ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ ትግስት አስፋው ሰርፕራይዝ ተደረገች...አለም በጨለመብኝ ሰአት ሳያቀኝ የደረሰልኝ እሱ ነው..... . | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ ትግስት አስፋው ሰርፕራይዝ ተደረገች... | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 234

  • @yafet2121
    @yafet2121 Před rokem +110

    ሰው ሲሳካለት እንዴት ደስ ይላል!

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před rokem +26

    ቲጂዬ አንድ ክፍል ተምረናል ጎበዝ ጨዋ ተማሪ ነበረች በጣም ነው የማቃት የትምሕርት ቤታችን ስም ሕብረት ፍሬ ይባላል ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ደርባባ 💞🌹💞🌹💞🌹

  • @luckytube7994
    @luckytube7994 Před rokem +18

    ኤሪሚ እጅግ መልካም ሰው. ምንም ሳላውቀው ነው እጁን ዘርግቶ ያገዘኝ. ከነ ቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ. MAY GOD BLESS U AND YOUR FAMILY

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před rokem +15

    ሰይፍሻ የሚገርም ስብዕና ነው ያለህ ሲያመሰግኑህ አትወድም።የሰራህው እንዲነገር አትፈልግም ብቻ ይገርማል።በሰራህው ሁሉ ፈጣሪ ዋጋህን ይስጥህ።ዛሬ ሰው ባልሰራው ስራ አጨብጭቡልኝ በሚልበት ዘመን ስይፍሻ ስራው ትልቅ ሆኖ ሳለ እንዲነገርለት ግን አይፈልም ይገርማል።አቦ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ሰይፍሻ።ቲጅ ትደነቃለች።ጨምሮ ይስጥሽ ጨዋ ሰው ነሽ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +21

    ቼቤያችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🏾❤️🙏🏾🙏🏾🇪🇹 እንዲህ ነን ኮልፌዎች👍 የፈጥኖ ደራሽ ልጆች❤❤❤

  • @mekdeskassa8143
    @mekdeskassa8143 Před rokem +3

    ኤርሚዬ ምን ያላገዘው ሰው አለ ግን አረ እኔም ጓደኞቼም ደርሶናል የሱ እጅ በስመአብ ተባረክ ኤርሚዬ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +12

    ቅን ልብ ያላቸዉን ሰዎች ፈጣሪ ያብዛለን ተባረክ ወንድማችን ።

  • @Godblessethio
    @Godblessethio Před rokem +14

    እዚ ምድር ላይ ደግ እና ቅን የሆኑ ሰዎችን ያብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @abdurahmanahmed779
    @abdurahmanahmed779 Před rokem +38

    ሰው ሀገር ያላቹ የአገሬ ልጆች ❤
    ፈጣሪ ደስታን በያላቹሁበት ይስጣቹሁ ❤
    ቾንቤ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጨምርልህ ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před rokem

      ቸቤ ✅
      ቾምቤ ❌

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 Před rokem +30

    ቼቤ ሰንሰለት ድራማ ላይም ሰዉ ይረዳል ስራዉን ነው በድራማ ያሳዪን እረዥም እድሜ ቸቤ❤

  • @NuredinHasantube
    @NuredinHasantube Před rokem +26

    ሰላም ሰይፉ እኔ የከንሰር በሽተኛነኝ ምያሳክመኝ ፈልጋለው በሰው ሀገር ከታመምኩ ሁለት አመት አልፎኛል ምንም የምረዳኝ የለኝም ወደ ሀገሬ ለመመለስም አልቻልኩም በአሁን ሰዓት የጀርባ ሰርጀሪ አድርገ አልጋ ላይ ነኝ ከጎኔ ምንም የለም ልረዳኝ የምችል ካለ እባካቹ ከፈጣሪ ታገኛለቹ እርዱኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏00971501567133

    • @DM-qo5sy
      @DM-qo5sy Před rokem +2

      fatari yimarishi endeminim ebibasim falaaligashi wode agarish gibi ayizosho 😥

    • @semiramohammed1423
      @semiramohammed1423 Před rokem +2

      አብሽር

    • @emunebilnebil7509
      @emunebilnebil7509 Před rokem +1

      አይዞህ አሏህ አጋዥ ይላክልህ

    • @zerfieyalew9638
      @zerfieyalew9638 Před rokem

      በቲክቶክ ወጥተህ ተናገር ይረዱሀል አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ

  • @user-ic1qr2vn1j
    @user-ic1qr2vn1j Před rokem +36

    ቸቤን ሳይ ጋሽ ጣሰው ትዝ አሉኝ 😅
    እውነት ነው ደግነት ለራስ ነው !

