MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ስልታዊና ሥርዓታዊ አስተሳሰብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 05. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 136

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před 10 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሉንን በደንብ ገብቶናል እናመሰግናለን የኛ ጀግኖቻችን ኑሩልን

  • @dereje1476
    @dereje1476 Před 10 měsíci +3

    ኢትዮጵያዊነት ያኮራኛል የምለው በምክንያት ነው። አንተን የመሰለ ሰው በዚህች ምድር መኖር ከምከክንያት አንዱ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před rokem +3

    ይህን የመሰለ ትምህርቶች ቢበዛ አንደነዝዝም ነበር ተባረክ መምህር የተዋህዶ ልጆች በአንድ ላይ መቆም አለብን ንቁ ንቁ

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 2 lety +35

    የነቃ ሰው ጋሽ ፋንታሁን ዋቄ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ቃለ-ህይወት ያሰማልን

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን 💐💐💐😍😍😍😍

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +34

    በስመአብ በእውነት ግሩም እውቀትና ንግግር ነው። ሁሉም ምዕመናን ቢሰማው ብዬ ተመኘሁ እድሜና ጤና ይስጠዎት አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን 👏👏 ሁሌም እንደዚህ አይነት ሰዎችን አቅርቡልን ቀጣይ ክፍል እንፈልጋለን??

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Před 2 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አስተዋይ መምህርራችን 💞💞💔

  • @user-gy8rx6yz3m
    @user-gy8rx6yz3m Před rokem +3

    ባለምጡቁ አዕምሮ መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @dnbddnb745
    @dnbddnb745 Před 2 lety +7

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ እነ ዲያቅን ያረጋል አበጋዝ በሁለት የተሳለ ሰይፍ ሁሉም የቤተ ክርስቲያን ልጆች እንደ እንተ በነቁልን እንደት ተዋህዶ ተከብራ በኖረች ነበር ብቻ በርቱልን የተዋህዶ ልጆች በተቻለን እንንቃ የምናደርጋቸውን የምንከተላቸውን ነገሮች ነገሮች በማስተዋል ቢሆን መልካም ነው በርቱልን እግዚአብሔር ከእናት ጋር ይሁን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Před 2 lety +12

    ግሩም ስልጠና ነው በእውነቱ በሰማናው ተለውጠን ፍሬ የሚናፈራ ያድርገን

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 Před 2 lety +12

    እግዚአብሄር ከእርስዎ ጋር ይሁን። ያብዛችሁ።

  • @chalachewshiferaw4413
    @chalachewshiferaw4413 Před 2 lety +3

    በእውነት ግሩም እውቀትና ንግግር ነው። ሁሉም ምዕመናን ቢሰማው ብዬ ተመኘሁ እድሜና ጤና ይስጠዎት አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson2056 Před 2 lety +23

    እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን! ...ቃለ-ህይወት ያሰማልን!!!

  • @gettinetkassie5354
    @gettinetkassie5354 Před 2 lety +6

    ✝️ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!! አምላከ ቅዱሳን ርትው ኃይማኖትችንን ይጠብቅልን አሜን !! ማኅበራችንን ያስፋልን። አሜን ✝️

  • @dawitalemu442
    @dawitalemu442 Před 2 lety +2

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት እና የጥናት ፅሁፍ ነው። መምህር ፋንታሁ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
    የሚሰጡት ገለፃ ምስሉ እየታየ ቢሆን መልካም ነበር። ማህበረ ቅዱሳን ቴቪ እናመሰግናለን

  • @chalachewdegie7483
    @chalachewdegie7483 Před 2 lety +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን፣ ጌታ ሆይ የተግባር ሰው እንሆን ዘንድ ትንሳኤ ልቡና ስጠን።

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 10 měsíci +2

    ፈጣሪ እንዲያው ዘርህን ዕድሜህን ያበርክትልን ያኑርልን የአንተን ዓይነት ያብዛልን።

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 Před 2 lety +5

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንደአንተ ያለ ሰው የሰጠን።ዘመንህን አምላክ ይባርክ።ጥሩ እይታ ያለህ ብሩህ አእምሮ!!!እንደአንተ ያሉ ከቤታችን ቢበዙልን፦መርዘኛ ጆሮዎች(ሆድ አደሮች)ከቤታችን በጠፉ ነበር ።

