በኢትዮጵያ በየቀኑ 3,000 ህፃናት ይታረዳሉ | ዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ ያጋለጠው አስደንጋጭ ሚስጢር | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ethiopia #haletatv #rebunimedia

Komentáře • 133

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Před 11 měsíci +24

    እግዚያብሄር እረድቶኝ ከዚህ ክፉ ተግባር ለጥቂት ተርፌአለዉ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ በናታችሁ

    • @seyoumantonios3786
      @seyoumantonios3786 Před 11 měsíci +2

      🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

    • @Gize7
      @Gize7 Před 11 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነሽ

    • @user-wb5gn3yg8b
      @user-wb5gn3yg8b Před 11 měsíci +1

      ስለሁሉም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @zuriahungeresukibret345
    @zuriahungeresukibret345 Před 10 měsíci +1

    ዶ/ር በርታ እናመሰግናለን የጤና ድርጅት የሚያደርጉትን ይህን ሰይጣናዊ ድርጊት አጋልጡልን! እዉነቱን ግለጡ!
    ፈጣሪ ይርዳችሁ!

  • @user-si3um2jy9u
    @user-si3um2jy9u Před 11 měsíci +8

    😢😢😢😢😢😢እኔ ብዙተሳስቻለው ጌታሆይ ይቅር በለኝ ዛሬ ባለትዳር የልጅ እናት ነኝ ይቆጨኛል ልጄን ሳይ እባካቹው ውለዱው ማሶረድ ይቅር

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Před 11 měsíci +16

    እግዚአብሔር ሆይ ሀጢያያችን እንደ ቸርነትህ ማረን። ይቅር በለን። ድንግል ማሪያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅን። ልቦና ስጭን።

  • @yetnaythiruy1594
    @yetnaythiruy1594 Před 11 měsíci +5

    ዶክተር አንተን እና ቤተሰብህን አመሰግናለሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ! በኔ የደረሰውን እድናገር ካስፈለገ ፈቃደኛ ነኝ ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 11 měsíci +11

    እንኳን በሰላም መጡ ዶክተር ስዩም

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 10 měsíci

      ​@@habeshistይሄ መልስ ለዶክተር ስዩም ባይሆን ጥሩ ነበር ፈፅሞ አይመጥነዉም በጣም ጠቃሚ ዜጋ ለሀገርና ለወገን ትሁት አገልጋይ ነዉ ስለዚህ ባይሆን ጥሩ ነበር ፈፅሞ አይጥነዉም

    • @godisalwaysgood5999
      @godisalwaysgood5999 Před 10 měsíci

      ​@@habeshistበሰላም ነው ወንድም በጣም ቀባጠርክ ዶክተር ስዮምን ለመናገርም ሆነ ለመውቀስ ስለሰራው እና እየሰራ ስላለው ስራ ማወቅ ይኖርብሃል ።በተረፈ አንተን የሚያሳስብህ የሃይማኖት ጉዳይ ነው ።በየቀኑ የሚጠፋው የህጻናት ነብስ አይደለም ።በጣም ታሳዝናለህ ምስኪን ምንም ባለማወቅህ የሚያውቁና የሚሰሩ ሰዎችን ትተቻለህ።ዶክተር ስዩም ልዮ ሰው ነው ገና ብዙ ይሰራል እርር በል

  • @biniyenatu2118
    @biniyenatu2118 Před 11 měsíci +2

    አቤቱ መድሀንያለም አባቴ ሆይ ይቅርበለን እንዲ አይመሰለኝም ነበር እናመሰግናለን ዶክተር ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት
    እግዚአብሔር ሆይ ሀጢያያችን እንደ ቸርነትህ ማረን። ይቅር በለን። ድንግል ማሪያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅን። ልቦና ስጭን።

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይባርክክ ዶክተርየ እኔ ርጉዝ ስለሆንኩ ልጄ የት ያህል እንደደረሰ አየሁት ደስ ብሎኛ ሃሌታም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷

  • @samriberihu2485
    @samriberihu2485 Před 4 měsíci

    ዶ/ር እግዚኣብሄር ይባርክህ እውነቱን መናገርህ

  • @TeferaKassahun
    @TeferaKassahun Před 11 měsíci +1

    ዶ/ር ዘመንህ ይባረክ። መራራ እውነትን ለሚሠማ ትውልድ በማሥቀመጥህ። ሀሌታንም በርቱ እላለሁ።

  • @yettiabera3940
    @yettiabera3940 Před 11 měsíci +1

    Yihenenu temehert yezare 16 amet be church wust be Doctor Seyum temerealehu. Gizew be Egziabher fit niseha yegebanibet guze neber. Thank you Doctor

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 11 měsíci +4

    ቸር ነው እግዚአብሔር የቸርነቱ መብዛት እጅግ ያስደንቃል😭😭😭🙏🙏🙏

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዶክተር በጣም ነው ሚዘገንነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 Před 11 měsíci +1

    Doctor geta keri zemeneh yebarekew.

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 11 měsíci +2

    ተባረክ ባንተ ብዙ ተምረናል ዶክተር

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me Před 11 měsíci +2

    እዮባ ዶ/ር ስዩም እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁሌም ህመም የሚሆንብኝ ነገርና ለ1ቀን ስልጣን ቢሰጠኝ ማጥፋት የምፈልገው ነገር በተለይ በሀገራችን ቀለል ተደርጎ እየታየ ከፈጣሪም ከራስም ተጣልቶ ሕይወት የሚቀጥፍ ነገር😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍ በቅርቡ አንድ ጓደኛዬ ባደረገችው እኔ ነበርኩ የታመምኩት ማርያምን ለማየት እንኳ እስክሳቀቅ ድረስ

  • @michaelmauricealem-ande1940
    @michaelmauricealem-ande1940 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 Před 11 měsíci +1

    በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ዶክተር ከዚህ በሓላ ብዙ ነፍስ እንደሚተርፍ ተስፋ አረጋለሁ❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በል አቤቱ በኢትዮጵያ ዉሰጥ የሚሰራዉ ግፍ አሰራር።

  • @Lewi_3G
    @Lewi_3G Před 11 měsíci +1

    God bless you dr seyoum
    God bless you eyob.

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 11 měsíci +2

    ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @DayanLulseged
    @DayanLulseged Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቆት ዶክተር ስዩም

  • @betyteklay3298
    @betyteklay3298 Před 11 měsíci

    ይህ ነገር በዝምታ መታለፉ በተለይ በሀይማኖት አባቶች ሁሌም ይገርመኛል. እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ነው የሰራችሁት,ደስ ይላል.ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ.
    መፍትሔው ልቅ ወሲብ መቅረት አለበት,ተደፍረው ለሚመጡትም ቢሆን መፍትሔ አይጠፋም.ሁሌም ቢሆን እግዚአብሔር መንገድ አለው.በዚች ትንሽ አእምሮአችን የእግዚአብሔርን አሰራር ልንመረምር አንችልም. እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመን,እነዚህ ህፃናት እስከእለተምፅአት/ጌታ እስኪፈርድ ድረስ እንደአቤል ደም ይጮሀሉ/ነፍሳቸው ትከሳለች "እስከመቼ ነው የማትፈርድልን" እያሉ, የሚል ሰምቻለው

  • @user-lx6xi5pq8k
    @user-lx6xi5pq8k Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡ ዶክተር፡ እንደናተ፡አይነቶች፡ዶክተር፡ያብዛልን።👌👌

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 11 měsíci +1

    መስማት ጥሩ ብዙ አተረፍኩ ካንተ ክበርልኝ ዶክተር ስዩም

  • @biniyamtesfaye7590
    @biniyamtesfaye7590 Před 11 měsíci +3

    ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን ተባረኩ

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d Před 11 měsíci +1

    አቤቱ መድሀንያለም አባቴ ሆይ ይቅርበለን እንዲ አይመሰለኝም ነበር እናመሰግናለን ዶክተር ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት

  • @saleightemmanuel5595
    @saleightemmanuel5595 Před 11 měsíci +1

    Kudos to Dr. Antonio for his courage in covering this educational program on fetal development and shedding light on the crimes against unborn children. I wholeheartedly agree that as Ethiopians, we need to come together in repentance and seek forgiveness from our Lord. I eagerly await part II of the coverage. Thank you for your dedication to this important cause, and a big thank you to Haleta Tube for airing this show

    • @user-um1mu2lg1o
      @user-um1mu2lg1o Před 11 měsíci

      ዶክተርዬ እውነት ነው እኔም የዚሁ ተጠቂ ነኝ መቼም እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው ንስሀ ገብቻለው እኔ ግን ህሊናዬ ነብሰ ገዳይ እንደሆንኩ ነው የሚነግረኝ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን

  • @Gize7
    @Gize7 Před 11 měsíci +2

    😭😭😭😭 💔💔💔💔ልቤ ተቀደደ አቤቱ ይቅር በለን ስለ እነዛ ንፁሐን ሰልፉ ራሱ ይዘገንናል በየውርጃ ድርጅቶች 😢

  • @solomonassefa-sc9dy
    @solomonassefa-sc9dy Před 11 měsíci +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፍፃሜዬን አሳምርልኝ የንስሀእድሜ ስጠኝ

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Před 11 měsíci

    ትውልዱ ሠው ሳትሆን ሰው አትፍጠር በሚል ብሂል የተወጠረ ሆነና የፈጣሪ ክብር ተደፈረ አንደኛ ሌላው ማሪስቶፕስ አና እሱን የመሠሉ የዲያቢሎስ ፕሮፖዛል የሆኑ ቁሻሻ ድርጅቶች አገሪቷ ላይ እንዲፈነጩ ሲፈቀድላቸው የዛኔ የአምላካችን ክብር ተደፈረ። አቅደን መኖር እንዳለብን ስንማር መክሊታችንን ተገፈፍን ያኔ የፈጣሪን ክብር አወረድን!!! እግዚኦ ማረን 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frhewothailu9840
    @frhewothailu9840 Před 8 měsíci

    Dr seyum EGZEABHAR yebarkeh bezeh guday rejem amet new yemtsraw ke balbeth ga
    Haleta enamsgnalen bertu

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 Před 11 měsíci +1

    ይቅር ይበለን የንፁሀን ደም በእጃችን ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 Před 11 měsíci +5

    እግዚኦ ማረን አባቴ እንደቸርነችክ

  • @user-zk1og8qi6s
    @user-zk1og8qi6s Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድለን በእውነት አምላክ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢

  • @user-pf1yk4cf7x
    @user-pf1yk4cf7x Před 11 měsíci +1

    እኔ ከእምነት አባቶች ሰሰማ በወርጃ የሞቱ ሀፃናት አምላኮይ እስከመቼ አትፈርደም አንተ የሰጠከነን መደር እናቶቻቺን ከልከለዉናል ለምን አትፈረደም እያሉ ያለቅሳሉ አሉ 😢😭😭😭😭አምላኬ ይቅር በለኝ ማረኝ 🤲🤲🤲

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያስጥ ዶክተርዬ እግዚአብሔር ያጠብቅ ገርማል 3 ያልሞ ደም ነው እየተ ነጮ የምታምኑ ኢት ምን ያህል እውነት የተደበቀብን እንወቅ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 11 měsíci +1

    አቤቱ በቸርነት አስበን ክፋትን የሰውን ህይወት ከሚያስቀጥፍ ድርግት አድነን

  • @helentesfay4158
    @helentesfay4158 Před 11 měsíci

    Dr Egziabher antenna betesebihin yitebik yibark

  • @Gize7
    @Gize7 Před 11 měsíci

    ዶክተር ስዪም እግዚአብሔር ይባርክህ ከብዙ ዓመት በፊት እንደዚህ ስታስተምር ሰምቸህ እስከዛሬ ያስለቅሰኛል ብረቱ ሲገባ ይሸሻሉ ግን መሄጃ ስለሌላቸው ተቆራርጠው ይወጣሉ ያሉት አይረሳኝም

