#zaramedia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Komentáře • 751

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Před měsícem +7

    subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv Před měsícem +25

    በመጀመሪያ እስቲ ,, ፋኖ ,,የሚለውን ቃል በትክክል ለመጥራት ተለማመድ

  • @gechtube2828
    @gechtube2828 Před měsícem +39

    አንድ ሁኑ።መከፋፈል ለአማራ ህዝብ አይጠቅምም።

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před měsícem +5

    ይች መነሻችን አማራ የምትለዋ የእስክንድር ጨዋታ አማራ ትግል ዉስጥ መግቢያ ዘዴ ነች አማራ መሪ እንዳይወጣለት ገብቶ ለመጥለፍነዉ

  • @kebadmeda
    @kebadmeda Před měsícem +5

    አማራው አማራ ነኝ ብሏል🎉🎉ወለፈዲዎች ወደ ውጭ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před měsícem +4

    ፋኖ በሚለው ቃል "ኖ" ይጠብቃል። እስክንድር ፋኖ የሚለውን ቃል ሲጠራ እያሾፈ ይመስላል። "የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ሰምበሌጥ" እስክንድር ነጋ የገነባው የእምቧይ ካብ በአንድ ጀምበር እየተናደ ስለሆነ፤ ከልቡ ይቅርታ ጠይቆ ግለሂስ ማድረግ ተገቢ ይመስለኛል።

  • @user-vv5wo8zc8i
    @user-vv5wo8zc8i Před měsícem +32

    እስክንድር ነጋ ወታደራዊ ጥበብና አመራር ብቃት የሌለዉ ነዉ ለአማራ ፋኖ አይመጥንም ባይሖን በሌላ ዘርፍ በእዉቀቱ ቢያገለግል ይሻል ነበር ይሔ ነገር ትግሉን የአማራን ሕዝብ የማይመጥን ነዉ እስክንድር የሚመጥነዉ ቦታ ለኢትዮጵያኒስቶች ብቻ ነዉ በተበጠበጠች ሐገር ቦታ የለዉም ኦሮምያ ክልል ሔዶ ወይም ሌላ ክልል ሔዶ መፈየድ የማይችል ሰዉ ምንማለት ነዉ ? አማራ አንድ ነዉ አትበጥብጡት

    • @fanta7262
      @fanta7262 Před měsícem +1

      @@user-vv5wo8zc8i አይባልም ችሎታው ከተለካ በኋላ እንጂ ሳይታ ድክመቱ ሳይነቀስ በጅምላ ፍርድ የገዢው ተላላኪነት ነው።

    • @Jo14Jo14Jo
      @Jo14Jo14Jo Před měsícem +5

      እኛ የምንፈልገው ቋሚ የአማራ ፋኖ ተቋም እንጂ 4 ኪሎ ደርሶ ለኢትዮጵያኒስት ስልጣን የሚያስረክብ ሆዳም አማራ(መከታው የእስክንድር አጃቢ ዓይነት ) አንፈልግም።

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před měsícem +1

      ትክክል

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df Před měsícem

      ​@@fanta7262😅😅

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +1

      በትክክል❤

  • @Jo14Jo14Jo
    @Jo14Jo14Jo Před měsícem +11

    የአማራ ሕዝብ(ፋኖ) በአማራ ብሄርተኛ ታጋይ ይመራል። አለቀ!
    ማንም ቆዳ ለባሽ ጸረ አማራ የነበረና ኢትዮጵያኒስት ዲያስፖራ አይመራንም።

    • @WFP272
      @WFP272 Před měsícem

      @@Jo14Jo14Jo እንዴት እስከ ዛሬ ፀረ-አማራ የሆነ ሰው ለመሪነት ደረጃ እስከሚደርስ ሳታውቁ?

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew Před měsícem +3

    አማራውያን ግን እነቃን ነው የአማራ ሚዲያ ሳይዘግቡ በTPLF ሚዲያ ሲዘገብ መጠርጠር የሚባል ነገር ይፍጠርባችሁ

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 Před měsícem +27

    አማራ አሁን የህልውና ትግል ላይ ነው እባካችሁ ለስልጣን የምትታገሉ ሰከን በሉ እስክንድርም ሰከን በል ውዥንብር አትፍጠር

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 Před měsícem

      እባክህ በተራ ስድብ ጊዜ አታበላሽ። ለምሳሌ በተናጠሌ መሰዳደብ አንተ እራስህ የስልጣን ጥም አለህ ማለት ነው

  • @mardegnet7272
    @mardegnet7272 Před měsícem +13

    አንድነት ይጠቅማችኋል ።ክፍፍል ለማንም አይጠቅመም። ከእብሪት እና ከሥልጣን ጥማት ርቃችሁ ከታላቁን የአማራ ሕዝብ ራሳችሁን አዋርዳችሁ ነጻ ብታወጡት ይሻላችኋል።የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ተወልዳለች ዘጠኙም ያልቁና እሷም ትሞታለች አለ አማራ ።ያሳዝናል።

