ዳኞች “አንተ ሙዚቀኛ ነህ” ያሉት የ14 ዓመቱ የአብቃል ደሳለኝ የድምጽ ቀለም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #ፋና_ላምሮት, #fana_lamrot
    ፋና ላምሮት ምዕራፍ 11 የአብቃል ደሳለኝ ዙር-1 ሳምንት 1 /fana lamrot season 11 round 1 Yeabkal Desalegn week 1

Komentáře • 104

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety +6

    ዳኛ... ብሩክ... በጣም ፈታ ያለ ለ ሚድያ
    ቀለል ያለ.. የስውን ሞራል እሚጠብቅ
    ባጠቃላይ ... ሀምብል.. ስው ነው
    እድሜ @ ከ ጤና ጋር ተመኘሁለት...አይለውጥህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mahilema3754
    @mahilema3754 Před 2 lety +6

    የምወደውን ፕሮግራም በዚ ውርጋጥ የተነሳ አላየውትም እባካቹ ፋናዎች የንፁሀንን የፈሰሰውን ደም እኩዋን ባዘግቡ አቤልን አባራቹልን ውለታ ዋሉልን

    • @melkamaragaw4334
      @melkamaragaw4334 Před 2 lety

      አቤል ምን አጠፋ?

    • @mikesory3372
      @mikesory3372 Před 2 lety

      አንቺ ባለጌ አቤል በአንተ አፍ እይጠራም እናተ እያላቹ እንዴት ይኖራል ጥበብና ፓለቲካ ለይተህ እወቅ ውርጋጥ

    • @tsehaytube4032
      @tsehaytube4032 Před 2 lety

      ድፍን

  • @henocktariku8291
    @henocktariku8291 Před 2 lety +4

    ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን አንተም ልጅነት ደስ ይል ነበር ያስታዉቃል ነፃነትህ ፌትህ ላይ የሚታየዉ ሁሉ የልጅ ነገር ነዉ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 Před 2 lety +1

    የአብዬ ድንቅ ልጅ ነህ በርታ በተለይ የሙዚቃ ምርጫህ አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety +3

    ታዳጊው.. የአብቃል... ጎበዝ በርታ... ቀሎህ ነው የዘፈንከው... ድምፅህም
    ውብ ነው... ፕሊስ... ቮት እናርገው
    ሼር ሼር ሼር.... ፕሊስ ልጆችን... እናግዝ.... ፍላጎታችውን... እንረዳላችው
    ያለበለዚያ... ሱሳሱስ ውስጥ... እንዳይገቡብን.... ፈጣሪ ይርዳህ.... 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mulugenetu6988
    @mulugenetu6988 Před 2 lety +10

    ባንዳዉ አቢል የምወደዉን ፕሮግራም በአንተ ምክንያት ተዉኩት

  • @adanedinberu5072
    @adanedinberu5072 Před 2 lety +11

    እስኪ ፋና bc ውለታ ዋሉልን አቤልን ከዚህ መድረክ አውርዱልን አይገባውም እውነት

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 2 lety

      Yes

    • @eliyasmarufa2746
      @eliyasmarufa2746 Před 2 lety

      ትክክለኛ ሰው ነው አቤል ለህገር የሚበጅውን ነው የሰራው

    • @Tesfana677
      @Tesfana677 Před 2 lety +1

      ፋና እኮ ራሱ አቤል ነው(ብልፅግና) ገና ማናጀር ያደርጉታል ከፋና ይሄን ብቻ ጠብቅ

  • @baharuhadiru8788
    @baharuhadiru8788 Před 2 lety +4

    Akatariw abelll!!!!!!!

  • @mengeshawondimu1028
    @mengeshawondimu1028 Před 2 lety +6

    RIP Fana .....kayeln abaruut

    • @melkamaragaw4334
      @melkamaragaw4334 Před 2 lety

      ሪፕ ካልክ ኮመንት ለመፃፍ ነው የገባኸው?

  • @andualemwy2545
    @andualemwy2545 Před 2 lety +4

    Abela endet new bilitsigna tiru ykeflal ende

  • @birukfikru1352
    @birukfikru1352 Před 2 lety +9

    የህዝብ ከሆነ አቤልን ቀይሩልን

  • @tomlove-tf4fx
    @tomlove-tf4fx Před 2 lety +8

    የቃዬልን ወንድም ላለማየት ስል ፋና ላምሮት ቻው ቻው...