  • @mezmuretube8912
    @mezmuretube8912 Před 2 lety +3

    እድሜ ይስጥልን መምህራችን በእውነት እኔ ሌላ ምንም የምለው የለኝም 🌻

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 Před 2 lety +3

    እድሜ ይስጥልን። እንደዚህ አይነት ትምህርት በሁሉም መስክ አስፈላጊ ነው።

  • @menberemariam8877
    @menberemariam8877 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🏿

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Před 2 lety +4

    እንዲህ በዕውቀት ሙሉ የሆኑ ሰዎች ያብዛልን።

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek7629 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህር እንደናንተ ያለውን ያብዛልን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 2 lety +6

    እጅግ በጣም ግልጽና የረቀቀ ትንታኔ የተመላበት ትምህርት ነው መምህር ፋንታሁን በውነት እንደነዚህ የአሉትን መምህራንን የአብዛልን እግዚአብሔር

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před 2 lety +4

    ድንቅ ትምህርት ነው መምህህሮቻችን አባቶቻችን በፀጋ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን ያብዛልን

  • @ewnntuyinnger441
    @ewnntuyinnger441 Před 2 lety +1

    መምህር ፋንታሁን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
    ለትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ እንደ እርስዎ እና እርሱንም የሚተካ ያብዛልን አሜን።

  • @bemeshimkenalwu6344
    @bemeshimkenalwu6344 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Před 2 lety +7

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እኛንም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ተግባሪዎችም ያድርገን!

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 Před 2 lety +1

    ምን ያህል ፀጋ ነው የተሰጠህ እረጅም እድሜ ይስጥ አቦ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Před 2 lety +2

    አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 2 lety +1

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን!!

  • @fish618
    @fish618 Před 10 měsíci +2

    ወንድሜ ታምራት እንዳንተ አይነት የሀገር ሀብትን ማጣት ያማል
    እባክህ የጀመርከውን ቀጥል ከሚዲያው አትጥፋ፤ታስፈልገናለህ❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ከመላው ቤተ ሰብእ ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋል አድሎን በተማርነው እንድንኖር የድካመ ሰማእታት የናንተም ጊዜ እውቀት ገንዘብ ህይወታችሁን መስዋዕትነት ለሰጣችሁላት እውነት ብሎ የተግባር ሰው ያድርገን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን ::

  • @ethioarsenalhighlight9985

    ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር።

  • @FarmwithJone
    @FarmwithJone Před 2 lety +2

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን!!

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @etealleta3892
    @etealleta3892 Před 10 měsíci +1

    ቃል ህይወትን ያሳመልንደ።

  • @ayelegmichael4300
    @ayelegmichael4300 Před rokem +1

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን!!!

  • @alexaa5478
    @alexaa5478 Před 10 měsíci +1

    ወንድማችን ፈጣሪ አምላክ ቸን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @waffiki
    @waffiki Před rokem +1

    አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ጤና ይስጠዎት አባታችን the most clever and articulate peron on this earth. መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንተ ያለ ሰው የሰጠን ጤና ይስጠዎት::

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ያሁን ግዜ ግን ያስፈራል ያልፍ ይሁን ይኤ ቀን

  • @haymanotfentaw4793
    @haymanotfentaw4793 Před 2 lety +1

    እዲሜ ከጤና ጋር ይሥጥወት አባቴ

  • @gurukassazekasinchiskasinc5743

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጋሽ ፋንታሁን በጣም እዉነት ነዉ ትምህርቱ።

  • @tinawoldemanuel685
    @tinawoldemanuel685 Před 9 měsíci +1

    God bless you 🙏 again and again 🙏 ❤❤❤❤

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 Před 10 měsíci +1

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @fasiltsegayemekuria2922
    @fasiltsegayemekuria2922 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @belay2405
    @belay2405 Před 2 lety +2

    እግዛብሄር ይባርክ ይቀድስዎ መምህር
    ግሩም እይታ ነው በርቱ

  • @birhanukebede4922
    @birhanukebede4922 Před rokem +1

    ቃለሕወት ያሰማለን

  • @fulastube9086
    @fulastube9086 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሁለት ሰይፍ.......

