ከሚስቴ ጋር ከተለያየን 9ቅናችን በዚህ ቀን ጥላኝ ሄደች 😢😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 363

  • @zehara53o
    @zehara53o Před měsícem +65

    ዳውድ ለሚስትህ ያለህ ክብር ወላሂ በጣም የሚደነቅ ነው 👍👌

  • @SgBh-nh6pt
    @SgBh-nh6pt Před měsícem +51

    ዝም ብለህ የልጆችህን እናት አባብለህ ያዝ ይህ ነው ምርጥ አማራጭ

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur Před měsícem +61

    ሴት ልጅ የቤት ድምቀት ነት ውድ ናት እናም ወድቺየ ሴቶቺን ተከባከቡ ካጠገባቺሑ እዳይርቋቺሑ ሴት ልጅ እክብካቤ ትፈልጋለቺ በሀሳቤ የምትስማሙ👍

  • @madina-vv7lo
    @madina-vv7lo Před měsícem +37

    ያለሴት መኖር አለመቻሉን ማወቅህም ከይር ነው ዳውድየ

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq Před měsícem +30

    አይ ዩቶበሮች እይታ ሲቀንስባችሁ መቸም እብድ ነው የምትሆኑት አረተውው ከብር ክብር ይበልጣል ተለያየን ተገናኘን እያለችሁ በሚዳላይ የቤታችሁን ገመና ለምን ታወጣላችሁ እኛስ ምን አገባን ምድረ ቅራቅቦ

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb Před měsícem +15

    ልጅችህን አሳድግ ብዙ አታውራ😊

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Před měsícem +4

    ጀግና ወንድነክ ለሚስትክ ያለክ ክብር ወንድሜ ሴት የሌለችበት ቤት በጣም ያስጠላል ሀቂቃ ሴትልጅ ለቤት ድምቀትነችኮ

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 Před měsícem +17

    የወድ ቤት ይሄው ነው😂😂😂ሤት ናት ቤት አድማቂ❤

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 Před měsícem +3

    ኧሯ አላህን ፍራ ዳሩኝ አላለም በመሀከል ኒካህ እያለ የልጆችህን እናት መልስ በሀቂቃ አትቀልዲ በአሁን ሰአት ትዳር እቃቃ ጫወታ ሁኖል ሱበሀን አላህ

  • @Ku.551
    @Ku.551 Před měsícem +10

    😢😢😢እረተው መልሳት ግን ተፍታችሁነው እረ የልጆችህ እናት ትሻልሀለይ

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj Před měsícem +3

    ወላሂ ምንም ጠካራ ብትሆን ያለሴት ቤት በጣም ነው እሜስጠላው ሰጥ ለጥ አድርጋ ቤቶን እምትይዘው ሴት ናት ❤❤❤❤❤

  • @Lyoutube-js7lv
    @Lyoutube-js7lv Před měsícem +3

    አብሽርልኝ ሚስትህን አምጣት የልጆችህን እናት መለያየት ጥሩ አይደለም ያለሴት ቤት ባዶነዉ በርታ

  • @heyat3635
    @heyat3635 Před měsícem +6

    ወድሜ ታረቁ ለሠው ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ አይበል ይቅርታና የናተን መጣላት የሙፈልግ አይጠፋም ግን በምሀላችሁ ክፍት አታሰገቢ እና አላህ ያግራላቺሁ

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz Před měsícem +4

    ሞክሩት ወንዶች እሰይ የኛን የሴቶችን ጎደሎ ምን ትሠሪያለሽ ቤት ተቅህምጠሽ እየዋልሽ እያላችሁ አልነበር ሰው ከሄደ ቡሀላነው ጎደሎአችንን እምታውቁት እሰይይይይ

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly Před měsícem +15

    ዶላር ቀዘቀዘችባችሁ መሠለኝ የዪቱብ ጡረተኛ ካልዋሻችሁ አይሆንላችሁም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      😂😂😂ደምሪኚውደ 1:27

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před měsícem +1

      ወሏሂ ብሎ ምሏልኮ እንደት ውሽቱን ይሆናል

    • @user-if6ci7bg2j
      @user-if6ci7bg2j Před měsícem

      ግን ይገርማል እየማለ ተለያየን ማለቱ
      ከንቱ ለዶላር ተብሎ እኝክ

    • @user-lx4xt9cz1b
      @user-lx4xt9cz1b Před měsícem

      ወለሂ.ትክክል.ብለሻል😂😂😂

  • @AmynEna-vv3fg
    @AmynEna-vv3fg Před měsícem +3

    በል ዳውድየ ይቅርታ ብለህ መልስ ሰሚራን እደእሶአ ፍልቅልቅ ያለች ሚስት የትም አታገኝም።

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před měsícem +4

    አሪፍ ነዉ መረዳትህ ተስማሙ የምር አትጣሉ አድላይ ተከባብራችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ❤❤

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r Před měsícem +3

    ድወድ ትክክክክል ነህ ሴትልጅ የቤቱ ድምቀት ናት ከሊጆች ከቤት ስራው ስቱን😂❤

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1fr Před měsícem +1

    ዳውድ አሳእከኝ ግን አይዞክ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ጉዋደኛ ነህ የምር ንፁህ ሰው እዳንተ አይነት በቁጥር ቢገኝ ነው በርታልን ወንድም. ሰሚራም ተመለሽ በሉዋት

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Před měsícem +4

    ሰሚራ ይህን ቭደዋ ካየሺ ተባበሪው እባክሺ😂😂😂

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y Před měsícem +2

    ሚሰትህን ሰወዳት እኮ ብልህ ሴት ደሰ ይለኛል ❤❤

  • @user-ys3jd2bx2o
    @user-ys3jd2bx2o Před měsícem +2

    አላህን ፍራ የልጆችህን እናት መልስ መጋጨት ያለነው ክፍተት አታስገባ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Před měsícem +3

    ታረቁ ሲቀጥ አላህ በሚወደው ነገር ስሩ ዮቱብ አንደ ሴት አንደ ወንድ እያስመሰልክ ለብር ብለህ አትቦስታት ስለዚህ የልጆችህን እናት መልስ በሀያእ አኑራት ተከባከባት ሴት ልጅ እኮ እንክብካቤ ትወዳለች ሲቀጥል የረሱል አደራ አለባችሁ

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před měsícem +5

    ሴትያለወድ ወድያለሴት በኪሳራአ ውስጥ ናቸው ሁለት ተመጣጣኚ ጥዶቺከተገናኙው የተሞላአጸጋውስጥናቸው

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Před měsícem +1

    ሰሚራ እደማረሱ ከሀዋ ጉን ሁነሽ ልታፀናኒያት ይገባን የደስታ ግዛ ከጎኔ ቢርቁ አይመስለኘም የመከራ ወቅት የችግር ግዜ ወላህ ስልቅ ስደውሉልኘ ዋጋለው ለእኔ ስለዚህ ጠቡን ወደሆላ ትተሽ ከእስላም እህትሽ ጎን ሆነሽ አፀናኒያት አላህ ብርታቶን ይስችሽ ሀዋዋ

