ከፍተኛ ፍንዳታ?? እጅግ ይደንቃል!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 .....2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ...... እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 46

  • @amelmalgevro7633
    @amelmalgevro7633 Před rokem +4

    አይ መምህር ይልማ እግዚአቢሄር አንተን የመሰለ ሰው በምድሪቱ ላይ ስላስቀመጠ እጂግ ድንቅ አድርጌ አመሰግነዋለሁ አይዞህ በርታ እግዚአቢሄር ከእውነት ጋር ይተባበራል እጸልይል አለሁ ዘመንህ መውጣት መግባትህ አገልግሎትህ ይባረክ ❤ከእስራኤል

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +3

    ሳድሶች ጠፍታችሁብኝ ጭንቅ ብሎኝ ነበር በአዲሱ ቻላናችሁ ላይ ስላገኘኃችሁ ደስ ብሎኛል የእኛ እንቁ መምህር አስተማሪያችን መካሪያችን መረጃን ፈጥነት እምታደርሰን ውድ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤እንወድሀለን

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před rokem +1

    አብይዬ ተባረክ እጅግ የሚደንቅ ነገር ነው ምክርም ጭምር ነው ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥ ልን፡፡

  • @ft381
    @ft381 Před rokem

    ሷድሶች እካን መጣችሁልን በጣም ናፍቃችሁ ነበር እናተን እድሜና ጤና ረዥም እድሜ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +1

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አድነን መዳን በሌላ በማንም የለምና አድነን

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 Před rokem +4

      አድኖናል! የኛን በደል ተሸክሞ በመስቀል ላይ ሞቶ። ደግሞ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቶ አድኖናል!❤ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን!🙏

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Před rokem +3

    ❤እግዚአብሔር❤ አለ እናንተ ሸከማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ። ይላል ሳድሶች እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኩ ❤

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 Před rokem +1

    Sadsoch well come bertu betam dinkq program egziabher yetebkachu

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem +1

    Welcome Dr abiy yilma ❤bezye❤

  • @danwet8394
    @danwet8394 Před rokem +1

    ሳድሳችን እንኩአን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před rokem

    Igziabher yestlan

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před rokem

    በርቱ ከጎናችሁ ነን::

  • @mulugetaadmasu2925
    @mulugetaadmasu2925 Před rokem

    የሳዴስ ቤተስቦች እንድምንናቸው
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አይዟቸው በርቱ እኛም ከጎናቸው ነን

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před rokem

    እንካን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን አከብራችዋለው እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም ነው የምከታተላችሁ ስራ ብሆንም እቤትስመጣ እናተን
    ሳላይ አልተኛም

  • @elda554
    @elda554 Před rokem

    ለኢትዮጲያ መከፈሉ ጥሩ ነው ከአራጆች የምትገላገልበት ነው አከፋፈሉ ደሞ ደስ ይላል ያላያቹ እዪት ጎግል ላይ

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 Před rokem

    ይገርማል መምሕር ድንጋይ ዳቦ ሊሖን ነው በለኝ አንዳንድ ግዜ እኮ ታስደንቀናለህ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před rokem +1

    😒አይይይ ኢትዮጵያ ይን ስላውቁማ አደል ኢትዮጵያን እስደዚህ ሊውሩአት በ ጦርነት ያጥለጠለቁአት 😔

  • @abwa7600
    @abwa7600 Před rokem

  • @woinhareggebrewhiwot2507

    Men asgremeh wondeme Ethiopia topazion yetebal yealmaz aynet endalat bemeshafe Eyob tesfwal wondemachen Abiy Yan selemiawk new.Selezih yeagerachen mebelseg bezia new.Telatochem yebezubat lezih new.

  • @user-rj7io9zl9g
    @user-rj7io9zl9g Před rokem

    አስቀድመው አውፓዊያኑ ይህን አውቀውት ይፋ ሳያደርጉ መጠቀም ስለፈለጉ ምስራቅ አፍሪካ ለይ ትኩረት ያደረጉት በዚ ምክኒያት ሊሆን ይችላል

  • @user-vj6vq5oq8j
    @user-vj6vq5oq8j Před 5 měsíci

    When it begins?

  • @newworld3460
    @newworld3460 Před rokem +1

    ሰሞኑን ቤተክርስትያንን የደፈረችው ጋጠወጥ ሴት አለች ስለሱ የሆነ ሀሳብ መስጠት አለባችሁ በፕሮቴስታንት ተላላኪ ቤተክርስትያን ስትደፈር ዝም ተብሎ መታለፍ የለበትም 🙏🙏

    • @crstiano-u2j
      @crstiano-u2j Před rokem

      እነሱንማ ከነካ አለቀለት please challange አትሁንበት

  • @habeshist
    @habeshist Před 11 měsíci

    የእኛን ቤት ይነካዋል? ከሆነ ልንሸጠው ነበር መምህር 3:59

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před rokem

    Almas begegn Le Ethiopia yemehon meseleh 😅 ??kongom Almaz alat eko !! Hozbwa Gin,,be chgir yemaqiqal. !!Dehnetachn yeshalensl. !!! RIP. Almaz😊

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ በርዝ ሬት በመጨመሩ አልማዝ በሚባል ስም ልትጥለቀለቅ ነው በለን ሌላው እንኩዋን ሟርተኛ ስለሆንክ ሟርት ነው ብዬ አልፌዋለሁ

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu Před rokem

    "ኢትዮጵያን በአልማዝ ሊያጥለቀልቅትልቃት" እንደው በስንቱ ሰው ልታጃጅል ይዳዳሃል ባክህ? ደህና ስለዚህ ዓለም የጨለማው ገዢ ተከታዮችን እያጋለጥክ ጥሩ ስራ ወይም ፕሮግራም እየሠራህ ነበር። ይህኛው ዝግጅትህ ግን፡ ሰን ጅላንፎ ለማድረግ ያዘጋጀኸው ነው።

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před rokem +1

      Asakegn 😂😅 ethiopia behilim engera new yemenorew. Alimaz benoratim mengest kene zemedocu yibelawal yeterefewin poletica sewoch yibelalu.

    • @crstiano-u2j
      @crstiano-u2j Před rokem

      የመሀይም ሀገር ከተፈጠረ አኮ ቆየ ኢሂሂሂሂይ መሀይሙም ሌባውም ጀዝባውም እውቀት እንዳለው ካሰበኮ በቃ አለው!ዋናው የግለሰቡ ኮንፊደንስ ነው አገሪቱኮ ፍሬንድ ፍሬን ከበጠሰች ቆየች እባካችሁ ትንሽ ጠብቁኝ እኔ የ6ተኛ ክፍል ጨርሻለው በቅርቡ የአ/አበባ university አስተማሪዎችን ሰብስቤ ስልጠና እሰጣለው

    • @crstiano-u2j
      @crstiano-u2j Před rokem

      አንተን ሀሀሀ ብለው እየሰሙ comment እየሰጡ የሚከተሉህ ኦዲየስሶችህን ሳስብ እኔም ልቤ ዩቲዩብ ዩቲዩብ እያለ ውጣና እስተምር ይለኛል ምንም የማይጠይቅ ጀዝባ ኦዲየንስ እንደዚህ እንዴት ሀገሬ ላይ ፈራ???

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Před rokem

    በዘመነ አብይ አህመድ አይደለም አልማዝ ተቆፍሮ ንፁህ ውሀም አይወጣም😂
    ተባብራችሁ ይሄን መተታም አሰናብቱ ያኔ ሁሉን ነገር ታገኛላችሁ😎

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j Před rokem

    አንተ ኮብልስቶን ነው መስራት ያልብህ ሙት

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j Před rokem

    አንተ ወገራ የሆንክ ሰውዬ ኧረ ተው ሰው ይታዘበኛል ይባላል በባዶ እውቀት እትዘባርቅ

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j Před rokem

    ቆይ መንፈሳዊነህ ወይስ? ቀላቃይ ሼባ እውነት አንት ሰው አስተምረሀል? የመሰረተ ትምህርት መሆን አለበት እንጂ ደፋር መህይም ነህ ምንደረግ ጊዜው የፈጣጦች አይደል ጦጣ