  • @tsegaabraham565
    @tsegaabraham565 Před 11 měsíci +1

    Eni ymiliw dem ymiliwen hasab man new yngrin ygermal geta yesoss abzeto ybarkih Dr bibzo mideya awrae please 🙏 please 🙏 please 🙏 ❤

  • @martamarrtta1622
    @martamarrtta1622 Před 11 měsíci +1

    ይገርማል ሳልማር ይህ ሁሉ ተረድቼ ነበር ምክንያቱም ችግኝ በማፍላት ግዜ የማየው ሂደት ልክ እደፅስ እደሆነ ይገባኝ ነበር ።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 11 měsíci

    Dr. Seyum desssss yemil feriha Egziabher yaderebachew kene balebetachew ye mimesegenu ASTEMAREE abat nachew edmena tena yistachihu!!!

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 Před 10 měsíci

    Getahoye maren😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pf1yk4cf7x
    @user-pf1yk4cf7x Před 11 měsíci +2

    ዋ ለኔ 😭

    • @robelmedia9469
      @robelmedia9469 Před 11 měsíci

      Comment abezash i think you are denbegna

  • @mightyamera1602
    @mightyamera1602 Před 11 měsíci +1

    እሳቸው ሰውየ በጣም ትልቅ ሰው ናቸው በጣም እናመሠግናለን ዶ/ር ግን አንዳንዶች አትዘባርቁ እሳቸው ስለሀይማኖት አላወሩም

  • @user-vh5gv7ks4o
    @user-vh5gv7ks4o Před 11 měsíci +1

    Part two ??

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 Před 11 měsíci

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትህርት ነውና እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️👍🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️
    በእርግጥ ሀሌታ ቲቭ ዘረኛና ፀረ ሮሞና ፀረ አብይ ስለሆናች አልመለከታችሁ ነበር:: እግዚአብሔር ረድቶእችሁ እንደዚህ ለህብረተሰቡ የሚጠቅም ሃሳብ ካቀረባችሁ ክርስትያን የሆንን ሁሉ ልንመለከታችሁ እንችላለን:: ጠቅለያችሁም ኦርቶዶክስ ባይሆኑ ጌታን የሚወዱ ስለሆኑ ውግዜታችሁ ቢቀንስ መልካም ነው::ዮናታን እክሊሉ የአደጉ በመጥፎ ሱስ እየሞቱ ያሉ ወጣቶን በእግዚአብሔር ፀጋ እያደነ ስላለ እናንተና የዬታቱብ እስክ ገደል ዘመቻ ታደርጋችሁና እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ🙏🌹❤️✝️❗️

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před 11 měsíci

    Tebereku

  • @alexokelb2254
    @alexokelb2254 Před 11 měsíci

    Betam yasazinal

  • @selamabera9363
    @selamabera9363 Před 11 měsíci

    D/r enamesegenalen

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 11 měsíci

    እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ኣቤት ኣቤት ኣቤት ኣቤት ኣቤት ኣቤት ኣቤት ኣቤት ጭካነ ኣቤት ኣነስ ሒሚምምምም እየ ዝብል እንታይ ዓይነት ጭካነ እዩ ኣታ ኣምላክ ኣቦይ ኣቤት ጭካነ ኣቤት ጭካነ እዝጊኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ ኣቤት ጌታየ ይቅረ በለልና በጃኻ ይቅረ በሊልና እመብርሃን ኣደይ በጃኺ ታይ ዝገበሩ ህጻናት እዮም እንታይ ዝወዓሉ ህጻናት እዮም ኣብ ምንታይ ዊዒሎም እንታይ እዩ ሓጥያቶም መሳኪን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💐🇪🇷
    እግዚኣብሄር ይባርካ ዶክተር ስዩም ኪዳነምህረት ኣደይ ጸግኡ ተብዝሓልካ ❤

  • @m.t.b8918
    @m.t.b8918 Před 11 měsíci

    Egziabher ewketehen yebark doctor ende ante beleh astesaseb ena ferhate egziabher yalachew yabezalen fetari edmea yesteh

  • @tigisttg12
    @tigisttg12 Před 11 měsíci

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይሄ እኮ ለአጋንንት ነው የሚገበሩት ነፍሳቸዉን እግዚአብሄር ይማረዉ

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Před 11 měsíci +1

    Yikir yibelen besirachin atikitan yikir belen maren agerachinin selam arigilin.

