"ሞት እንደ ሶስቱ የሰው አይነት ይገለፅ"..// የቡና ሰአት በእሁድን በኢቢኤስ //

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 07. 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
    #ኢቢኤስ​
    #EBS
  • Zábava

Komentáře • 158

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 3 lety +65

    ዛሬ እጂግ ታላቅ ሰው አቀረባችሁ። እናመሰግናለን ጋሽ ፋንታሁን ዋቄ ትልቅ ሀገር በቀል እና ሀገራዊ ሰው ናቸው። ለሀገር በቀል እውቀት እጂግ አስፈላጊ ሰው ናቸው።

  • @etabezgebretsadik688
    @etabezgebretsadik688 Před 3 lety +44

    ጌታ ሆይ እንደነዚ አይነቶችን አባቶች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያብዛልን አሜን!!!

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 2 lety +5

    ኢቢኤስ ካያዉ ቆየዉ ክብር የላችዉም ለቅድስት ቤተክርስታን ዛራ መምህራችንን በጣም ስለምወደዉ ኢቢኤስ ገባዉ

  • @yibeyintesfaw358
    @yibeyintesfaw358 Před rokem +1

    በእውነት ምን ዓይነት ጸጋ ነው… ይህ መምህር እኮ ለኢትዮጵያውን ሁሉ እንቁ ከመሆኑም ባሻገር ትልቅ ተምሳሌት ነው፡፡ የኢትዮጵያን ተንሳኤ እግዚአብሔር ያቅርብላት፡፡ አሜን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety +17

    እደዚ ትላልቅ ለአገርም ለህዝብም የሚጠቅሙ አባቶችን አቅርቡልን አባታችን እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mintwabkefale6923
    @mintwabkefale6923 Před 2 lety +3

    ዉይይ ዛሬ ገና EBs. ታላቅ ሰው ጋበዛችሁ የምንወዳቸዉ የምናከብራቸዉ የእዉነት ሰዉ ናቸው ።

  • @alextakele
    @alextakele Před 2 lety +2

    መምህር በጣም እንወድሀለን እግዚአብሔር ያበርታህ:: ትምህትህ ትውልድን እሚያንፅ ነው::

  • @takeleteshome8163
    @takeleteshome8163 Před 3 lety +11

    Dear Fantahun
    As always, I enjoy watching your
    speech on religious thoughts indegeneious knowledge etc. God bless you

  • @tamiratlakew9607
    @tamiratlakew9607 Před 2 lety +2

    ሁልጊዜ እርሶን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት መግለፅ አልችልም፡፡ ነገሮችን የሚያዩበት መንገድ በጣም ያስደንቀኛል፡፡ ያ ማለት ግን እኔ አውቃለሁ ማለቴ አይደለም እርሶ ሲገልፁት ስለምረዳው እንጂ! ሃገራችን አሁን ላለችበት ውጥንቅጥ ሁኔታ አስተምህሮታችን ትክክል እንዳልነበረ ማሳያ ነው፡፡ የሚገርመው ደግሞ እርሶ እንዳሉት አለመንቃታችን ያስደንቃል! መምህር እግዚያብሔር ቃለ ሂይወት ያሰማልን፡፡ አሜን!

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 Před 3 lety +5

    ኢትዮጵያ የጎደለባት ነገር ቢኖር እንዲህ አይነት ድንቅ የሆነ ዕውቀት ያላቸውን ሰዎች መጠቀም አለመቻሏ ነው በአለማዊውም ይሁን በ ሀይማኖቱ ጠለቅ ያለ እውቀት ያላቸው አቶ ፋንታሁን ዋቄ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን EBS ይልመድባችሁ እኒህን መምህር በተደጋጋሚ በሌሉሎች ጉዳዮችም አቅርቧቸው ።

  • @girmawasferawkebede6582
    @girmawasferawkebede6582 Před 3 lety +6

    ሐገራችን ኢትዮጵያን ራሷን በዚህ ታላቅ ሰው አያታለሁ።በጣም ሙህር ከተባለ እንደዚህ ነው።በጣም ምርጥና ታላቅ ሐገር መሆንን የሚያስተምርም እሱ እራሱም ሐገር የሆነ ሰው ነው ያቀረበላችሁልን

  • @lijsamson7335
    @lijsamson7335 Před 3 lety +10

    እድሜ ከክብር ጋር ይስጥልን። የዓለም እንቆቅልሽ ሁሌ በፍፁም የተዋህዶ ትምህርት ምላሽ አላት

  • @halentqwarea4505
    @halentqwarea4505 Před 2 lety +3

    ዛሬ በጣም ታላቅ ሰው አቀረባቹሁ እስኪ እንደዚህ ትላልቅ የሃይማኖት አባቶች አቅሩብልን ውድ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i Před 3 lety +14

    እርጅም ጤና እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @user-yf2yv7ux2s
    @user-yf2yv7ux2s Před 3 lety +8

    እጅግ ድንቅና አንደበተ ርዕቱ የሆኑትን አገር ወዳድ በማቅረባችሁ ኢቢኤስ ትመሰገናላችሁ።

  • @tutudebalkie1673
    @tutudebalkie1673 Před 3 lety +6

    መምህር ሰባ አመቴ ስሉሽ የእባት እድሜ እንዳላቸው እየነገሩሽ ነው:: መከባበርን ደግሞ የባህላችን መልካም ጎን ነው:: ታላቅህን አክብር ደግሞ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ነው:: እባካችሁ ታዳጊዎችን ምሳሌ በመሆን እንቅረጻቸው:: መምህር እናመሰግንዎታለን::

  • @enatzeneb6513
    @enatzeneb6513 Před 2 lety +1

    መ/ምህር/ፋታሁን/እግዚአብሔር እድሜና/ጤናውን/ይስጦት/በእውነት

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k Před 2 lety +3

    የእኔ አባት ትልቅ ሰው
    እግዚአብሔር እንደርሶ ያለ እግዚአብሔር ይብዛልን

  • @user-re2cd4gc1s
    @user-re2cd4gc1s Před 2 lety +1

    ወይ መባረክ ወይ እውነት እደዚህ አይነት ሰዎችን እግዚአብሄር ያብዛልን።♥️♥️♥️

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 Před 3 lety +7

    የህይወት ምግብ።

  • @daneiltilahun4864
    @daneiltilahun4864 Před 3 lety +14

    Thank you 🙏 I learn a lot from this interview 👏👏👏🙏🙏

  • @user-vl8ec9wn5f
    @user-vl8ec9wn5f Před 3 lety +5

    ከብዙ ውሽት ጋር እየኖርን ነው በትክክል ከብዙ ውሸት ጋር እየኖርን ነው የተቸገር ነው የመጨነቅ መንስኤው ምንድነው ይገርማል መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በአጭር ደቂቃ ውስጥ ምርጥ የህይወት ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ebs

  • @addis2675
    @addis2675 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እጂግ ግሩም ነው ሁሌም ይጋበዙልን

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před 2 lety +2

    መምህራችን አተስ ትለያለህ 😘እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Před 2 lety +1

    በእውነት አሁን ሳየው ገረመኝ በርቱ እንደ እነዚህ ያሉትን ሰዎች ሁሌም አቅርቡልን ሐገርንም ትውልድንም ትጠቅም አላችሁ።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem

    በስመአብ በእውነት ድንቅ የሆነ አስተሳሰብ ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před 2 lety

    ዛሬ ገና ትልቅ መምህር አቀረባችሑ 😻 እንቁ መምህራችን የመቱሳላን እድሜ ይስጠወት አባቴ 🙏💒🙏

  • @bhgeth836
    @bhgeth836 Před 3 lety +9

    መ/ር ፋንታሁን ዋቄ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ እንዲህ አይነት አዋቂዎች ናቸው ለሀገር መድሃኒት የሚሆኑት

