለኝ አሌክስዋ በአላህ

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 Před rokem

      ብሬክስ አንዴት ነህ ካየህው መልስልኝ ፓስፖርት ላሣድስ ፈልጌ ነበር እስኪ ኮንታክት አርገኝ አመሰግናለው 🇨🇬

  • @hadramohammad6470
    @hadramohammad6470 Před rokem +18

    የሠው ፍቅር ይሰጠኝ የሚባለው ውነት ነው ሁሉንም ኮሜቱን ሳየው መሲ መሲ ነው የሚለው ማሻአላህ😂😂

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před rokem +62

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh Před rokem +91

    😳ወይኔ ብሬክስ እርእሱን አይቼ በድንጋጤ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 😂😂😂 መሲዬና ሮቢ ናፍቀውኛል ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @user-xk4rd8sd7r
    @user-xk4rd8sd7r Před rokem +42

    መሲ እና እሮቤል ይምጡልን❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +19

    ያረብ ምን አስደነገጠኚ አቡ ሮቤል አስደነገጠከኚ ሮቤል እና መሲ ይምጡልን ናፈቁን❤

  • @emukiya1
    @emukiya1 Před rokem +19

    እኛስ ታዋቂ ሰው የሌለን ቻናላችንን ማን ያሳድግልን አላህየ ካንተ ውጪ ሰው የለኝም አንተ አግዘኝ😢😢😢

    • @user-oz8vt7cd9m
      @user-oz8vt7cd9m Před rokem

      አላህን ብቻ በቂነው እደግ ያለው ያዲጋል

    • @emukiya1
      @emukiya1 Před rokem

      @@user-oz8vt7cd9m ትክክል እህቴ💐

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Před rokem +11

    ድሮስ ምርጥ ሴት የዋህ አትወደድ አላህ አይጥላን እጂ ለደሞ ለወድ አፈር ብሉ ወዶች እኔ የ 9 አመት ትዳሬ የልጄ አባት እኔን ትቶ ሌላ አገባ አፈር ይግባ ቤቴን ገዘቤን ከዳኝ ልጁ አያሳዝነውም ይሄ ደነዝ ደአ አድርጉግለኝ የሱን ጉድ ያሰማኝ እኔ ምንም አላድርገውም ከፈጣሪ ፍርድ ይውርድበት😢

    • @fafiyardbowa872
      @fafiyardbowa872 Před rokem +2

      አብሽሪ የኔ ውድ አሏህ ቁስልሽን የሚያስረሳ የተሻለ ይስጥሽ😢

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Před rokem

      እህት አብሽሪ ድቃአዱርጊ አይቶየማይጠግብሽንየትዳሪአጋሪይስጥሽሆቢ ወዶችበጣምአስቸጋሪሁነዋል

    • @Ethiopia.143
      @Ethiopia.143 Před rokem

      የእኔ እህት አይዞሽ መኖሩም ለአንች እንደማይጠቅምሽ ስላወቀ ነው እግዚአብሔር ከአንች የአራቀልሽ ጦሱን ይዞ ይሂድ ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥሽ ፈልጎ ቢሆንስ ለበጎ ነው ብለሽ እራስሽን አጠንክሪ ባልፈታት ነኖ እስኪል ድረስ ከፍታሽን ጥንካሬሽን ጀግናነትሽን አሳይው በርች እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w Před rokem

      ሚስክን አብሽር ሁቢ😢

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w Před rokem

      አላህ ከተባዩች ጉን ነው ብቻ አች ሰው አትበድይ😢😅

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +11

    የሮቤል ሸጋ አባት ትለያለህስንልበምክኒያትነው ወላሂ አስተዋይ ነህ እህታችን አብሺሪ አሁን ገብተን ሰብእናረግሻለን❤❤❤

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před rokem +3

    መልካምነት ለራስ ነው ውድማችን እንድዝህ መስራት እሚፈልጉትን ልጁች እርዳችው የምር😢

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Před rokem +20

    የመዳም ቅመሙች ሀሳባችሁ ተሳክቶ በስላም ክቤተስቦቻችን ያግናኛን አሚን በሉ በዛውም ስብስክራይብ አድርጉኛ መልካምነት ለራስነው😂😂😂 ሊታግባ መስሎኛ 😢

  • @ebtisamyoutube6328
    @ebtisamyoutube6328 Před rokem +5

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ብሬክስ የኔ መልካም ወንድም ፈጣሪ ሀሳብክን ያሳክልክ እወድካለሁ እኔበላይ ፈጣሪ ይውደድክ

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d Před rokem +4

    እርእሱን አይቸ በድንጋጤ ሰውነቴ ሁሉ ውሀ ሆነ ክክክክክክ😂😂

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před rokem +3

    እሽ እናደርጋታለን እህቴ በርቺ
    ተው ግን ብሬክስ መሲን ሮባዬን ቪድዮ እንድሰሩልን ንገራቸው ናፈቁን እኮ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    እደት ክው እዳልኩ በማርያም እርዕሱን ሲያይ ልክ እደኔ ማነው የደነገጠው 😂😂😂😂

  • @emuyoutube9969
    @emuyoutube9969 Před rokem +2

    አወ በጣም ብዙ ለፍታለች የልፋትዋን ዋጋ ይስጥሽ ውዴ ብሬክስ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አበርታታት ወንድሜ

  • @user-ms1jb8wb8s
    @user-ms1jb8wb8s Před rokem +4

    አስድነግኝ መስየ። ወት ሄድች ብየ ❤ብጣም ትክክል ❤መርዳዳት ጥሩ ነው ❤በቢ መሲ ስላም ብልልን ❤ዋ

  • @madeenamadeena7882
    @madeenamadeena7882 Před rokem +7

    ሠላም ወንድም ልጅ እሮቤን እና መሰ። ጠፍተዋል በሰላምነዉ

  • @user-eo1uk1xp8s
    @user-eo1uk1xp8s Před rokem +2

    ማነው እንዴኔ በርእሱ😂😂ለማየት የገባ የተናዴዴ😂😂😂😂

  • @user-td8dy3rl1d
    @user-td8dy3rl1d Před rokem +7

    አትጃጃሉብና ስት ሚያሳስበን ነገር አለ😢

  • @usera2
    @usera2 Před rokem

    ስለም ስለም ብርኪሱ አዱቱነው አለህ የስክለቱ የርብ

  • @familyyoutube9137
    @familyyoutube9137 Před rokem +2

    አብሽሪ እህት ምንም ማለት ይደለም የስደት እህቶችሽ አለንልሽ

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v Před rokem

    እር ብሪክስ ለተመልካች እሰብ ደነገጥኩ ለማንኛውም ምርጥ የትዳር አክባሪ ነህ አደራ መሲ መልካም ሴትናት

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z Před rokem

    ብረክስ ከመሲ ዉጭ መመኘት ራሱ እዳታስበዉ ዋ እኛ የመዳም ቅመሞች ሁላችንም የመሲ እህቶች ነን😂 እኔግን ብሬክስን ዉስጤ ይፈራዋል ወላሂ መስን እዳይጎዳት እፈራላታለሁ

  • @user-xq2bw5kb7p
    @user-xq2bw5kb7p Před rokem +4

    ሰላማችሁይብዛ ብሬክስ ምርጥሰዉ❤❤❤❤

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +75

    እኔን ምን አስደነገጠኝ እኔ እንዲሕ የደነገጥኩ መሲ ምን ልሆን ነው 😅😅😅

  • @asmatube2074
    @asmatube2074 Před rokem

    እደዚህ ልጅ ባለጌ የለም የእውነት ዩቱብ ላይ ነው ጥሩ ሰው የሚመስለው

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 Před rokem +5

    መልካም ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @fafidessieweloyewa922

    እሽ አንተንም አላህ ይጠብቅህ እስከልጅህእና እድከሚስትህ እሽ አድርጌታለሁ በርች እህታችንን

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Před rokem +2

    በርየ እሮባ እና መሲ ናፈቁኝ።።
    አይዞሽ እህቴ

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 Před rokem +7

    ልሞሸር ነው ያልክ መስሎኝ ተደፍቸ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jdhrbddhsd8216
    @jdhrbddhsd8216 Před rokem

