እሙ ስኪና በተልቅ ስርግ ከለሆነ አለመጣም ከቤትስብ ጋር አለች ኑ ጉዴን ስሙ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 874

  • @syada7034
    @syada7034 Před rokem +120

    ቤተሠቦቿን አከብር እኛ ሴቶች ቤተሰቦቻችንን የሚያከብር ስንወድኮ👍👍👍👍👍

  • @fjjdhk5929
    @fjjdhk5929 Před rokem +69

    ላላገባችሁ ሶሊህ ባልን ላልወለዳችሁ ሶሊህ ልጅን ጤና ለለው ጤናን አላህ ይወፍቅን ያረብ

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa8776 Před rokem +105

    ዳውዴ ግን እስካሁን ለምን አልሄድክም አንተ አሁን ጥፋተኛ ትባላለህ ወንድሜ መጣች ሲሉህ ባትሰማኳ መሄድ አለብህ ነበር አሁንም አለችበት ሄደህ ሚስትህንና ልጆችህን ማየት አለብህ በጣም ጠንካራ ወንድማችን ነህህህ በርታ ሰርግ የሚባል ደሞ አስፈላጊ አደለም ብየ የው የማምነው

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ ኢከሩየ

    • @user-gv4ls8xq9j
      @user-gv4ls8xq9j Před rokem +1

      አስከ አሁን የባሉንቤተሠቦችአለየምእንዴ🙄

    • @islsmictube
      @islsmictube Před rokem

      ፕሮፋይል ባማጫን ቤታሳብ ኣርጉኝ ጄዛካላህ

    • @ekaramaasefa8776
      @ekaramaasefa8776 Před rokem

      @@user-gv4ls8xq9j መድየ ያገሬልጂ ሰላምነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋው

  • @user-zm2mt6sk2g
    @user-zm2mt6sk2g Před rokem +55

    አሏህዋ የልቤን ታዉቃለህ እኔን የሚወድ ቤተሰቦቸን የሚያክብር ባል ወፍቀኝ❤

    • @zayibaatube2547
      @zayibaatube2547 Před rokem +1

      እኔም ምኞት ይህ አሚን ያረብ

    • @user-gf6lc6vp7h
      @user-gf6lc6vp7h Před rokem +3

      ነይወድሜን ልዳርሽ

    • @firdowstube789
      @firdowstube789 Před rokem

      ያረብ

    • @Ahmed-yw1dj
      @Ahmed-yw1dj Před rokem

      ሚስት መሆን ከቻልሽ ባል አታጭም

    • @user-zm2mt6sk2g
      @user-zm2mt6sk2g Před rokem +2

      @@Ahmed-yw1dj አሏህ ግደታ ና መብቴን እንዳሳዉቀኝ እለምነዋለሁ

  • @user-qo9yt3ye2r
    @user-qo9yt3ye2r Před rokem +30

    እኔ እምልህን ስማ ወንድሜ ቤተሰቦቿን አክብር ቤተሰቦቿ እሜሉህን ስማ

  • @gnedryoutobe6670
    @gnedryoutobe6670 Před rokem +12

    ዳውድ እኔ ሁሌም እከታተልሀለሁ ግን ለሚስትህ ቤተሰቦች ክብር ይኑርህ ወላሂ

  • @user-xb1gu4yh5o
    @user-xb1gu4yh5o Před rokem +28

    ወድምየ ቤተሰብ ጋር ከሆነች ጓደኞችህ ጋር ደስ የሚል ሀድያ ይዘህ ህደህ እያት እና ቀስ ብላችሁ ተመካክራችሁ እቤታችሁ ግቡ

  • @sainabsainab5029
    @sainabsainab5029 Před rokem +6

    እድ ቆይ ፍቅር በድግስ ነዉ እድ የሚመጣዉ ማለቴ ተጋብተዉ ተወለዱ በሀላ ድግስ ምናምን ለሰዉ ልጅ ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ነዉ ለትዳር

  • @foziyatube1752
    @foziyatube1752 Před rokem +12

    እደኔ ደስ የሚለው አሁን አድስ አበባ ከሆነች አንተጋ ትምጣ እና የሷ ቤተሰቦች ደመቅ ያለ ምላሽ ይመልሷችሁ ከቻልክ አንተም እናትህ ቤት በተወሰነ ሰረግ እና የሷም የአንተም ቤተሰብ ይተዋወቁ ይህ እኔም ብሆን የማደረገው ነው በዛላይ የራሳችሁ ውሳኔ ነው አላህ ያፍቅራችሁ

  • @user-vi6yq2yx8y
    @user-vi6yq2yx8y Před rokem +41

    በዛሬ ኑሮ ውድነት እንኳን ሁለቴ አንዲም ተደግሶ ከተጋባችሁ ማሻአላህ ነው አሁን የሚያዋጣችሁ ኖሯችሁን አብራችሁ ባላችሁ ስራ ከፍታችሁ መምራት ነው !!

