EOTC TV | ከዳን እስከ ከቤርሳቤህ | የምዕራባውያን ሴራና ቤተ ክርስቲያን!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2022

Komentáře • 54

  • @yirsawtedla4588
    @yirsawtedla4588 Před 2 lety

    ድንቁ የቤተክርስቲያናችን አለኝታ መምህር ፋንታሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @rekikteso2075
    @rekikteso2075 Před 2 lety +1

    መምህራችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 Před 4 měsíci

    Man of God of our Time....!!!
    Memher "Rabboni" Fantahun Wakay...!!!
    Thank you for all the blessing teaching

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 Před 2 lety +12

    ውድ ኢትዮጵያውያን ይህን ድንቅ የሆነ ስለእኛ ማንነት እንድንረዳ ላደረጉን ወንማችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ይህን ሳይረዱ የጤላቶቻችን አስተሳሰብ ለተጫነባቸው ኢትዮጵያውያን ከተጫነባቸው ክፉ መንፈስ እንድላቀቁ ይህን ያዳምጡ

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን እውነት መምህራችን እደሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህ ር

  • @kenanmostube
    @kenanmostube Před 2 lety +8

    መምህር እናመሰግናለን በርቱልን
    እኛም ቤተክርስቲያንን የመጠበቅ ሐላፊነት አለብን::

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 Před 2 lety +2

    በእውነት የሚደንቅ ተሰጦ ነው የሚገርም አገላለጽ መምህር እድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትነ ያሰማልን

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 Před 2 lety +2

    እውነተኛ ሀገር በቀል ድንቅ ዕውቀት በነጻ!!!
    እናመሰግናለን።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 2 lety +5

    አቤት ቃል የለኝም
    መምህር ሆ ይ ቃለ ህይዎት ያሰማልን እድሜ እና ጤና
    ይስጥልን ግሩም ትምህርት
    የሚቀጥለውንም እንጠብቃለን
    የዚያ ሰው ይበለን እሜን

  • @habte508
    @habte508 Před 2 lety

    ጸጋውን ያብዛል ድንቅ አተያየት

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 Před 2 lety +3

    የተዋህዶ እቆች ንሩሩልን

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 2 lety

    በእውነት ግሩም ነው እዴሜ ይስጥልን

  • @bizus6774
    @bizus6774 Před 2 lety +4

    መምህር ፋንታሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንዲህ እውነት የሚናገር እግዚአብሔር አያሳጣን።

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን
    ሊቀ ልሳናት ፈንታሁን ዋቂ

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 Před 2 lety +1

    መምህር በእውነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የአባቶቻችን ልጅ መምህር በእውነት ጽናትን ያድልልን

  • @tefemiraclevidio3819
    @tefemiraclevidio3819 Před 2 lety +1

    kale hiwet yasemalen mhur malet endih new 1000 amet yanrh

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před 2 lety +4

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን :: የህይወትን ቃል ያሰማልን:: የሰው ዘር አንድ ነው ታዲያ እኛ እና ምዕራባውያን ይህንን ያህል የሃሳብ እና አተገባበር ልዩነት ለምን ተፈጠረ የሚለውን መሰረታዊ የሆነ የትውልዱ ጥያቄ እንዲህ ግልፅ እና ጥርት ባለ መልኩ ስላስተማሩን መምህር ፋንታሁን ዋቄ ከዚህ በላይ የማስተዋል ፀጋውን ያድልዎት በእውነት!!!!!!!!!

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před 2 lety

    Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏 ♥

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g Před 2 lety +1

    በጣም ወሳኝ የሆነ ውውይት ነው
    መምህር ፋንታሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 2 lety +8

    ድንቁ የቤተክርስቲያናችን አለኝታ መምህር ፋንታሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    ሲኖዶሱ ወይም ቤተ ክህነት እያንዳንዱ የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት ቢያንስ አንድ የተጎዱ የገጠር ቤተክርስቲያንን እንዲጠግኑና እንዲረዱ መመሪያ ቢሰጥ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 Před 2 lety +2

    የሚደነቅ ሀሳብ ነው። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን።

  • @natytariku5932
    @natytariku5932 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fissehabezza8427
    @fissehabezza8427 Před 2 lety +2

    Thankyou Memihir what great wisdom, May God give you the power to reach out to the whole of Ethiopia

  • @user-ku5ig8ye8y
    @user-ku5ig8ye8y Před 2 lety +1

    የውነት እጅግ ደስ የሚል ነው መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን ,,,,,,

  • @babbagecollege958
    @babbagecollege958 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን።

  • @yoyogebrekirstos7336
    @yoyogebrekirstos7336 Před 2 lety

    Egziabhere yistelen

  • @ayelemelese9383
    @ayelemelese9383 Před 2 lety +5

    ትልቅ ምስጋና!መምህር ፋንታሁን ይህ የ ትውልድ ብርሃን ሊሆን የ ሚ ችህል ሀሳብ በ መጽሐፍ ታትሞ እንዲቀርብ ፈቃድዎ ቢሆን???

    • @nah8699
      @nah8699 Před 2 lety

      Tatmoal wendme , Orthodoxawinet ena ye satan mengst bleh megzat yechalal

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 Před 2 lety

    በውነትት ማሰተዎልን ያድለን

  • @tigistthearsema6716
    @tigistthearsema6716 Před 2 lety

    እረጅም እድሜ ይጥልን

  • @getachewtolla5132
    @getachewtolla5132 Před 2 lety +2

    Amen

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @Fh-vi1qf
    @Fh-vi1qf Před 2 lety +1

    ቃለሔወት ያሠማልን ኦርቶዶሥ ተዋህዶ ለዘለአ ለምትነር ለመህምራ ቺን እዴሜ ከጤናጋ ያብዛልን ሠላም ለኢትዮጴያ ይላክል ንቸሩአም ላካቺን

  • @sangdggshz42
    @sangdggshz42 Před 2 lety +3

    ቃል ሕይወትን ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስል።እውነት ነው ከያኔዋ ኢትዮጵያ አሁን ምን መሆን እነድምችል ስስል ሰዋች ገነት በምድር ነው የሚሉ ይመስለኛል።

    • @negusieasseged5311
      @negusieasseged5311 Před 2 lety

      Ccvcvvvvvvcvvvcvcccccccvvvvcvccvcvcvcvvvccccccvvvcvvcvvvvvcvccvvvvccvvvvvcccvvcvvcvvcvvvvvvvcvccccvvcvvvcvvvvvvcvccvcvccvvvvvvccvvcccvvcvcvcvvcvvvvvvcvvvvvvvvcvvvvvvvvccvvvvvvcvvvvvvvvvvcccvvcvcvccvvvvvcvcvccccvvvcccvvvvvcvvvvvvvvcvvvvcvvcvcvvvvvvcvvvccvvvvccvccvccvvvccvcvvcvcvvvvvcvvcvvvcvvccccvccvcccvvvcvvvcvvvvcvvcvvcvvccvcvcvvcvccvvvcvcvvcccvvccvcvcvccccvcccccvcccvcccvcvvvcccvvccvvvcvvvvcccvvcccccvcvcvvvvvvcvvvvcccccccvccvcvcvccccccccvvvvcvcvcccccvvvvccccvcvcvvccvvcccccvccvvvvccccccccvccccccccccccccccccccccccvcccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccvccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccxxxxcxccxxcxxxxcxxxxxxcxxxcxxxxxxxccxxxcxxccxxxcxxcxxcxcxxxccxccxxcxxxxxxxxccxccxccxxccxcxxcxxcxxxcxxxxxcxxcxxxcxxxxxxxxxxxxxxxxxxcxxxxccccccccxxcccxxxxxxxxxxxcxxxxxxxxxxxxxxccxcxxcxxcccxxcccxcxxxcxxxccxccxxccxccxxcxxccxccxxxccxxxccxxcxxcxxxcxxxxccxxxcxxxxxccxccccxxxcxxxxxccxxxxcxxcxcxccxccxccccccccccccxxxxxxxcxxxxxxxxxxxxcxcxxccxccxxxxxcxxxxxxxxxxxxxxcxccxxxxxxxxxxxcxxxxcxcxcxccxxcxcxcccxccxcccxxxcxccccccxcxxxxxxxccxxxcxxxcxxxcxcxxccxcxxxxcxxccxccxcxcxccccccxxcccccxcccccccxxcccxcccxxxxxcxxxxxxxxxccxccxcxxxxxccxxcxcxcxxcxxxxxxxxxxxxxxcxcxxxxxxxxxxxxxxccccxxxcxxxxxxxxxxxxcxxxxxxxxcxxcxxxxcxxxxcxxxxxxxxxxxxcxcxxxxxxxcxxcxxxxxxcxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxzxxxxxxxzxxxxxxxzxxzxxxxxxxxxxxxzzxxxxxzxxzzxxxxxxzzxxzzzzxzxzxxxxzxxzzzzzxzzzzzzzzxxzzzzxxzzzzzxzzzzzzxzzzzzzzzzzxxzxzzzzxzzxzzzzxxzzzzzxzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 Před 2 lety +1

      አሜን

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዲህ በነሱ ተተብትበን ነው በዘር የሚያባሉን

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před 2 lety

    ልክ ነው መፀሐፍ ግደታ ያስፈልጋል ከኋላው እስከ ወዴፊቱ ያለውን በመፀሐፍ ያቆሸሹንን በመፀሐፍ ተገልጦ ነው የምንድነው እኔ ሁሌዬ ነው በበምህ እምረካው የርሰዎን ሀሳብ እሚሠማ ቢገኝ እደት መልካም ነበር😥😥

  • @dghdyo9026
    @dghdyo9026 Před 2 lety +1

    አሚን

  • @dghdyo9026
    @dghdyo9026 Před 2 lety +2

    እሺእናመሰግናለን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @seniteghrmay7977
    @seniteghrmay7977 Před 2 lety

    Eneye endezih nghghr beram yasdesten memhr Eghzabiher tena ystashiyu.

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነ እንዲሁም በምድር ይሁን በሚል፣ በሰማያዊ መንግስት ምሳሌ ምድራችን ትተዳደር ዘንድ ነዉ። ይህን የሚቃወም ትዉልድ ይሆን ዘንድ፣ አምልኮ የለሽ በሆኑ ሀገሮች ተጽእኖ፣ ሀገራችን ለዚህ አይነት መፈረካከስ አበቁን።

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před 2 lety

    ውይ ግን ማይክ ቼግሯት ነው ቤተ ክርስቲያኗ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    እዉነታዉ እርሱ ነዉ🤔😔😔😔

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 Před 2 lety

    ቀጥሎ

  • @yeshiwasewshiferaw7726

    ከዳን እስከ ቢርሳቤት!?
    ከጠፋንም አብረን ነው የምንጠፋው።

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před 2 lety +1

    This guy never stops from amazing me everywhere he pops up due to his contradiction. The same white products that he uses to belittle the white man when he has failed to produce or invent a pin.

  • @mesfinhaile1477
    @mesfinhaile1477 Před 2 lety +3

    እውነተኛ ሀገር በቀል ድንቅ ዕውቀት በነጻ!!!
    እናመሰግናለን።

  • @user-iw6tv8lg1c
    @user-iw6tv8lg1c Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን