ሚስቴ ይህንን ታደርጋለች ብዬ በጭራሽ አልጠበቅኩም ነበር • Couple Vlog

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #youtube #youtubeshorts #vlog #habesha #couple
    ሚስቴ ባልጠበቅኩት መንገድ ሰርፕራይዝ አደረገችኝ፡፡
    Subscribe To My 2nd Channel ============= Daily Vlogs
    👉 ‪@isehacbaba‬
    My First Channel ======================== SOMI
    ‪@Somitubeofficial‬
    For Islamic Contents Subscribe to ========== DEENFLIX
    👉 ‪@deenflix_1‬
    #youtube #somi #somitube #couples #comedy #funny

Komentáře • 275

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +66

    እኔምለው ልደት ማክበርይቻላል ያላችሁ ማነው??!! ልጄቻችሁን አላህያሳድግላችሁ ከዛ ውጭ እስልምና የማይፈቅደውን ባታድርጉ አላህን ፍሩ እስልምና የማያዘውን አተግብሩ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před měsícem +6

      አይቻልም አህባሽ የጥሜት አጃ ኔቼዉ

    • @aminakonjooo220
      @aminakonjooo220 Před měsícem +2

      እነሱ ልደትነውደያገበሪት የተጋብበትን ቀን ለማስታወስጀ አቤት የኛሰው እምትልትአታጡምች

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +3

      @@aminakonjooo220 የተጋባችሁበትን ቀን አክብርየሚልማስረጃ አለሽ??

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Před měsícem +2

      አህባሽኮ ናቸዉ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před měsícem

      @@nafesanafesa3632 አላህ ሂድያይስጣቸው

  • @RanaBhs
    @RanaBhs Před měsícem +57

    ይሄ ነገር ግን በደንብ ኣስቡበት የካፊሮች መንገድ ባትከተሉ ጥሩ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Před měsícem +22

    እህትና ወድም ነዉ የምትመሥሉት ግን ልደት የምትሏት ነገር አላህን ፍሩ ሼርክ ነዉ

    • @user-cd7fv6ju7r
      @user-cd7fv6ju7r Před měsícem +1

      ሽርክ ሳይሆን አይፈቀድም

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 Před 27 dny

      ትክክል​@@user-cd7fv6ju7r

  • @abduselamhamza486
    @abduselamhamza486 Před měsícem +94

    እኔ የገረመኝ ኮሜንታተሮች ይሄን የመሠለ ትዳር ይስጠን የምትሉ አላህን ፍሩ የከሃድያነነ መንገድ ስለተከተሉ ነው እናተም አላህን ፍሩ ዛሬ፠ካደራችሁ አላህ ጊዜ ሰቷችኾል አላህ ሂድያ ይስጣችሁ

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 Před měsícem +7

      እሄ ንግግር እንደሚያከፍር ታውቃለህ
      ለንግግራችን ለጹሁፍችን እንጠንቀቅ ሳናውቅ እንጠፍለን አላህ ይጠብቀን

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 Před měsícem +2

      አስተግፊሩላሂ አዚም

    • @foziamusa7877
      @foziamusa7877 Před měsícem +2

      በምንድነው ካሃድያን የሆኑት አስረጅኝ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před měsícem

      ልዳት በሙስሊም አይፋቀድም ልዳት የሚያካብሩት ሙስሊሞች የው ከካፊር ጋ እያታመሳሰሉነው ማላት ነው ብቻ ለሁላችንም አላህ ሂዳያ ይስ​@@foziamusa7877

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před měsícem +2

      ሂዳያ ይስጣን ያራብ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Před měsícem +3

    እህቴ ለሠራተኛሽ ክብር ስላለሽ እንወድሻለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ToybaToyba-br1ci
    @ToybaToyba-br1ci Před měsícem +28