    አለመሳቅ አይቺልም የሰራህን❤

  • @user-dr6pp3yv8y
    @user-dr6pp3yv8y Před rokem +4

    ከመሲ ውጭ ወደ ውጭ😂

  • @achutube1688
    @achutube1688 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በጣም መልካም ነህ እንደዚህ ማበረታት ጥሩ ነው

  • @zebibahayiluyimer8541

    እንኳን ወደሰፍራችን ደና መጣህ ቻርቻ የብዙሃበሻወች መኖሪያ ናት 😅

  • @user-ri7pi8qb6g
    @user-ri7pi8qb6g Před rokem

    ወላሒ ርዕሱን ኣይቸ መደገጤ💔😭 ብሬክስ ዝሓወይ መሲስ??😔😔

  • @birtukaben
    @birtukaben Před rokem +3

    አሜን❤ለሑላችንም ይብዛልን ባለሕበት እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ወንድም አለም❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊

  • @user-hk6px9uj4l
    @user-hk6px9uj4l Před rokem

    ሚሲኪን አያስቅም እይቱብ ፈተናው ብዙነው አይዞሺከጎነሺነን👍👍

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 Před rokem +2

    ማነው ርእሱን አይቶ የገባው😜😂😂

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 Před rokem

    ትክክል ቡዙሴቶችአታውራ ሴቶችያሳስታሉ ተጠቅቅ በተለይ የቻርጃ ሴቶች

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před rokem +3

    በጣም ተጠጋጋችሁሳ ጥሩ አይደለም ተራራቁ ቦታ ሰፊ ነው 😂😂😂😂

  • @Tsegi
    @Tsegi Před rokem +2

    አይ ብሬክስ የስራህን ይስጥህ አስደነገጥከን እኮ እፍ ለምን እደሆነ ባላውቅም የአንተ እና የመሲን መለያየት ማን አይፈልግም ስለዚህ ካሁን በኋላ እንዳታስደነግጠን ዋ!👈

  • @selam801
    @selam801 Před rokem

    ወይኔ ብሬክሰ ዛሬ ጉድ አረከኝ
    ሰሮጥ ተደፍቼ ነበር😂😅

  • @user-cq1ys4sh5s
    @user-cq1ys4sh5s Před rokem +3

    በስማም መሲ እዴት አደደነገጥኩልሽ ብታይልኝ ታመሰግኝኝ ነበረ የኔ ማሬ በጣም ነው እምወዳት የኔ ጎደሬ

  • @mametube2877
    @mametube2877 Před rokem +1

    ቅን ሠው ብሬክሰ ይጨምርልህ እኔንም አበረታቱኝ ወገኖች እኔም እመልሳለሁ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      እኔይሜያሳይኚአጣሁ።እሰኪትባበሮኚ።ልሰራ።ሰደትመርርኚ።

  • @user-xp7jw5un1p
    @user-xp7jw5un1p Před rokem +2

    ያረቢ ምን አስደነገጠኝ 😭

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v Před rokem +8

    ልሞሸር ነው ያልክ መስሎኝ እሩጨ መጣሁ😂😂😹

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 Před rokem

      እኔም😂😂😂❤❤❤❤መሲየ😢❤❤😂😂😂😂😂❤😊

  • @user-mi3uc5tl3j
    @user-mi3uc5tl3j Před rokem

    ብሬ ኣቤት ስትስቅ 👍

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Před rokem

    በርቺ

  • @user-hb1sf1wk5k
    @user-hb1sf1wk5k Před rokem

    የኔዋ

  • @user-jx1ke9cy3j
    @user-jx1ke9cy3j Před rokem

    እሺ

  • @birtukaben
    @birtukaben Před rokem +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እሕት❤❤❤❤