  • @lemlemkassu3789
    @lemlemkassu3789 Před 2 lety +1

    ደኟቹ በጣም ምረጥ ብቃት ያላቸወ ደሰ ይሉኛል ልጆቹ አረፈ በረቱ መበራት አነበረም አላየወም ማታነወ ያየወት የሁሉም ባለሙያ አደናቂ ነኘ በረቱ

  • @ermiyasaragaw1679
    @ermiyasaragaw1679 Před 2 lety +7

    Abel mibal sewoye sayafer meta,menaynet doma ras new gen

  • @borubulchatariku5290
    @borubulchatariku5290 Před 2 lety

    Thank u lij Yeab kal lovely time 4u

  • @luigicampagnoli7129
    @luigicampagnoli7129 Před 2 měsíci

    Bravo numero uno bravo grande bravo Gigi Gino zaritu ambissa ghimbi Roma Italy Italy 😅👍👍👍👍👍👍

  • @tigistworkiye330
    @tigistworkiye330 Před 2 lety +3

    ቃየሉ አቤል

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk Před 2 lety

    አወን በጣም በጣም ደስሚል ልጂ ነው ፈጣሪ ይጨመርለት

  • @addisethio494
    @addisethio494 Před 2 lety +5

    Long Live Teddy Afro ♥

  • @gechfasil7430
    @gechfasil7430 Před 2 lety +10

    ወይ ጉድ አይንህን በጨው አጥበህ ልዳኝ መጣህ

    • @yonastsegaye5353
      @yonastsegaye5353 Před 2 lety

      Aygermim bro yihe wezam kerkeroo

    • @eliyasmarufa2746
      @eliyasmarufa2746 Před 2 lety

      ትክክለኛ ሰው ነው አቤል ለህገር የሚበጅውን ነው የሰራው

  • @birhanuteshome5498
    @birhanuteshome5498 Před 2 lety

    ፋናዎች እባካችሁ ለሃገር ስትሉ የፊቱን አቤል የአሁኑን ቃዬል ዞር አድርጉልን የውዽሩን ድባብ ያጨልመዋል

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 2 lety +4

    Abel wunet ante zefagh honeh new tedin lemtechet ke dar komo yalkew
    Tedi new ke dar yekomew?
    You're no body ok you more known as judge now thanks for fana lamrot .

  • @lelagnaw_eyeta
    @lelagnaw_eyeta Před 2 lety +1

    መቼም... በኢትዮጵያ ሙዙቃ ተስፋ አልቆርጥም። እደግልን!!

  • @kassamamy200
    @kassamamy200 Před 2 lety +5

    አቤል ሙሉጌታ ወይም አቤል ተለከሰከሰ የእውነት ባላይክ ስሜቴ ነው አንተ ጥንብ አንሳ አውሬ

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 Před 2 lety +1

    ይህ ልጅ ተሥፋ አለው ምናልባት ትንሹ ጥላሁን የመሆን እድሉ ሠፊ ነው እድሉን ከተጠቀመበት

    • @birhanugebeyaw7502
      @birhanugebeyaw7502 Před 2 lety

      🐵🐶🐵🐶🐵🐱🐕🐅🐯🐂🐷 le abel kit fit wutalin dedeb neh anite ledagninet atigebam

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před 2 lety +1

    እባካችሁ ባንሰዳደብ ጥሩ መንፈስ ይኑረን
    ላይክ ለማግኘት ይመስላል እና አራሳችንን እናርም አሳፋሪ ነገር ባንፅፍደ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 2 lety

      Ekakam turagi sew eytarede hisan eytarede anchi sidbu asasebesh

    • @binimantube7422
      @binimantube7422 Před 2 lety

      ሰው አሳፋሪ ነገር ሲሰራ ሊነገረው ግዴታ ነው የአንቺ ቤተሰብ ሙሉ ቢያልቅ ምን ይሰማሻል አየሽ አንቺ ቦታው ላይ ካልቆምሽ ስሜቱን ልትረጂው አትችይም እና ዝም በይ

  • @helenawuraris2099
    @helenawuraris2099 Před rokem

    በርታ ወንድም ❤❤❤

  • @luigicampagnoli7129
    @luigicampagnoli7129 Před 2 měsíci

    Ghimbi wollega bravo Daniele numero uno bravo 😅

  • @user-fy1bs9rj7p
    @user-fy1bs9rj7p Před 2 lety +3

    አቤል ቃየል

  • @derejeambachew1029
    @derejeambachew1029 Před 2 lety

    እንደነ መራዊ ዮሐንስ ፡ እንደነ ነዋይ ፡ audiense መያዝ.. ቀጥልበት ።

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před rokem

    ያአብቃል ደሳለኘ ጎበዝ።

  • @hiwi7548
    @hiwi7548 Před 2 lety +5

    ቃኤል ሙሉጌታ
    I hate You
    አንተን የማናይበት የት እንሂድ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před 2 lety +1

