bermel Georgis መድኃኔዓለም ከፊቴ መቶ ቆሞ የተወጋ እጁን እያሳየ እመቤታችንን የሚቃወሙ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media
  • Zábava

Komentáře • 356

  • @haimanot2938
    @haimanot2938 Před 8 dny +71

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በእለተ ቀንህ ተማፅኘሀለሁ እባክህ አባቴ ለደጀህ አብቃኝ

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq Před 8 dny +2

      አሜን አሜን አሜን🙏

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Před 8 dny

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @China-up4pb
      @China-up4pb Před 7 dny

      አሜን አሜን እሜን

    • @meseretlemma8090
      @meseretlemma8090 Před 7 dny

      አሜን አሜን አሜን !!!

    • @asayuasmamaw5180
      @asayuasmamaw5180 Před 5 dny

      😊😊😊😊..😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@Yasmina-hl3pq

  • @samrilove2625
    @samrilove2625 Před 9 dny +64

    selam selam beteseboch🙏🙏🙏🙏
    እርጉዝ ነኝ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ቦሉኝ

    • @SmilingBird-bg4nq
      @SmilingBird-bg4nq Před 9 dny +3

      ጭንቅ አማራጃ ት ቅረብሽ

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Před 9 dny +3

      ማርያምበሰላምታገላግልሺእህቴ

    • @BilenFre
      @BilenFre Před 9 dny +3

      እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před 8 dny +2

      እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ፈታሂ ነውና እሱ ይፍታሽ

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 8 dny +1

      አይዞሽ እመብርሃን 2ታርግሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l Před 8 dny +42

    የዚች እህት ምስክርነት ለ2ተኛ ጊዜሰማሁት ከምር እዴት እደቀናሁብሽ ታድለሽ እህቴ ቸሩ አባታችን መድሀኒአለም ይህን ድንቅ ቦታ እድንረግጥ እና የበረከቱ ተካፋይ እድንሆን ምኞቴ ነዉ🙏

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 Před 8 dny

      ክፍል አንድ ተለቆ ነበር?

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 8 dny

      አሜን❤

    • @user-nu4fm2hp7l
      @user-nu4fm2hp7l Před 8 dny

      @@maryelove7751 እዛዉ እያለች ይሄንኑ ምስክርነት ሰታ ነበር ያኔ እዳሁኑ አልተረጋጋችም ነበር

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 8 dny +64

    እናቴ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት አባቴ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ልረፍ አሜን ይደረግልኝ

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před 8 dny +31

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች ዛሬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን

  • @MelatLove-ur8og
    @MelatLove-ur8og Před 8 dny +19

    ጊወርጌስ አባቴ እርዳኝ
    እኔን ሀጢያተኛ ልጅክን
    ትፈውሰኝ ዘንድ ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን❤❤❤❤

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 8 dny +90

    እኔም ስንቱን እራዬ አየሁ ማን ያምናል ብናገር በልቤ ልሸከመው ❤❤💗💗💗💗🤲🤲💗🤲💗🤲💗🤲💗✝️✝️✝️✝️✝️😭😥😭😥😭😥😭😥😭😥😥😭😥😭😥😭😥😭😥😥😥😥😭😥😭😭😭😥😥😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒💒🌹🌹🌹💒❤❤❤❤❤አባቴ መድሀኒአለም የኔ ናፍቆት ስስቴ ሒዎቴ አይኔ ምን ልበል 💗💗✝️💗✝️✝️💗💗✝️