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Před rokem +1

    መሲ የት ነሽ ኧረ የርእሱ ነገር 😂😂😂

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Před rokem

    ብሬክስ መሴና እሮቤል የት ጠፈ ተናፈቀዋል ማርይምን

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 Před rokem

    መሲየ❤❤❤❤

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před rokem

    አብሽር እህት

  • @muluyewolloliji1953
    @muluyewolloliji1953 Před rokem

    Yen chawa seti etu berch yetshale bota ende mit dersh tefa adergalw.

  • @elaftuyobyz5717
    @elaftuyobyz5717 Před rokem

    ብሩ ጀግና

  • @Gurage4
    @Gurage4 Před rokem +4

    ወላሂ ብሬክሰ አረብኛ ሲያወራ እዴት እደሚያምረበት አላህ ቀጥተኛው መገድ ይምራህ ያረብ እኔም አበርቱኝ እሰቲ😂😂

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Před rokem +2

      ስለ ቀትኘዉ ምገድ አች አይመለከትሽም ቀጥኘዋን መገድ ይዞ ነዉ የሚኬደዉ እኔኮ ከማይመለከታቹሁ ባትገቡ ደስ ይለኛን ቲሽ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem +1

      ​@@brhantsfaw9853 ለሷ የወደደቺዉን ነዉ የተመኝቺለት ምን ችግር አለዉ

    • @Gurage4
      @Gurage4 Před rokem

      @@user-we3kb2jm5b ዝም አትያትም

  • @askal6470
    @askal6470 Před rokem +1

    መቸም አላምንም

    • @user-ju6pq8se4t
      @user-ju6pq8se4t Před rokem +1

      ምኑን ሆ ሳታዳምጡ ነው እንደ የምትኮምቱት

  • @user-wo8zc2lf5b
    @user-wo8zc2lf5b Před 8 měsíci

    Ante gin temegehew esa. Kebede

  • @user-yp2um4vx4e
    @user-yp2um4vx4e Před rokem

    Bekah beri Mudachu betam ySetelale yebalefew yebekahale

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před rokem

    አይዞሽ በርች እህቴ እኔም ከጎንሽ ነኝ እኔንም በነካ እጃችው አበረታቱኝ

  • @salamtube6972
    @salamtube6972 Před rokem

    Urguze set new inde metgebawu🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😂😂😂😂😂😂

  • @Sjsj-dg6pd
    @Sjsj-dg6pd Před rokem +1

    እኔ በሁለት ስልኬ አርገሻለሁ ማማየ❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před rokem +1

    መታገስ ዋጋ አለዉ በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @seniy4518
    @seniy4518 Před rokem

    አሳቀቀችኝኮ የኔ አይናፋር ዩቱብ መስራት ከባድነዉ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před rokem +1

    ሠላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j Před rokem +1

    እንዲት እንደነገጥኩት ❤❤❤❤❤

  • @ekramekram5606
    @ekramekram5606 Před rokem +1

    ምርትን ልጅህ አባርረህ አንተ እዚህ ትንድደላቀቃለህ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tootahassan958
    @tootahassan958 Před rokem +1

    መሲ ናእሮቤልን አቅርብልን

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 Před rokem

    ሮጨ ኮሜንት ሳነብ ተረጋጋሁ😂😂😂

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Před rokem

    እኛም አደራራ መሢና ሮቢልልን አሣየን

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit Před rokem

    የደነገጥኩት ነገርስ ወላሂ🤔🤔😂😂😂😂

  • @halimo1255
    @halimo1255 Před rokem

    ወላህ እኔም ደንግጨለዉ ለምነሰ እንደ ሆነ አለዉቅም የተለመደ ፉራክ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ

  • @hadiatube
    @hadiatube Před rokem

    እንደኛ አይነቱ ምስኪን ማን ያስተዋውቅልን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +2

    ደሞ ባመቱ መሲን ጨርቋን ልታስጥላት ነው 😂😂😂 ድሮም ትግሬ ለውሽማ እንጂ ለባል 0 😂😂😂

    • @razahsan9168
      @razahsan9168 Před rokem

      ክክክክ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      በልጅነታቺን ስንጫወት የምንተርተዉ
      ነግሬሽ ነበረ ባጥሩ ተንጠልጥዬ
      ትግሬ ዉሽማጅ ባል አይሆንም ብዬ
      😂😂

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před rokem

      @@user-we3kb2jm5b ክክክክክክክእ

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Před rokem

    ብሬክስምርጥሰው❤❤😊😊

  • @user-zh2zi7jp9f
    @user-zh2zi7jp9f Před rokem +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před rokem

    በጣም ተጠጋግታቹዋል መሢየትነሽ

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Před rokem

    እርእሡ ያሥደነግጣል

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Před rokem

    አረኡኡ ፍትህ ለመሲ ሀሀሀሀ ምድነው ሚስጥሩ ማሌሼ አልገባኝም ?👀

  • @abebabiniam2115
    @abebabiniam2115 Před rokem

    ወይኔ የኔ ደም ቀጥ ማለት ምን ይሉታል😂

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před rokem +1

    ግልፍጥ፣ዝምብሎ ፣መገልፍጥ፣🤔🤔😏😏🙄🙄

  • @ekramhamad100
    @ekramhamad100 Před rokem

    አብሽር እህቴ

  • @seadayimer4400
    @seadayimer4400 Před rokem +2

    ከመሲ ውጭ እሴት ጋር አትውጣ የምትሉ😂😂😂😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem

    ሠላምሕ ብዝት ይበል በሪክስ❤❤❤

  • @user-ce4vf6vm9j
    @user-ce4vf6vm9j Před rokem

    ብሬክሰመሲየትናት እንደገናቤቢየለምበሰላምነው

  • @user-pi8cx6on5o
    @user-pi8cx6on5o Před rokem

    ሶስተኛ ስትገባ ንገረኝ አቡ እሮቤል😂😂😂

  • @thamarhassenwello8485

    ወይኔ መሲ ወይኔ መሲ ኡኡኡ ደነገጥኩኝ እኔ አላምንም ኡኡኡ ብሬቅስ ከመሲዉጪ ወደዉጪ በል የሮቤል እናት እኮ ናት

  • @VspyvChudn-dv5bg
    @VspyvChudn-dv5bg Před rokem

    ወይኔ አስደነገጥከ አተን አይቸ

  • @sart820
    @sart820 Před rokem

    አይኮሜተሮቺ መሲ መሲ በማለትልሞቱነዉ ሴት ስንባል ለወሬመቸኮል ልጂቶኮ እርጉዝና መቸስ እርጉዝሴት አያገባ😂😂😂😂😂😂😂

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před rokem

    በስመአብ ደግጭ ነበር የሰይጣን አሳብ አስቤ 😅

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před rokem

    አይዙሼ እሼ❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před rokem

    አይደለም ግንቤሆንምባተአልተጀመር ምችግራለው ይመች

  • @YegaTube
    @YegaTube Před rokem

    የኔም እንደዚህ ሆኖብኛል😢

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před rokem

    ወይ እንድህ የደነገኩት ለምንድነው ርዕሱን አይቸ🙄

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před rokem

    በጣም ተኩርመርመች😅😅😅

  • @Gurage4
    @Gurage4 Před rokem +2

    ጀመረህ ብሬክሰ ትሸሎህ ነበር😂😂😂