    ሰወች አስተውሉ በስሜት መጓዝ ይቅር አቤልን ይህን ያክል ያሠድበዋል ብየ አላሠብም እስኪ በደንብ አዳምጡት

  • @ethoboy7976
    @ethoboy7976 Před 2 lety +2

    አቤል ሙልጌታ የጭገረ ራስታ ልጅ

  • @user-sz8sf4ju4e
    @user-sz8sf4ju4e Před 2 lety +1

    የማይኩ አያያዝ ሀጫሉ ሁደሳን

  • @azmeragizaw5707
    @azmeragizaw5707 Před 2 lety +11

    አቤል አንተ ለዳኝነት አትሆንም ለምን ብትል አንተ አንቋላጭ ስለሆንክ

    • @muhammedsanihussen817
      @muhammedsanihussen817 Před 2 lety +1

      አንተስ? አሽቋላጭ ትሆን? በመጀመሪያ ፍተወሃዊ ሁን ።

    • @user-jm1kt8ip9c
      @user-jm1kt8ip9c Před 2 lety

      ውድ ያገሬ ልጆች ይህን አቤል እምባል አይጥ ፊት ወይም ጅጆሮ የመሰለ ተውት አትስደብት ሰብስክራብ አችሁን አሱ ባቸው

    • @azmeragizaw5707
      @azmeragizaw5707 Před 2 lety

      እውነተኛውን የነብዩ መሐመድ ስም ይዘህ ለሀሰተኛ አታግዝ

    • @user-sv1lq2qu8e
      @user-sv1lq2qu8e Před 2 lety

      ክርስድብ ውጭ ሀሳብ የለላችሁ መንጋወች አሰዳቢወች

  • @Beba873
    @Beba873 Před 2 lety

    ዋው አንደኛ 👌

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 2 lety

    Perfect 🥰 🥰

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety

    ዳኛ ብሌን... እውነትም ብሌን.... ይቺ ናት... ውብዋ.., እራስዋ ብሌን.... ባህሪዋም .., ምርጥ.... የፊት ሜካፕ
    ስለማልወድ መስለኝ... ሴት ልጅ
    በተፈጥሮዋ ውብ ናት :: 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍

  • @mikisolomon976
    @mikisolomon976 Před 2 lety

    Yehe lej yasnfal 1gha yewtal

  • @user-zx7bf1gt2c
    @user-zx7bf1gt2c Před 2 lety

    አቤል ሙሉጌታ በተባለ ሰው የተነሳ ፕሮግራሙን ጠላሁት ዲስላይክ አድርጌ ነው የወጣሁት።

  • @unitedmediaservice257
    @unitedmediaservice257 Před 2 lety

    Nice berta!!

  • @kasopiamedia1065
    @kasopiamedia1065 Před 2 lety

    abele ahya slhone dagna mhon yelebetm pro

  • @eyobrera2615
    @eyobrera2615 Před 2 lety

    Yhe lej ahun syhon 1 woym 2 zur biyalfew tru neber ahun gn demtsu yelej selehone wedeeeru yekebdewal

  • @Nbiyunebiyu-fb4nt
    @Nbiyunebiyu-fb4nt Před 11 měsíci

    Talak musicena wow abet chelotak!????!

  • @birukfikru1352
    @birukfikru1352 Před 2 lety +8

    እረ ይሄንን ደደብ አሶጡልንንንንን

  • @Miseraki
    @Miseraki Před 2 lety +1

    እንጥልክ ይዉረድ ምን አደረገክ አቤል

  • @wubetugenet7353
    @wubetugenet7353 Před 2 lety

    የምር ትችላለህ በርታ❤

  • @mahidermolla7830
    @mahidermolla7830 Před 2 lety

    Gerami dimts yaleh zefagn nh yabu

  • @user-ng4sd1yh8k
    @user-ng4sd1yh8k Před 2 lety +2

    ልጁ ብቃት አለው ።።አቤል ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ቅን ሰው ነው በጣም እንወድሀለን የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆነ በኃጢአት ተፀንሶ በኃጢአት የሚሞት ከሣሽ ህዝብ ነው

  • @GeletawEmiy-iu3lj
    @GeletawEmiy-iu3lj Před rokem

    yabachin tchilaleh

  • @eliyasmarufa2746
    @eliyasmarufa2746 Před 2 lety +2

    ትክክለኛ ሰው ነው አቤል ለሐገር የሚበጅውን ነው የሰራው አይምሮ የጎደላቹ ማስተዋል የራቃቹ ዘፈኑ ካልግባቹ ዝበሉ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 2 lety

      Awo Le hager yibejal teblo burayu sigedelu Zim be ni shangul Zim state Zim ersaw Gena eko tinish ayshtihim ye hisan eresa ante erkus. Teseytan kurach selam man yitelal

    • @eliyasmarufa2746
      @eliyasmarufa2746 Před 2 lety

      @@siwadedumelyayet474 ዝም እንበል እያልኩ አይደለልም እኛም ከመወቃቀስ የድርሻቺንን ምንሰርተናል እራሳቺን እጠይቅ በመወቃቀስ ሳይሆን ችግሩ ሚፈታው እንደ ሐገር በጋራ ስንቆም ነው

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 2 lety

    Atsadebu lemitlu hsanatoch eytaredu ende doro be yebitaw tetilew enate Le sidbu new midre likimkami Hulu

  • @waleatomsa512
    @waleatomsa512 Před 2 lety

    አዝናንቶኛል

  • @seyoumlegesse5032
    @seyoumlegesse5032 Před 2 lety +1

    አቤል ጀግናችን ነህ

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Před 2 lety

    Great job Abella ..Ethiopia will be proud of you ....even if we respect Tedi afro ...but ahun endezeh ager tekuarfo balebet gize yemiasfelegen esat maketatel sayhon ..yemiyakerareben yemiyachachelen music new ....Ethiopia lewalkew wuleta and ken bedenb tamesegenehalech ....thank you so much 🙏🙏🙏🙏

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 Před 2 lety +2

    በርታ ማር የጥቁር ቀይ ነህ

  • @endeshawubirhanu1478
    @endeshawubirhanu1478 Před 2 lety +2

    አቤል ጀግናው ።

  • @teklemariamgebre4354
    @teklemariamgebre4354 Před 2 lety +9

    አቤል አሽቃባጭ ነህ!የብልፅግና ካድሬ ነህበወገንህ ደም የምትቀልድ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 2 lety +1

    I like him but he is not going to win.

  • @azebedaniyl
    @azebedaniyl Před 2 lety +2

    የሚገርም ነገር የስውልጅ ማንነቱ እያደርነው። የሚገለጠው እስከዛሬ ተደብቀክ ጭብልክን አወለክ። አቶ እቤል በርግጥ ፋናቲቪ፣አያባርርክም፣የታወቀነው ግንእራስክ ልቀቅሰውን ከዚበላይ አታስከፋው ተጠልተካል

  • @user-oy4tx7kb5g
    @user-oy4tx7kb5g Před 2 lety +1

    እውነቱን እንናገር ከተባለ ልጁ ድምጽ የለውም!! ወደፊት የምናየው ይሆናል

    • @lominaderesse1358
      @lominaderesse1358 Před 2 lety +1

      የጉርምስና እድሜ ላይ ይሆን ብዬ አሰብኩ

    • @seyoumlegesse5032
      @seyoumlegesse5032 Před 2 lety +3

      ማሞገስ የማያውቅ ነው ቀድሞ የሚነቅፍ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 2 lety

      Awo muluken yeseraw almost be temsasay edme new ye semayina ye midir yahil liyunet alew ende muluken yihun malet aydelem gin bizu yikerwal

    • @haymi6883
      @haymi6883 Před 2 lety +1

      መጨረሻውን አብረን እናያለን ቃልዬ በርታ የኔ ጀግና

    • @yeabkaldesalegn9024
      @yeabkaldesalegn9024 Před rokem

      ያምሀል ዱዝ ልጁ ጀግና ነው እንዳተ አይልከሰከስም ደግም አንተን ብሎ አድማ በታኝ

  • @bollyamharic6338
    @bollyamharic6338 Před 2 lety

    abel tebeda

  • @ashebirteferi7087
    @ashebirteferi7087 Před 2 lety

    abel endet neki 😂😂😂😂😂😂

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Před 2 lety +8

    አሽቃባጩ ዳኛ ደግሞ አያፍርም ከዚህ ተጎልቷል።አንት አጨብጫቢ አሽቃባጭ።በሰውደም እምትቀልድ።አረመኔ ነህ

    • @eliyasmarufa2746
      @eliyasmarufa2746 Před 2 lety

      ትክክለኛ ሰው ነው አቤል ለህገር የሚበጅውን ነው የሰራው

  • @kidumust6027
    @kidumust6027 Před 2 lety

    ታሸንፋለህ በርግጠኝነት።

  • @shime8395
    @shime8395 Před 2 lety

    አቤል ምርጥ ስራ ነዉ...ይሄና ሻይ ቅጠል የሆነ ህዝብ እንዳትሰማ....በቃ ስሜቱን ገለጸ ስሜቱ በመሆኑ ብቻ ማክበር አለብን! እኔ ላስብልህ አይባልም

  • @alexu183
    @alexu183 Před 2 lety

    አቤል (ቃዬል) ከዚህ ውድድር ዳኝነት ካልጠፋ ከዛሬ በዋላ አላያችሁም:: ቻው! Unsubscribe!

  • @dereaw2821
    @dereaw2821 Před 2 lety

    አንተ አንቋላጭ

  • @helenawuraris2099
    @helenawuraris2099 Před rokem

    በርታ ወንድም ❤❤❤