  • @hilawieguale
    @hilawieguale Před 3 lety +3

    እድሜና ጤና የስጥዎ።
    እናመሰግናለን እንዲህ ፍጥጥ ባለ ውሸት ውስጥ የተደበቀችውን እውነት ፍጥጥ ባለ እውነት እቅጭ እቅጯን!! ይሄው ነው መድሀኒቱ
    በብዙ እሳቤዎች ብዙ እውነቶችን ፈጥረን መቻቻል በሚል ብሂል አንዲቷን እውነት ደብቀናታል ።
    ለእኔ ግን አቅራቢዋ እንደገለጸችው በችግሮች በምክንያት ላይ ተስማምተን በመፍትሄ ላይ አይደለም የተለያየነው እድሜዪ እንደ ነገረኝ መቼ በችግሮች ምክንያቶች ላይ ተስማማንና።
    በአጭሩ ችግሩ
    -ከእውነተኛው ከእግዚአብሔር መንገድ ስተናል
    መፍትሄው
    -ወደ እውነተኛው የእግዚአብሔር መንገድ እንመለስ ።

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f Před 2 lety +1

    የምወደው ትልቅ ሰው እድሜ ይስጥዎት

  • @user-fi5px3jq4h
    @user-fi5px3jq4h Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትያሰማልን መምህራችን

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety +2

    እምነት የተግባር ምልክት ነው !

  • @marymikel565
    @marymikel565 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜው ይስጥልን እውነት ድንቅ ትምህርት ድንቅ ስው

  • @birukabera465
    @birukabera465 Před 3 lety +2

    ተመሥገን! በጣም ትልቀ ትምህርት ነው ።

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 2 lety +1

    በጣም ድንቅ ሰው አቀረባቹ እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @YeAhaduTub
    @YeAhaduTub Před 3 lety +7

    ፋንታሁን ዋቄ ድንቅ ኢትዮጵያዊ

  • @demexgetachew6985
    @demexgetachew6985 Před 3 lety +2

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እድሜና ጤና ይሥጥህ አሜን እንደነዚህ አይነቶች አባቶች ለሀገራችን መድኃኒት ናቸው እንውሰዳቸው

  • @user-mj8wk1qw6i
    @user-mj8wk1qw6i Před 6 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +5

    አካውንት አይሞላም ፍትወት ነው ከሞት በኃላ ያለውን ዘላለማዊነት ሰው ውስጥ ሁሌም ስንተክል ዛሬን በትክክል ይኖራል
    ጋሽ ፋንታሁን ዋቄ የምታነሳቸው ሃሳቦች ፍልስፍናዎች ሁሌም እንደገርሙኝ ነው ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጥንቅቁ ኦርቶዶክሳዊ አርቆ አሳቢ ስልኳን በተመለከተ የተርዳሁት ነው

    • @hilawieguale
      @hilawieguale Před 3 lety +2

      እድሜና ጤና ይስጥዎ።እንዲህ ያለውን ፍጥጥያለ እውነትን የሚተነትኑ እንዳሉ ስናይ በተስፋ እንሞላለን ።
      እኔን እንደገባኝ በችግሩ ምክንያት ተስማምተን በመፍትሄው ላይ አይደለም ያልተግባባነው ሲጀመር መቼ መችግሩ ምክንያትላይ ተስማማንና ።

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ebs

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 Před 3 lety +3

    ድንቅ ትምህርት። መምህር ረጅም እድሜ

  • @saramulugata2002
    @saramulugata2002 Před 3 lety +3

    አዉነት ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ከአግዚአብሔር ዕድሜ ከ ጤና ይስጠዎት🙏🙏

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před 2 lety +1

    በጣም ተመስጬ ነው ንግግራቸውን የጨረስኩት በጣም እናመሠግናለን

  • @minyichilnibret2880
    @minyichilnibret2880 Před 3 lety +5

    ውድ መምህራችን መ/ር ፋንታሁን አምላከ ቅዱሳን ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን❤

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety +1

    ማን ከማን ለማን የሚለውን ቃል አስተውል ።

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před rokem

    ግሩም ነው በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን አቅርቡልን አንዳንዴ አባቶችን እናመሰግናለን !👏😍✝️

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 Před rokem

    አባታችን ህዝብ ሁሉያዳምጣል ተባረኽልን

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko Před 3 lety +2

    አዋቂ፣መምህር፣ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ንግግሮችህን በሙሉ እንዴት አሳድጄ እንደምሰማቸው ። ተባረክ

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን ጥሩ እውቀት እግኝተናል

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 Před rokem

    እግዚአብሔር እንደእርሶ ያሉትን መምህራንን ያብዛልን!