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +10

    ቸቤ ለካ ቁምነገር ያለክ ሰውነህ❤ ሰንሰለት ድራማ ምርጥ ድራማ ነበር ባታቋርጡት ኖሮ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +4

    ኤርሚ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ ተባረክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ከነቤተሰቦችሕ እናትሕን ያቆይልሕ 🙏ቲጅዬ ከዚህ በላይ ከፍ በይ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +86

    ደግ ስራ ዘላለም ያኮራል ደግነትለራስ ነው መልሶ ይከፍላል እስኪ ሁላችንም ባቅማችን ደግ እንሁን❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem +9

    ደግነት ዝም ብሎ አይመጣም ክፋትም እንደ እዛው ቤተሰብ ደግ ከሆነ ልጆችም እንደዛው ቸቤ የቤተሰቦቹ ውጤት ይመስለኛል ግን እኔ አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያዊያን በጣም ነው ማደንቃቸው ምቀናባቸው ትብብራቸው መሰባሰባቸው አውሮፓ እንዲህ የለም እኔ ያለሁበት ሀገር ሰላም ለማለት ራሱ አይፈልጉም እንኳን ሊሰባሰቡ ስብሰባቸው በአካባቢ ልጅ ነው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +5

    ሰው ሰሳካለት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ያሰብሽሁ ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před rokem +2

    ቲጂ የእውነት ቅን ለምታውቀውም ለማታውቀውም ሰው እኩል የሆነች ሰውን ለመርዳት መረጃ ለመስጠት የምትፈጥን ቅን ሴት። ልጆችሽን ይባርክልሽ። You deserve sucsuss and everything's good.

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 Před rokem +4

    ደሰ ሰትል ትዕግሰቷ አነጋገሯ ሰብዕናዋ በእውነት ሙሉ ሰው ነች

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před rokem +2

    እሰይ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shegeRfm102.1
    @shegeRfm102.1 Před rokem +3

    ቲጅዬ ፍልፍሉን እንግዳ አድርገሽ ያዘጋጀሽው ኘሮግራም አዕምሮአችን ጋር ተቀርፀሽ እንድትቀሪ አድርጓል። ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před rokem +2

    ቸቤ የእውነት ቅን ሰው ነህ ማለት ነው። ተባረክልን! ቲጂም ስለተካልሽ በጣም ደስ ይላል።

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před rokem +10

    መልካሞች! እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před rokem +7

    ቸቤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን❤

  • @makkahussein9844
    @makkahussein9844 Před rokem +7

    እደኔ የሠው ፊት የገረፈው ማነው ያረባገር ኑሮ አላህ ለኛም ጥሩ ነገር ይስጠንና ከሠው ፊት ያውጣን

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před rokem +12

    አሜሪካ የሚቀበልህ የመጀመሪያ ሰው እጅግ ባለውለታህ ነው ትክክል ናት

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +3

    ተጂ ስላየዉሺ ደስብሎኛል ጨቤ ሁላቹሁም ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před rokem +5

    ቲጂየ በጣም ከምወዳቸው ከማደንቃቸው ጋዜጠኛ አንዷ ነሽ ወደ ሙያሽ ብትመለሽደስ ይለኛል ስኬትሽን አደንቃለሁ❤❤❤

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኤርሚ ቸቤ❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem +2

    መታደል ነው ደግነት በጣም ደሰ ይላል

  • @hozitube9008
    @hozitube9008 Před rokem +2

    የሰዎች ስኬት አቦ በጣም ደስ ይላል😍

  • @Memmare
    @Memmare Před rokem +10

    ቲጂዬ ስወድሽ ወንድሜ ላንተም ለቅንነትህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልክ

  • @sisay78
    @sisay78 Před rokem +1

    ቲጅየ ፍቅር ነች እርግት ያለች ኢትዮጵያዊ ሴት

  • @edendebebe6357
    @edendebebe6357 Před rokem +1

    ተባረክ እግዚአብሔር ገንዘብህን ጉልበትህን ይባርክልህ❤

  • @yw4736
    @yw4736 Před rokem +4

    ትጂዬ የኔ ትሁት እንኳን ተሳካልሽ ውድድ

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Před rokem +5

    እኔም 1 ሰው አለ በተቸገርኩ ግዜ የረዳኝ 1ቀን እንዲ እንደማመሰግነው አልጠራጠርም .