  • @seaditube3066
    @seaditube3066 Před rokem +14

    ጎበዝ ናት ሰሚራ እልፍ ብላ ከቤተሰቦችዋ መሄድዋ አተ ሀገር ከገባህ አንስተህ አንድ ቀንኳ አማቶቸ ዘንድ ሄጀ ብለህ አልቀረፅክም እሷም ረግጣህ ሄደች ወላሂ አደቃታለሁ የሤት ጀግና ብያታለሁ

    • @user-hd8he8mb5n
      @user-hd8he8mb5n Před rokem

      ኑቤተሰብእንሁን

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před rokem +1

      በጣም ባፈዉ ተሁለደሬ ሂደዉ ጀማል ጋ ሀርዲቦ ዳር የቀረፁትን የሚሲቴ አገር ሄጀ ባቄላ አበሉኝ ምናምን ብሎ ለጥፎ ርዕሡ ሌላ ቪድዮዉ ሌላ እሡ በቃ ርዕስ ብቻ ነዉ ሚያሣምረዉ።

    • @hawwamohamed4903
      @hawwamohamed4903 Před rokem

      እኔም አደንቃታለሁ ምክንያቱም እናቴ አለሜን ማየት ትፈልጋለይ ስል አልነበር አሁን ምን ኡ አስባለው ያን ካሰበ ደግሞ ቤተሰቦቾን መጠየቅ ነበረበት አሁን ቤተሰብ መተዋወቅ አለበት

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem

      ትክክል

    • @user-gf6lc6vp7h
      @user-gf6lc6vp7h Před rokem

      አይ ህዝቤ ፈትፍቱ

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 Před rokem +10

    ሰርግ ይገባታል እሙ ሰኪና ለሴት ልጅ ሰርግ ትልቅ ደስታ ነው አስደስታት

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld Před rokem +15

    አሁን ኮሜንታተሮች ምን ይላሉ ብለህ ነዉ እኛንም ወንጀል አታስገባ😢 ራሳችሁ ጨርሱ በዉስጥ
    የዘንድሮ ባልና ሚስቶች ገመናችሁን ለብር ብላችሁ አታዉጡ 😳😳😳

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 Před rokem +7

    እኔ ካንተ ጥፋቴ መስሎ የታየኝ ቤተሰቦቻን እስካሁን ማየትና መጠየቅ ነበረብህ ሲቀጥል ስትመጣ እንኳን ተከትለሀት መሄድ ነበረብህ የልጆችህ ቤተሰቦች ናቸው በተረፈ ወላሁ አለም የሠውን ሆድ አላህ ነው አዋቂው እኔ ቤተሰቦቼን የማያከብር ባል በጭንቅላቱ ይተከል ግን የድሮ ባሌም ያሁንም ጮኛዬ ማሻአላህ ናቸው አልሃምዱሊላህ

  • @user-ff5vo5xt9k
    @user-ff5vo5xt9k Před rokem +5

    ይገባታል የልጆችክ እናት እኮ ናት🌻🌻🌻🌻

  • @mamitybe314
    @mamitybe314 Před rokem +5

    ዳውድ ወንድሜ እኔ የግሌ ምክር የተካበደ ሰርግ ሳይሆን 2ወይም 3 ጉአደኞችህ ጋር እና ቤተሰቦችህ ጋር ሆነህ አንደኛ የሚስትህ ቤተሰቦች ጋር ከነ ቤተሰቦችህ ትተዋወቃላችሁ ፍቅርና ክብር ይጨምርላችሁአል ድል ያለ ሰርግ ምናምን አልደግፍም የልጆች አሳዳጊ ናችሁ

  • @meremaethiopia5448
    @meremaethiopia5448 Před rokem +15

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ

    • @user-er7lj5nn8s
      @user-er7lj5nn8s Před rokem

      ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹

  • @rahmathrahmath1087
    @rahmathrahmath1087 Před rokem +17

    😁አሣከኝ ለማን ኛውም እኮን ደህና መጣች ሠርጉን አልገድፍም ጎጆ ውጡበት የሰርጉን ወጭ እሽ🇪🇹💚💛❤️

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Před rokem +8

    እዚህ አየመጣህ ብዙ ከምታወራ ልጆችህን ሂደህ ብትቀበላቸዉ ምን ነበረ በት የዘመኑ ወንዶች 😤😤😤ቱቱ ልጆቼ ናፈቁኝ እያልክ ስትበጠረቅ አልነበር😋😋😋