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z Před měsícem +6

    ተመልከቱ😂 ጥፈትህን የኛወዶችእኮ ማፊፈይዳ

  • @user-mh2sv1gp7d
    @user-mh2sv1gp7d Před měsícem +3

    አብሽር ዳውድ ሁሉም ያልፋል ወድም ተቻችሎ ማለፍነው ይችንቀን አይዞህ

  • @user-uu3ts9lh2n
    @user-uu3ts9lh2n Před měsícem +8

    ቤተሠብ ልታይ ሂዳ ነዉ የሚሆነዉ አልተጣላችሁም

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y Před měsícem +2

    አቦ እኔ አወዳችኃለሁ ሚሰትህ ምርጥ ነች ሌላ ወሬ አትቀባጥር ሚሰትህን ተከባክበህ ያዝ የአሁን ሴቶች በርበሬና ሚጥሚጣ ናቸው

  • @user-wo3tx3ji5o
    @user-wo3tx3ji5o Před měsícem +3

    ክክክክክክክክክክክክክክክ ረወይኒ አኒን የደደ ታገት ልጀየወደደ ታጀት ትልነበር አያቴ አላህ ጀነተልፍርዶስ ይወፍቅልኝ

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j Před měsícem +3

    መገንወዶች ወላሂ ኑላግባችሁ😢አላለም ለአንድሳምንት😢

  • @rreema6586
    @rreema6586 Před měsícem +1

    ሞክሩት የልጆችህን እናት ለምነህ አጣ የልብእርቀት እጂ የሀገር እርቀት አይጎዳም❤❤❤❤❤❤

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g Před měsícem +1

    ክክክክክ አግቡኝ አላለም
    በመጀመሪያ የሴትን ጉድለት ስላወክ ደስ ብሎኛል

  • @Fatima-b7e
    @Fatima-b7e Před měsícem +1

    ዳዉዴ በትዳር ዉሥጥ ሁላችንም እንጋጫለን ግን በነገሮችላይ ሦብር መኖርግድ ነዉ አባቴ ኮቻን ሠፈሬን ፎተኒናን ሠላሞ በልልኝ

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 Před měsícem +5

    😂😂😂አግቡኝ አላለም ደሞን ምን አጣልቷቹህነው

  • @fffq8735
    @fffq8735 Před měsícem +1

    ወላሂ ሚስትህን መልስ ሌላ ብታገባ ምንም አትጠቅምህ

  • @alakulihel
    @alakulihel Před měsícem +1

    ኧረተው ዳውድ ኑቶሎእያልክ እኮነው ስንትሁነው ይምጡታዳ ዝምብለህ የልጆችህን እናትመልስ

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před měsícem +3

    ሰማይ የኔ ጀግና

  • @alamgir481
    @alamgir481 Před měsícem +2

    ፎቶ እግርግዳ አትለጥፋ አይፈቀድም

  • @user-uu3ts9lh2n
    @user-uu3ts9lh2n Před měsícem +3

    ወሬ እና ተግባር ይለያያል ትዳር ቀላላል አይደለም ምን ያላልጥሀል ላግባህ ያለህ ሁሉ ሚስት አይሆንህም እኮ እሰይ ምክር እና ሸዋር ከራስ ይጀምራል እራስህን ምከር እና ሚስትህን መልስ ወይስ ፕራክ ነዉ አረ ይደብራል

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 Před měsícem

    ለሚስትህ ያለህ ክብር ሳላድንቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u Před měsícem +1

    ቤተቦቿን። ናፍቆት ታዉጣ በደንብ
    አይዞህ ቻለዉ😂

  • @user-yx5zn9qe6r
    @user-yx5zn9qe6r Před měsícem +2

    😅😅😅 እነ ጠመቆ አለሁ ያላችሁኝ አለሁ በሉኝ እያለ ነው መልስ ሚስትህን😅😅😅

  • @A.M.-h2s
    @A.M.-h2s Před měsícem +1

    ሚስት ሚስት አትበል የልጆችህን እናት እንዳመሏ ያዝ

  • @user-xj4qv9gm6o
    @user-xj4qv9gm6o Před měsícem +1

    ሰሙዋትረጀዋ❤❤❤የኔዉድድድድድ ልጅሽንአሳድጊ ካድላይ😢

  • @SameSusu
    @SameSusu Před měsícem

    ወላሂ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨርስኩት መገን ሴትኮ የቻለችዉ ጉድ እዉነትነዉ ከናተ ፀባይጋር አቤትወንዶች😢😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-ql2bw5yc5d
    @user-ql2bw5yc5d Před měsícem

    ተቻችሎ መኖር ነውጂ ሁሉም ያውነው ችግሮችን በንግግር መፍታት ልመዱ ምናክል እደምታጎል ማወቅህ አሪፍ ነው ሂደህ አጣት

  • @alal8630
    @alal8630 Před měsícem

    ዝርክርክ ምን ያዝረከርክሀል አታፀዳውም እንደ ሚስትህ እንጅ ሰራተኛ መስለችህ እንደ አታግዛትም እንደ ልጅ ይዛ እቤት ስትሰቃይ እየዋለች ሀቂቃ እቤት እሚውል ሰው ምንም እማይሰራ ይመስላቸዋል በተለይ ባሎች እባካችሁ ባሎች ለሚስቶቻችሁ እራህማ ይኑራችሁ

  • @SgBh-nh6pt
    @SgBh-nh6pt Před měsícem +1

    እስኪ እወቁት ሴት የያዘችው

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u Před měsícem +1

    ቤተሰብ ልታይ ሂዳነዉ እረተዉ አላህን ፍሩ በዉሸት የመጣ ገዘብ በረካ የለዉም

  • @HawletAdem
    @HawletAdem Před měsícem +1

    ሰው ካልሄዴ ወይ ካልሞተ አይመሰገንም

  • @user-oe3gn1yx7w
    @user-oe3gn1yx7w Před měsícem +1

    አምሮብሀል እሚል አይጠፍም😂😂

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 Před měsícem +1

    ክክክክ አግቡኝ አላልክም እረ ወየው በሳቅ😂😂😂

  • @selima4387
    @selima4387 Před měsícem +1

    ሠሚራንእናመጣለን
    ኑቶሉአትበልእየደዉሉአዛነዉእማያደርጎህከሠሚራዉጭወደዉጭየለምኢሻአላህትመጣለችልጆችዋንይዛ

  • @zaynabseid2795
    @zaynabseid2795 Před měsícem +1

    አሳዘከኝየኔወድምአይዞህትመጣለች

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před měsícem +1

    ማለት የት ሄዳ ነው 😢😢😢 የልጆችህን እናት ትሻልሀለች😢😢😢

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Před měsícem +1

    ሠሙየ የየት አገር ልጂናት ግን

  • @Jam-km4cy
    @Jam-km4cy Před měsícem

    ዳውድየ የሚስትህን ገበና አታውጣ ያሁን ጠብህን አትይ መታርቃቹሁ ስለማይቀር እኔ አገባሀለው

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Před měsícem +1

    አዝርክርከህዋል😂😂 ስትመጣ አቃነዉ ከቤት የምታሶጣህ ጠብቅ😂😂

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 Před měsícem +1

    ውይይይ የጫማው ነገር ማን እያነሳ እየወረወረው ነው

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Před měsícem +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አብሺር

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před měsícem +2

    ወላሂ የልጆችህን እናት መልስ ዳዉድ እረታዉ እም ሣኪናን አምጣ

  • @user-rt5ry4dt8p
    @user-rt5ry4dt8p Před měsícem +1

    አልሰማህም ልጀችህን አሰብ ሚስትህን ሆድህ አምጥ አምጥ አዲስ አታስብ ምንም ጥቅም የለውም

  • @hayatedris6635
    @hayatedris6635 Před měsícem +2

    ሞያህን ታዳ እያወራህ ነው እኮ ነው አፅዱልኝ ነው ሆ ስኝቱን ቻልነው እኛ የመዳም ቅመሞች ሁሉም ብሶቱን ብስጭቱን ደስታውን ይጮሁብናል አረ ወዳ

  • @busyline1119
    @busyline1119 Před měsícem +1

    እሰይ. ሰሙዬን የሚህልየለም.

  • @MoMd-wr5yc
    @MoMd-wr5yc Před měsícem +2

    አግቡኝ አላለም😅😅

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před měsícem

    ኧረ አበዛሃው ያለሴት እንድት መኖር ይቻላል ትላለህ በርግጥ ሴት ማለት ጎደሎ ግንህን የምትሞላ የቤት ቅመም ነች ነገር ግን እንደቤት ሰራተኛ አታድርጉን የቤትህንና የልብስህን ንፅህና እናንተም ልትጠብቁ እኛን ልታግዙ ይገባችኋል ይሄማ እንደሰራተኛ ነው የያዝካት ማለት ነው