  • @mesym6212
    @mesym6212 Před 11 měsíci

    ሰላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች
    ዶክተር አንድ ጥያቂ አለኝ ከ4 ወር ያለ ፁነስ ደም ዘሉ የሚመጣዉ በምን ምክንያት ነዉ ሲቀጥል እራስ ቅሎ ላይ ዉኃ ቋጥሩል ይላሉ እንዳንድ ዶክተሮች ምክንያቱ ምንድነዉ ፕሊስ እንዳታልፈኝ 🙏🙏

  • @astersirak8209
    @astersirak8209 Před 11 měsíci

    Ere behiaw egziabher min eyaseman new Haleta!

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před 11 měsíci

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን። በየቀኑ መከራና ሥቃይ ብቻ እንድንሰማ ተደረግን። በቀን 3000 ህፃናት ከሞቱ በአመት ወደ አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ህፃናት እያለቁ ነው ማለት ነው። ለምን???

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 11 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Před 11 měsíci +1

    በህይወት ያለነውም እያልርቅን ነው ባክህ መጀመርያ በህይወት ቆመን ምንሄደውን የኛን ህይወት እናድንብ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 11 měsíci

    ኢትዮጵያ ውስጥ የቤተስብ መምሪ የሚባሉት ብዙ እናቶ የወሊድ መዳኒ እየስጡ ወጣቱ ደግሞ ወደ ማስወረድና ድንገተኛ 72 ስአት ሚባል በተደጋ እንዲወስድ በማድረ ወጣቱ ቀላ መንገድ በሚል ሳያቅ ውርጃ እያጋለጡት ነው እንቃቃቃ!!!

  • @gebeyehug1712
    @gebeyehug1712 Před 11 měsíci +1

    🇲🇱🙏🇲🇱እና ተጠያቂው ማነው አረማነው????????
    🇲🇱 ግፍ ሰሪው አሰሪዎች ከታወቁ የዚሕ ሁሉ ጉዳይ ተመልካች ተጠያቂው ማነውውው????😭😭😭😭😭😭😭😭።
    እንደኔ እደሃገር🇲🇱 ተጠያቂው ተባባሪዎች የእያንዳንዱ የእምነት መሪዎች እረኞች እና ምእመናን ነን ናቼውውውው።
    እረኞች ምን እየሰሩነው በባቢሎን በጎሞራ ምድር ፃድቃን እረኞች ከሆኑ ምንእየሰሩነው??
    🙏🙏😭😭🙏🙏😭 አረ አረ አረ ምንም ለማለት አልቻልኩም ተረብሻለሁሁሁሁሁሁሁ አረውውውውውውውው😫😫😫😫😫😫😫😫😫😫😫😫😭😭።
    🙏✞🙏 የእረኛው ጸሎት ከግፍ ካላስጣለን
    በጎች ሲታረዱ እኛን እዴት ካሉን
    ድርሻውን ይተውት ይጣሉት በትሩን
    ተበልተን ተገለን ስጠፋ በከንቱ ባለቤቱ ይየን።
    እግዚአብሔርም
    አላህም ወዴት ነው ያለኧው?
    በጎቼን አራቡ ያልካቼው እረኞች
    ተባብረው አረዱን።
    🙏✞😭😫😫😫 አረ አረ ውውውውውውውውውውው 0:02 0:02 0:02 0:02 0:02

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před 11 měsíci

      ተጠያቂ ወንዶች አስረግዘው አስገድደው ደፍረው ሲፀነስ ዞር

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 11 měsíci +1

      Wongel kensu eminet kalew hulum aykesetim.