  • @MyLove-ci7mf
    @MyLove-ci7mf Před rokem +33

    ዳውደ ጉናችሁን የምታቁት እናተ ናችሁ ስርግ ብታረጉም ሚስትህ ናት ችግር የለውም ግን በአሁን ስአት ከባድነው ለሰርግ ከሚወጣ ወጭ ብዙ ደካሞች የቲሞች ስላሉ ከነሱጋ አንድ ቀን ብታሳልፎ በጣም ትደሰታላችሁ ❤❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před rokem +2

      ዩትብ ይከፍላቸዋል በቪድዮ

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ እህቶቼ

    • @asemsara5474
      @asemsara5474 Před rokem

      ቢላሂ አሁን ሰርግ የምትልበት ሰአት ነው ከቻላችሁ ልጆቻችሁን ጥሩ ትምህርት ቁርን ማስተማር ነው እንጂ ሰው የሚቀምሰው የለውም በየቦታው ተሰዶ እሷ በረላም ለሀገሬ እንኳን አቀቃኝ ይባላል እንጂ እኔ በበኩሌ አልደግፍም አልደግፍም የልጆቻችሁን ሰርግ ጠብቁ እሷ ጤነኛ ናት

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 Před rokem +14

    እናተ ልትገናኙ እኔ ቸኮልኩ ግን ዴስ አላለኝም ቤተሠብ ጋር አስቀዲማ የኸዴችበት ምክንያት ለኸይር ያርገዉ ሴት ልጂ አስቀዲማ ባሏ ጋር ስትገናኝ ነዉ የማቀዉ አላሁ አለም

    • @user-hd8he8mb5n
      @user-hd8he8mb5n Před rokem

      ኑቤተሰብእንሁን

    • @ahilentube7820
      @ahilentube7820 Před rokem

      ሊክ ነሽ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před rokem

      እሱ ራሱ አይረባም ሲጀመረ ክብረ መኖር አለበት መጀመሪያ ቤተሰቦቿን መተዋወቅ ነበረቀት ሲቀጥል ሰትመጣ ሂዶ መቀበል ነበረበት እሪፓረት እሪፓረት ባሄድ ራሱ4ቀን አተገናኘነ እያለ ነዉ ለምን አሄድም ከቤተሰቦቻቸው ቤት ሆ ሲቀጥል አሁንም ብሰል ቢሆን የሆነ ፍየል ገዝቶ ቤተሰቦቹን ይዞ ሂዶ ተዋዉቀዉ ይዞ መምጣት ጥሩ ነዉ

    • @naelaal_hallaq3235
      @naelaal_hallaq3235 Před rokem

      @@hilamoo928 ሲጀመር ቢጣሉ ነዉ የሄዴችዉ ቤተሠቦቿ ጋር

  • @user-de6kr7eq3w
    @user-de6kr7eq3w Před rokem +16

    ማሻአላህ ድስ ይላል የልጅችህ እናት ጋር በስላም ያገናኝህ

    • @islsmictube
      @islsmictube Před rokem

      ፕሮፋይል ባማጫን ቤታሳብ አርጉኝ ጄዛካላህ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před rokem +5

    ኑሮ ተወዷል ክክክ እሙ ሰክና ልጆቺሽን asadigi

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před rokem +2

    ክክክ ምን ማለት ነው ልጆቿን ማሳደግ ነው ያለባት ይልቅ ያላችሁን አታራግፉ ጉድ ነው እኮ

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 Před rokem +4

    እኔ ስኡዲ ነው ያገባሁት ወልጀለታለሁ ገን ኢንሻ አላህ ባሌ ነው የሚቅበለኘ

  • @gggbvg2826
    @gggbvg2826 Před rokem +1

    አተልጅ አሥጠላብህ ወድ ሁን ለልጆችህ ቦታ የለህም ጭራሽ ሽቀላ ያሥክባት ጀግና እሙሠኪና እረግጠሽዉ ሥላለፍሽ ሚዳየ አየወጣህ ምን ጉራህን ትረጫለህ ክብር የለለህ ሠገጤ ባተቤት ተመልካች የማያዉቅ መሠለህ