  • @Hewan1996
    @Hewan1996 Před měsícem +8

    በእኔ እይታ አቶ እስክንድር ነጋ ለዲሞክራሲ የለፋ ይመስለኛል ነገር ግን ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ግንባር መሪ ይመጥናል ብየ አላምንም ምክንያቱ እስክንድር ይጀምራል ወይም ያስጀምራል እንጅ አይጨርስም ስለዚህ የአማራ ህዝብን ሊመራ የሚችል ሌላ መሪ ያስፈልገዋል።

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před měsícem

      የምቀኛ ኮሜንት እስክንድርን ግዴታ የወታደራዊ አዛዠ ከመሆን ይልቅ በተለያዮ ድፕሎማሲውን በቀደምትነት መምራት ይችላል እሰከዛ በተለያየ ስራድርሻ መቆየት ይችላል!

  • @user-sg6mx9dq2g
    @user-sg6mx9dq2g Před měsícem +4

    እስክንድርን አከብረው ነበር አሁን ወጣልኝ የወገኔ ትግል እንኳን አማራን እራሱን ለማያድን ኢትዮጲያስት ሸጠው እኔ የሰጋውት ባለፈው አንድ እንሁን እና እንደራደራለን ሲል ነው፡፡
    ለማንኛውም መጀመሪያ አማራን የሚአድን አማራዊ ድርጂት ከተፈጠረ ነው ኢትዮጲያም የምትድነው፡፡

  • @YinebebTariku
    @YinebebTariku Před měsícem +4

    ወይ ዘንድሮ እስክድር እስመሳይ ባህታዊ እራሱን አርበኛ ነኝ ብሎ የፋኖ መሪነኝ ብሎ ወያኔ እቅፍ ውስጥ ገባ!!! ወይ ጉድ ሲያልቅ አያምር ጥቁር ባንዳ ማለት ይሄንን ነው

  • @getachewdagne5626
    @getachewdagne5626 Před měsícem +5

    እሥክንድር የተባለ በሽተኛ በቅርብ ይሸኛል😊

  • @berhanu1631
    @berhanu1631 Před měsícem +20

    እስክንድር መሪ መሆን የለበትም። ምንም አይነት የአመራር ብቃት የለውም።

  • @adugnagetachew5894
    @adugnagetachew5894 Před měsícem +21

    ዛራ ሜዲያን እናመሰግናለን! እስክንድር የሚመራው ድርጅት እንደሚወድቅ ሳይታለም የተፈታ ነው።

  • @TadeleGebreyesus-yd1fm
    @TadeleGebreyesus-yd1fm Před měsícem +11

    የጨረባ ምርጫ በመሆኑና ሌሎችን ያላስማማ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም ።

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 Před měsícem +26

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋዉ ለአአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @Yisahak12
    @Yisahak12 Před měsícem +1

    የአማራ ህዝብ ሆይ በስንት መከራ ያመጣነውን አንድነት ይሆ ሽማግሌ የማፈራረስ ልምድ ያለው እስክንድር ተብዬ ሲከፋፍለው ለሚሰቃየው የአማራ ህዝብ እጅጉን ያሳዝነኛል። እውነት ይሆን ሰውዬ የምትደግፊ አማራዎች ሆይ መለስ ብላቹሁ ያፉትን የሰውየው ታሪክ ተመልከቱ። ስጀመር እንደ ትልቅነቱ ብዙ አመት የፖለቲካ እውቀቱ ሁሉም ያልተስማማበትን ቸኩሎ መግለጫ መስጠቱ ምን ቴሉታላቹሁ? የአማራ ህዝብ ሆይ ንቃ። ሁሉም እየመጣ አይጋልብህ። በስንት መከራ እና መሰዋትነት የመጣውን ትግላችንን ሊያደናቅፊን እያሰፈሰፉ ላሉ ሰዎች ድጋፍ እየሰጣን ባሪያ ለመሆን እራሳችንን ባናመቻች መልካም ነው።

  • @Beld865
    @Beld865 Před měsícem +2

    እስክንድር ድርጅቶችን የማፍረስ ስፔሻሊስት አሁንም ሌላውን ለማፍረስ አቆብቁበሃል

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 Před měsícem +4

    እስክድር በነአሳምነው መገደልም እጁ አለበት ማለት ነው እሴክድር ብሐርዳር ልኢድብሎ ሲነሳ ሴራ ነበር ማለት ነው የክልሉ መግሴት በሪፍ ወታደር አልመድብም ሲል የነፃነት ታጋዩ ጀግናው ጄኔራል አሳምነው ፅጌ የእስክድርን ደንነት ለመጠበቅ ደፍ ቀና ሲል ሲዋከብ ነው የተበላው እስክድር በያዳዱ የአማራ ውድቀት ላይ እጁን እያስገባ እደሚፍተፍት እያየንው ነው ከዛ ሁሉ የአማራ ልቂት ውስጥ እስክድር የተረፍው የሴራው አካል ስለነበረ ነው

