G and B Ministry "እግዚአብሔርን እንወቅ" ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
    The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry "እግዚአብሔርን እንወቅ" ክፍል 2

Komentáře • 25

  • @mazigedlie7157
    @mazigedlie7157 Před 6 měsíci +6

    በዚህ ዘመን ቸል ያልነውን ጉዳይ መለስ ብለን እንድናይ አድርጋችኋል።እያንዳንዱ ወላጅ የራሱን ልጆች ተከታትሎ እግዚአብሔርን ፍራት ቢያስተምር ምንኛ የልጆች የወደፊት ህይወት መልካም ይሆን ነበር ከዚህ ሠዓት ጀምሮ ስለራሳችንና ስለ ልጆቻችን እንሠራለን አግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤በርቱ ጌታ ይርዳችሁ

  • @muliyeyegeta
    @muliyeyegeta Před 6 měsíci

    የእግዚአብሔርን ሥራ ማወቅ እግዚአብሔርን የማወቅ አንዱ መንገድ ነዉ። በጣም አሰተማሪ ነዉ ተባረኩ ።❤

  • @EteneshLema
    @EteneshLema Před 6 měsíci +3

    ለትውልድ በረከት ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 6 měsíci

    በእውነት እግዚያብኤር ያለውበትን ያያል ተባረኩ ያረብ ሀገር ስራ ያደክማል እግዚያብኤር ግን እናንተ ባስተማራችውኝ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Před 6 měsíci

    እጅግ የምወደው ፕሮግራም:: ለሰው ልጅ አምላኩን ማወቅና እሱን ማምለክ የተፈጠረበት አላማ ነው:: እግዚአብሔርም እሱን እንድናውቅና እሱ ያወጣውን ትእዛዝ እንድንከተል ይፈልጋል:: ትእዛዙን መከተል ደግሞ ለራሳችን ጥቅም ነው:: የመንፈሳዊውን ብንተው እንኳን ትእዛዞቹ ለኡለማዊ ህይወታችን ራሱ መልካም ነው:: ዛሬ ግን ቃል የሚያስተምር ጠፍቶ ድሮ በቲቪ ድራማ ጥንቆላ ቤት የሚሰሩ ትእይንቶችን የምናይበት ቤት ሆኗል::

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው እንበለው g&b ቤተሰቦች ተባረኩ እንወዳችዋለን

  • @danielandihun5308
    @danielandihun5308 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር እንድናውቀው ራሱን በተፈጥሮ እንዴት እደገለጠ በሰውነታችን የተፈጥሮ ምንነት በሳይንስ እንድናውቀው የተገለፀ ነው ዳዊትም ግሩም እና ድንቅ አድርጎ እግዚአብሔር እንደፈጠረው ተረድቶ አመሠገነ። ከሁሉ በለይ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን እንደገለፀ መንፈስ ቅዱስ ስለገለጸልን እግዚአብሔር ይመስገን ። የበለጠ ኢየሱስን ስናውቀው እና ስንመስለው ለልጆቻችችን ጌታንም እንደምናስተዋዉቅ አሰተምራችሁናል። ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Před 6 měsíci

    Kalh edmar ytaftal ymlwen mezmuer ebkahu nfsyn lwetotalal amsgnalu betam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእናንተ አልፎ ለእኛ እና ለልጆቻቸው እግዚአብሔር እንዴ እግዚአብሔርነት እንድናወቅና እንድናሳውቃቸው ሰለሰተማሪ እግዚአብሔር ይመሰገን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    እናንተም እግዚአብሔር ይባረካቸው ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @lendayesedeso9103
    @lendayesedeso9103 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን ዛማናችሁ ያተበርካ ያሁን ታበርኩ

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 Před 6 měsíci

    የኒቅያ የእምነት መግለጫ mezmurachihun likekut please🙏

  • @sabamengistu-uh8qg
    @sabamengistu-uh8qg Před 6 měsíci

    ጌታብርክያጋችሁ ልጃቼ ድካምላይነበርኩአበረታችሁኝ

  • @frezerbekele4973
    @frezerbekele4973 Před 6 měsíci +1

    ለእድሜአችሁ ሳሳሁ❤ ተባረኩልን!!!!

  • @FekaduhaboreOllol
    @FekaduhaboreOllol Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @hanayirga39
    @hanayirga39 Před 6 měsíci +1

    Amen Egzaber talak amlak new

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ዘሠናችሁን አብዝቶ ይባርክ አሜን። በእዉነት በእናንተ ትምህርት እንደ እኔ የተጠቀመ ያለ አይመስለኝም። በአለፈዉ ጌዜ ያሰተማራችሁኝ እኔም እንደ እንደ እናንተዉ ለሌሎች አሰተምሬአሐሁ።በማስተምርበት ጊዜ ለረሴ በበለጠ ተማርኩኝ።ዱሮ የሚሳሳተዉን ሁሉ ከዉስጤ ሆኖ ይጠብቀኛል/የከክለኛል። ሁሌም ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ።❤🌹🌷❤

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Před 6 měsíci

    AMEN!!!!

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před 6 měsíci

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame 💯🇿🇦🎉🙌🙏👋👏🌹✋🎤💖🎶✌️🙆‍♂️🙋🙋‍♀️🎊💞💕😍🥰🎧🙋‍♂️👍🌷

  • @hanayirga39
    @hanayirga39 Před 6 měsíci

    Tbareku

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabarekeuuu

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před 6 měsíci

    1111❤

  • @immanuel342
    @immanuel342 Před 6 měsíci

    በእግዚአብሔር ማረፍ ከቀደመው ትምህርት ማለትም ከመዝ.116፡7፣መሠረት ቴምርያለሁኝ፡፡ስለ እጅ መጫኒም፣ አንዳንዴ በደል አይተላለፍም ወይ?

  • @user-po4cz9vz6f
    @user-po4cz9vz6f Před 6 měsíci

    ሠላም እሥቴበተሠብአድርጊኝ🎉❤🎉🎉