  • @tgegist6774
    @tgegist6774 Před rokem +34

    ወድሜ ያድ ልጅ ደብተር
    900መቶ ብር ነወ
    ልጅቻችሁን አሳድጉ ሆይ
    መግማት መግማት አሉ እማማ ዝናሺ

    • @madinamd3860
      @madinamd3860 Před rokem

      ልክነሽ

    • @zm5638
      @zm5638 Před rokem

      እ 900

    • @hawulitube7001
      @hawulitube7001 Před rokem

      ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ያብጀው ወንድሜ ሁሉንም ነገር
      ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ኑ ሰብስክራብ አድርጉኝ በቅንነት

    • @user-zm9rn5kz6w
      @user-zm9rn5kz6w Před rokem +2

      @@zm5638 አወ ወላሂ እኔ ለልጀ 950 ብርነው የገዛሁነት መቸም ሰው ያለ ርዚቁ አይበላም እንጂ ከባድነው

    • @zm5638
      @zm5638 Před rokem +2

      @@user-zm9rn5kz6w ያረቢ ብሩ ጉፋፊ ሁኗል በጣም ይከብዳል

  • @wvwge460
    @wvwge460 Před rokem +2

    ወንድሜ እደኔ የምመክርህ ነገር ቢኖር ሴት ልጅ እሚያስደሳት ነገር ቤተሰቦቿን የሚያከብርላት ባል ነው

  • @user-qc4hr1lg2b
    @user-qc4hr1lg2b Před rokem +17

    እንኩን በሰላም ገባቸ በሰርጉጉዳይ ወላሂ ሀራምነዉ የምድግሱበትን ለሚሰኪን ሰጡት

  • @user-gl6ek4qm2f
    @user-gl6ek4qm2f Před rokem +4

    ልጆቹ ሻማ ይያዙ እልልልልልልልል

  • @halimabhaiya6696
    @halimabhaiya6696 Před rokem +3

    አብሸሪ ወንድም ሰው ነገረኝነው ግን ትዳርህን እሜደለይ አተወጥ

  • @hawahawa8690
    @hawahawa8690 Před rokem +3

    ማሻአላህ ወንድሜ በመጀመሪያ እንኳን በሰላም ገባች ሲቀጥል በዚህ በተወደደ ሰአት ሰርግ ወላሂ ይከብዳል እናተ ደሞ ማሻአላህ ተጋብታቹህ ወልዳቹሀል አላህ ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላቹህ እኛ ያላገባነውም ሰርግ አላልም በዚህ ሰአት ወላሂ የሰው ልጂ እንደቤቱ እንጂ እንደ ጎረቢቱ አይኖርም

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 Před rokem +1

    አይበቃህም በሚስትህ መነገድ ስማ ሰሚራ በሰርግ እንደገና እንጋባ ነው አለችኝ ያልከው! ! ቱ ውሸት አትሻብኝ ሄደህ ከበደልካት ይቅርታ ጠይቃት ሌላውን ተወው ለልጆቻችሁ ስትሉ አታስመስል ጀግና ናት ሰሚራ የሚያቅ ያቃታል እንደት ትቀልዳለህ አትጨዋትብን ዘወር በል ቀሽም

  • @user-cf6eu1su1w
    @user-cf6eu1su1w Před rokem +11

    ክክክ ፍትህ ለወዶች ሣኡድ አግብተው መልሠው ኢትዮጵያ ሲሄዱ ካባቴ ቤትውሠዴኝ ከናቴቤት እሽሀዛ ወላሂ አትጨማለቁ ጥሩ አዴለም ሁለተኛ ድግስ ምንያረጋል ጥቅምየለውምእኮ ልጆቻችሁን አሳድጉና ዳሩ ሀሀሀሀለማንኛውም ቀኝምነፈሠ ግራ እሡይሁናችሁ

  • @hadiramohammed1007
    @hadiramohammed1007 Před rokem +1

    ምን ችግር አለው በትንሹ ደግሱ እና ቤተሰቦቻችሁም ይተዋወቃሉ በዛው እናም አግባት ልጆቹን ደግሞ ጀማል ላድቀን ይቸገር😂

  • @user-kh7nc4ci1f
    @user-kh7nc4ci1f Před rokem +21

    የልጆችህ እናት ናት ያለችውን አድርግላች በቻልከው እዚህ እየመጣህ ሚስጥራችሁን አታውራ

  • @user-ff5vo5xt9k
    @user-ff5vo5xt9k Před rokem +1

    አይደብርም ቤተሰብም ይበልጥ ይተዋወቃሉ ትዳራችሁ ይጠነክራል በጣም ጥሩ ቻንስ ነው ሀሳቡን እንዴት መጣላት በጣም አስተዋይ መሆኗ በዚህ መገመት ይቻላል