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před rokem +9

    ቲጂየ ስወድሽ ፈጣሪ ለኛም ታሪክ ቀይርልን ያረብ❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před rokem +1

    ስይፉዬ የሳቄ ጌታ እውነቱዋን ነው ታጎላለህ ጤንህን ከዕድሜ ጋር ይስጥልን

  • @umarhossen5450
    @umarhossen5450 Před rokem +1

    ሰይፍየ እናመሰግናለን በጣም ሁለቱም በጣም የምወዳቸዉን ሰወች ነዉ ያቀርብካቸዉ አመሰግናለሁ

  • @jemalmohammed6344
    @jemalmohammed6344 Před rokem

    ቲጂ ረጅም እድሜና ጤና ኤርሚ የ እውነት ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 Před rokem

    ኤርሚ ልክ ነህ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቃችሁ ተባረክ🙏

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před rokem +1

    ቸብዬ ሉካ ቁም ነገረኛ ነህ ተባረክ ቲጂ ከመ ክፍት ቦሀላ ደስታ ስላገኘሽ ፈጣሬ ይክበር ይመስገን

  • @user-zx2hg7vo2s
    @user-zx2hg7vo2s Před rokem +1

    ቸቤ ዘርህ ይባረክ ስደት ላይ ሰው የሚረዳ ሰው መቼም አይረሳም ችግሩን አውቀዋለሁ ጥሩነት ይከፍላል

  • @selambelay2723
    @selambelay2723 Před rokem +1

    አግዚአብሔር ይባርህ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    እንዴት ደስ ይላል ቲጄዬ የኔ ቆንጆ መልካም ያደረገን ሰው ማመስገን እንዴት ያስደስታል ።
    ቸቤ ኤርሚ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +2

    Chebe we are thankfull for what you have done dear brother.May God Bless You❤❤❤❤

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před rokem +2

    እኔ ባለሁበት አገር Jewelry ሱቅ ማታ ሱቅ ሲዘጋ በሙሉ ከካውንተር ላይ ያለውን ወርቅም ሆነ ዳይመንድ safety box ነው የሚቀመጠው ጠዋት ያወጡታል ለሌባ ተጋላጭ አይደለም

  • @user-wx6ec6xu1m
    @user-wx6ec6xu1m Před rokem +1

    አላህ ይባረክልን ቲጂየ ሚኪየ ሰይፍሻ

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁም ጨምሩ ጨምሩ ይስጣችሁ የልጆቻቸውን ፍሬ ለማየት ያብቃችሁ
    ሰይፎ ትግስት የርሜ ሁላችሁም ዋጋ ይስጣችሁ መልስ ከእሱ እና መልካም ስራ ጥሩ ነው መታ ድል መመረጥ ነው

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Před rokem

    Wow መልካምነት እንዴት ደስ ይላል ሁሌም ሲወራ ይሆራል ያኮራል ተባረክ ያብዛልህ ኤርሚ ❤❤❤❤❤

  • @user-he9to2uv3y
    @user-he9to2uv3y Před rokem

    ኤርሚ በጣም ደግና ተግባቢ ወንድም ነው

  • @user-cu1hb4ub2g
    @user-cu1hb4ub2g Před rokem +1

    ቲጅየ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 Před rokem +5

    ደጋጎችን ያብዛልን ።

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Před rokem

    ቸቤ መልካም ሰው ከክፉ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ቲጂ እንወዳችኋለን

  • @henoktesfay3549
    @henoktesfay3549 Před rokem

    Thanks Seifisha she is so humble and Honest.Amlak hulu negerish yibarek!!