    • @user-qv6om2zl9h
      @user-qv6om2zl9h Před 11 měsíci +1

      ተጠያቂው ያንተው ክፉ ዘንዶ አውሬው ደም ጠጪው የሰው ስጋ ቀለቡ ደብተራው ነው ሀይማኖትን የረከሰ የእግዚአብሔርን ቤት ያረከሰ እግዚአብሔር ባርኮ የፈጠረውን ትዳር ፍቅርን በመስተፋቅር ያረከሰ እርኩስ ሰላቢ ደብተራ ነው ተጠያቂው

  • @samo7344
    @samo7344 Před 11 měsíci +1

    Dr ግን የእግዴ ልጅ ይመሰላሉ ልበል, በተለይ ሲያሰባስቡ.

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 Před 11 měsíci

    Abate amelka hoye endet yeker telen yehone???😭😭😭 besmammm geta hoy yeker belenge lebadelkut latefahut huleu

  • @alebachewwendmnew5949
    @alebachewwendmnew5949 Před 11 měsíci

    ወንድሜ ሆይ ትምህርቱ ጥሩ ነው የዶክተርም ሙግት ና ክርክር እንደሰው ለሚያስብ የዘመኑ ትውልድ ቀና መሪወች ቢኖር ።
    ለመሆኑ እንኳን ገና በማህፀን ላለ ፍጡር
    ወደ አለማችን ተወልደው የበቃ የነቃ አገርን እያለማ እየሰራ ያለን የእግዚአብሔርን ታላቅችግኝ በመላው አለም ያሉ መሪወቻችን እያረዱት አይደለሞይ ።? እስኪ መጀመሪያ ተወልዶ
    በደምድር ለመጣው ቅድሚያ እንስጥ ???????? .

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr Před 11 měsíci

    እረ የምን ጉድ ነው ጉድ

    • @tesfuasmare3088
      @tesfuasmare3088 Před 11 měsíci

      ዶክተር እንኳን በሰላም መጡ ። የማንሰማዉ ጉድ የማናየዉ ጉድ የለም መቼም ።በርቱ ጆሮ ያለዉ ይስማ ነዉ የምለዉ።

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před 11 měsíci

    ይሄየያዳዳችንንቤትመጀመርካልሆነውሀማፍሰስነውሁላችንምካልቆምንትርፍየለምእኔበእርሶእጅሶስቴተስተናግጃለውጥንቃቄዎትንዴቶትከፊቴአይጠማምየተገረምኩትእናትልጃንምይዛትመጣነበርዛሬግንከቁጭትከጸጸትጋርመኖርንተይዋርሰንእንኖራለንሁላችንምቤትየገባታሪክነውእንዴትይቁምበስደትምተበራክታልእንዴትይሁን

  • @warrior5847
    @warrior5847 Před 11 měsíci +1

    This is the work of the devil , we cant correct the first mistake by another mistake, God commands are to stay away from sin early practice of sex leads to pregnancy which will cause young people to commit crime to cover the shame, by the love of God we must fight to stop this abomination ❤

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 11 měsíci

    ሚገርመው አንድ ቀን ቲክቶ ያህ ውርጃ video ተለቆ አያቻለ ውርጃ እንዲ ምና ስው ሲያወ ስምቻለ እግዚአብሔር ያቅርበለ ኢትዮጵያ ሃኪሞ ውርጃ ያስደረጉት ህዝብ ንስሃ ያስፈልጋቸዋ ስው ሆን ተብሎ እንዲገድ የተደረገውን እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 11 měsíci

    ሚገርመ ድሬደዋ ሃረር ጅጅክጋ ያሉ ወጣ በመጠጥ ሃይልና በጫት ደንዝዘ ከወንድ ግብረስጋ ግንኝ አድርገው ድንገት ሲያረግዙት ድሬደዋ ውስጥ ብዙ ገንዘብ ከፍለው ከሞት ጫፍ ተርፈው ብዙ አስወርደዋ ከዛ ስውነታቸ ከስቶ ብዙ ያፈጃ ስውነታ እስኪመለ ጊዜ ያፈጃል ያህማለት ባንድ በኩል ህዝብ ቁጥር መቀነስ ጭምር ነው

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 Před 11 měsíci

    Ke gonhe nen doctor.