  • @surafeleyasu9155
    @surafeleyasu9155 Před 3 lety +3

    kale hiwot yasemalen🙏🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 lety +1

    ቃልሂወትያሰማልን

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛለዎት እኛም እንደ ቃሉ ያኑረን።

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 Před rokem

    ምናለ መቶ ሺ ሆነህ በተፈጠርክ ተባረክ ታላቅ ቅን ሰው ነህ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 3 lety +5

    መምህር ፍንታሁን ዋቄ ክበርልኝ🙏🙏 ይህንን የመሰለ እወሰቀት እባካችሁን ከ ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ውጪም ለትውልዱ አድርሱ🙏

  • @friewutgmrskl3640
    @friewutgmrskl3640 Před 2 lety +1

    ተባርክ

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 Před 3 lety +3

    ለሀገር ለቤተክርስቲያንም ጠቃሚ ሰው!

  • @misganawkibret603
    @misganawkibret603 Před rokem +1

    ታላቅ ሰው !

  • @samrawitbitaw3861
    @samrawitbitaw3861 Před 2 lety +1

    እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 Před 3 lety +2

    ድቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před 2 lety

    እናመሰግናለን ኤቢኤስ ምርጥ መምህር ስላቀርብሺልን🙏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před 3 lety +1

    WOW 😳 ድንቅ መልክት 🙏🙏🙏 እዉነት ከገባን 🥰

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 Před 3 lety +2

    አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @yodit587
    @yodit587 Před 3 lety +2

    Thank you 🙏

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem

    ጋሸ ፋንታሁን ከብርና ወርቅ በላይ የሆነ ለሁሉም ሰው በሆነ መልኩ በሚገባን በሚጣፍጥ በሚያሳምን እውነተኛ ቀናና አስፈላጊና ለአሁኑ ግዜ አስፈላጊ የሆነ ልብና አዕምሮ ላለው ለሚያስተውል አሉታዊ ነገቲቪቲ ላልተጠናወታቸው የሰው ልጆች ሁሉ የሚሆን በጣም በጣም ጠቃሚ ነው የሚያስረዳን የሚነግረን የሚያስተምረን ለማያምኑትም ሳይንሳዊም በሆነ መንገድም ጭምር ነው የሚያብራራልን የፋታሁን ዋቄ ዓይነት ሰዎች በእውነት በቁጣም ጥቂትና የማይገኙ ልንጠቀምባቸው የሚያስፈልጉ የዘመኑ ቀና ሰዎች ናቸውና ሰው እኮ ጠፋ የሚለውን እንዳናሳብ ያደርገናል ለሁላችንም እና እኔ ሚዲያ ካገኝሁን ምርጥ ሰዎች ውስጥ አንደኛው ጋሸ ፋንታሁን ዋቄ ነው ፀጋና ዕድሜና ጤና ዘሩን ፈጣሪ በቸርነቱ ያብዛልን እናመሰግናችሃልን።

  • @zelman202
    @zelman202 Před 3 lety +3

    እግዚሃብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርኮት መምህራች!

  • @bettybogale6720
    @bettybogale6720 Před 3 lety +1

    God bless you.

  • @hiwotteklay3798
    @hiwotteklay3798 Před 2 lety +1

    Awesome explanation!!! Thank you!!!

  • @alexmulugeta2002
    @alexmulugeta2002 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ::

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem

    ዛሬ ትልቅ ሰው አቅርባችኋል እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 Před 3 lety +1

    አጀት አርስ መልስ እግዚአብሄር ይስጥልን መምህራችን እኛንም የተግባር ሰው ያርገን

  • @OrangeFreeMusic1621
    @OrangeFreeMusic1621 Před 3 lety +3

    ሊቁ ጠቢብ እንኳን ዛሬ እዚህ ተገኙ

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 Před 2 lety +1

    kale hiwot yasemalin Memihir

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před 3 lety +2

    Betam enamesegenalen 🙏

  • @danadd1544
    @danadd1544 Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን

  • @yashfinancials
    @yashfinancials Před 3 lety +1

    I appreciate the interviewer Mekedes, & Special Guest Mr. FANTAHUN WAQE Really, Thanks a lot i get so much lesson.