    የኔ ማር ለሰራተኛሺ ክብርሺን ሳላደቅልሺ ማለፍ አልፍለኩም

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Před měsícem +1

      ሰራተኛ ናትደ❤❤❤❤

    • @hasefah3808
      @hasefah3808 Před měsícem

      ደስ ስትል የኔ ደርባባ

    • @user-fv3it9ud1d
      @user-fv3it9ud1d Před měsícem

      ወላሂ አው❤❤❤❤

    • @user-hs8ec1zi1j
      @user-hs8ec1zi1j Před měsícem

      ማሻአላህ ጎበዝነት ወላሂ አላህጨምረልሽ ❤❤❤❤

    • @user-fh6bm5yt8u
      @user-fh6bm5yt8u Před 28 dny

      እኔም የተየችኝ እስወ ነች

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g Před měsícem +13

    አኡዙባ አላሁማ ሰብት ቁሉበነ አለድንክ ያርብ የካፊር ተከታዮች አላህ ይመልሳችሁ ድሮስ አህባሽ ምን ኸይር አላችሁ ኮተቶች ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ

    • @ZikraAmin-jy9us
      @ZikraAmin-jy9us Před měsícem +2

      As ml wr Andi Nagar litayikach yanabiyachin lidat unkaan Bida, a tabilaw takalkilowal swwm yanante min yibalal Allahan firu ya Akira wandim hitoche!!!!!!!!!! 😮

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +15

    እኔስ 10 አምት ያሰላፍኩት ትዳር እድሜ ለስዳት ብር ምስቅልቁሉ ወጣብኝ 😢😢እስኪ ዱሀ አርጉልኝ 😢😊🎉❤

    • @Ramiz3000rami
      @Ramiz3000rami Před měsícem +3

      አይዞሽ አንድ ቃን አሏህ ይክሰናል ብቻሽን አይዳለሽም ካኛም ዝቅ ያሉ አሉ አላሀምዱሊሏህ አለ ኩሊ ሀል

    • @user-ul2ce6iv9s
      @user-ul2ce6iv9s Před měsícem

      የኔብጤ

    • @user-ul2ce6iv9s
      @user-ul2ce6iv9s Před měsícem

      ማሻአላህ።ተባረኩ🎉🎉🎉

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g Před měsícem

      @@Zade-h7p
      አብሽሩ አንች ብርሽን ስትልኪ በሂሳብ አድርጊ ከጠፍ በኋላ ትዳርሽን ከመበጥበጥ ደግሞ ተማምናችሁ እለፉት ሀቂቃ እኛ የአርብ ሀገር ሴቶች ለቤታችንና ለትዳራችን በጣምምምም ብዙ ዋጋ ከፍለናል

    • @gd-ny1vb
      @gd-ny1vb Před měsícem

      አብሽሪ አላህ ያግራላቹ

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Před měsícem +6

    ሰራተኛዎን አብራት ሥለቀረበች ደስ ብሎኛል. ማሻአሏህ2ልጂ መች መጣች 😂ደሥሥ ይላል አሏህ ያሣድግላችሁ. ግን ለምን አከበራች 5/10እያላችሁ አታክብሩ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před měsícem +6

    ማሻአላህ 2.ተኛ ወልዳችኋል እደ😘😘😘መብሩክ💞💞💞

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j Před měsícem +8

    መሸአላህ ሁለተኛ ወልዳችኃል

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před měsícem +6

    እዴ ሁለተኛ ወልደዋልዴ ዩስሪን ምትመስል ህፃን ልጅ አየሁኝ ልበል 🤔🤔ዩስሪ የኔ ቆጆ አድገሻል ማሻ አላህ 😘😘😘😘

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Před měsícem

      የኔምጥያቄነው

    • @user-bt7je7jw3n
      @user-bt7je7jw3n Před měsícem

      ቆይ እኔና አች የት ሂደንነበር😂😂😂😂

  • @emann7734
    @emann7734 Před 28 dny +2

    መብሩክ በፍቅር በአፊያ ያዝልቃችሁ ልጆቻችሁ ደስታችሁን ቢካፈሉ ጥሩ ጥሩ ነበር

  • @zahraakil2783
    @zahraakil2783 Před měsícem +2

    ወላሂ አሁን አሁን በጣም እየተገረምኩኝ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረቢ 😢😢😢😢