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Před měsícem +20

    ፍትህ ለተገፋው የትግራይ ሕዝብ 💛❤️

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 Před měsícem

      @@sabagebru6850 ትግራይ ሲጀመር አስቶእስካሁንድረስወደሰዉደበረእየገባየሰዉንብረትእየሰረቀ የትግራይየድሀልጅእያስፈጀያለዉእራሱነዉ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před měsícem +3

    ያማራ ባደውች አሁን እየተለዩ ነው ደል ለፋኖ ባማራ ስም መታቹሁ ያማራን ትገል እቀለብሳለን ብላቹሁ እዳለፉ እስክደር እራስህን ቻል ላማራ መታገል ትችላለህ ደፍን አማራን ግን እመረዋለሁ ብለህ ታዳታስብ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před měsícem +10

    እኔ በፊት ነገሩ ምን ችግር አለዉ ብዬ እያሰብኩ ነበር አሁን አሁን ግን እነማናቸዉ በእስክንድር መመረጥ የተደሰቱት ብዬ ዞርዞር ብዬ ሳይ የህዋሓት እና የብልፅግና ግንቦቴ ሰዎች ናቸዉ ጠርጥር አለ

    • @profit-zf7dg
      @profit-zf7dg Před měsícem +1

      ሕወሒት ከቁጥር ውስጥ አያስገባችሁምና አትምቦርቀቁ

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před měsícem +1

      @@profit-zf7dg እስታሊን ታድያ ፋኖነዉ እንዴ😉

    • @MegaSofiamia
      @MegaSofiamia Před měsícem

      እስታሊን ለተጨቆነ ሕዝብ ለሚታገል ፋኖ ደጋፊ ነው!!!

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o Před měsícem +2

    እስክንድር የፋኖን ስም በትክክል እየጠራሀዉ አይደለም። ፋኖ የሚለዉ ቃል ጠበቅ ብሎ ነው መጠራት ያለበት። በትክክል ለመጥራት ልምምድ ማድረግ አለብህ።

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před měsícem +2

    የህዋሓትእናየብልፅግና ሰዎች እንደ የእስክንድርንመሪ ሆኖ መመረጥ አስደሰታቸዉ ከመቼ ጀምሮ ለአማራ ህዝብ አሰቡ እዉነት ይመስላችሗል

  • @nyohannes6085
    @nyohannes6085 Před měsícem +33

    ትግራይ ጸላእታ ክትቕንስ ኣለዋ:: ስታሊን ትኸዶን ትሰርሖ ዘለኻ ብሓቂ ዘመስግን እዩ:: ቐጽለሉ ብፍላይ ምስጎረባብትና ሰላም ምፍጣር እትሰርሖ ዘለኻ ዝነኣድ እዩ✅

    • @berhanea3798
      @berhanea3798 Před měsícem +3

      @@nyohannes6085 thank you 🙏🏼

    • @dawitamsalu-uh2bn
      @dawitamsalu-uh2bn Před měsícem

      😂😂😂 we know that what is he doing.

    • @biniyamalamerew2899
      @biniyamalamerew2899 Před měsícem +4

      Thank you for the peaceful mind you have.ሠላም ንኩሉ

    • @mikegolf1974
      @mikegolf1974 Před měsícem

      So staline is reducing enemy as you post it

    • @dawitamsalu-uh2bn
      @dawitamsalu-uh2bn Před měsícem

      No, he try to create another problem for Amhara(fano). Before a years ago our eyes cover by ❤️ for everyone, but today we know what is our(Amhara, fano)problem,

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv Před měsícem +3

    እስክንድር አንድ ጋንታ ሳይመራ ከየት መጥቶ ነው መሪ የሚሆነው ? ዛሬ ደግሞ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ የሚለውን የት አደረስከው ? ኧረ እፈር

  • @iloveessey
    @iloveessey Před měsícem

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ , ድል ለፋኖ

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 Před měsícem +5

    ወይዘሪት እስክድር ረ ጉድ ነው ዛሬ ደሞ ቀሚስ ለብሰ መጣ የሆነ ወሰክ በቃ በአማራ ህዝብ ጀግናው ፍኖ ውድቅ ሆኖዋል

  • @abadifetaw3201
    @abadifetaw3201 Před měsícem +31

    እስታሊን ፋኖ ከመቸ ሆነ ? ግራ ገባኝ

    • @eyobyat
      @eyobyat Před měsícem

      ~መጀመሪያም ቃል ነበረ ይላል መፅሀፉ አህአድግን፣ ደርግን አልፎ ፣ ኃ/ ሰላሴ ገብቶ "ጠቅላይ ግዛት"። ትግሉ ተስፋ አለው ?