  • @GNegasi
    @GNegasi Před 11 měsíci

    የመከራችን ምክንያት አንዱና ዋናው ውርጃ ነው።
    ለላም ቀንዷ አይከብዳትም ለናትም ልጇ አይከብዳትም ።

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 Před 6 měsíci

    🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏🐑👑👑👑❤️❤️❤️🥰🥰

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 11 měsíci

    አሐ ቴድሮሥ አድሐኖም አሐ ገባኝ እሡ አማ እኮ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲጨረሥ ፈልጎ ነዉ።ግን አዲሡ መንግስት ዶክተር አብይ የማይከለክል።ለምን ሕፃናት ሢያሥወርዱ ለምን አይከለክልም።

  • @selamfeker
    @selamfeker Před 11 měsíci +2

    ሀሣቡ ጥሩ ነው ግን የሴቶችን ጉዳይ ለሴቶች ለምን አትሰጡም ? በሴት ልጅ ማህፀን ወንድ ሲወስን it’s not fair! አታለቅልቁ!

    • @kerimzewdu9898
      @kerimzewdu9898 Před 11 měsíci +1

      Dedebi

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před 11 měsíci

      ሀሳቡን ከወደድሽ ታዲያ ለምን ጠላሽው የሴት ልጅ መሀፀን መጫወቻ አይደለም

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 Před 11 měsíci

      ኮተታም 😡

  • @BirukAbraham-me1wx
    @BirukAbraham-me1wx Před 11 měsíci

    Is the good doctor saying that there are over 10,000,000 abortion in one year in Ethiopia?????????????????

  • @selamfeker
    @selamfeker Před 11 měsíci +3

    የተወለደውም መከራውን እያየ ነው

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 Před 11 měsíci

    Dr Seyoum, don’t put your ego on the people by bringing your organization interest (United for life in Ethiopia which is funded by Evangelical Foundations resides in Europe and America). You better discuss with policy makers and professionals rather than spreading misinformation in the public.

    • @meheretnardos1894
      @meheretnardos1894 Před 11 měsíci

      Ere please leave the Dr alone.! If you don't like the program I advice you not to watch it. The Dr is very respected, citizen who love his country n who has great moral so ....please leave him alone!!!

  • @user-wr1tq3se6g
    @user-wr1tq3se6g Před 11 měsíci

    አንዱ መልስ ሰጪው አይደለም እንዴ

  • @selamfeker
    @selamfeker Před 11 měsíci +1

    ይልቁን ወላጅ አልባዎችን አሳድግ

    • @seblewengalereta3978
      @seblewengalereta3978 Před 11 měsíci

      አስቀድመሽ መጠንቀቅ ነዋ ።አንቺም ከአስወራጆቹ አንዷ ነሽ መሰለኝ😏

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 Před 11 měsíci

    ምኑ መጣብን ደግሞ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 11 měsíci

    መንግስት ደግፎአል ብሊሌ የዉርጃ ሆስፒታል ከፍተዋል

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 Před 11 měsíci

    ጀመራችሁ ደግሞ በጥላቻ እግዛብሄር አይታረቅም በሀሰት የሰው ስም እያነሱ ማጠልሸት ፣ቴድሮስ አድሃኖም በአለም የተደነቀ ትልቅ ሀላፊነት ወስዶ በስራው ያስመሰከረ ሰው ነው እንዳንተ ደንቆሮ አይደለም የሰው ስም እያነሳህ ሀሜተኛ ❤

  • @abigailhaile6113
    @abigailhaile6113 Před 11 měsíci

    በቀን ሶስት ሺህ ሕፃናት ይታረዳሉ ብሎ በመረጃ ያልተደገፈ ወሬተናግሮ ማህበረሰቡን ማስደንገጥ በራሱ ሐጢአትም ወንጀልም ነው።
    አይገደሉም አላልኩም ። ግን እንደ ምሁርና አዋቂ ለቃለመጠይቅ ስንቀርብ፣ ሕዝብን የኢንፎርሜሽን ደሃ አላዋቂ አድርጋችሁ አትሳሉት።