    • @አዩአዩ
      @አዩአዩ Před 8 dny +12

      ብትመሰክሪ አይሻልም

    • @banchabay4990
      @banchabay4990 Před 8 dny +4

      መመስከር ይሻላል❤

    • @banchabay4990
      @banchabay4990 Před 8 dny +5

      መመስከር ይሻላል

    • @genitmd1829
      @genitmd1829 Před 8 dny +7

      ይታመናል አይታመንም የሚለውን ሀሳብ ተይና የተደረገልሽን መስክሪ። ሌላውን ለሰሚ ተይው።

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 Před 8 dny +15

      በሰው ፊት የመሰከረልኝን በአባቴ ፊት እመሰክራለሁ ይላል ጌታ መድሀኒአለም ያንቺ ምስክርነት ለአንድ ሰው መዳን ይሆናል ለብዙም ይሆናል

  • @ሀበሻክችን
    @ሀበሻክችን Před 8 dny +14

    መድሀኒያለም የኔ አባት ፍቅሩ መቼ ተነግሮ ያልቃል
    ለእንቺ የሆነውን ሳይ ለኔ የተደረገልኝ ያህል ነው የተሰማኝ ይክበር ይመስገን የአለም ቤዛ መድሀኒያለም🙏🙏🙏

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 8 dny

      አሜን በእውነት ስራው ድንቅ ነው የኔ አባት ቸሩ መድሀኒአለም❤❤❤❤

    • @getachewyewubdar9089
      @getachewyewubdar9089 Před 6 dny

      ​@@user-yy8pg3pb3xበፀሎት አስቢኝ

    • @getachewyewubdar9089
      @getachewyewubdar9089 Před 6 dny

      ​@@user-yy8pg3pb3xአስቢኝ በመድሀኒአለም ወለተ ማርያም

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před 8 dny +4

    የሄዳችሁ በረከታችሁ ይደርብን ሰማዕቱ ለደጁያበቃን😢😢😢

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 8 dny +27

    ወገኖቼ አይዞአቹ ለኛም አንድ ቀን ለዚህ ቦታ እንደምንበቃ አምናለው እመነቴ ግን በመድሀኒያለም እና በእናቱ በእናታችን በእመአምላክ በወላዲተ አምላክ በቅድስት ድንግል ማርያም እና በሠማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ሣላውቀው ያወቀኝ የስደተኞች ተስፍ ሁላችንንም ለቦታህ ለበረከትህ አብቃን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀገራችንን ሠላም አርግልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Před 8 dny +12

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም አስበኝ ፍቀድልኝ። ድንቅ ምስክሮችህን ስሚ ብቻ ሆኜ አልቅር እኔንም ለምስክር አብቃኝ።

  • @sulamtise
    @sulamtise Před 5 dny +2

    ሰማዕቱ አባቴ ብቻ በምክንያት ለደጅህ አብቃኝ በነፍስ በስጋዬ ልረፍ እስኪ😢ኡፍ እስከመቸ ድካም በአለም😢

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 Před 7 dny +1

    ሰመአቱቅዱስጊወርጊስለደጅህአብቃኝአባቴ🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 8 dny +15

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ ውድ ወንድሜ አላየ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @martaberaket
    @martaberaket Před 8 dny +9

    ኡፉፉፉ ታድላቹ መች ነዉ ይህን እድል የማገኘዉ

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 8 dny

      አይዞን ለሁሉም ጊዜ አለው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 3 dny

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርድስ አባቴ በስደት ያለን ልጆችህ ለደጅህ አብቃን

  • @minaleshowamoges6379
    @minaleshowamoges6379 Před 8 dny +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት ለደጅህ አብቃኝ።

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 8 dny +4

    ከቦታው ለመድረስ ልቤ ተቃጠለች
    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደራ እስከነቤተሰቦቸ ለድጅህ አብቃን አሜን፫

  • @ye_mikael
    @ye_mikael Před 7 dny +1

    መድኃኔዓለም ስምህ ገናና❤

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před 13 hodinami

    እኔሀጢያተኛዋ በደለኛ ዘማውይ ልጅህን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ነፍሴን አድናት በቸርነትህ እንጅ በስራየአይደለም. ጌታየ ንጉሴ አምላኬ. እኔን ቆሻሻዋን በነፍሴም በስጋየም. ፈውሰኝ.