  • @fatmaft8451
    @fatmaft8451 Před rokem +1

    ደግሠሕ አጣት ሚሥትታትናት የልጆችሕ እናትናት ይገባታል ደግሰሕ አምጣት

  • @amenata500
    @amenata500 Před rokem +14

    እግድህ እናተ የልጆቻችሁን አለም ታያላችሁ አልሀምዱሊላህ ብላችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ ማሻአላህ ሴት ከወድ ሰታችኋል አያሉጌታችን

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ እህቴ ሰብሰክራይብ አረጊኝ እምለሳለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @user-gd8no9wc3i
      @user-gd8no9wc3i Před rokem

      ምን።ቢሆነ።የልጆችህ።እናትናት

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g Před rokem +1

    በዚህን ሰአት ወሎ ሰርግ ሳይሆን ለቅሶ ነው ኑሮ ተቃጥሎ ሰላም ጠፍቶ ስራፈት በላት

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow Před rokem +5

    ሸቅሉብን

  • @ftionbbmkubh1030
    @ftionbbmkubh1030 Před rokem +2

    አላህ በሰላም በፍቅር ያኑራቺሁ ጋን. አድሳብ ተቀብለሀት አብራቺሁ ከርማቺሁ ከዘያም አብራቺሁ ወደቤተሰብ ነበር መሁን ያለበት

  • @user-tc5fo9no1s
    @user-tc5fo9no1s Před rokem +5

    መግደርደር ያለነው አባብላት የልጆችህ እናት ነች

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ እህቴ

  • @aminabentjemal3318
    @aminabentjemal3318 Před rokem +2

    እውነት አድርጋ ከሆነ "ሴት"ናት አንተ ንቀት አለብክ እሺ ትክክል ነች🤟🤟🤟

  • @user-sd3ng1mq3j
    @user-sd3ng1mq3j Před rokem +1

    እኔክዉቀት አጥር ልጅ ጀላፊመሠለኝ መብቶነው ሠርግ ከፍለገች ሠረገላት
    እናትህ በሠርግነው ማገባት የመፍለገዉአላለችም እዴ

  • @farahanmuhammed7237
    @farahanmuhammed7237 Před rokem +1

    አስቀይመካት ከሆነ ካሳ ወርቅ ገዛላት

  • @Richtube535
    @Richtube535 Před rokem +4

    አረ ምንም ቢሆን ከወንድሟ ጋር ትቀበላት ነበር ተጣልታችሁ ቢሆንጅ ክክ ግን ቤተሠቦቹ ጋር በመሄዷ አድንቂታለሁ

    • @user-hd8he8mb5n
      @user-hd8he8mb5n Před rokem

      ኑቤተሰብእንሁን

    • @Richtube535
      @Richtube535 Před rokem

      @@user-hd8he8mb5n ኮሜንት አስቀምጭ እመጣለሁ

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Před rokem +10

    ትክክል ናት ሳታጋንኑ በመጠኑ ደግሰህ አምጣ ሂደህ ሚስትህን አምጣት ማለቴ የሸጋ ሰኪና እና የሸጋ አቡበክር እናት

  • @tigisthailu6936
    @tigisthailu6936 Před rokem +1

    እና ደግሰህ ሄደህ ብታመጣት ምንድነው ችግሩ መቸም ወንዶች ወስላታ ናችሁ

  • @mekdessehale2388
    @mekdessehale2388 Před rokem +1

    አይይ ዳዉድ አሣከኝ አይዞክ ሁሉም በፈጣሪ ይሆናል

  • @hhgggt8883
    @hhgggt8883 Před rokem

    ምን ችግር አለው ሶስትም አራትም ቢወለድ ተሰርጎ ብትወስዳት አቅምህን ባማከለ ሙላዚም ብዙ ድግስ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Před rokem

    ወይ ዳዉድ ለምን መጀመሪያ አትቀበላትም ነበር እሪፓርት ሲቀጥል ፔሎ መልበስ አምሯት ከሆነ ለብሳ ፎቶ ተነሱ ሲቀጥል ምደግሰ ታለች ምስኪን አብሉበት አለቀ

  • @maryamabdullha4690
    @maryamabdullha4690 Před rokem +14

    ልጆቻችሁን ብታሣድጉ ይሻላችሁዋል

    • @emanemewnejatemanemewnjat7548
      @emanemewnejatemanemewnjat7548 Před rokem

      እኳንደስአለክያገርልጅ እሙሰኪናእኳንላገርሽበሰላም አበቃሽ በደስታበፍቅርየምትኖሩያድርጋችሁ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před rokem +1

      ትክክል ሰርግ በዚህ ብዙ ችግርና ሰዉ በትክክል መኖርና መቀመጫ ባጣባት ሀገር ሰርግ ይከብዳል ከኑሮ ዉድነት አንፃር

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 Před rokem

      ደምሪኝ ማሩ

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 Před rokem +1

      ማሠቢዋን፣ሺጣለይ😂

    • @maryamabdullha4690
      @maryamabdullha4690 Před rokem

      አሁን ሠርግ ሣይሆን አድሥ ወልዳለች ቤተሠቦቾ ጭነው ደቁሠው ጎጆ ማውጣት ነው ያለባቸው እሡ ደሞ የተወሠነ ግብዣ አድርጎ ይቀበላልጅ ሠርግ ምናምን አረ አይነፋም ነብሤ

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 Před rokem +1

    ዝምብየ ሳይህ ሳቂ ሳቂ ይለኛል በአቅምህ ደግሰህ ውሰዳት ደስ እዲላት ወጭ ሳታበዛ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před rokem +1

    ኧሯ ክክክክ ልጆቹን ሚዜ አድርጓው ና ተጋቡ

  • @foziyamuhammed9001
    @foziyamuhammed9001 Před rokem

    እኔ ስርግ የሚለው ደስ አይልም አለም እንደየ ነው በፊት ቢሆን ፈስ ይል ነበር እኛ ሁን በኑሮውድነት ለስርግ የምታወጡትን ለሚስኪኖች ስጡት ስንት የቤት ኪራ ይ መክፍል ያቃታቸው አሉ ስንት የቲሞች አሉ

  • @zebibahayiluyimer8541
    @zebibahayiluyimer8541 Před rokem +2

    ግን ቤተሰብ ጋ አብራችሁ ነበር መሄድ የነበረባችሁ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Před rokem

    ክክክክ አቡ ሰኪና አብሽሩ የኔ እህት እዚህ ሁና ባሎጋ ተጣልታ ስከድ አባቶቤት ገባች ከዛ እደገና ሰዉልኳ አስሸምግሎ ኒካሀቸዉን እዳዲሥ አስረዉ ባንድ እየኖሩ ነዉ ሰርጉን አልደግፍዉም መሀላች ስትጨቃጨቁ ኒካሀችሁ ፈርሶ ከሆነ ኒካሀችሁን አድሱ በቀላሉ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Před rokem +3

    ኧረ ወዳ አስመሳይ ነህ እኔ ብሆን ዙሪም አላይህ ባለጊ ነህ ከመጡኮ መሂድ ነበረብህ አላህ ከአስመሳይ ሰው ይጠብቀን

  • @user-iu6bk9dj6m
    @user-iu6bk9dj6m Před rokem +1

    ሰዉ እራብ እያለቀ የምን ሰርግነዉ ባሏጋር ተተገናኘች ሰርግነው

  • @user-tc5fo9no1s
    @user-tc5fo9no1s Před rokem +1

    እኳን ደስ አለህ መልካም ሰርግ

  • @user-od1qf9op6u
    @user-od1qf9op6u Před rokem +3

    አተ ግን በሜስትህ ነው እምሽቅለው ውሽትህ አያልቅብህም ሁልግዜ እቢ ብላኝ መጣች ሂድች ፍርዱኝ ዘቅዝቁኝ ነው ስራህ እኝክ ሊላ አይዲያ የለህም

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před rokem +3

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!

  • @user-iu5iz1yu7n
    @user-iu5iz1yu7n Před rokem +7

    ውሸት ነው ምስል አልመጣይም

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 Před rokem +1

    አይዞህ እውነተበነው ልጆቹ ሚዜ ይሆናሉ

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden615 Před rokem +4

    አሠላመአለይኩም ወራመቱላህ ወበረካቱ እደትናችሁ ኡመተል ሙሀመድ ወላሂ ባድ ሁናችሁ ለማየት እዴነየኋኋ ያለ አይመሥለኝም አብራችሁ አርጁ

  • @bedriyayesuf4005
    @bedriyayesuf4005 Před rokem

    ችግረ የለውም ደግሥላት አቅም ካለህ ደግሠህ አሥደሥታት ከቻልክ ነው ሀዳ

  • @NM-jl7jm
    @NM-jl7jm Před rokem

    ወይ ጉድ እኔ ላደየዉም አልደግስም ምን ሊያረግልኚ ሆ

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 Před rokem

    እና ምን ችግር አለው. ባባ ኢሳሀቅ ሪም ባባን ድብን አድርጎ አግብቶት የለም እዴ ያውም ደብቆ የይቶቡን ብር ምንእያረከ ነው አስርገህ አምጣት ሰምተሀል

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 Před rokem +1

    ሰርግ እፈልጋለሁ ሳኡድ በቤት ሰርግ ቢሆንም ደስ በሚል አግብቸ ነበር ተለያይተናል ድጋሜ ሳገባ በስርግ አስባለሁ🤣እናንተ ግን ወልዳችሁዋል ቤታችሁን ምሩየምን ሰርግ ከራቢጥ ነው

  • @user-sr3tf2ek3s
    @user-sr3tf2ek3s Před rokem

    ወላሂ ፈገግ አደረከኝ በዚህ ኑሮ ውድነት ሰርግ ደስ ይላል

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v Před rokem

    አውነት ለመናገር በትዳር መሀል መግባት አያስፈልግም ነበር እደስደተኛ ተገደድኩ ጊዜ አችንን የጨርስነው ምንይዥ የትልቀመጥ እያልን ነው እና እሙሰኪና ፈጣሪሽን አመስግኔ ጠካራ ባል አለሽ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Před rokem

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ እኔም ባሌን እንድህ ልበል ሠረግ ካልሆነ በቃ አይኒን አታይም ልበለው እንዴ ዳውዴ ሚሥት ሀሀሀሀሀሀሀሀ መሞሸር አማረኝ

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 Před rokem

    ሰላም ዳዊት እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስብሎኛል የአስባቺሁትሁሉ የልባችሁዪሙላ

    • @rabia647
      @rabia647 Před rokem

      እንደማምረ እህቴ

  • @zaeynbibrhem3281
    @zaeynbibrhem3281 Před rokem

    የምዴግሠወ ልጆችሽን አሳዲጊ ገዘብም ያሥጠይቃል በሆነወ ባልሆነወ አልገዲፍም ይሄንንነገረ እኔም እዴሷወ ነኝ በሠርግ አላገባሁም የአህላም እናትነኝ አልሃምዱሊላህ ምን ከመዴገሥ ምን አላት የዋህ እሙ ሠኩ ኧረታይ ግን

  • @maryammohammad3910
    @maryammohammad3910 Před rokem

    ዋአልይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወድሜ ዋናው መተሳስብነው ሰርግ አያሰፈልግም

  • @rinhanasaber3992
    @rinhanasaber3992 Před rokem

    እሥከዛሬ የለፋችበትሥ ደግሱ አለበለዚያማ አንተ አታፍርም 2ተኛ ሚሥት ያምርካል በል ደግሥ እሽ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před rokem +1

    እውነት ነው እዳቅምህ ደግስና ደስ አሰኛት

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 Před rokem +1

    ሁለትችሁም ቤት ትንሺ ዝግጂት አርጋችሁ ሂደህ አምጣት ሁልግዜ ፍየል እያርድግ አይደል ስለዝህ ለሱ አንድ ፍየል አጣህላት

  • @zemzemyoutube389
    @zemzemyoutube389 Před rokem +1

    እኔ በጣም ነው የቸኩልኩት ለማየት እስትምትገናኝ ማነው እደኔ የቸኩለው በላይክ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před rokem +1

    የኛ ጉድ አያልቅም ልጅ ወልዶ ሰረግ እንደኔ አይመቸኝም ማለት በሰረግ የምታጠፍትን ገንዘብ ለልጆቻችሁ አድረጉት የእውነት ከሆነ የምታወራው እንደኔ አደግሱ ባይ ነኝ ፍቅር ካላችሁ በስምምን መኖር ነው አሁን እናንተ የልጆቻችሁን ደስታ እጅ የራሳችሁን ደስታ አታስቀድሙ በመወያየት የሚፍታ ነው ።