    • @mulumelese6573
      @mulumelese6573 Před měsícem +1

      እኔም ገርሞኛል ጠርጥር ከገፋም አለ ሰጥር አሉ አበው እባካችሁ አሰተውሉ አትነዱ

    • @awetgebreslase6710
      @awetgebreslase6710 Před měsícem

      @@mulumelese6573ኣጆና ጥራሕ ፅቡቅ ስራሕ እዩ ዝሰርሕ ዘሎ ስታሌን ከምዝመስለኒ ተመርዖ ተመርዖ ይብሉኻ ንዘይሕግዙኻ እያ ትመስል 🤪🤪

  • @abebekebede4208
    @abebekebede4208 Před měsícem +6

    የአማራን ትግል እንዲህ እንደበተንከው ፈጣሪ አናትህን ይበትነው

  • @user-st8eg7lq5z
    @user-st8eg7lq5z Před měsícem +6

    ስሙን እንኳን በደንብ መጥራት አትችልም

  • @mogesbezabih1757
    @mogesbezabih1757 Před měsícem +2

    እባካችሁን ከትላንቱ ማስመሰል በመማር በእውነትና እውነት ላይ ብቻ የተመሰረተ አንድነት ነው ህዝቡን ከጥፋት የሚያድነው።

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l Před měsícem +6

    ድል ፋኖ ።

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Před měsícem +6

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ💚💛❤

  • @HaymanotSadeku
    @HaymanotSadeku Před měsícem +4

    ምድረ ባልደራስ የትም አትደርሱም በመከፋፈል

  • @alealex206-
    @alealex206- Před měsícem +2

    ይህ ሚዲያ እና ኢትዮ 360 media አንድ ናቸው ምረጥ የአማራ ሚዲያ ናቸው። ይህን ንፍጣም ሽማግሌ አንገቱ መቁረጥ ነው

  • @Hffiuffu
    @Hffiuffu Před měsícem +23

    አማራን ለማዳን ከሆ በነ ዘመነ በነምሬ ውስጥ ሁናችሁ ስሩ

    • @WFP272
      @WFP272 Před měsícem

      ከአማራ ክልል ውጪ የሚኖር አማራ አማራ አይደለም ማለት ነው?

  • @bg9694
    @bg9694 Před měsícem +8

    ዛራ ሚዲያ ለሁሉም የሚያካትት ሰለሆነ እናማሰግናለን! ሰታሊን በርታ!

  • @WendemTeka
    @WendemTeka Před měsícem +2

    የፋኖን ትግልማ ማቀጨጭ የለበትም እስክንድርን ፈጥናችሁ አስወግዱት

  • @ashebirtadesse7984
    @ashebirtadesse7984 Před měsícem +2

    በሴራ የተካነ ምርጫ ነው። የተለያዩ አከባቢዎች ያሉ የታጣቂ መሪዎች አልተሳተፍንም እያሉ ጥግ ድረስ ዴሞክራሲ የታየበት መባሉ የተለመደ ሴራ ነው።

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před měsícem +2

    አልቀረብህም የትኛው አንድነት ነው ምታወራው ሌቦች ገደል ግቡ የስልጣን ጥመኞች መቸም አይሳካላችሁም እንደግንባሩ ይህም ድርጅታችሁ ይከስማል ❌❌❌❌

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol Před měsícem +35

    Eskinder is serving the interest of TPLF and PP

    • @Gambo-m5q
      @Gambo-m5q Před měsícem

      @@WondemagegnChekol አሳከኝ .. ጋሽ ቸኮል

    • @samiyitbarek6205
      @samiyitbarek6205 Před měsícem

      False narration eskindir has nothing business with tplf . Tplf is great 👍 organization we do not want stupid politicians like esikndir

  • @Tesfa7
    @Tesfa7 Před měsícem +2

    የአማራ ትግል በዚህ ወስፌ አይጠለፍም። ፋኖ የሚለውን ቃል እንኳ በቅጡ አያውቀውም

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Před měsícem +18

    እስክንድር ወደ ፀበል ወይም ወደ እብድ ሆስፒታል ቢገባ ለሱም በገንዘብ ለገዛቸው ለጓደኞቹም ጥሩ !!
    😂
    ወንድማዊ ምክር ነው!!