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 8 dny +14

    የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 2 dny

    ለእርሰወ የደረሰ ቸሩ መድኃኒዓለም ለእኛም ይድረሰልን እናቴ

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y Před 8 dny +9

    በጣም እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ እህቴ እኔም በጣም መድሀኒአለምን ስለምወደው ሁሉን ማድረግ ይችላል

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 7 dny

    በረከቱ አይለየን የቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏❤️🇪🇷🙏❤️🙏🇪🇷🇪🇷🙏❤️ ቃለ ሂውት ያሰማልን ለኛም ይፈውሰን

  • @kbrtgormes6562
    @kbrtgormes6562 Před 8 dny

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አቤቱ ለደጅህ አብቃን❤❤❤

  • @merd24
    @merd24 Před 9 dny +14

    እግዚአብሔር ሆይ ሥራህ ግሩም ነው !
    በዚያች ሀገርና ሃይማኖት ላይ በዘመናት ታይቶ የማይታወቅ ተአምር እየተፈፀመ ነው። #ወገን ንግሥተ ሳባ እንኳ የሰሎሞንን ጥበብ ለማየት እየሩሳሌም ድረስ ሄዳለች። በደጃችሁ ይኼ ሁሉ ገቢረ ታምር እየተፈፀመ አለመሄድ ምንኛ አለመታደል ነው።

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před 9 dny +25

    እምላክ❤እግዝሀቤር❤ሆይ❤ለሁሉም❤እደምትባርካችው❤እኔንም❤በቤትህ❤አፅትህ❤አኑርይ❤ጌታሁይ❤እባክህ❤ ለስማአቱ❤ቅዱስ❤ጌውርጊስ❤ለደጅህ❤አብቃኝ❤

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 8 dny

    አሜን አሜን አህታችን በረከትሽ ይደርብን ቸሩ መድኃኒአለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ውለታው ብዙ ነው የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chalachewayalew-xk1ex
    @chalachewayalew-xk1ex Před 8 dny +6

    እረ እምነትሽ እንዴት ደስ ይላል፡

  • @henna9179
    @henna9179 Před 8 dny +5

    በእውነት እኔ ቃል የለኝም ይህ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ሁል ጊዜ ያስገርመኛል ያስደንቀኛል በእውነት!!!ለእኛ በሐጢያት ለጠፍነው ምህርት ስላደረገልን እናመሠግነዋለን ። እሷ ስታለቅስ እኔም እያለቀስሁ ነበር ግን የተዋህዶ ልጆች በዚች ቀጥተኛና እውነተኛ ሀይማኖት ውስጥ ስላደረገን ለእግዚአብሔር ምስጋና እልልታ አሠምታች ታውቃላችሁ ? እንዳንረሳ በእውነት ተመርጠን ነው ።የጠፉትን ወገኖቻችንን ይመልስልን ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን🎉🎉🎉❤

    • @Creamy-ke8cw
      @Creamy-ke8cw Před 8 dny

      Amen amen amen amen eliiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii amesginewalew

    • @meseretlemma8090
      @meseretlemma8090 Před 7 dny

      አሜን አሜን አሜን !!!

