ስሚራ እቃየን ላወጣ ብቻ ነው የመምጣው አልች 😢😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 254

  • @user-sy5ld1sn9d
    @user-sy5ld1sn9d Před měsícem +59

    አዳይ ያግባህና የልጆችህን እናት ተከባክበህ.ያዝ ሠሚራ ጀግና ናት ወላሂ

  • @user-tz8mn1xe2s
    @user-tz8mn1xe2s Před měsícem +90

    እሙሰኪናንአምጣልንየምትሉበላይክአሳዩኝ

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před měsícem

      ጅሎች እንደዉ መቼ ይሆን የምትነቁት እነሱ እኮ ድራማ እየሰሩ ቢዝነሳቸዉን እየሰሩ ነዉ

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před měsícem

      ሁሉን አጋብታችሁ ሁሉን አምጡልን ብላችሁ እስከመቼ ነዉ እናንተ እስክትበስሉ እኛ አረርን ምድረ ሰገጤ

    • @zaynabseid2795
      @zaynabseid2795 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂​@@SeydAli5154

    • @zaynabseid2795
      @zaynabseid2795 Před měsícem

      የኔከርታታአሳዘከኝ

    • @user-cq2xv1xr3t
      @user-cq2xv1xr3t Před měsícem

      ለውሸት ታዳ ወላሂይላልእዴ ወላሂእኮእያለነው የሚያወረው. እ​@@SeydAli5154

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Před měsícem +33

    ስሚራን ድጋሜ በፔሎያግባት እምትሉ በላይክ 👍👍ፍትህለሴቶች የሁለትልጆችእናት ትተህሌላካገባህ ጉድህፍላ💃😂😂

    • @sdad773
      @sdad773 Před měsícem

      😂😂😂😂🎉

    • @Neima-jw6ms
      @Neima-jw6ms Před měsícem

      😂😂😂ትክክክልል​@@sdad773

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Před měsícem

      ወጭውን ችለሽ ዳሪዋ. ክክክክክክ

    • @user-sz9el4jl8k
      @user-sz9el4jl8k Před měsícem +1

      @@sebrinatube አላህሂድያይሰጥሺ እህቴ እሱየስውገንዘብአይፈልግም እኔም እቅምካገኘሁብዙእሚረዱምሰኪኖችአሉ

  • @user-gc6io8qo7r
    @user-gc6io8qo7r Před měsícem +28

    ወላሂ የልጆችህን እናት መልስ የምን ቤሎ ምናምን ነዉ ኡሙ ሠኪና ጋር ይስማሙ

    • @user-pe4ci7he4r
      @user-pe4ci7he4r Před měsícem +3

      መችተጣሉ እሶኮ የጀማልን ሙሥት እያስተዛዘነችነው😢

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 Před měsícem +42

    እናተ የሚድያ ሰዎችኮ ግን ሚስቶቻችሁ በውስጣቸው የታፍነ ጩህት ሊኖራቸው ይችላል እኛ የምናየው የሚድያውን ነው የውስጣችሁን አላህ ይወቅ

  • @user-bj9lc1tp3p
    @user-bj9lc1tp3p Před měsícem +23

    ቆይ እሷ ግን ሸሮና በርበሬ ሳታዘጋጅ ነው የህደችው በዛላይ ክርምት ነው ነው ምንድነው ለማንኛውም ዳውድ ሰሚራን መልሰ ወንዶች ሰትባሉ ሌላሌላ ያሰኛችሆል ማን እንደ ልጅ እናት ሆ