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v Před měsícem

    ወዶች ስንለያችሁ ነው ጎደሏችን የሚገባችሁ እኔ ተጣልቸ ከሄድኩ የኑርኩበት ቤት አይመስለኝም ስጠለው ወጣሁ ወጥቸ ቀረሁ

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Před měsícem

    እረባክህ፣የልጆችህ፣እናት፣ትሻላሀለች፣የባሰለው፣የሚመጣው፣የስደት፣ጓደኛህ፣የመጀመሪያ፣ሚስትህ፣የልጆችህ፣እናትትሻለሀለች፣እእባክህ፣ወንድድሜ፣ዳውድ

  • @user-wy1cu4lh1r
    @user-wy1cu4lh1r Před měsícem

    ዳዉድዬ እኳን አተ በየጊዳር ለጊዳር እየቃሙ ሚስት ይዘዋል እና ስንቀናብህ ቁብ የለሽ ሰሚራ እኔ በጧትም በማታም ፍቅር ፍቅር የምትል እድርህ ነበር ግን ከልጆችህ እናት አትቆርጥም የሁለት ከቻልክ እድርሃለዉ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před měsícem

      እድርሀለሁ ብለሽ ለራስሽ የሰው ባል ልትቀሚ ጅብ ነሽ ቆመሽ ትቀሪያታለሽ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Před měsícem

    ከሰሚራ ውጭ ወደ ውጭ አይታሰብም አባቲ

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s Před měsícem

    አግቡኚ አላለም ዳዉድ ሥንት ሠዉ ነዉ የሚያገባህ ታዲያ ክክክክ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před měsícem

    ሴት ከሌለ ቤት አያምርም ይሄ እውነት ነው 😢 አባቴ እናቴ ከሌለች እቤት ምሳውን ሊበላ ከዱር አይመጣም ነበር 😢 ግን ሞተብኝ 😢

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 Před měsícem +1

    ክክክክ ጉደ ገና ነው

  • @FunnyBlueMackerel-xe1wz
    @FunnyBlueMackerel-xe1wz Před měsícem +1

    አብሸረ❤❤❤

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj Před měsícem +1

    አንዷን አምጣና ለጎረቤት ንገራቸዉ በማግሥቱ ትመጣለች 😂

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před měsícem

    ከነቡን ለማሳየት ከሆነ ስታስገባ ማሳየት ይቻል ነበር ከዚህ ሁሉ እሮሮ እ ባለፈው ሄዴች ጄማል አመጣ አላልክም እዴ

  • @Haya-nz8wc
    @Haya-nz8wc Před 11 dny

    ታረቁ❤❤❤

  • @Asia-sz1vr
    @Asia-sz1vr Před měsícem +1

    አይዞህ ታገሰ ያልፈል ለልጆጅህ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @uaua1419
    @uaua1419 Před měsícem

    ሠሚራ ትሻላለች የልጆቹ እናት ትሻላለች እና በሣአላይ የምትመጣ ግራ ትሠበር

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm Před měsícem

    ወንዶቺ ከዚህ ተማሩ ምስታቺዉን ወደዱ አትጣሉ ሁልም ቻይ ናት ሴት ማለት ሁልም ቺላ ነው እኮ እናቴ ግን ሴት ልጅ ዝም ብላ ቁጭ ምትል ይመስላቺዋል እኮ ስለዚህ ሚስትህን መልሳት ሰው ካለ ሰው ላክና