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 Před 7 dny

    እባቴ ሰማእቱ እባክህ ለድጅህ አብቃኝ ሰማእቱ የአራዳው ጊዮርስ እባክህ እርዳኝ

  • @mayatube646
    @mayatube646 Před 6 dny

    የእምነትሽ ፅናት ሲያስቀና
    በእውነት እምነትሽን ቢሠጠኝ ተመኘው እህቴ መታደልሽ

  • @IsmaelAbdo-vl2zs
    @IsmaelAbdo-vl2zs Před 4 dny

    ❤❤❤❤❤ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ እና ልዳን😢😢😢

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 7 dny +3

    እግዚአብሔርስ ቸር ስለሆነ የልብሽን መሻት ፈፅመልሽ። ያንች የእምነት ጥንካሬ ግን እጂግ ገረመኝ። ሰማዕታት የእግዚአብሔር ፍቅር ምን ያህል ቢገባቸው ነው ለስሙ የሚሞቱት ሁሌም ጥያቄየ ነው! ሰው የተከፈለለትን ዎጋ ቢያዉቅ ስለዚህ ምድርም ባልተጨነቅን ግን ይገባን ዘንድ ልብ ያስፈልጋል። እናም እህቴ እግዚአብሔር ያንችን የነጥብ ታክል እምነት እንዲሰጠኝ እመኛለሁ።

  • @berhanuwor
    @berhanuwor Před 7 dny

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህ ለመድረስ አብቃህ አብቃኝ

  • @mussie1620
    @mussie1620 Před 8 dny +4

    አንቺ ራስሽ ጀግና ነሽ እግዚ አብሔር አብዝቶ ይባትክሽ

  • @truthseeker8331
    @truthseeker8331 Před 8 dny +5

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ፣ እኔ ብረሳህ አንተ አትርሳኝ

  • @user-kv5xt2te3u
    @user-kv5xt2te3u Před 7 dny

    ጌታዪ አምላኬ ሆይ እንደበሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ፍቀድልኝ ፈጣሪዬ

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 Před 7 dny

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አረ ናፍቆት ሊገለኝ ነው መቼ ነው የሚከፈተው ፍቀድልን !!!

  • @tamratabera9262
    @tamratabera9262 Před 6 dny +1

    የአላየ መመሰጥ ደስ ሲል ❤ እህታችን መንፈስ ቅዱስ በደንብ ገልፆልሻል እኔንም ለደጅህ አብቃኝ የኔ ንጉስ ❤❤❤

  • @tigistalelign5105
    @tigistalelign5105 Před 7 dny

    ክብር ለእሱ ይሁን እኔንነም አሳይቶኛል ሰማእቱ ለደጁ ስላበቃኝ አመሰግነዋለሁ እኔም ምስስክር ነኝ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 7 dny

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስማአቱአባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን እህታችን እውነት አግላለፅሽ ልብ ነካን 😢😢😢

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 8 dny +2

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ በፍቃድህ ለደጆ አብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለኛም ለምንልን

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Před 6 dny

    ጌታችንን አምላካችንን የምጠራበት መንገድ ደስ ይላል "አባ የኔ ንጉሥ ጀግና አባት ኃያል አምላክ"ፍቅር ቸር የሆነ አባት ነዉ በእዉነትም ያለን ቃል እኮ ሊገልጸዉ አይችልም ድንቅ አምላክ ነዉ ያለን እግዚአብሔርን እናመስግነዉ የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 8 dny +3

    ምስክሮችህን ስሰማ ቀኑ ይረዝምብኛል አባቴ😢መቼ ይሆን ደጅህን እረግጬ ከሀጢያቴ ከበሽታዬ የምድነው ህይወቴ እንደአዲስ የሚታደስበት ቀን ናፈቀኝ ሰማእቱ😢🙏

  • @tigestbekeletesfaye8213

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን 🤲

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 Před 8 dny

    እፁብ ድንቅ ምስክርነት። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @worku3723
    @worku3723 Před 6 dny

    እደዚ አይነት አምላክ አለን እደዚ ቅርብ ነው እኛ ነን የራቅነው ክብርምሥጋና ለመድህንክርሥቶሥ ና ለእናቱ ወላዲተአምላክ

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Před 6 dny +1

    እምባ በጣም ትልቅ ነው በእውነት በራሄል እንባ ህዝበ እስራኤልን አውጦቸዋልእምባ ማርያም መቅደላዊትን ይቅር አሰብሎት እምባ ማርያም ግብፃዊት ማርያም ይቅር ብሎት 47 አመት አንድትጋደል አድርጎታል እና በጣም ዋጋ አላት በእውነት እናታቸን የቸሩ መድሀኒያለም ፍቅር እጅግ በጣም ከባድነው ለኛም ፍቅሩን ያሳድርብን ለኛ ሲል መሰቀሉን መገረፉን መሰደቡን ሁሌ በአእመሮን ያሳድርብ የደነደነውን ልባችንን ይመልስልን ክፍል ሁለትን በቅርቡላክልን አላዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 8 dny +4