  • @ShakeelKhan-zp7si
    @ShakeelKhan-zp7si Před měsícem +11

    ዳውድ ተብየው ደግሞ አትንቀዥቀዥ ስርአት ይኑርክ ጀዝባ ወንዶች ዱሮም ትንሽ ለውጥ ድታዩ በኑሯችሁ ሌላ ትመኛላችሁ ችጋራም

    • @madina-vv7lo
      @madina-vv7lo Před měsícem +1

      ምን አገባሽ በሰው ቤት ገብተሽ ማዳከር ምን እሚሉት ነው እነሱ ይተዋዉቃሉ😂

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi Před měsícem

      እሳንብሁንምንተላለይ​@@madina-vv7lo

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd Před měsícem

      በጣም😂😂

  • @user-fy4je9xx4i
    @user-fy4je9xx4i Před měsícem +8

    ጉልቻ ቢቀይየር ወጥ አያጣፍጥም ትላለች አያቴ ሠሚራን መልስ አትጃጃል ከዚህ

  • @user-mc4ic6pj9t
    @user-mc4ic6pj9t Před měsícem +9

    ከልጆች እናት ጋራ ታረቁ እግዚአብሔር ወደቀደሞ ፍቅርቺ ይመልሳችሁ ልጆችህን አስብ

  • @mdvip967
    @mdvip967 Před měsícem +5

    ሚስትህን ታርቅ የልጆችህ እናት ነች❤❤

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo Před měsícem +6

    እዴሰሚራ ጀግና ሴት አታገኝም
    ወሮ በላ ታመጣህጂ እሷ አይዴቃትም ጀግናናት

  • @hadiya6386
    @hadiya6386 Před měsícem +5

    የልጆቼሕን እናት አምጣ ልጆቼሕን አታሥለቅሥ ማሻአላሕ ሚሥትሕ ደሞ ጎበዝ ጠካራ ናት

  • @user-ud3rh1yv9o
    @user-ud3rh1yv9o Před měsícem +11

    ማሻአላ ጉደኙናታቺሁ እኮ ይያል አላህ ይጨምረላቺሁ በሰበቡ የከረምት መውጫህን አገኙህ ዳውዲ 😂😂😂ግን ሰሚራ እደት ሺሮ በረበሪ ሳታዘጋቺ ባዱቤት ባልሺን ጥለሺ ትሂጃለሺ የሴት ወጉ እዲህ አደለም 🤭

    • @user-lp6zh9xn3x
      @user-lp6zh9xn3x Před měsícem +1

      ለያዉምበክረምት

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Před měsícem +1

      ትክክል እኔ ስሄድ ወላሂ ምግብ ሳይቀር ሰርቸ ብላ ብየ ፅፌለት ነው የምሄድ ብር አልሰጥም ብሎ ይሆናል ፀቡ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-lp6zh9xn3x
      @user-lp6zh9xn3x Před měsícem

      @@ameensuiij8076 ሀዋ ማሻአሏህበደብ ሰተዋለችክረምትን ፏብሎይወጣበታልእኔም ተጣልቼዉኮ እጀራጋግሬወጥሰርቼነዉእምሄደዉ ነበር

  • @madi2644
    @madi2644 Před měsícem +6

    ትዳር ቀልድ ነውእዴ አዴሀዋ ከዛሰሚራ አትጃጃሉብን በትዳር አቀልዱ ትዳር ክብርነው

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Před měsícem +3

    ወላሂ ዳውድ የልጆችህ እናት ትሽለሀለች በይቅርታ ሁሉንም ማለፍ አለብልችሁ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Před měsícem +3

    አንተ ደግሞ ሚስትህን ካሳ ክሰህ መልስ ወደት ወደት ደሞ ካሳ ምንድን ነው የሚል አይጠፋም ወርቅ አልብሳት ስትመጣ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Před měsícem +4

    እሙ ስኪናን አመጡልን አረ ሄደክ አምጣት ዳውድ ልጅቹስ😢

  • @user-de9qw9vg6w
    @user-de9qw9vg6w Před měsícem +5

    ቆይ ግን ምንድነው ሚዳመቶ መለፍለፍ ሚስትጋ ከተጣላህ ሂደህአተመጣም ምን ያስለፈልፈሀል እዚህ ጉድ እኮነው

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 Před měsícem +3

    ለምሳሌ በአሁኑ ሠዓት የልጆችን እናት የፈታ የሚያገባ ይኖራል ግን ሴቶች መቼም ትምህርት አንወስድም ወንዶች ተው ሴትን ልጅ አክብሩ በተለይ ልጅ ወልዳችሁ ሴትን የምትገፉ