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Před 11 měsíci

      የተለየ የጥናት ቁጥር ካለ reference አስቀምጥ።ከለለህ አትተች።

    • @kuninateshe3675
      @kuninateshe3675 Před 11 měsíci

      Betenat yetdegfe mereja new aleko docteru sijemer mawerat .... Kalsemahew

  • @selamfeker
    @selamfeker Před 11 měsíci

    ተማራችሁ ስትባሉ ታለቀልቃላችሁ! እምስ ስር ምን ትሰራለህ? ወጣ ብለህ አውራ! ለሴት ዶክተሮች ተውላቸው! ሆ!

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t Před 11 měsíci

    ውሸታም ስም አጥፊ ምቀኛ ዶ/ር አድሀኖሞ ምኑም አይነካም።

  • @user-qq9rw8tg1n
    @user-qq9rw8tg1n Před 11 měsíci +2

    እርሶ ሰውዬ አንዴ ኦርቶዶክስ አንዴ ፓስተር ሚሆኑት አደሉ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 11 měsíci +4

      ተሳስተሻል ቤቲዬ! ይልቅ ቁም ነገሩን እንቅሰም

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 Před 11 měsíci

      እምነቱ ፕሮቴስታት ነው።
      ነገርግን አህዛቡም መናፍቁም አረማውያኑም የኢትዮጵያ ተዋህዶ እርቶዶክስን ለማፍረስ ቀን ከለሊት ከሚተጉት ግንባር ቀደምዋነኛው ነው ።

  • @selamfeker
    @selamfeker Před 11 měsíci +1

    ሴት ልጅ ችግሯን አይታ እንጂ ልጇን ጠልታ አይደለም እንደዚህ አይነት ውሳኔ ውስጥ የምትገባው ! አንተ ታሳድግላታለህ? ቱልቱላ

  • @user-si3um2jy9u
    @user-si3um2jy9u Před 11 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před 11 měsíci

    ትልቁመፍትሄእንዴትይሁንበስደትምተበራክታልእንዴትይደረግቤትቤተእምነትትምህርትቤትበጋራመነሳትመጮህይህንነገርምሲፈቀንሞትምክንያትንለማስቀረትነበርወደሚፈጠሩትማጥፋተላለፈለማስቀረትሁሉምእጅያሱበሀብታሙብሳል

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 Před 11 měsíci

    ጀመራችሁ ደግሞ በጥላቻ እግዛብሄር አይታረቅም በሀሰት የሰው ስም እያነሱ ማጠልሸት ፣ቴድሮስ አድሃኖም በአለም የተደነቀ ትልቅ ሀላፊነት ወስዶ በስራው ያስመሰከረ ሰው ነው እንዳንተ ደንቆሮ አይደለም የሰው ስም እያነሳ የሚያማ ሀሜተኛ ❤

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 Před 11 měsíci

    ጀመራችሁ ደግሞ በጥላቻ እግዛብሄር አይታረቅም በሀሰት የሰው ስም እያነሱ ማጠልሸት ፣ቴድሮስ አድሃኖም በአለም የተደነቀ ትልቅ ሀላፊነት ወስዶ በስራው ያስመሰከረ ሰው ነው እንዳንተ ደንቆሮ አይደለም የሰው ስም እያነሳ የሚያማ ሀሜተኛ ❤

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 Před 11 měsíci

    ጀመራችሁ ደግሞ በጥላቻ እግዛብሄር አይታረቅም በሀሰት የሰው ስም እያነሱ ማጠልሸት ፣ቴድሮስ አድሃኖም በአለም የተደነቀ ትልቅ ሀላፊነት ወስዶ በስራው ያስመሰከረ ሰው ነው እንዳንተ ደንቆሮ አይደለም የሰው ስም እያነሳ የሚያማ ሀሜተኛ ❤