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ለእህታችን ቅዱሰ መድሃኒያለም የደርሰው ለእኛንም ይደርሰልን

  • @yodibayu
    @yodibayu Před 8 dny +3

    ምንም ቃላት የለኝም ላንቺ የደረሰ መድሐኒአለም ለኔ ለሐጥያተኛዋ ይድረስልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @user-nr6gt2do6g
    @user-nr6gt2do6g Před 8 dny +2

    ዕፁብ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ። የኔ እህት!

  • @haga6487
    @haga6487 Před 8 dny +5

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @seada.hussenendris3457

    ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @HamdaGhanim
    @HamdaGhanim Před 8 dny +1

    ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረሰ ልንና ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ

  • @nunununu6906
    @nunununu6906 Před 7 dny

    አቤት ቸሩ መድሀኒአለም እፁብ ያንተ ስራ ታድለሽ ሰመእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před 8 dny +3

    እግዝያብሄር ለእንደኔ አይነቱ ሃጥያተኛ ሲገለጥ ምን ይባላል ቃል ስላሌለ ዝም ይባላል፣ ያስደነግጣል፣ ያውም መሄድ ሳልችል ፀበሉንንና እምነቱን ብቻ በመጠቀም፣ የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን፣ቃል የለኝማ ምገልፅበት፣እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 Před 8 dny +2

    ወንድማችን እንድምን አለህ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስከሁላችን ይሁን የሰኔ 30ውን ቀጠሮ በጉጉት እየጠበቅንነው ሰላምህ ይብዛልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 8 dny +5

    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ 😢😢😢 የኔ መድሐዓኒያለም ይቅር በለኝ ብዙ እያደረክልኝ ብዙ እየበደልኩ ነውና አስቡኝ እባካችሁ 😭😭😭

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 Před 5 dny

    የክርስቲያን መጨረሻ መድኃኔዓለም ፊት መቅረብ ከእርሱ ጋር መኖር ነው ፡፡
    ዕውቀት ኹሉ እርሱን በማወቅ ይጠናቀቃል ፡፡
    በመኮንነ ጽድቅ በክርስቶስ ፊት በቸርነቱ በጎ ሠርተነ እናንት የአባቴ ቡሩካን የሚለውን ቃለ ሕይወት ያሰማን
    አረ የዚኽች ልጅ ምስክርነት ይለያል ፡፡ ፍቅሩን አጽንቶልሽ ፍጻሜሽን ያስምርልሽ ፡፡
    አባ ገ/ኪዳን ስለ እርሱ ስለ እመ አምላክ ክብር እናገር ዘንድ የሚናገሩትን ማን ባደለኝ

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l Před 8 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እስከሞት ለወደደን ጌታ ምን እንክፈልህ ምስጋና ብቻ ነው ላንተ ይገባል