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před 2 lety +1

    በእውነት መምህራችን የህይወት ቃል ያሠማልን ግሩም ትምህርት ነው እንዳተ የማይጠገቡ እንቁ መምህር ያብዛልን ምንኛ መታደል ነው እግዚብሔር ይሥጥልን ይጠብቅልን

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w Před 2 lety +2

    ጥሩ ትምህር ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን ሊቀ ልሳናት ፈታሁን ዋቄ

  • @sebleasega8941
    @sebleasega8941 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር❤

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለወት

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @user-zu7du4dn6l
    @user-zu7du4dn6l Před 9 měsíci

    ድንቅ፣ነው፣ቃለሕይወት፣ያሰማልን

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዲህ አይነት ምክረ ሀሳብ ነው ለትውልዱ የሚያስፈልገው ከተኛንበት ልንቀሰቀስ ያስፈልጋል።

  • @ALEHP490
    @ALEHP490 Před rokem +1

    Impressive ways of understanding of the situation

  • @alemseteegaradisu6666
    @alemseteegaradisu6666 Před 2 lety +3

    አንደበተ እርዕቱ በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ምናላበት ሁሉም ሰው እንደ አንተ ቢነቃ እና ስለ ኢትዮጵያ ና ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እሚሆነው ግፍ ይገባቸዋል ነበረ እኔስ ተቃጠልኩ😭 መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před 10 měsíci

    Memeherocachen Qale Hiwot Yasemalen 🙏

  • @johnmastewal1047
    @johnmastewal1047 Před 2 lety +1

    THANK YOU

  • @pomekassa8262
    @pomekassa8262 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 Před 2 lety +1

    ግሩም ነው በእውነት እንደዚህ አይነት ውይይት ቀጣይነት ቢኖረው

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 2 lety +1

    እውነት እግዚአብሔር እደሜ እና ጤና ይስጥህ መምህርችን ኑረለን

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 Před 2 lety +1

    መምሕር ፋንታሁን ዋቄ በጣም ግሩምና እውነት የሆነ የሰውነት አተያይ ነው ሁሌም ከአንተ የምናገኘው ።ግን መረዳታችን ምን ያህል እንደሆነ ለማሰብ የሆነብን አዚም ምልክት ይመስላል። እባክህ ሳትሰለች ይህንን እውነት በተለይ በሰንበት ት/ቤት ደረጃ ሊሰጥ ይገባል

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይርዳን።

  • @mintesinotdubale8085
    @mintesinotdubale8085 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳችሁ

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @danielameha1337
    @danielameha1337 Před 2 lety +1

    Wow

  • @tibeyinkebie7503
    @tibeyinkebie7503 Před 2 lety

    Kale hiwet yasemalin memhir.

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 Před 2 lety

    amen

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Před 2 lety +1

    መልካም አባቶች አሉን ግን አሰመሳዮች አባቶች ሰላሉ ምንም ነገር እንድታደርጉ አላደረጓችሁም ብየ አሰባለሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🌹

  • @TegeneAbebe
    @TegeneAbebe Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልን። ቤተክርስቲያን ትናንትና ለማህበሩ ቦታ ብትሰጥ ኖሮ እዚህ ሁሉ መከፋፋል ውስጥ ባልገባን ነበር ። በተለይ "ቤተክርስቲያን በቀኝግዢ ተይዛለች" የተባለውን አንረሳም።

  • @mengistuamsal5496
    @mengistuamsal5496 Před rokem

    እናመሰግናለን ፡፡

  • @tobianesh6378
    @tobianesh6378 Před 2 lety

    Enaneten yabezalen🙏🙏🙏

  • @melakutesema3492
    @melakutesema3492 Před 10 měsíci

    memiher tebarek nurelen

  • @danieldessu6846
    @danieldessu6846 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bewketethiopia209
    @bewketethiopia209 Před 2 lety +1

    ከአሰልጣኙ በላይ ያየናቸውን ተሳታፊዎች በዚህ መድረክ ያስገኘ እግዚአብሔር ይመስገን !! ያኔ እነ መምህር ፋንታሁን ሁሉም ነገር ቀድሞ ገብቷቸው መናገር በጀመሩበት ወቅት ዛሬ የተገኙት ሰምተው ቢሆን አሁን የሆነውን አንሆንም ነበር ።