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před rokem

    ቸቤ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር በብዙ ነገር ይባርክህ።ፈጣሪ ዋጋህን ይሰጥሀል።አሁንም ደግነትህ ይቀጥል።ቤተሰቦችህ ይባረኩ።ደስ የሚል ጨዋ ሰው።ቲጅ በጣም ደስ ትያለሽ ጨዋነት ይሄ ነው።አስተሳሰብሽ በጣም ይመቻል።ህይወትን እንደዚህ ቀለል ሲያደርጉት ጥሩ ነው።እውነተኛ ሰው ነሽ።ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው።በርች ቲጅየ።ቲጅ ያለችው በጣም ትክክልና ገራሚ ንግግር ነው።የተደረገልንን ብናስተውል እኛ ለማንም ምንም አላደረግንም።ከተሰጠን እድሜና ጤና እንኳን ብንነሳ ከፈጣሪ ውጭ የዓለም ሀብት ቢሰበሰብ እንኳ የተሰጠንን ዕድሜ 1 ደቂቃ ሊተካ አይችልም።እንረዳዳ።ሁሉታቸውም ጨዋዎች የሰው አይን የሚፈሩ ሰዎች ናቸው።ደስ ሲሉ።ጨዋ ያሳደጋቸው።ሰይፍሻም ተባረክ።

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před rokem

    ወንድማችን መልካምነትህ ደስ ይላል ተባረክ እውነት ብሰሃል ቤተሰብ አለው ወይ የኔም ጥያቄ ነው ማስተዋል ይስጠን።ሰይፉ እንግዶችህ አስተማሪዎች ነበሩ እናመሰግናለን

  • @lilyyanni839
    @lilyyanni839 Před rokem +1

    seifu on ebs በውጭ ደስ ይላል በዛውም ጌታቸው ረዳ ብትጋብዝልን

  • @TtTtt-jz7qt
    @TtTtt-jz7qt Před rokem +1

    ቸቤ በስማም በጣም ነው የደነገጥኩት በአካል አይቸው እደማቅ የት ነው እማቀው ብየ ለካም ሠንሠለት ላይ ነው እማቀው መልካም ሠው እድሜ ይጥህ

  • @user-vd8sy7xe4o
    @user-vd8sy7xe4o Před rokem +4

    ክብር ለመምህራን

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před rokem

    ቲጂ ታሳክቶልሽ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ደርባባየ

  • @ethioittutorial6005
    @ethioittutorial6005 Před rokem

    ኤርሚ መልካም ሰው ጨምሮ ይባርክ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ስላየንሽ ደስ ብሎናል❤️❤️ ጽብቕቲ ንፈትወኪ ኢና❤️❤️❤️❤️

  • @fissehamelaku2755
    @fissehamelaku2755 Před rokem +2

    ሰው ማለት እንደእናንተ ነው። አሉ አንዳንዶች ስማቸው የማይጠራ አሜሪካ ዘመናቸውን ሙሉ ኖረው አይደለም ለሀገር ልጅ ለገዛ ወንድምና እህቶቻቸው የወደቁበትን የረሱ ደንዛዞች።

  • @sisay78
    @sisay78 Před rokem

    ቸብዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ግኘት መልካም ነው ቀጥልበት

  • @kassaayelegn56
    @kassaayelegn56 Před rokem

    ቸቦ ጌታ ይባርክህ ኢትዮጵያዊ ማለት እንደዚህ ነው።

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 Před rokem +2

    አኔ እሜሪካን ነው የምኖርው አስተማሪዎችን ለማድነ ቅ ገንዘብ አይሰጥም for teachers appreciation day አበሻ ብቻ ነው ገንዘብ የሚሰጠው አስተማሪዎቹ expect ይሚያደርጉት ትማሪዎች በራሳቸው የሰሩትን ካርድ ወይንም Starbucks coffee give card ነው የሚሰጠው አበሻ ግን በራሱ illusion ነው የሚኖረው እባካው ራሳችውንም ልጆቻችውን አስትምሩ

  • @tigi432
    @tigi432 Před rokem

    ቸቤ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክ::🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před rokem +2

    ትግስትዬ ትክክል

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u Před rokem

    ቸቤ ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልክ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před rokem +3

    ቅን መሆን የቱን ያህል እንደሚያስደስት ቢገባን ምን ነበር🤔

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 Před rokem +2

    Seifu be america💖💖💖

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před rokem +1

    ትዕግስትዬ❤❤❤❤

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Před rokem

    Ayi chebe, you are the man.