  • @mahlethargwoin2607
    @mahlethargwoin2607 Před 8 dny +1

    እጹብ እጹብ ድንቅ ነው መታደል ነው 😢
    በቤቱ ያፅናሽ ቀናሁብሽ አፍፍ ❤

  • @hhabeba925
    @hhabeba925 Před 8 dny +4

    እኔ ያለሁት በአረብ ሃገር ነው የምነረው ሁሌ የተደረገ ታምር ሁሉ እየስማሁ ስማእቱ አባቴ ለደጅህ ውስደኝ ወይም ባለሁበት መጥተህ ከነቤተስቦቼ ፈውስኝ እያላኩ ያለቅስ ነበር ፈጥኖ ሬድእት ስማእቱ በህልሜ መጥቶ ከነቤተስቦቼ ሳለሁ ለኔ ቀድሞ ስውነቴ ሁሉ እየመረመረኝ ቀድሞ መናፍት የለኝም እያልኩ ነበር ስማእቱ ብህልሜ መጥቶ ከጀርባዬ ስንቱ አውሬ ይህው በሎ ከጃርባዬ ወድ ምድር ስንቱ እየረገፈ አሳየኝ 😢 አሁን ያየሁት ስያስበው እንባዬ መቃጣጠር አቃተኝ ስጋዬን አስጠላኝ በቀደመው ስውነቴ አፍራለሁ ለእህቴ ስነገራት ለኔም በድምፅ ነው መልኩ አላየሁትም ይሆነ ሃክም መርመረኝ ከዛ ህማም የለሽም ብሎ ንፅሕ የሆነ ነገረ አሳየኝ አለችኝ
    እስኪ አመስግንሉኝ ጎስቆላ ስውነቴ አሳየኝ እንድሁም በቤቴ ይሆነ ምልክት አስቀመጠ ስማእቱ ክብርህ ብአለም ሁሉ ከፍ ይበለኝ እኔ ያንተ ነኝ እንግድህ ልጄ በለኝ አባቴ😢

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 8 dny

      አሜን አሜን እንካንም ደረሰልሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅርብ ነው ❤❤❤❤

    • @user-tg4pi4xx8t
      @user-tg4pi4xx8t Před 3 dny

      እህታችን ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 8 dny

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በጣም ዕድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @mekdeschekol2443
    @mekdeschekol2443 Před 6 dny

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 8 dny +1

    ኤልሻዳአዬች እናመስግናለን ከህታችን ብዙ ተምርናል ይህን ነገር እፁብ ድነቅ ነው ያመነ ይደርግለታል ቃል ብቻ ተናገር እዳለው እኛ ተጠራጣሪዎች አንሁን አምላካችን ቅርብ ነው እመኑ ብቻ እኛም አድቀን ምዳኒያአለም ይጉበኝናል❤❤❤❤❤

  • @sarahaila2289
    @sarahaila2289 Před 8 dny +2

    መዳንያለም አባቴ ስምክ ከአፅናፍ እስከአፅናፍ የተመስገነ ይሁን ቸር አዛኝ እሩሩ ኣባታችን ክብረኝ ሃገራችንን ኢትዮጵያን ባርክልን ህዝቦቿን ከመከራ ከረሃብ ከጦርነት አተ ታደግልን ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳሩን እሳት መሃሉን ገነት አርግልን።

  • @mestawetbehailu3476
    @mestawetbehailu3476 Před 7 dny +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ የልዳው ፀሐይ የፋርስ ኮኮብ ታላቁ ሰማእት እባክህ ለደጅህ አብቃን በጉጉት በናፍቶት ልቤ በጣም ተንጠልጥሏል እባክህ ለደጅህ አድርሰኝ ፈጣሪዬ አምላኬ እግዚአብሔር ደጁን እንድረግጥ ፍቀድልኝ ወላላዋ ወላዲት አምላክ አባክሽ ለደጁ አብቂኝ የዘመናት የእኔና የቤተሰቦቼን የህይወት ቋጠሮዬ ይፈታ ዘንድ በጣም ጓጉቻለሁ ደጁ አስክደርስ ድረስ ሁሉ ጊዜ ሃሳቤም አእምሮዬም ማብሰልሰል ብቻ ሆኗል በምንም ሁኔታ ስራዬን ማከናወን አልቻልኩም፡፡