    • @ZedTube-e9r
      @ZedTube-e9r Před měsícem +1

      ወንዶችኮ ሲወልዱላቸው ሌላ ያምራቸዋል እንግዲህ ሌላውንም ያምጣና ወልዶይ ፈታሉ አንዳንድ ወንድ እንዲህ ነው አላማው

    • @ShakeelKhan-zp7si
      @ShakeelKhan-zp7si Před měsícem

      እና ስለወለድኩ ገና ማግባት አልችልም ብየ ጥሬ አሩን ይራብኝ እንደ አስፈነጥርው ቀልደኛ ። ባይገባስ ዝም ብየ መኖርስ አልችልም

    • @turyetoore6938
      @turyetoore6938 Před měsícem

      @@ShakeelKhan-zp7si የግሌ አስተያዬት የልጅ እናት የፈታ /ያባረረ ባገባው ነገ እኔንም ያደረሠብኛል ብዬ ስለሚያሳስበኝ ደፍሬ ለማግባት ልቤ እሽ አይለኝም ያልኩት ሴት ልጅ ስወልድ መልኳ አቋሟ አንደ በፊቱ አይሆንም ብቻ አላህ መቻቻልን ፍቅርን ኢማንን ለሁሉም ዑመት ይወፍቀን በብዛት ሴቱ ወንድን ለማማን እያሥቼገራቼው ነው።

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l Před měsícem +3

    በልአትቀረፈፍለልጆችህስትል ሚስትህንተረቅ 😢 እኛ እናትና አባት ተለያይተዉ ያደግን ልጆች ብ ጠይቅን እደት ቀስማችንተሰብሩ እዳደገን ብተዉቁአድም ቀንአትጠሉ 😢

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +11

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před měsícem +1

    ሰሚራየት ሂዳ ነው ተጣልታችሁም ከሆነ ታረቁ ዳውድ ወንድሜ ትዳርህን አጥብቀህ ያዝ ሰሚራም እንደዛው አልፎ መሄድብዙ ችግርአለው በተለይ ለወለደሰው በመሀላችሁ ፀብእኳንቢኖር በራራችሁፍቱ ሶስተኛሰውአታስገቡ የእህትነት ምክሬነው

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c Před měsícem +4

    ማሻአላ ማሻአላ ጋደኛለመቸነው ማሻአላ የልጆችህ እናት ሌላአታውራ ዳውድ ምንም ትሁን ምንም ታርግህ መልስ ይቅርታ ብለህ አይዞህ ልጆችን እዳያላቅሡብህ መሠብ አለብህ እሽ ወድም አተ ጎበዝ ነህ ብታሥከፋህም በጡሩ ነገሮን እያሠብክ ተዋት

  • @Rahmat-xd8xc
    @Rahmat-xd8xc Před měsícem +1

    ቤተስቦቹዋን ለማይት ሂዳ ይሆናል ልሽቅሉ ነው ትጣላን እሚሉት

  • @ifj8189
    @ifj8189 Před měsícem +4

    የሁለት ልጂ አባት አንተን ማን ያገባል እም ሰኪናን መልስ

    • @yarbe449
      @yarbe449 Před měsícem

      ሴቱእዉርነው ውድ

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv Před měsícem +3

    ሰሚራ ግን የሚረዳት የለምጂ ጀግረማ አለ ጎበዝ

  • @amhara74
    @amhara74 Před měsícem +1

    እናተ ደሞ በሰለጠነበት ግዜ ሁሌ መጣላት መኮብለል ነው ስራችሁ አንተስ የልጆችህን እናት አታከብርም እንዴ እሷስ ችግሩ ቤተሰቦቻ ጋር ሳይደርስ በቤታችሁ ነገሩን አትፈትቱም😒

  • @ssameera5861
    @ssameera5861 Před měsícem +6

    አይይይይ😂😂😂😂😂ሸኩርቱመቸታጠበአይይይዳውድ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Před měsícem

      ብረከልሰጣትበምንተዘጋጀዋለይትፈረደማንየአቀልየሰንቸገረአላህብቸነወየምቀወ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Před měsícem +1

    😂አይ ወዶች ያለኛኮ ምንም ናችሁ እኛ ግን ያለናተ ፏ ብለን አምሮብን እንኖራለን ሴቶች ጠካራ ራሳችሁን ወዳድ የስራ ሰው ሁኑው በተለይ ተወድ የወድ ጥገኛ እዳኮኑው ስሩ

  • @user-rt7ns2rn6s
    @user-rt7ns2rn6s Před měsícem

    ልጆች ወልዶ መለያየት እህ ስብራቱ ለእናተ ሳይሆን ለልጆች ነው የኔ ታሪክ ብነግርህ በጣም ታዝናለህ ለልጆቻችሁ አስቡላቸው 😢😢 እስካሁን ልቤ አልተጠገነልኝ ሁሌ ሳስበው አለቅሳለሁ እናም መለያየትን ተጠንቀቁ እናተ ምንም አትሆኑ ልጆቹ ግን የማይሽር ጠባሳ ነው የምትጥሉባቸው ልጆቻችሁን የምትወዱ ከሆነ ፍቺ ላይ አትሩጡ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu Před měsícem +1

    መቸ ተጣላችሁ ጀማልጋነች ሀዋንልታስተዛዝንሄዳወይ በተሰብልጠይቅነው ክረምት ደሞ በርበሬ ሽሮ ቅመም የወፍጮእህል ይፈጭ የለምደየምነውሰሚራ እረሳሽውሳ

  • @user-kb6gw3qr1d
    @user-kb6gw3qr1d Před měsícem +1

    ወድ ልጅ ለሁድነው ጉልች ቢቀያየረ ወጥ አይጣፍጥም እና ሰሚራን መልስ

  • @heyat3635
    @heyat3635 Před měsícem +2

    ሱፍ አፍ ሠሙን ደህናረገህ አይዝም የዝብ ወጥ ይመሰል ሌላ አትውላከፍ ሠሙ ቆጂየ ነት ሆሆሆሆሆሆ

  • @Zabida-g1q
    @Zabida-g1q Před měsícem

    ክርምት መውጫ ያዝኩ የምን ሚስት ይላል ለሆዳችሁ ነው እምፍልጎ ሚስት ለካሜራ ሞኩል ውዴ ማሬ ትላላችሁ ተካሜራ ጀርባ ያልተፈተ እቆቅልሽ አለ በባለ ትዳሮች የታፈነ ጭሆት የልጆችህን እናት ጋር መስማማት አለብህ

  • @user-zl4ek3yv5q
    @user-zl4ek3yv5q Před měsícem +1

    አረ ዳዉድ የልጆችህን እናት ታረቅ ተንከባክበህ ያዝ

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w Před měsícem +2

    ሴት የሑሉም ድምቀትናት ግንእደት አስቪዛ ሳታዘጋጂ ልከድቻለች ወደቤተሠብ ሲከድ ቶሎአይመለስም ስለዚሕ አዘጋጂቶመሔድ አለባት

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j Před měsícem +1

    ሚስትህን መልስ አትግማሙወዶች አግባታሉኝ አገባለሁ አላለም

  • @sadisaeed991
    @sadisaeed991 Před měsícem +1

    የልጆችክን እናት መልስ ታረቁ የሁለት ልጆች እናት እየለችክ ሌላ ያስመጣሀል

  • @SgBh-nh6pt
    @SgBh-nh6pt Před měsícem +3

    ዳውድየ እደ ምንም ብለህ ሰሚራን አምጣ

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 Před měsícem +1

    የየልጅች እናት ጋራ ታረቁ ልጅችህን ያለአባት። ሴያድጉ ጥሩአደለም

  • @zed8412
    @zed8412 Před měsícem

    እኔንየገረመኝ ሰሚራ እዴት ሽሮና በርበሬ ሳታዘጋጂ አጀብ ነዉ ፕራክ ነዉ በሉኝ ዳዉድ የልጆቺህንእናት መልስ ሌላ ብታመጣትም አመሏ ይበዛል እሙሰኪና ትሻልሀለቺ የልጆቺህ እናት

  • @user-jk8vo5ce5p
    @user-jk8vo5ce5p Před měsícem +2

    ማሻአላህ ሚስትህን አምጣ ከነልጆችህ

  • @user-tx5ll3mg4b
    @user-tx5ll3mg4b Před měsícem +1

    ካሜራ ማኑን ረሳህዉ እኮ ዳዉድ ትናድሃለ እዉነትም😂

  • @HayatMohammed-mo1dx
    @HayatMohammed-mo1dx Před měsícem +1

    ትዳር ቀልድ ነው እንዴ ምንም ቢሆን የልጆችህ እናት ናት ለልጆችህ ስትል ታርቁ ኢተቂላህ

  • @user-zv6un1ih7u
    @user-zv6un1ih7u Před měsícem +1

    የልጁቺህ እናት ወላሂ እሙሰኪና የኔዉድ😢

  • @user-nl4le9st7q
    @user-nl4le9st7q Před měsícem +2

    የልጆችህእናትመልስ

  • @MadinaShrafaw
    @MadinaShrafaw Před měsícem +1

    እጪ ምን ያጃጅልሀል ወላሂ ሂወት ቀልድ መሰለህ ዴ ሚዲያላይ ከመጃጃል ቤተሰቦቿ ጋ ቤተሰቦችህን ይዘህ ሚሥትህን ና ልጆችህን አምጣ ይቅርታም ጠይቀህ

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 Před měsícem +1

    ኧረ ታረቁ ዳውድ❤❤😢😢

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Před měsícem +1

    ካልመጣሽ አገባለሁ በላት አድቀን አታድርም 😂 እሩጣ ነው እምመጣው ሴት ስንባል መግደርደር እንፈልጋለን 😂

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před měsícem +1

    አረ የልጆችህን እናት አምጣ

  • @tiztaye
    @tiztaye Před měsícem

    የአሊይ ወንድም ወላዲ ስንማር አቃሀለው አንተ😂😂 ለማንኛውም የልጆችህን እናት መልስ ❤❤

  • @doriqafiker
    @doriqafiker Před měsícem +1

    ሚስት ምግብ ሰሪ ሰራተኛ አይደለችም እሽ ብዙ ወንዶች ሚስት የኩሽና መደርደሪያ ናት ብለው ያስባሉ ግን ትክክል አይደለም
    ሆዱንና ስሜቱን ብቻ ሸክፎ ለባልነት የሚቀርብ ወንድ ደደብ ነው

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Před měsícem

    ሲጀመር ሰሚራ የሔደችዉ ቤተሰቦቾን ለማየት ነው ባለፈዉ የሀዋ አባት ድገት ስለሆነ የሞተዉ ባብታ ወይም ደንግጣ ነው ኢንሻአላህ ሰላም ትመለስ እሙ ሰኪና ጀግና ናት

  • @user-lm9md3fx9z
    @user-lm9md3fx9z Před měsícem +1

    ሠሚራን መልስ ስርአት አደርግ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Před měsícem

    አግባ ብሎ ማንም አይመክርህም የልጆችህን እናት ሄደህ አምጣ ጥፋት እሧም ጋር አንተጋርም ሊኖር ይችላል ነገር ግን አንተ ይቅር ብለህ አምጣ ሚስትህን ሆሆ አሁን ተመልካቾችን ለመታዘብ ነው እንጂ ሌላ አግባ ብትባል አታገባም😂😂 እናማ ሠዉ ልከህም ቢሆን አስመጣ❤❤❤

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 Před měsícem +1

    የልጅችህን እናት ዝምብለህ መልስ ሆ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Před měsícem +1

    ጀም❤ ሀዋ❤ሠሚራ❤ ዳዉድ❤ ፍቅራችሁን እሥከልጆቻችሁ እሥከጀነት ብያለሁ ዉይ ትለያላችሁ❤ ዳዉድ ወድም በህግ መቸም ህግ የለም ነገሩን ነዉጅ ሠሚራን አምጣልን

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 Před měsícem

    እዉነት ከሆን ስሚራን መልስ የልጅችህ እናት ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wollo1630
    @wollo1630 Před měsícem +3

    ማሼአላሕ ሐዋናጄማል ጥሪ ጓዴኛ💐🌻💞🙏

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před měsícem

    ሰሚራ ለምንሄዳነው ተጣልታችሁነውደ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před měsícem

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ግን የቤታችሁንችግር በዉስጥፊቱ በሶሻልሚዳላይአትጃጃሎብንባለትዳሮች ስነስራአትይኖራችሁ ላላገቡት አታስፈሮሮችዉ ??ትዳርመጫወቻአይደለም!?በትዳርላይ መቻቻል መተማመንያስፈልጋል በተለይ ልጅከወለዱ የልጅህይወትይበላሻል ለልጅሲባልመስማማትግድነዉ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před měsícem +1

    ፓስታ እራት ስራዉ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před měsícem

    ምርጥ ጎደኛ ጀማል የምር

  • @merem2420
    @merem2420 Před měsícem +3

    😢😮ዛሬ 3ኛ ነኝ እስቲ 😊ላይክ ግጩኝ

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem Před měsícem +1

    ቤተስቦቿን ልታይ ሂዳ ፕራክ 😂😂😂

  • @user-zv6un1ih7u
    @user-zv6un1ih7u Před měsícem +2

    እሙሰኪናን መልሰ💃💃💃

  • @user-zx8fo2fj4h
    @user-zx8fo2fj4h Před měsícem +1

    አራ መይጠለ ዬለም ሰምራን መልሰት

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h Před měsícem

    ማነው ሰሚራ እንዴኔ መጥታ ፕራንኳ የናፈቀው

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah Před měsícem +1

    አታሥጠላኝጅልበሰውኮሜትነውእደ እምታድረው የልጆችህንእናትሸምግለህማጣቱንትተህ ዝብለህበሚድያ አስርታወራለህቲ😏

  • @fatumaahmed1506
    @fatumaahmed1506 Před měsícem +1

    ልክ እደ ጀማል ሚስት ውርቅ አስገዥው 😂❤❤

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před měsícem

    ምስኪን የልጆችህን እናት መልስ

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 Před měsícem +2

    ሰሚራን መልስ

  • @rreema6586
    @rreema6586 Před měsícem

    አሠለማሊኩም ወረህመቱሊላሂወበረከትሁ ዳዉደ ጎረቤት ብንሆን ደስይልነበር እሶ ሥትሂድ እኔ እሰራልህነበር የኔም ባል ከቤተሠብ ስሄድ በጣም ነወ እሚቸገረዉ አሁን ግን እርቄዋለሁ ልጆቹጋር እየታገለነዉ ሚሥትህን መልስ ደሞም ተረዳት ናፍቃነዉ

  • @sarahabshwite5469
    @sarahabshwite5469 Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሚሢኪንኮነህ። ዳውድ። ሚሥትህን መልሥሥሥሥ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Před měsícem

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ماشاء الله
    ጓደኛ
    ለመቸነው
    አላህ
    ያስታርቃችሁ
    ኢንሻአላህ
    ያረብ
    ለምድነው
    ለሷም
    ግዜ
    እማሰጣት
    የሷም
    ሃቅ
    አለብህ
    ወድም
    ዳውድ
    ሴልጂ
    አፏን
    አውጥታ
    ተከባከበኝ
    አትልም
    የፊቷን
    ገፃታ
    አይተህ
    ልትረዳት
    ግድ
    ይልሃል
    ሰምተሃል
    እየመረረህ
    ዋጠው
    የሰው
    ወሬ
    አትስማ

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před měsícem +1

    ሌላ አይድያ ፍጠሩ 😮

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv Před měsícem +1

    ምነው የባሌውን በረበሪ ዘረገፈህ አረከው የበረበሪው ቀለም ሲምረ መሺ አላህ

  • @user-cl4mw9pr2j
    @user-cl4mw9pr2j Před měsícem +1

    ሽኩርቱኮ ይታጠባል ተመልጦ ከከከከከ

  • @user-cl4mw9pr2j
    @user-cl4mw9pr2j Před měsícem +1

    የልጆችህን እናት አምጣ ልቅንሥ

  • @taibah1116
    @taibah1116 Před měsícem

    ሺሮና በርበሪ ሰሚራ አታዘጋጂምደ ዋ😂ምንሼነው

  • @user-it1vg4bo7r
    @user-it1vg4bo7r Před měsícem

    ዝም. ያለ ነጃ. ወጣ. በሠው ትዳር አያባንም

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i Před měsícem +1

    ሰሚራን አምጣ❤❤

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Před měsícem +1

    እልቅአጣሚሥትክን አትቀልድ

  • @user-ve7qe7dv9h
    @user-ve7qe7dv9h Před měsícem

    የልች እናት ትሺለሀለች

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 Před měsícem

    ሚሥትህን መልስ መውለድ ካንድነው ለልጆችህ ስትል ዳውድ ጎበዝነህ

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 Před měsícem

    ዳወድ ሚሥትሕ ሥነዉ አትኩኝ አለች ወላሒ ልጂ ያለዉ ሠዉ ሁሉን ችሎነዉ ምንድነዉ እግር አሰቶ መፈርጠጥ ለማንኛዉም

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r Před měsícem

    የሊጆችህ እናት ንግስት አረገህ ያዛት በአሁን ሰአት አደለም ሁለት አዱም አለተቻለም

  • @HfIg-it6vv
    @HfIg-it6vv Před měsícem +1

    ሳታጥብ ሺኩርቱን ከተፍከዉ

  • @user-jd1wq9dg5j
    @user-jd1wq9dg5j Před měsícem

    እሷኑ መልስ የልጆችህን እናት

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu Před měsícem

    ሰሚራን በቬሎ አግባት ዳውዲ

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q Před měsícem +1

    እሷን መልስ

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c Před měsícem +1

    😅የልጆችህን እናት በደብ በያዝክ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥ ይባላል

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 Před měsícem +1

    አግባ😂😂😂😂

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt Před měsícem

    የልጆችህን እናት መልስ

  • @uaua1419
    @uaua1419 Před měsícem

    አረ ሠሚራ ናፍቀኛለች

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 Před měsícem +1

    አምጣት ሰሚራን

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před měsícem

    ሰሚራ ቤተሠብ ልታይ ሂዳነውደ መቸትመጣለች

  • @meriamjani9029
    @meriamjani9029 Před měsícem

    አረ ዳውድዬ የልጅቻህን እናተመልሰ ወድም አለም ❤❤

  • @MmMm-du7qk
    @MmMm-du7qk Před měsícem

    አግባ ከመጣቺም ትምጣ ግን የወደላይ የደገኛ ሰው መሬት ላይ ይሞታል የርሻ መሬት ካለክ አስብበት ወላሂ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u Před měsícem

    ኮሜታተሮች ምንም አታዉሩ ምክኒያቱም መጀመሪያ ሰዉን የሚያታልሉበት መገድ ይግባችሁ