  • @nahuseany
    @nahuseany Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤

  • @bekalugizaw5080
    @bekalugizaw5080 Před 3 lety +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ትውልዱ ይህንን ቢያሰተዉል ጥሩ ነበር

  • @getugobena5253
    @getugobena5253 Před 3 lety +13

    በቅድሚያ ebs እናመሰግናለን ለአዘጋጃ መምህር ማለት ለምን ከበደሽ ፕሮግራሙን ከማስተላለፍሽ በፌት ስለምትጋብዥው እንግዳ ማወቅ አለብሽ መምህር ፋንታውን ዋቄን እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 Před rokem +1

    Oh this channel??? Its good to have this guy! First people working for the media need to change themselves! Look how EBS is cutting this show in short! U give many hours for those nonsense talkers.
    If u need the society to learn, PRIORITIZE your programs. You should give him longer time for such an intelligent/ wise man .

  • @Jahnegus1
    @Jahnegus1 Před 2 lety +1

    በጣም አስተማሪ ነው::
    በትምህርቱ ውስጥ እንግሊዘኛ ባይጨመር ጥሩ ነው::

  • @kalkidanw0lle27
    @kalkidanw0lle27 Před 3 lety +9

    በፍቅር እምወደው እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 Před rokem

    🙏ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @shumetietefera521
    @shumetietefera521 Před 2 lety +3

    ሙሉ ሰው! ቁርጥህን እወቅ አዳሜ ሰው ያለው ተዋህዶ ቤት ብቻ ነው።

  • @wubebizu2841
    @wubebizu2841 Před 3 lety +2

    Wow degagme new yesemahute

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s Před 2 lety +1

    መምህር ሆኖ መምህር ተብሎ መጠራት የማይፈልግ ሰው ይገርማል ለኔ የህይወት መምህሬ ነው መምህር ፈንታሁን ዋቄ ልዩ ሰው ልኡል እግዚአብሔር ክፉህን አያሰማን 🙏🙏🙏

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +2

    አቤት እውቀት አቤት ትህትና አቤት ማብራራት ስወድክ

  • @teferimengistu3872
    @teferimengistu3872 Před 2 lety

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ታላቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን

  • @user-no6pv4mu7z
    @user-no6pv4mu7z Před měsícem

    በውነቱ ዛሬ ሰው አቀረባችሁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 Před 3 lety +3

    መምህር 😍

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 lety +1

    ትክክልበእዉነትቃልየኒሰኛል

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 Před 3 lety +15

    ለምንድነው አንቱ ማለትን የጠላነው? ሰው እኮ በእድሜ ብቻ ሳይሆን፣ ለሰራው ወይ ለሚሰራው ሥራ ከበሬታ፣ አንቱ ይባላል። ልጆችስ ከየት አይተው ይማሩ? በጣም ያሳዝናል።
    ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ።

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 Před 2 lety +1

      ምን ታረጊዋለሽ፡ መሰልጠኑ ነው በነሱ ቤት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 3 lety +2

    ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ
    ☝️☝️😭😭😭😭

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r Před 3 lety +3

    ዛሬ ገና ሰው አመጣችኹ👌👌👌

  • @eyobaba1
    @eyobaba1 Před 3 lety +2

    Thanks EBS for interviewing a unique minded person like Ato Fantahun, I have learned a lot from this interview.

  • @danielabreha5834
    @danielabreha5834 Před 3 lety +4

    ድንቅ ትምህርት፡ ሂወትን ቀያሪ

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 Před 3 lety +2

    Yesemanewn belbonachin selada yitsafln😭😭

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om Před 2 lety +1

    Ere gazetegnawa Mekides, memihir bunawin sitisechachew Egziabeher yistilign selush eshi tiyalesh ende...... Amen 🙏 endemalet..... astewileshiwal ?