  • @user-lb4db3rq7d
    @user-lb4db3rq7d Před měsícem +2

    😢ወፍረሀል😅😅😅😅🎉🎉

  • @Ahmed-ls5pg
    @Ahmed-ls5pg Před měsícem

    እኛ ወዶች ሲጀመር ስራ የት አለን ሴቶች ናቸውኮ ቤቱን የሚያደምቁት የነሱ ስራ ከባድ ነው

  • @user-tx4bx4cb4y
    @user-tx4bx4cb4y Před měsícem +1

    አግቡኝ አላለም ከልፋታ 😂😂 ደፋር

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Před měsícem

      በማህበር ነው እሚያቡት😂😂😂

  • @user-jk8vo5ce5p
    @user-jk8vo5ce5p Před měsícem

    ሶብር አርግ ትመጣለች ናፍቆቶን ስጨረስ ቤተሠቦቿጋ።

  • @kemilaadem6935
    @kemilaadem6935 Před měsícem

    ወዬው ማስፍርት ማናገር ጃማሬ እማዋ 😁😁😁

  • @user-bi8nw7cc1i
    @user-bi8nw7cc1i Před měsícem

    ባል ማለት የሚስቱን ገመና የሚደበቅ ሚስት ማለት የባሏን ገመና የመጠብቅ ነው አንዳንድ ይቱበሮች ላይክ ሰብስክራይብ ቪው ሲንስባችሁ ያወቅን እየመሠለን ሚድያላይ መጥታችሁ የቤታችሁን ገመና የመታወጡ ይቱበሮች ለቤታችሁም ለትዳራችሁም ለተመልካችሁ ክበር የላችሁም ቁይ ይሂን ነገር ለኛ የምትነገረን ከናተ ምድነው እምንማረው ሆ አልበዛም ግን 🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @helenhelen9007
    @helenhelen9007 Před měsícem

    እእ እሩቅ አትበል ወድሜ እኔ ሸዋ ነኝ ባሌ ራያ ከምር 3 አድ ጌዜ እንሄዳለን ካሠብንበት ቀላል ነው ሲቀጥል ወዶች ሴት አትከባከቡም ከም ያበሻ ሴት እኮ በጣም ጀግና ነን ግን እዳሰድቡኝ❤❤❤😊😊😊

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j Před měsícem +1

    እስኪ እወቁት

  • @user-kf5ok2jq4f
    @user-kf5ok2jq4f Před měsícem +1

    አገቢኝ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Před měsícem

    ወላሂ፣እደዳውድ፣ያለ፣ባል፣የለም፣በአሁኑ፣ሰአት፣ሰሚራም፣እወቂበት፣እባክሽ።

  • @meserattedesa7575
    @meserattedesa7575 Před měsícem

    😂😂😂😂አገሯ እዝህ ግድም የለም😂አላለም

  • @sartt3754
    @sartt3754 Před měsícem

    ያተቢጢ. የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጥረዋል ይባላል. ሰለዚህ. ጉልቻ ቢለዋወጥ።ወጥ ያያጠፍጥም. ሰለዚህ።የሥደት ሚስትህን አጥብቀህ. ተከባክበህ ያዝ. ሰለዚህ. በዉሸት አትማል

  • @hayati559
    @hayati559 Před měsícem

    ዛሬ ዳውድ ጠጥቷል መሰል
    ዝብለህ ልጆችህን አሳድግ

  • @adammohammad1726
    @adammohammad1726 Před měsícem +1

    ሚስትህን መልስ ዝብለህ ዳውድ ብልጥ ነህ አሁንም ብልጥ ሁን መልስ ሚስትህን

  • @EeEe-yc9tl
    @EeEe-yc9tl Před měsícem +1

    አምሮብሀል

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před měsícem +4

    የሚስትህን ገበና ውጭ አታውጣ ሄደህ አምጣ ምድነው መዝረክረክ እቃ ቤቱ ትርክርክ ያለ ንፅህና የላትም ቶባ😢

  • @SsXx-e6i
    @SsXx-e6i Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np Před měsícem

    እና ምን እንተባበርህ😂😂
    እኔኮ ግርም የምትሉኝ የቤታችሁን እሮሮ እካሜራ ፊት የምትቀባጥሩት ነገር ዩቱበሮችኮ ሂወታችሁን የማናውቀው ነገር የለም ሂወት በካሜራ ክክክክ

  • @aliakmel9336
    @aliakmel9336 Před měsícem

    እና አትረትበውምዴ ሴትልጅ ብቻ ናት የምታፀዳው ያለው ማነው ነውርህን ለምን ታሳያለህ አየህ ሰት ልጅ የምትሸፍነውን ገበና እወቅላት