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 6 dny

    አሜንአሜንአሜን የኔመድሀንያለም አልፋ እሜጋ አምላክ ክበር ተመስገን😢😢😢😢

  • @fevenjissape7629
    @fevenjissape7629 Před 8 dny

    ታድላ ታድለሽ ታድለሽ ታድለ በጣም ተባረኪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Shamsa-vy1sy
    @Shamsa-vy1sy Před 8 dny +4

    አሥየ ወንድሜ በመቤቶ በፀሎት አሥቡኝሁለተ እየሠሥ ብላችሁ እኔነንም ከሥደት መልሥ ደጁን እድረግጥ ቅዱሥ ፍቃዱ ይሁንልኝ እኔ ሀፀተኛዋን አሜን አሜን አሜን

  • @Liyahabisatradstionalcloth

    She make me cry 😢አቤቱ በመንግስት አስበኝ

  • @user-dd9hw2ui3h
    @user-dd9hw2ui3h Před 9 dny +10

    ድረሱልኝ 😢😢😢 ላቺ የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ

    • @Azie860
      @Azie860 Před 8 dny

      Amien Amien Amien

    • @SimonAraya-eo3bm
      @SimonAraya-eo3bm Před 8 dny +1

      አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሽ ይርዳን

  • @user-lm9dp7wc2o
    @user-lm9dp7wc2o Před 7 dny +1

    የሚገርም ነው ለመግለፅ ቃላት የለኝም እድለኛ ነሽ ክብር ምስጋና ይድረስህ የኔ ጌታ ቸሩ የዋሁ ደጉ ጌታዬ መድሀኒዓለም ማረኝ ይቅርበለኝ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ ይቅር በለኝ ደጅህ እንድመጣ ፍቀድልኝ

  • @user-fq6wo9kp4q
    @user-fq6wo9kp4q Před 8 dny

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን🙏

  • @YeshiTeshale
    @YeshiTeshale Před 8 dny +1

    እልልልልልልልልሎ ሰራህ ድንቅነው ታምር ምሰክሮችህን እሠማሁነዉ እባክህ ፍቀድልኝ በዛበተቀደሠቦታ ዉሠደኝ የፈጠርከኝ አምላኬ እባክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 6 dny

    በርሚል ቅዱስ ጊውርጊስን ፀበል መኖሩን እኔ አሁን በቅርብ ቀን ነው ያወኩት ግን የዛሬ 5ወር በራኢ ትልቅ እጅ ከሰማይ ላይ ወርዶ በራሴላይ አደረገ ግን ድምፁ ሲያናግረኝ ይሰማኛል እራስሽን ቀናበይ ግባርሽን እያለ በጣም አጠመቀኝ በመጨረሻም ጀርባሽን ብሎ ልክ ጀርባየን ፀበሉን ሲያወርድብኝ በጣም ጀርባየን ስለመታ ወገቤን ይዤ ተነሳሁ ስነቃ መቆም አቃተኝ በጣም ሰውነቴ ሁሉ ድክም ብሎኝ እራሴን በጣም አመመኝ በቃ መቆም እስኪያቅተኝነው በታው በጣም ያምራል ከባህር መሀል ላይ ባለ አሽማነገር ላይ ነው አድርጎ ያጠመቀኝ ፀበሉ ግን ከሰማይ ነው ሚፈስ ሚመስለው እናም ግን ሰውሮኝነበር ይሔ በስደት ሆኛነው ያየሁት ከፀሎት በሗላ እኔ የበቃሁ ሁኜ ሳይሆን ጌታችን መድሀኒታችን ቸር ስለሀ ሆነ ነው ክብር ለእግዚ አብሔር የማየውን ስቃይ ፈጣሪ ያያል በፀሎት አስቡኝ 💗😥💗😥😭😭😥😭😥😥😭😭💗😭😥💗✝️

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 Před 7 dny

    አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶህ ሆይ የድንግል ማርያም ልጂ ምን ብየ እንዴት አድርጌ በምን ቃል ላመስግንህ ያደረክልኝ ነገር ብዙዙዙዙዙ ነው ስለ በዛው ፍቅርህ ጥበቃህ ምህረትህ አመሰግንሀለሁ❤️

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 Před 8 dny

    ጌታ እየሱስ ይክበር ይመስገን❤!

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 Před 8 dny

    መድሀኒያለም የኔ አባት ፍቅሩ መቼ ተነግሮ ያልቃ

  • @user-hd7hr9dw6i
    @user-hd7hr9dw6i Před 8 dny

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y Před 7 dny +1

    አንድ ቀን እመጣለሁ እመ አምላክ ስትፈቅድልኘ ቀጸሎታችሁ አስቡኘ አጸደ ማረያም በሉኘ

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd Před 8 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nc9pb9rs1j
    @user-nc9pb9rs1j Před 8 dny +1

    የኔ አባት መድሃኒያለም ለኔም ፍቁሩ በልቤ ውስጥ ሙሉት ያድርግልኝ

  • @benybine9285
    @benybine9285 Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይመሥገን አላዬ በጣም እድለኛነኽ ይኸን ሑሉ ማዳመጥኸ

  • @Azebgh
    @Azebgh Před 8 dny +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን ወለተ ገብርኤል ባሪያህን ደጅህን ታስረግጠኝ ዘንድ በእለተ ቀንህ እለምንሀለው🙏

  • @michaelestifanoshabte
    @michaelestifanoshabte Před 8 dny +5

    ላንች የደረሰ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ይድረስ፡

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq Před 8 dny +3

    አውነት አግዝ ያብሂ ር ሆይ ሀገራንና ቢ ተክርስቲያናችንን ጠ ብ ቅል ን ሀገራችንን የእትዮጵያ ገበ ዛ አንተ ነህ ዛሪም በከፋ ጥላት አየተሰቃየን ነውና ቅዱስ ጊ ዮ ርጊስ ሆይ የዚህችን ሀገር ጥላት አንድ ቀደው ድል ንሳ የሚበጃትን ትከ ል ይማይበጃትን ቀልልን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @mesertttekelmariam5376
    @mesertttekelmariam5376 Před 8 dny +1

    እያለበስኩ ነው ያዳመጥኩሽ በረከቱ ይድረሰን

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k Před 8 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Před 9 dny +3

    ሰማአቶወወወወወወወወወእባክህለቤትህአብቃንሁላቺንን

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 8 dny +2

    የልብሽ ንፅህና አስቀናኝ

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 8 dny +1

    እፍፍፍፍፍፍ አንቺ የተባረክሽ ሴት በረከትሽ ይደርብኝ በእውነት እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ ከአሚሮ በላይ ነው ሰመአቱ ድረስልኝ አምላኬ ጋር አድርሰኝ አስታርቀኝ ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃን ፍቀድልኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @meron7563
    @meron7563 Před 8 dny

    ታድለሽ ውይ ያድርሰን አባታችን

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 8 dny +1

    እግዚብሄርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ❤❤❤ቃለሂወት ሰማልን❤አባቴ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን አሜን❤ህያው እግዚያብሄር አባቴ እወድህ ዘንድ አንተ እርዳኝ የከፈልክልኝ ዋጋ አውቅ ዘንድ እርዳኝ ይሄንን ቆሻሻ ልቤንና ህሊናዬን አፅዳልኝ አሜን😢

  • @mek151
    @mek151 Před 7 dny

    መድሐኒአለም ክበርልኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @dq244
    @dq244 Před 4 dny

    መታደል አምላኬ ፍቅርህ ጨምርልኝ😢❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Před 9 dny +2

    Egziabher Yemesgen 🙌🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @getachewyewubdar9089
    @getachewyewubdar9089 Před 8 dny +2

    ላንቺ ያደረገ መድኃኒዓለም እኔንም ጕስቋላዋን ወለተ ማሪያም ብለሽ አስቢኝ