  • @abrehamgedamu4951
    @abrehamgedamu4951 Před měsícem +2

    አይ እስታሊን እስክንድር የሚመራው ፋኖ አዲስ አበባ አይገባም ።

  • @MegaSofiamia
    @MegaSofiamia Před měsícem +4

    እኛ ተጋሩ ከወድማችን የአማራ ሕዝብ ሰላም ንመኛለን❤❤❤❤❤

  • @yazizminuye2222
    @yazizminuye2222 Před měsícem +5

    ዛራ ሚዲያና እስኬው(ስላልፈነነ ) ; ጆከሩ መምህር

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb Před měsícem +3

    ድል ለ ጀግናዉ አማራ ፋኖ

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j Před měsícem +2

    እረባክህአባ
    ጀግኖቹየለሉበት
    ምረጫ
    ዘመን
    ምሬ
    አሰግዲ
    ሳሞኤል
    አስረስ
    የሉበትም
    ደሞየበለጠአዘቅጥልታስገቡንነው
    ታውቆባችኋል
    በጣምነውእምታሳዝኑት
    ዲሉንሳታገኙለስልጣንእሩጫ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sinboneefrem6327
    @sinboneefrem6327 Před měsícem +2

    የአማራ ሾተላይ ነው እስክንድር አስወጡት
    ስምና ዝና ፈላጊ አምስት ድርጅቶችን ፈጠሮ ያከሰመ እናተንም ያስወድማል

  • @user-nq6ll9go4v
    @user-nq6ll9go4v Před měsícem +1

    እስክንድርናተከታዮቹ አማራን አይወክሉም የአማራ ፋኖ ድርጅት መሪ ዘመነ ካሴ ተብሎ ካልተስተካከለ የአማራ ህዝብ ከብልፅግና የባሰ ሰቆቃ እንደሚመጣብህ እውን ነው

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 Před měsícem +3

    ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b Před měsícem +2

    እስክንድር የስንቱ ደም ይፋረድህ አሁን አንተ ወደ ፋኖ የገባህ ቀን የተረገመ በሆነ በወንድሞች መሃል ገብህ እንደዚህ አመስኸን ግን ተስፋ አልቆርጥም የዚህ የሚሞት ህዝብ ነፃ ይሆናል በአንተ ምክኒያት ሊራዘመ ይችላል ግን አይቀርም እንወጣለን

  • @Aemro-d5o
    @Aemro-d5o Před měsícem +1

    ኧረ እስክንድር ስለፈጠረህ አምላክ ስትል ለ30 ዓመት የተሰቃየውን የአማራ ህዝብ መልሰህ ወደባርነት እንዳትከተው
    አንተ ፋኖን መምራት ትችላለህ ብየ አላምንም

  • @dawitbogale
    @dawitbogale Před měsícem +1

    We love you fano.

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 Před měsícem +3

    ፋኖ የሚለውን ስም እንኳ በአግባቡ መጥራት የማይችል የማንም እንኩሮ መሪ ነኝ ይላል እንዴ ቤተሰብህን ምራ ጃርት

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +1

    ኢትዮጵያን፡ቀቅለህ፡ብላት፡እኛ፡የምንፈልገው፡አማራን፡የማድን፡የአማራ፡ድርጅት፡እስከጥግ፡ድረስ፡የአማራ፡ተቃም፡ነው፡የምንፈልገው፡አንተ፡ፋኖ፡ሆነ፡የአማራን፡ህዝብ፡አትወክልም፡ገደል፡ግባ

  • @mearegmamo8743
    @mearegmamo8743 Před měsícem +1

    እስክንድር ለኢትዮጵያውያን የተሻለ ሊሰራ የሚችለው የኢሰመጉ ኮሚሽነር ቢሆን ብቻ ነው።
    በዚሁ አጋጣሚ ለኮሚሽኑ እጩ የጠቆምኩ መሆኑ ይታወቅልኝ።

  • @mahletmasresha
    @mahletmasresha Před měsícem +1

    ለአማራ ከሆነ ከሌሎች ወንድም ፋኖች ጋር ተስማሙ በዚህ አካሄዳችሁ የትም አትደርሱም !!!

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y Před měsícem

    HUMANITY PREVAIL,TRIBALISM WILL FAIL!!Fight for humanity ,humanity will support you!!

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před měsícem +1

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለሆድ አደር ብልፅግናዎች; እባካችሁ አትለያዩ ብዙ ሲጠብቅባችሁ የነበረው የአማራ ህዝብ ያፍርባችኋል;

  • @solomontasew1649
    @solomontasew1649 Před měsícem +2

    የሚገርም ነው የዐማራን ትግል መግለጫ የዐማራ ሚዲያ ጠፍቶ በትግሬ አክቲቪስት ሚዲያ ሲያሳዩን አለማፈራቸው።

  • @MegaSofiamia
    @MegaSofiamia Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እኛ ተጋሩ ከወድማችን የአማራ ሕዝብ ሰላም እንመኛለን❤

    • @hanayifterelu6856
      @hanayifterelu6856 Před měsícem

      @@MegaSofiamia no shame at all u forgot what u where said last year እዝግዮ

    • @MegaSofiamia
      @MegaSofiamia Před měsícem +1

      አማራና ትግራይ አንጣላም ነቅተናል!!!

    • @abdurazaknasir8699
      @abdurazaknasir8699 Před měsícem

      መች መች??😆😆

    • @Morrisonleee1748
      @Morrisonleee1748 Před měsícem

      ህውሃት እስካለ ድረስ አማራ እና ትግሬ መቸም አይታረቅም

  • @abrhamtadesse615
    @abrhamtadesse615 Před měsícem +3

    ዛራ ግን ከምኔው ነው የፋኖ ደጋፊ የሆነው እስክንድር የነካው ድርጅት አይበረክትም እረፉ

  • @personperson4914
    @personperson4914 Před měsícem

    ለአንደበታችሁ አደብ ቢኖራችሁ ከማንኛውም ብሔረሠብ ጋር ባልተጋጫችሁ አማራን ማለቴ አሁንም የተስተካከለ አቋም ቢኖራችሁና ያለአግባብ የተያዘውን ቦታ በሠላም መፍታት አለባችሁ ይህ ሲሆን ነው መተማመን የሚኖረው ቸር ይግጠመን❤

  • @Sebat24
    @Sebat24 Před měsícem +1

    ለምንድ ነው ስልጣን አማራ የማይፈልገው። ስልጣን ባለመያዙ ነው ደሙ እየፈሰሰ ያለው ንግግረህን አስተካክል👍👍👍

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před měsícem +1

    የአማራ ልጆች እንደትነዉ ምንእየታዘባችሁ ነዉ የአማራን ገዳይ የህዋሓትእና የኦሮሙማ ሰዎች ነገሩ ሲያራግቡትስታዩ ከጀርባዉ የሆነነገር ያለአይመስላችሁት

  • @user-gb4qm7lw3s
    @user-gb4qm7lw3s Před měsícem +13

    አልቀረብክም ልክስክስ የስልጣን ጥማተኞቺ ገደል ግባ እኛ ሰላም ነን

  • @solomontasew1649
    @solomontasew1649 Před měsícem +1

    አቤት ዲሞክራሲያዊ ምርጫ እቴ። ከጎጃም አስረስና ዝናቡ ፣ ከወሎ ምሬና ኮሎኔል ፋንታሁን ፣ ከጎንደር ሀብቴና ባየ ፣ ከሸዋ መከታውና አሰግድ ስምንት መራጮች ድምጽ ሰጡ። የጎጃሞቹ አስረስና ዝናቡ ፣ የሸዋው አሰግድ ፣ የወሎው ምሬ ፣ የጎንደሩ ባየ ራሳቸውን ከሂደቱ ሲያገሉ 5 መራጮች ወጡ ማለት ነው። እስክንድርን የመረጡት መከታው ፣ ሀብቴና ኮሎኔል ፋንታሁን ብቻ ናቸው። ምን ማለት ነው 5 ለ 4 የሚሉት ዲሞክራሲያዊ ምርጫ።

  • @abisinya117
    @abisinya117 Před měsícem +1

    አንድም ቀን ኢትዮጵያንና ሀይማኖትን ለይቶ የማያውቅ 💪ጠንካራ ህዝብ አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለናንተ እና ለአባቶቻችን ይገባቸዋል ❤ ድል ለአማራው 😮😊❤

  • @samidan6821
    @samidan6821 Před měsícem +3

    ፋኖ የሚለውን ስም እንኳ ባግባቡ አጠራም

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Před měsícem

      እኮ ፋንዶ ብሎ ጠራው አይደል😝

  • @kebadmeda
    @kebadmeda Před měsícem +7

    ኢትዮጵያን ቀቅለህ ብላ አማራ ነኝ እያልኩህ ነው

  • @politicalcrimessurveillanc7941

    ጉራጌ ሲታገል ሳይሆንልኩዋንዳ ነው የሚያምርበት፤ የአማራን ለአማራ ተወው! ጉራጌ እንደ መዥገር አማራ ላይ ተጣብቆ የአማራን ደም ይመጣል፤ ቴድሮስ ካሳሁን፣ ብርሃኑ ነጋ አሁን ደግሞ ይሄ ሽበታም ፋኖ ነኝ ባይ!

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 Před měsícem +11

    እስክድር ዱፍር ነው ዘሎ ገብቶ እኔነኝ መሪ እግዚዮ ተዋርደ ዳግም ኢትዮጵያ ፖለቲካላይ ተቀባይነት እዳይኖረው ነው እራሱን ያጋለጠው

  • @NatanemTizazu-bq3lp
    @NatanemTizazu-bq3lp Před měsícem +5

    ገደል ግቡ

  • @DerejeNegash-gi9fx
    @DerejeNegash-gi9fx Před měsícem +1

    እስክንድር ለዚህ የሚመጥን አይደለም፤እነ ዘመነን እና ምሬን ያላካተተ ምርጫ እና ድርጂት የሚደሰት አንድ አማራ አይኖርም ላረጋግጥልህ እወዳለሁ፤በታሪክ ተወቃሽ ናችሁ፤እራስ ወዳድ ናችሁ ሲበዛ።
    እሺ ይሁን ሳካላችሁ ተባለ የነ ዘመነ የምሬ ና የነ አሰግድ በድን ምን ይሁን ለሚለው መልስ አላችሁ?!!!