  • @segachuchu7999
    @segachuchu7999 Před 2 lety

    🙏🙏🙏

  • @asasab9378
    @asasab9378 Před 2 lety

    ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መ/ር።።።።።

  • @trunishmoti9954
    @trunishmoti9954 Před 2 lety

    ቃለህወቲ ያሰማልን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 2 lety

    አባታችን የማቱሳላን እድሜን የድልልን የሚገርም አገላለፅ በአግዚአብሔር ጥብ የተሞላ

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Před 2 lety +1

    Tsegawin yabizalin memhir

  • @zenachewteferra3203
    @zenachewteferra3203 Před 2 lety

    egziabher ystln kale hywot yasemaln

  • @ZenaBezu-bi2lg
    @ZenaBezu-bi2lg Před 10 měsíci +1

    በመጽሐፍመልክ,ቢዘጋጅ,እላለሁ,እግዚአብሔር,ይባርክዎት,አሜን

  • @ayeneshetbernabas4148
    @ayeneshetbernabas4148 Před 2 lety

    bertuln

  • @masreshaayele3055
    @masreshaayele3055 Před rokem

    ሠላም ዉኑልን

  • @derejeaschalew7062
    @derejeaschalew7062 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን አለውልሽ የሚላት ሰው አያሳጣብን

  • @fikaduhaile9383
    @fikaduhaile9383 Před 7 měsíci

    የቤተ ክርስቲያን ሙስና ሙስና ሙስና !!

  • @batyberhana2217
    @batyberhana2217 Před 2 lety +1

    • ሼር አድርጉ ላልሰማ አሰሙ ፡፡በዚህ ልክ እንንቃ ፡፡ ሞዓ ተዋህዶን እንቀላቀል፡፡

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 2 lety

    በርቱልት ማህበረቅዱሳኖች

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 2 lety

    ግሩም ነው

  • @azebewnetu1758
    @azebewnetu1758 Před 2 lety

    edme yistln...kale hiwot yasemaln

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን የእርሶ ዓይነት Go ፖለቲክሱ ገብቶ ማንገድ የሚያሳይን ያብዛልን በእውነት አንጠፋም የሚል ትርክት ይዘን ለመጥፋት ግን ጫፍ ላይ መድረሳችን አብዛኛችን እየገባን አይደለም። እንደ ቱርክ እና ሶርያ በነበር እንዳንቀር እባካችሁ በርቱል

  • @eth2884
    @eth2884 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ይህን ሰው ሁሉ እንዴት ይስማው?

  • @bahiftasefi719
    @bahiftasefi719 Před 2 lety +2

    መምህርቻን ሰግወን የብዝለሆታ

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 Před 2 lety

      ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

  • @kidargaw
    @kidargaw Před 2 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን "ብዙ ብልቶች ብንሆንም በክርስቶስ አንድ ነን" ግሩም ድንቅ ዕይታ
    "ማይካድራ፣ወለጋ....ወዘተ ኦርቶዶክስ ሲሞት አዲስ አበባ ያለ ኦርቶዶክስ ቢራ ይጠጣል፣በዘፈን ይጨፍራል"
    ሐሙስ የሚጸለይ አምላክን የወለደች የእመቤታችን ድንግል ማርያም ምስጋ ላይ ይህንን ይላል
    " ለእስራኤል የነገሠ ዳዊት ጠላቶቹ በተነሡበት ጊዜ ከቤተ ልሔም ምንጭ ውኃ ይጠጣ ዘንድ ወደደ፤የጭፍሮቹ አለቆች
    ፈጥነው ተነሡና በጠላቶቹ ከተማ ተዋግተው ሊጠጣ የወደደውን አመጡለት። ጻድቅ ዳዊት ግን ጨክነው ሰውነታቸውን
    ስለ እርሱ ለጦርነት ለሞት አሳልፈው እንደሰጡ ባየ ጊዜ ያን ውኃ አፈሰሰ ከእርሱም አልጠጣም ከዚህ በኋላ ለዘላለም
    ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።"
    ስለ እየሩሳሌም/ቤተ ክርስቲያን ጨክነው ሰውነታቸውነ ለሰጡ ወንድሞች እህቶች፣ ህፃናትስ ምን ማለት ይኖርብን ይሆን???