G and B Ministry "እግዚአብሔርን እንወቅ" ክፍል 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
    The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry "እግዚአብሔርን እንወቅ" ክፍል 3

Komentáře • 41

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před 6 měsíci +4

    ከዮሴፍ ጋር የነበረዉ ጌታ ዛሬም ከእናንተና ከእኛ ጋር ይሁን።ተባረኩ።❤❤❤

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před 6 měsíci

    የጌታ የእየሱስ ሰላም አብሮነት ሁሌም ከእናንተ ጋር ከእኛም ጋር ይሁን መልእክቱ የእኔ የቤተሰቤ መልእክት ነው እኛም እንደ ዮሴፍ እግዚአብሔር ያየኛል አለ ብለን ቃሉን ይዘን መግዋዝ መጠበቅ ይሁንልን ፀልዩልን ስለ ቃሉ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ ጌታ ይመስገን መንፈስ ቅዱስን ስለምትታዘዙ ስለምትሰሙጌታ ያላቹን ስለ ምታስተምሩ ተባረኩ ብዙ ተረድቻለሁ ጌታ እደሰማሁት መኖር ያርግልኝ እወዳችዋለሁ g&b ቤተሰቦች

  • @wasihungebremedhin8032
    @wasihungebremedhin8032 Před 6 měsíci +4

    ❤ ውድ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ተባረኩ። እጅግ መታደል ነው ዘመንን ሁሉ ለእግዚአብሔር ተገዝቶ በክብር ማገልገል።

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Před 6 měsíci

    ውድ የእግዚአብሄር ባርያዎች ተባረኩ በብዙ ተማርኩበት

  • @DubisaTura
    @DubisaTura Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር በዕድሜያቸው ላይ ዕድሜ ይጨመረላችሁ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galatiaoda3576
    @galatiaoda3576 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም እንወዳችኃለን❤❤❤

  • @RosesRos-iy9ym
    @RosesRos-iy9ym Před 6 měsíci

    🙏💞🙏💞🙏💞አሜን 💞አሜን አሜን 💞🙏💞አሜን 💞አሜን አሜን አሜን አሜን 💞💞አሜን አሜን 💞💞🙏🙏አሜን አሜን

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርካችው ሁሌ ስሰማችው የቃሉ እውነት እንደገና በአዲስ መንገድ ይበራልኛል❤❤

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 Před 6 měsíci +1

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ። በናንተ ትምህርት ብዙ ተባርከናል! ዮሰፍ ደግሞ ለእኔ ምሳሌ ሆኖልኛል። ተባረኩ!!!!!

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 6 měsíci +1

    ዉድ ብሩኬና ጌትዬ እግዚአብሔር ለእናንተ ስለሰጣችሁ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    ዉዶቼ ፣ለመሆኑ በዚህ ትምህርታችሁ መጽሐፍ የጻፋችሁ አይመስለኝም።እኔ እንኳን ከእናንተ የተማርኩ ትን ችዬ ብጽፍ እያልኩ እመኝ ነበር።የእግዚአብሔር የሚጠላቸዉ 7ቱ ነገሮች ፣ስለስህተት፣እግዚአብሔርን ማወቅ ወዘተ ጊዜ እንዳልወስድባችሁ ብዬ ነው ና በጣም ብዙ ናቸው። እባካችሁን ይሄ ለትዉልድ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነዉና ጻፉልን። እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ።ተባረኩልኝ💖🌹🌻💐🌷💚

  • @haymanotgugessa9137
    @haymanotgugessa9137 Před 6 měsíci

    በብዙ ተባረኩ!! እኔ ጌታን ስቀበል በ ቤተሰቦቼ በጣም ተገፍቻለው. ክፉ ነገር ባላስብም ግን ልቤ ዝም ብሎ ያዝንባቸው ነበር: ለምን ይሄህ ያህል ይገፉኛል አላለው ለካ ለበጎ ነው ለካ የ አግዚአብሔር አላማ ነው:: በውነት በብዙ ተባረኩ!! ትልቅ ትምርት ነው::💛💛

  • @mulugetakiros5451
    @mulugetakiros5451 Před 6 měsíci

    እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ!

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 6 měsíci

    አሜንንንንን እግዚአብሔርንን መወቅ ይሁንልን
    ተባረኩልኝ

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አለሁ በሕይወት እንደገና

  • @mesfinmekuria7832
    @mesfinmekuria7832 Před 6 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፣ በአገልግሎታችሁ በጣም እየተባረክንበት ነዉ። በርቱ ! ጌታ ይርዳችሁ። ከሀዋሳ

  • @hanahailu2098
    @hanahailu2098 Před 6 měsíci +1

    My role models❤❤❤ praise the Lord for your effort

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አለሁ በሕይወት እንደገና

  • @filmonzekarias5421
    @filmonzekarias5421 Před 6 měsíci

    እግዚኣብሄር ይጠቀምባቹ
    ለሱ ንሩ
    ተባረኩ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @emmag2137
    @emmag2137 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ቡዙ ተጠቅሜአለሁ በአስተምሮታችሁ ተባረኩ❤

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Před 6 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እየተማርኩ እየተባረኩ ነው ጌታ ይመስገን

  • @user-rb9fp4mn9g
    @user-rb9fp4mn9g Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤Geta yebarekachu temeretachu nefisen areseresate

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před 6 měsíci

    Geta egziabher amilak yibarikachu mama dod bless you and your family blessed amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Daselch
    @Daselch Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @TigAli-qf3gk
    @TigAli-qf3gk Před 6 měsíci

    Amen amen ye yosef Amlk zarem yene amlk newu

  • @amanuelmasebo2284
    @amanuelmasebo2284 Před 6 měsíci

    God bless you both more I'm so blessed G&B❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @TigabuBekele-wf6vj
    @TigabuBekele-wf6vj Před 6 měsíci

    Zamanachu baget bet yilaqi tabarakuligne❤❤❤

  • @user-xr6py2yc9d
    @user-xr6py2yc9d Před 6 měsíci

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 Před 6 měsíci +1

    Stay blessed🙏❤❤

  • @mearya3633
    @mearya3633 Před 6 měsíci

    Ameeenn tebarekuu❤❤❤

  • @yemisrachabay2766
    @yemisrachabay2766 Před 6 měsíci

    Amen 🙏 ❤

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před 6 měsíci

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame juasse love Amennne 👍👍💯👍💯❤️🌹💕😍🥰🙋‍♂️🎧🎊🙋‍♀️🙋🙆‍♂️🎶🎶✋👏👋🎉🎉🇿🇦

  • @FaisayFaisay
    @FaisayFaisay Před 6 měsíci

    Amee❤❤❤❤❤❤

  • @mengistualemu5495
    @mengistualemu5495 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በሕይወት አለን ዛሬም ሰለ መልካም አገልግሎታችሁ ተባረኩ። የሚባርክ ዝማሬ ክብር ለእግዚአብሔር!!

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 6 měsíci

    Welcome

  • @FaisayFaisay
    @FaisayFaisay Před 6 měsíci

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❣❣

  • @FaisayFaisay
    @FaisayFaisay Před 6 měsíci

    1:02

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před 6 měsíci

    111