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Před rokem

    ቀን ሲያልፍ እንደዚህ ደስ ይላል ።

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Před rokem +7

    ሰው መነሻቸውን ካስታወሰ ምንግዜም ስኬታማ ነው

  • @ashenafigebrehiwot9756

    በተቻለ መጠን ሰይፉ ኣንተንም ባገኝክ ደስስስስ ይለኛል

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před rokem +1

    ማዲይያን ያለ ስይፉ ማሰብ በጣም ከባድ ነው

  • @mulatTaddese-zw6oe
    @mulatTaddese-zw6oe Před rokem

    መልካሞቹን እግዛብሄር ይባርክ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem +3

    በርች ውዴ😊

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 Před rokem +2

    ሁላችሁን በጣም እዎዳችሀል እድሜ ጤና ይስጣችሁ ከነሙሉ ቤተሰብ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ደርባባ ይመቻችሁ

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Před rokem

      168A and the will of God bless us all the best place for us and for your life is so beautiful that the kids will love them so many ❤️ ♥️

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Před rokem

      Yhite may 24 2013 and I will work at the bank and the other one I have a Yhite account with u guys

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Před rokem

      Pls is a notification service for canumoter to be used by a company named the owner or the company is the worst in my opinion that I am going off the ground with this one I was not sure if acksreilit just had

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Před rokem

      Lihufevbit and the will get it for Sunday and then lijergtally on Friday night time and I will be here all weekend and I will be here all weekend 2012 Saturday and Saturday and Sunday

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Před rokem

      First number back Saturday night time and I win u a knife and a I in my vip and the other is a good idea to me Monday night time and I win u a knife and a face to lj just

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 Před rokem +1

    እረ የቹቤን አድራሻ ስጡኝ

  • @adanechsiyum694
    @adanechsiyum694 Před rokem

    ሰይፍዬ በእግዚአብሔር በዉስጥ አናግረኝ

  • @Abebebelow
    @Abebebelow Před rokem

    Precious things should be kept in a safe space.

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem

    መልካም ማድረግ ያስደስታል እውነት❤❤❤❤😮😮😮ሁሌም ታስታውሱቲላችሁ❤❤ትጂጀግናሽበርቼልኝ

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf Před rokem

    ቲጅዬ ባናግርሽ ደስ ይለኛል እንዴት ያለውት አረብ ሀገር ነው

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před rokem

    Tgiyeeee Ye Ewnet Betam kin. She is Beautiful inside and Outseide. ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u Před rokem

    ቸቤ በጣም ቅን ሰው ነው በኡነት

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 Před rokem +1

    ሰው የት ይደርሳል ብላችሁ አስቡ ይሄው እሷ አሁን የት ደረሰች የሰውና የጪስ መውጫ አይታወቅም

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Před rokem +1

    T g how much is your watch the one you wear at?

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Před rokem +1

    ደግነት ለራሰ ነው ደጋግ ሰዋች ሁሌም ቀና ብለው ይሄዱ ይባረኩ

  • @bekitech
    @bekitech Před rokem +2

    ደግነትለራስ ነው መልሶ ይከፍላል

  • @abebaeshetu8261
    @abebaeshetu8261 Před rokem +1

    ትዕግስት ትልቅ ትምርት አስተማርሽን

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf Před rokem +1

    ❤ጠንካራ ሴት

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Před rokem

    May God bless you dear 🙏🙏🙏

  • @kidstdebebe3716
    @kidstdebebe3716 Před rokem +1

    ቸቤ ❤❤❤

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Před rokem

    egziabher yibark sew yixrawn yachedal EWNT NEW SEFU YALTZMRLT KEN NEW TEJEYE LKNSHI

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před rokem

    እንዴት ነህ የድሮው ትኩሬ ያሁኑ ቸቤ ስንወድህ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před rokem +6

    ቸቤ እና ጣሰው ትናፈቃላችሁ