MK TV || የተመረጡ ገጾች || መጽሐፍት ቤት ዉስጥ የሚፈጠሩ አለመግባባትን ዳኛ ይሆናሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 12. 2021
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 46

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 2 lety +11

    የሰው መመዘኛ ብሎት ቡዙ ቅር የሚለው ሰው የለም መምህር እግዚአብሔር ረዘም ያለ እድሜን ያድልልን ዘሮትን ያብዛልን ይባርክልን አሜን

  • @tgtube7361
    @tgtube7361 Před 2 lety +6

    ከ ዲሲ ነኝ በጣም የማከብረውና የምወደው ሰው! እድሜና የስጥልኝ ወንድሜ አቶ ካሹን ወርቄ!

  • @BelayZeAbissinya
    @BelayZeAbissinya Před 2 lety +8

    እንደዚህ ያሉ ዝግጅቶች አእምሮን የሚያጎለበት ነው በርቱልን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Před 2 lety +7

    ረጅሜ ዕድሜ ይስጥልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 2 lety +5

    ሃገር በቀል ሃገራዊ ፈላስፍ ጋሽ ፍንታሁን ዋቄ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እይታህን ሃሳብህን መርዳትህን አደንቃለሁ
    ፍኖተ አእምሮ እውነት ነው ድንቅ መጽሐፍ ነው ።

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před 2 lety +4

    ይድረስ በካሊነቱ ለሚታደገን ለሃያሉ እግዚአብሔር ላቅ ያለ ምስጋና እንደእነዚህ አይነቱን ለትውልድ ዐሳቢ ( ተጨናቂ) ሙሁራንን እያዘጋጀ ለሚያስመክረን ::
    በእውነት አባታችን መምህር ፉንታሁን እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ያቆይልን ...

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +8

    መፅሐፉን ሰርች አድርጉና አንብቡ
    ፍኖተ አእምሮ😊እኔ ላነብ ነው😍

    • @user-di6mc6hp4e
      @user-di6mc6hp4e Před 2 lety

      የት Google

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru Před 2 lety +1

      @@user-di6mc6hp4e ፃፊ ግማሽም ቢሆን ይመጣልሻል ሌላ አማራጭ p d f አፕ አውርጅና ሰርች አርጊና አንብቢ እኔ ተጠቅሜበታለሁ ይህንን ሞከረሽ ቃጣሽ እኔ ልጠቁምሽ

    • @user-di6mc6hp4e
      @user-di6mc6hp4e Před 2 lety

      @@bizuayehugebru እሺ እማ እሞክራለሁ ካልመጣልኝ ወደንች እመጣለሁ
      ለማንኛውም fb ስሜ
      ሁሉ በእርሱ ሆነ
      የኢትዮጵያ ስንደቅ አላሞ ነው

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru Před 2 lety

      @@user-di6mc6hp4e መልካም

    • @57623
      @57623 Před 7 dny

      ​@@bizuayehugebruአይመጣም ፐላይስቶር

  • @bementethiopia8825
    @bementethiopia8825 Před 2 lety +2

    በጣም ይገርመኞል እዳተ ያለ መምህር ሰለ ሰጠን አምላካችን አመሰግናለሁ

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርነ

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Před 2 lety +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !
    የሰው ሚዛን መምህር 👏❤

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 Před 2 lety +2

    መምህራችን እውነት ቃለ ሒዎትን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 Před 2 lety

    መምህር እድሜና ጤና እርዥም እድሜን ያድልልን።
    ጸጋዎንም ያብዛልን አንድ ሰው ብቻ እንኳ ብዙ ነገር እንደሚቀይር አምናለሁ።

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Před 2 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-zv7wx5bj3t
    @user-zv7wx5bj3t Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-yv3ok6je6f
    @user-yv3ok6je6f Před 7 měsíci

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +1

    አወን መፅሐፍ ይከለከል ነበር ፪ሽ ዖ/ም ተቃጥላል ትምህርት ቤት ግቢ እየጎጎን ነበር አሁን ገባኝ
    ማንበብ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ አርቆ አሳቢ አንባቢ መሆን አለብን 😊❤መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @fitumteshome9456
    @fitumteshome9456 Před 2 lety +1

    ከዚበፊት አንብቤዋለው እጅግ በጣም ጥሩ መጸሃፍ ነው።

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 Před 2 lety

    Our mentor..respect sir

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Před rokem

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ይህ ዝግጅት በጣም ጡሩ ነው በርቱልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ከነቤተሰቦት ይስጥልን መምህር ስላካፈሉን እውቀት እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @user-vj7hw3qr9x
    @user-vj7hw3qr9x Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምራችንን

  • @fitumteshome9456
    @fitumteshome9456 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abunutilaye81
    @abunutilaye81 Před rokem

    Thank you

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 2 lety +1

    ሰላም መምህሬስወደወት

  • @abebesemawu1298
    @abebesemawu1298 Před 2 lety

    ♥♥♥

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před 2 lety

    ከኃላ ያለችው ዘለንጋ የኛእ አርቆቤ እየመሠለችኝ 😍😍😍😍

  • @user-yv3ok6je6f
    @user-yv3ok6je6f Před 7 měsíci

    ፍኖተ ዓይምሮ ራስ ካሳ ሐይሉ

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 Před 2 lety

    Dhugummaati waaqayoo saagale jireenyaa isin yaa dhaageechisuu umuri taajajilaa keesaan isinif yaa dheeresuu dhugummaati ammen

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 Před 2 lety

    መምህር ፋንታሁን መቼም ሰው በአጸደ ስጋ እስከአለ አብዝቶ መከተል ባይመከርም ለኔ ሰው ማለት የሰው ልክ እርስዎ ነዎት

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 Před 2 lety

  • @waqaayonjalalaa5574
    @waqaayonjalalaa5574 Před 2 lety

    Mamirachin unkan Dana mastu kale howtin yasemale Egzhaber

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 2 lety

    Please what the name of the book.
    Thank-you, I am blessed..

  • @kidustube7475
    @kidustube7475 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን።ፍኖተ አእምሮ መጽሐፍን በሶፍት ኮፒ እንዴት እንደማገኝ ብታሳውቁኝ እጅግ አመሠግናለው

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 Před 2 lety +1

    የሰው ፎቶ ኮፒ ቢኖር ምን አለ? ኮፒ አድርገን
    በየቤተመጻሕፍቱ ብናስቀምጣቸው እና ለትውልድ ብናስተላልፋቸው!

  • @Berea_tube
    @Berea_tube Před 2 lety +1

    *ፀጋውን ያብዛልክ መምህር በጣም ትልቅ ሰው ነህ **czcams.com/video/wvcOs4nbKS8/video.html*

  • @seniseniabuhayzemene7548

    Ehene metfo neger behon sint eshe sew lik tadergu neber esty nu melkam megeren enimar

  • @meab5248
    @meab5248 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን