ሰዎችን እንደብረት የማቅለጥ ጭካኔ!!አንጀሊና ጆሊ ትውልድ በሚያጠፋ ሴራ ተከሰተች!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 .....2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ...... እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 11

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 8 měsíci

    እግዚአቡሄር ይስጥልን❤

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Před 8 měsíci

    ኸረ ወይኔ፡ ጌታ ሆይ ታምራትህን ስራ፡፡፡፡ሐጥአንን ጨርስ ታምራትህን፡ስራ፡፡ አለም በዚህ አትመራም፡፡ እግዚአብሔር ሆይ ታምር ስራ፡ፍጡርህን አያንገላቱት፡፡ ክብር ክብር፡ክብር፡ ለፍጡሩ!!
    የመጣ ቢመጣ፡ ኢትዮጵያን፡አይመለከትም፡ በአምላኳ ህግ ለዘለዓለም ትኖራችና፡፡

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Před 8 měsíci

    እነ ትዋን ና የተለያዩ ትላትሎች እንኳን በልተናቸ እነሱ በልተውን ምን እንደሚያደርሱብን ግልፅ ነው

  • @NagaseNego-sw4iw
    @NagaseNego-sw4iw Před 8 měsíci

    ልጆች ተባረኩ።

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 8 měsíci

    አይይይይይ 😢😢😢😢😢

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 8 měsíci

    እኛ ሃገርም አህያ መብላት ጀምረውላቸዋል

  • @elsayeabiy8323
    @elsayeabiy8323 Před 8 měsíci

    Egezio

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Před 8 měsíci

    ሚድያ ላይ የምታቀርቡት እንደ ጭንቅላታችሁ የጨከነ ነው ይህ መንግስት መሰረቱ ካልተነቀለ የአረመኔ ስራችሁ መፍትሄ አያሀኝም ክፉዎች ይጠፋሉ እንደ ትቢያ ይበተናሉ!!!

  • @betheldejene3560
    @betheldejene3560 Před 6 měsíci

    The content is indeed informative, however, there is no need to present something happened 6 yrs ago in the celebrities’ lives as if it is happening in now days ( you mentioned" ሰሞኑም") . Are they still doing it ? Maybe or not. We don’t actually know. Do they have influence? Probably. It’s really irritating and seems that you guys are broadcasting the video to bring people’s attention in order to generate youtube income. How sad is that? This was one of my favorite channel though !!!