  • @kerimmuktar2792
    @kerimmuktar2792 Před rokem

    አረ አባባልሸ አላማረኝም የምን መሞላቀቅ ነዉ ማሻአላህ 2ልጅ ከተወለደ በሇላ ሰርግ መንማለትነው

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před rokem +1

    ሚዜማ ልጆቹ ይሆኗችኋል

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 Před rokem +1

    አይ ዳውድ እኔም ያሳሰበኝ እኔም የጨነቀኝ ሚዜ ከየት ላመጣነው ከዚህ ሂጄ ብየ ጨቆኛል🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😫😫🤔🤔

  • @alhamdulilaa
    @alhamdulilaa Před rokem

    ሰርግ ማሆን ያላባትም ግን ልክ እንዳማጣች ማሄድ አሌብህ ምክንያቱም በሰረግ አድርገቹሁ ታገብታቹሃል

  • @anshaahmi4603
    @anshaahmi4603 Před rokem +2

    እሰይ የሴት ኩሩ ብያታለሁ አበጀች

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před rokem +2

    ሀሀሀሀሀሀ ለልጆቹም እደቤሎው ሰውተከራይ ሳህ ከላምህ

  • @user-br8dy2uk2k
    @user-br8dy2uk2k Před rokem

    ምን ችግር አለው ሰርጉ ቤተሰብ ለማስተዋወቅ ይረዳችኃል አትንገብገብ ገብጋባ

  • @user-gf6lc6vp7h
    @user-gf6lc6vp7h Před rokem

    ወድሜ ትክክክብለሀል ተሁለትልጅ ቡሀላ ሰርግ እረወደዛ በመሀላችሁ ያለውን አላህ ያውቃል ኑሮተወዷል በላት ሴቶች ፊትሲሰጧቸው አያቁም

  • @tube5121
    @tube5121 Před rokem

    የኔ መልካም ወንደም ቤትህን ያስዋብከው ከሰርግ በላይ ነው

  • @webnet435
    @webnet435 Před rokem +2

    የኔ አሥተያየት በዚህ ግዜ ሠርግ መደገሥ፣ከባድ፣ነው፣የሠርጉን፣ብር፣ለልጆቹ፣ወጭ፣ይሆናል

  • @mediwolloywtube5378
    @mediwolloywtube5378 Před rokem +1

    በዚህ ኑሮ ወድነት ሰርግ አትጣ ተዋት

  • @user-hy9uj7hh8c
    @user-hy9uj7hh8c Před rokem +1

    ጉድ በሰርግ ዉሰድ አሉህ ኑሮዉ ደወዶወል ኢ ት ዮ ኡኡኡ ቸለዉ ኢግድ

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Před rokem

    አልሀምዱሊሏህ ደግታረቃችሑ ለምቀኛሑላ አፈሩ ነገር ሲያመላልሡ ነዶኝነበር ሚስጥራችሑ አታዉጡ በሚድያ

  • @hanaaabera364
    @hanaaabera364 Před rokem

    ወንድሜ እኔ በህትነት የምመክርህ ነገር ቢኖር እሷ ያለችህን ነገር ይዘህ ሚዲያ ላይ አትውጣ ደእውነት እናንተ የሚድያ ሰወች ችግር አለባችሁ ገበና ደሚባል ነገር አታውቁም

  • @user-iq8tu8wn2n
    @user-iq8tu8wn2n Před rokem +4

    ዎናው።ፍቅርነው። ቤተሠብ ከተሠበሠበ ማለት የሁለታችሁ ም ቤተሠብ በቂነው። ዘርግ እንዳድሥ የሚለውን አልደግፍም ምክንያቱም ግዜው።አይደግፍም የኔሀሣብ ይሄነው።ይቅርታ እንግድህ ባለቤት ያውቃል

    • @zebibamohammed7843
      @zebibamohammed7843 Před rokem

      ወንድ ነች እደግፋታለሁ እንዳውም ልጆቻችሁ ጋ ተሞሸሩ

  • @sadasada801
    @sadasada801 Před rokem +1

    ሰርጉ ችግርየለም ልጅ አያግድም ሰርግ

  • @halimahhalimah7100
    @halimahhalimah7100 Před rokem

    ወይ እሰሚያበቅ ድረስ ማየት እኔማ ሞሸራይቱን አያልሁ ብየ ነበት

  • @cd4076
    @cd4076 Před rokem

    እውነቷ ነው ልጅ ይዛ በሰውሀገር ተሰቃይታለች እናም መሞሸር ይገባታልልል መሞሸረ አለብህ ሽር አረገህ ሞሽራት

  • @user-gl6ek4qm2f
    @user-gl6ek4qm2f Před rokem +1

    ልክ ናት ወንድሜ መሆንምአለበት