  • @biruktawitesayas6900
    @biruktawitesayas6900 Před měsícem +1

    ይህ አሁን የምትሰጡት መረጃ ህዝባችን ውዥንብር ውስጥ እንዳይገባ የሚያደርግ ትልቅ ተግባር ነው በእውነቱ በእስክንድር በጣም አዝነን ነበረ አሁን ተገቢውን ክብር እንሰጥሀለን ይህን የህልውና ትግል ከዳር ለማድረስ የትግል አንድነት እንጅ መፍረክረክ ዋጋ ያስከፍላል በታጋዮች መስዋእትነት ላይ መቀለድ ነውና በሰከነ መንፈስ በደነደነ ልብ ወደፊት መጓዝ ይጠበቅብናል መላው ህዝባችን በዚህ ክረምት እንደ ሰው ሴይቆጠር ቤቱ በላዩ ላይ የሚፈርሰው ወገናችሁ በጉጉት እየጠበቃችሁ እንዳለ ማወቅ ይገባችኋል በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ያለው ወገናችሁ አባይን እስክትሻገሩ እየጠበቀ ነው ድል ለፋኖ ።።።

  • @ayanawalemu
    @ayanawalemu Před měsícem +2

    Wwwwww ገደል ከተቱን ይሄ ወሸላ ነው ሚመራው ዘሜ ተቀምጦ እረ ውውውውውውው😢😢😢😢I am so sorry amahara

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před měsícem +2

    ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @user-ul5bz6tu4r
    @user-ul5bz6tu4r Před měsícem

    እስከደር የባ ሸፋፋ አንፋልግም ውልግድ❤❤❤

  • @SolSols-gs7oo
    @SolSols-gs7oo Před měsícem +1

    አዲስ አበባ ከመግባይህ በፊት የአማራ ህዝብ ህልውና አስጠብቅ ፣ ከአዲስ አበባ የበለጠች ባህርዳር አለ ፣ ግን እናንተ ይህ ስልጣን የሚባል ሊያሳብዳቹ ነው ።
    የአማራ ህዝብ እየሞተ ያለው አዲስ አበባ ለመግባት አይደለም ፣ የአማራ ህዝብ ህልውናው አደጋ ውስጥ ነው ፣ ራስ ሳይጠና ጉተና አሉ ፣ እስክንድር የሚመረጥ ከሆነ ከትግል በውሀላ ነው ፣ የአብይ አህመድ ወታደር አማራ ውሥጥ ኑው ያለው መጀመሪያ ጠላትህ ጠርገህ አውጣ

  • @user-dp3hb1wz2b
    @user-dp3hb1wz2b Před měsícem +6

    አይኔ ነዉ ወይስ ዛራ ሚዲያ ጠርጥር አለ ከመቸ ወዲህ እስታሊን ያተ ሚዲያ ወይስ ሌላ አይኔን አላምነዉ አልኩ

    • @bg9694
      @bg9694 Před měsícem +1

      እናንተ ጋር ይህ አይታመንም ተጋሩ በሪዝን ሰለሚሄዱ ለዛ ነው እናማ ተረጋጋ እንደነሱ ለመሆን ሞክር ፓለቲካን በደንብ ተረዳ አፍህን ከመክፈትህ በፊት ኢሞሽናል አትሁን አንብብ

    • @MegaSofiamia
      @MegaSofiamia Před měsícem +2

      ዛራ ሚዲያ ከተገፋ ሕዝብ ስለሆንክ እናመሰግናለን!❤

  • @estas2834
    @estas2834 Před měsícem +1

    አንበሳዬ እስክንድር እንዴት እንደምወድህ እና እንደማከብር እግዜአብሔር ምስክር ነው አረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ የፈጣሪም ጥበቃ ከንተ አይለይ እንተ መሪ ሆነ ብትሙጣ ለኢትዮጵያ ይዘህ የመትመጣው ሲሳይ እጅግ ብዙ ነው ክፉሆች ዘረኞች ግን ይህንን አይፈልጉም ይህንን የሜይረዳ በተለይ አማራ ግብሩ ወገኑ የስልጣን ነው

    • @sewinetadmasu3902
      @sewinetadmasu3902 Před měsícem

      እስክንድር የአማራ ታጋይ አይደለም።እስክንድር በሱ የሚመራ 1ፋኖ የለውም።ግን ጥቂት ፋኖዎችን የአማራ ልጆች ባዋጡት ዶላር ገዛ።የዛሬ አመት ፋኖ ውስጥ ገባ ደጉ አማራ ተቀበለው።
      እስክንድር የአማራን ትግል ጎታች ንጣቂ እንጅ ጠቃሚ ሰው አይደለም።በአለፈው አንድ አመት ውስጥ ፋኖን ለማፍረስ ድርጅት በአየር ላይ ምንም ወታደር ሳይኖረው ፈጠረ ከሰሙ ።አንዴ ግንባር አለ አንዴ ደግም ሰራዊት አለ አሁን ደግሞ እንደምታዩት ግራ የገባው ሰውየ ግራ አጋባ።ምን አይነት መረገም ነው ይህ ሁሉ ቅሌት የአማራ ህዝብ እየታረደ እሱ በአማራ ደም ቀለደ። እስክንድር ታጋይ ሳይሆን የአማራን ትግል ጠላፊ ነው።ከጀርባው ብዙ ኮልኮሌ የአማራ ጠላቶች የሚነዱት የራሱ አቋም የሌለው ነው።እስክንድር አማራን የመምራት ሞራልም ችሎታም የለው።ቀለለ ተንደባለለ ግን የአማራን ስቃይ መከራ አራዘመ።ጠላትን ጮቤ አስረገጠ። እኔ እስክንድር የሚባለውን ግለሰብ ብቻ ሳይሆን ስሙንም ጠላሁት።የአማራን ትግል በዲናር ሸጠው።ማንነቱ ተጋለጠ።በአማራ ታሪክ ሰሙ በጥቁር ተፃፈ።በተለይ ለእውነተኛ አማራዎች ህመም ነው።የክህደት ጥግ

  • @user-xi9hu7rc7t
    @user-xi9hu7rc7t Před měsícem +4

    እስክድርን ለመምታት መከታውን መጀመሪያ መምታት ነው

  • @Joy-op2qh
    @Joy-op2qh Před měsícem +1

    Unity is power. እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ይርዳችሁ:: በአማራ ፋኖ ስም ፋኖን በመምሰል በመሀከላችሁ መከፋፈልን የሚፈጥሩትን በጥብቅ ተቃወሙ:: አንድነት ሀይል ነው::

  • @user-nq6ll9go4v
    @user-nq6ll9go4v Před měsícem +1

    እስክንድር እናያለን መቸም አይመራም በህይወትም እድሜው አጭር ነው

  • @user-bd4ht6pf4j
    @user-bd4ht6pf4j Před měsícem +8

    ያስቃል

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 Před měsícem

    ድሉ የእናንተው ነው 💪

  • @zerihungirma8940
    @zerihungirma8940 Před měsícem +5

    I realized from his massage, He is not an Amhara nationalist

  • @user-hz7zk1li4z
    @user-hz7zk1li4z Před měsícem +3

    የአማራ ልጆች ንቁ
    እባቡ ግን ጠብቅ በህዝባችን ደም ቀለድክ😢😢😢

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c Před měsícem +1

    ጊዜን መመልከት የማይችልና ስክነት የሌለው ህዝብ መቼም አያሸንፍምና እየመራህ ያለው ከእባብ በላይ ተንኮለኛ የሆነ ክፉ እግዚአብሔርን ፈጽሞ የማያውቅ ክፉ ነውና ስልጣንም የግል ክብርም እየተሰቃየ ካለው የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ይበልጣልና የግል ክብራችሁን የምትፈልጉ ካላችሁ ውርደት ነው።ሌሎች እየከፋፈላችሁ ታጋይ ልጆቻችንን የምትሳደቡ ለትግሉ አትጠቅሙምና ዝም ብላችሁ ተቀመጡ።

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv Před měsícem

    ፋኖ የትግራይ ህዝብ የዘላለም ጠላት ነው ስታሊን የፈለገ ብታግዛቸው፣ ብትሸልማቸው...አይመለሱም።

  • @mekonnentsehay754
    @mekonnentsehay754 Před měsícem +5

    ቀንድ አውጣ ቁጥር 2፡ በአመት 3 ድርጅት ያልተሳኩ ድርጅቶች መሪ

  • @surafelshenkut
    @surafelshenkut Před měsícem

    ስተሪሊን እናመሠግናለን ሠሜናውያን አንድ ለማረግ አየሞከርክ ነው አማራ እና ትግሬ አንድ ነን የድሮ አንድነታችንን አንመልሳለን አንድ ደም ነን

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df Před měsícem

      @@surafelshenkut 😂😂 ጅል

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 Před měsícem

      ሱራፌል ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ወደር የማይገኝልህ
      ደደብ ነህ😂😂😂

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před měsícem

    በጎ ፋንድ ሚ ሊቃውንት ሳይሆን ፋኖ በዘመነና በምሬ ፣ቢመራ ውጤት ይኖዋል።

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Před měsícem +7

    እስክንድር ይህ ጉንዳን እራስ እጠረጥረዋለሁ አማራን እየበተነ ያለ የአብይ ቅጥረኛ ነው ።

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 Před měsícem

    አማራነት ይህ ነው በቃ አንድ ከሆናችሁ አይደለም ለአማራና ኢትዮጲያ ለአፍሪካም ትተርፋላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን ድል ለፋኖ ሞትና ውርደት ለገዳዮች ይሁን

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df Před měsícem

      😅😅😅😅😅 ggg7 or baldersa