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z Před 16 dny

    ወይ የናተ ዘቅጠት አኡዙቢላህ ኢሠላም የማያቅውን ነገር መፈጠር

  • @nuriyamohammed840
    @nuriyamohammed840 Před měsícem +11

    እህት እና ወንድም ሚትመስሉት 🎉

  • @user-rq7cp7ey1y
    @user-rq7cp7ey1y Před měsícem +2

    አረ ጉድ ነው ጭራሽ ልዴት ምን አስባችሁ ነው አላህ ይቅር ይበላች ምነው ባትጃጃሉብን

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 Před měsícem +3

    MashAllah yusri adgalch edezare satetfu satweldu jemre new mayachu gen lemn tefachu 😊

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před měsícem +12

    እደዚህ ያመረ የሰመረ በፍቅር በደስታ የተሞላ ትደር ለኛም ይስጠን

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před měsícem +1

    እህቴ እናመሠግናለን ሰራተኛሸን ሰላከበር አላህ ያክብርሸ❤❤❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před měsícem +5

    ማሻ አላህ ዩስሪ

  • @user-pm3gw7wj7s
    @user-pm3gw7wj7s Před měsícem +3

    ማሻአላህ ለሠራተኛዋያላቹህክብር

  • @user-bl2dc1td5z
    @user-bl2dc1td5z Před měsícem +3

    ሀ ረሱል ሰለላ አለይህ ወሰላም የተጋቡበት ቀን ያከቤሩ ነበር እዴ ? ሁለተኛ የማን ፈለግ ነው ምትከተሉት ኧረ እቺ አጭር ሂወት አታታላቹ

  • @Kubraa271
    @Kubraa271 Před měsícem +3

    Mashallah amiiiiiiiiiiin 5❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Před měsícem +6

    ማሻ አላህ የጠፋችሁ አህለንንን 🌹🌹🌹 መቸ ተወልዳ ነው ቁጭ ብላ የምትበላው ጭራሺ ክክክክክ ሯሯሯሯሯ በል በደብ አስተዋውቀን ወይስ እኔ አይቸ ስለማላቅ ነው

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 27 dny

      እኔም ገርሞኛል ሁለተኛ ልጅ እደወለዱ አላውቅም ነበር

  • @user-wd7er2hb6i
    @user-wd7er2hb6i Před měsícem +12

    ለድት ከማን የተማራችሁት ነው

    • @SignalAmioun-bx2cl
      @SignalAmioun-bx2cl Před měsícem

      Yetegabubetn ken new letwesta emiyakebrut atdesetu Emil din yelenm gud eko new

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk Před měsícem

      ​@@SignalAmioun-bx2clአትደሰቱ የሚል ዲን ባይኖርም ቀን ጠብቆ ማክበር ማን አስተማረ የካፊር ባህል ቀኑን አሳልፈው ወይም ሳይደርስ ማድርግ ይቻለል ቀን ጠብቆ ማክበር ከነብዬ አልተላለፈም ቁርአንም ዱኑን ሞላንላችሁ ብሎል በቃ

    • @user-gf4qd7pe6y
      @user-gf4qd7pe6y Před měsícem

      ​እረ አለውቀት አታውሩ የምንደሰትበትን የማንደሰትበትን ሁሉም ዲናችን አስተምሮናል

    • @user-dh3pj7xp5w
      @user-dh3pj7xp5w Před měsícem

      ተካፊሮች መቸም ከሌላ አይማሩ

  • @Al_Silte
    @Al_Silte Před 22 dny

    ባባ የባድ ወልድ❤ ማሻ አሏህ 🎉🎉🎉🎉😊

  • @abduselamhamza486
    @abduselamhamza486 Před měsícem +2

    ግዜ እንደት ይመለሳል ሱበሃን አላህ የማይሆን ነገር ማውራቱ አስፈላጊ ነውን

    • @hayattube8643
      @hayattube8643 Před měsícem +1

      አረተዉ ከመቼ ጀምሮነዉደሞ ሙስሊም ልደት የሚያከብረዉልጆቻችሁን አሏህ ያስድግላችሁ አላህን ፍሩ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před měsícem +2

    ዋሊኩም እስላም አላህ ሙሥሊም ልድት የለውም አላህን ፍሮ ለትውልድ ጡሮነገር አስተምሮ እውዳችሆለሁ

  • @NaimaHasan-dc6be
    @NaimaHasan-dc6be Před měsícem +3

    አላህይጠብቃቺሁ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před měsícem +3

    ያማችኋልዴ የምን ልደት ጉዲ

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 Před měsícem +1

    ማሻአሏህ ዩስሪ በጣም ነዉ ያደገችዉ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před měsícem +2

    ኧረ አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ ሰማዩን መሬቱን ሳየው እንባዬ እየቀደመኝ እምቢ አለ 😢😢 ያረቢ

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 Před měsícem +1

    Masha Allah wufret kenshi mar sport Sri

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 Před měsícem +1

    መሻአላህ ሁለተኛ ወለዳችሁ

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před měsícem

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ልጆቻችሑን ያሣድግላችሑ🙏አብራችሑ ጃጁ

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Před měsícem +2

    ክክክክ 😂መኪና. አሏህ ይሥጣችሁ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Před měsícem +1

    አላህን ፍሩ የምንልደት ነው

  • @tube3507
    @tube3507 Před měsícem +1

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሪም & ባባ አህለን ማሮች ሁሌ

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 Před měsícem +3

    ሰራተኛዋን አብብረዉ አበሏት❤

  • @tigistbirehane9728
    @tigistbirehane9728 Před měsícem +1

    Zare newu yawekochu ❤❤❤❤steameru kefu hulu kente zede yewegede mashe ala

  • @user-xw8pi7gw4v
    @user-xw8pi7gw4v Před měsícem +1

    ማሻ አላህ ዉለዱ ክበሩ ልጆቹ ሣያቸዉ ግን እባዬ መጣ😢

  • @leylamuhammed8269
    @leylamuhammed8269 Před 25 dny

    ሁለተኛ ልጅ ወለዳችሁደ. ማሻ አላህ ቆየሁ ካየሃችሁ

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ ውድ ቤተሰብ❤❤❤።

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Před měsícem +1

    አይለያቹሁ ❤❤ ባባ ሪም ወላሂ አዲስ ኒካሃ አሰራቹሁ ሰትመጡ fbእህትና ወድም ነዉ ደሞ ምትመሰሉት መሰላቹኝ እየቆየሁ ስሄድ እዉነተም ባልና ሚሰት ናቹሁ እዚህዉ ዱባይ ቁጭ ብየ ሳያቹሁ ነበር ምን ጊዜዉ 5አመት ሞላ አሁንም ካለሁት ነዉ ያለሁት እኔዉ በተረፍ አብራቹሁ አረጁ ማሻ አላህ

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 Před měsícem +1

    ማሻአላህ. ❤🎉❤

  • @user-oj3ix4xv3f
    @user-oj3ix4xv3f Před 14 dny

    ሂድያውስጠን ያረህማን

  • @user-si9rm4fs3q
    @user-si9rm4fs3q Před měsícem +1

    Masha Allaah Masha Allaah hijaraa hafaa walini ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před měsícem +1

    ዋውው በጣም ደስ ትላለችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @tube6066
    @tube6066 Před měsícem +1

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ግን ቻናል እያቀየራችሁ ከምትመጡ እዛ ይለቀቃል ያልከን ቪድዎ የት አለ ማለቴ ፊልሙ

  • @EmuAbdullah-di8mb
    @EmuAbdullah-di8mb Před 28 dny

    አላህን ፍሩ ኧረ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 Před měsícem

    አረ በእውነት እህትና ወንድም ሱባሀን አላህ

  • @sawdaahmed2507
    @sawdaahmed2507 Před měsícem +1

    Tiliq kibir alegn la inate ka saratagnachu ga mighb mablatachu allah ya akbrachu
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-el9cm2ec1k
    @user-el9cm2ec1k Před měsícem +1

    ማሻአላህ

  • @makeamakea9451
    @makeamakea9451 Před měsícem

    ዩስርዬ የኔ ዉድ አደገች ማሻ አላህ

  • @ffaattttrree2335
    @ffaattttrree2335 Před 19 dny

    የምታደርጉት ድርጊት አልደግፈውም ምክንያቱም ከሸሪአው ውጭ ስለሆነ የሚስትህ አለባበስ ሸሪአውን የጠበቀ አይደለም እና ሚስትህን ሰትር መጀመሪያ መዋደዳች ጥሩ ነው አለህ ይጨምርላች ሁ መጨረሻችንን አለህ ያሳምርልን ፊልሙ እዳየሁት ከሆነ ተውበት ያስፈልገዋል ለፃፉኩት ነገር ቅር ካለህ ( ችሁ) አውፍ በሉኝ እያሰብን እያሰብን የምንለቀውን ነገር

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira Před 20 dny

    የካፊሮች ሱና ኮቴ ለኮቴ መከተል ቲሽ ወደዟ

  • @hhhhhhhhhh87
    @hhhhhhhhhh87 Před 25 dny

    🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ

  • @Ramiz3000rami
    @Ramiz3000rami Před měsícem

    ደስ ስትሉ ስወዳቹህ ማሻ አሏህ ውዴታ እስከ ጃናት ይሁንለቹህ❤❤❤❤

  • @rehimaamare-mz1ol
    @rehimaamare-mz1ol Před měsícem +1

    ማሻአላህ 🥰🥰🥰

  • @husennura6485
    @husennura6485 Před měsícem +2

    ማሻአላህ family

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur Před měsícem +1

    Aselamalikum arahmetulahi werahmetulahi selam

  • @user-yl3kl4fj7e
    @user-yl3kl4fj7e Před měsícem +1

    መሻአላህመሸአላህ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-ch4uj2ws9e
    @user-ch4uj2ws9e Před 27 dny

    ❤❤ያመከነው ነገረ 😂

  • @user-dt9fp3qy9n
    @user-dt9fp3qy9n Před měsícem +1

    እደዉ ልጃችሁ ማሻአላህ አላህ ያሣድግሺ የኔጠመፋጪ❤❤❤

  • @user-ql6wj3gh3i
    @user-ql6wj3gh3i Před měsícem +3

    Yusri tilik sew honech yene mar

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6du Před měsícem

    ማሻ አላህ ሁለት ልጂ አዲርጋቸሗል እንዴ

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 Před 26 dny

    ማሸአለህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @changelifemidas7142
    @changelifemidas7142 Před měsícem +1

    ❤❤❤mashallah abrachu amshuuu❤❤

  • @mukiman7977
    @mukiman7977 Před měsícem

    አለህ ህደያ ይስጠን ሱበሀን አለህ

  • @user-bz5ms9uc9q
    @user-bz5ms9uc9q Před 14 dny

    ماشاءالله❤❤

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c Před měsícem +2

    ማሻ አላህ እንዴት ነው የታምሩት ከሜካብ ነፃ ነች ሚስትህ እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት ባልም ወንድም ነው ለነገሩ ጥሩ ባል ከተሰጠ

  • @user-pj5mk3uh1h
    @user-pj5mk3uh1h Před měsícem +1

    ማሻኣላህ ማሻ ኣላህ

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq Před měsícem

    ❤❤❤እትእናወድምነዉየምመስሉኝ

  • @mensuramohammed1310
    @mensuramohammed1310 Před měsícem +1

    Masha'Allah

  • @EsiLamek
    @EsiLamek Před měsícem

    እና ሚዲያ ላይ ማስተማር ያለባቹ ኤሔን አነበረም ኤሔ ቢዳ ነው

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m Před měsícem

    ፎቶ አልወጣላችሁም 😂😂ሌላዉ አያገባኝም ብትመከሩ ኮሚቱች ቅናት ይላሉ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 Před měsícem +1

    Lidet haram new: :chirash lelijih tastemrataleh🙊

  • @lebabalebaba4889
    @lebabalebaba4889 Před 28 dny

    ጉድ ነዉ ልደት አለደ ደሞ በኢስላም

  • @user-xh5eo4mw3s
    @user-xh5eo4mw3s Před měsícem +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KEDJAMENZARAHU-nz9qr
    @KEDJAMENZARAHU-nz9qr Před měsícem

    አይ ዱንያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው አሉ አያቴ አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን ።

  • @fusr.4440
    @fusr.4440 Před měsícem +1

    አላህፍራወድም በስልምናአይታውቅምእድህአይነት

  • @Zuziza745
    @Zuziza745 Před měsícem +1

    Belew Ldet Alalachihum

  • @user-zq2qo4dd9q
    @user-zq2qo4dd9q Před měsícem

    አይ የኢትዮ ኑሮ ብስቁልቁል ያሉ ጥንዶች

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Před měsícem +2

    እንኳን አደረሳቹ ኮሜቶች አትጫጩ አረቦቹም ያከብራሉ አዳሜ አንድ ቁራን አብበሽ የማታቂ እዚ መጥተሽ ትቀላውጫለሽ😅😅

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 Před měsícem +1

    ሜሻአላህ

  • @user-et1lx2pc8k
    @user-et1lx2pc8k Před 28 dny

    ኧረ ሙስሊሙ ብሶበታል አኡዝቢላ ወደየት እያመራ ነው ወጣቱ

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Před měsícem

    ያአላሕ አመት አመት ይደጋግማችሑ ❤❤

  • @user-jl5qs7pm7l
    @user-jl5qs7pm7l Před měsícem

    masallhe allhe yecemrlacu egandm geracen yagban

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i Před měsícem +1

    ምዲነው ልደትነውደ ከሆነከናተአልጠብቅም ግንአልገባኝም

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Před měsícem

    አላህን ፍሩ ለይቱብ ብር ብላችሁ

  • @ChokkorBokkor
    @ChokkorBokkor Před měsícem +2

    Mashalhi

  • @AumReyan
    @AumReyan Před měsícem

    ኮሜት ላይ ልደት ሽርክ ነው የምትሉ ከየት አምጥታቹሁት ነው እረ ታው ኢስልምናን መጫወቻ አታድርጉት ልደት ወንጀል ያልተፈቀደ የካፊሮይ ድርጌት ነው ነው ስለዚህ ፍርድ ሰጭወች ሆይ አሏህ ፍሩ!!!
    እናንተ ደግሞ አሏህ ፍሮ የምን ልደት ነው ደሞ እታዉ

  • @ismaeldegefagutema8604

    አፈር ብሉ ልደት ተብሎ ነገር በኢስላም የለም።

  • @husennura6485
    @husennura6485 Před měsícem +1

    ወላይ በጣም ናፈካቹን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አረ ስሩ

  • @user-cx3ed3sf2t
    @user-cx3ed3sf2t Před měsícem

    አላህ ይሰትርኩም

  • @FatumaAli-cx7uq
    @FatumaAli-cx7uq Před měsícem

    መኪና አላህ ይረዝቃችሁ

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 Před měsícem

    ماشاء الله تبارك الله

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před měsícem +1

    መሻአላህ ሁለተኛ ልጅ መቷል እንዴ

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq Před měsícem

      ክክክክ ከመወለዶ ሱፍራላይ መታየቷ እድግ በይ የኔ ቆንጆ ❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před měsícem

      ​@@Tube-kx2sq😂😂😂

  • @allhkriyme4782
    @allhkriyme4782 Před měsícem

    ጀንፈሎች የምን ልደት ነዉ ሁሉ አይቅርብን ህፃን ናችሁ የጋብቻ አመት ምን እያላችሁ ሰደቃችሁን አስተካክሉ ለናተ የሚመቻችሁን እየመረጣችሁ ኸይር ሰራን አትበሉ ልጆቻችሁ ታዲያ ምን ይበሉ ይህን እያዮ ይልቅስ መልካም መስራትን ከመጥፎ መከልከልን ለልጆቻችን እናዉርስ ቀን ቆጥሮ ሶደቃ ልደት ያባት ቀን የናት ቀን የጋብቻ ቀን እያላችሁ አታወናብዷን ከምር