🌱 የፌጦ ጥቅም | red seed | growth | health | fashion | beauty and fitness | EBS TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #height #growth #medical #habesha #tenadam #sideeffects
    ጤናአዳም ለጓሮ መልካም ሽታ ማራኪ ውበት ከማላበስ በዘለለ ለባህላዊ መደሀኒትነትና የቡናን ጣዕም ለማከል የምትጠቅም ተክል ነች። ኢትዮጵያውዊ አባትም ልጁን ደራሹ ትንፋሹ ክብሩ እንደሆነች ለመግለፅ ከልብ ባማጠ ስልቱ ፣ ባሰበ አንደበቱ በሊቅ አንቱታ እውቀቱ ጠብ ብላ አንጀቱን የምታርስለት አንዲት ማሞካሻ ቃል ቢያገኝ ጤናአዳሜ ይላታል የውብ ልጁን መልስ ዎዬ የሚል ድምፅ ሲሻ። እኛም ለዕርሶ ጤና ውበት ተክለሰውነት ማማር ማንን ላማክር ብለው ፈለግ ሲያደርጉ ድርስ የምትልልዎትን ለጥንቃቄዎም መረጃ የምታቀብልዎትን ቤታችንን አማካሪ ሀኪምዎን ጤናአዳም ብለናታል። ጤናአዳሜ ብለው እንደትደርስልዎት subscribe እንድታድግ like ማድረግዎትን እርግጠኛ ይሁኑ. ጤናዳም ለጤናዎ 🌿
    Rue plant is versatile for medicinal and aromatic purposes. Ethiopian father praises his son's breathing with eloquent words. "Tenadam" is the designated health, beauty, fitness and fashion consultant. Thank you for considering a subscription to our channel! By clicking the bell icon, you'll never miss a new video and be the first to enjoy our latest content. Join our thriving community today and stay up-to-date with the best videos!
    Music credit goes for artist : @Muffled_Tines - roljui
    ጤናአዳም ለጓሮ መልካም ሽታ ማራኪ ውበት ከማላበስ በዘለለ ለባህላዊ መደሀኒትነትና የቡናን ጣዕም ለማከል የምትጠቅም ተክል ነች። ኢትዮጵያውዊ አባትም ልጁን ደራሹ ትንፋሹ ክብሩ እንደሆነች ለመግለፅ ከልብ ባማጠ ስልቱ ፣ ባሰበ አንደበቱ በሊቅ አንቱታ እውቀቱ ጠብ ብላ አንጀቱን የምታርስለት አንዲት ማሞካሻ ቃል ቢያገኝ ጤናአዳሜ ይላታል የውብ ልጁን መልስ ዎዬ የሚል ድምፅ ሲሻ። እኛም ለዕርሶ ጤና ውበት ተክለሰውነት ማማር ማንን ላማክር ብለው ፈለግ ሲያደርጉ ድርስ የምትልልዎትን ለጥንቃቄዎም መረጃ የምታቀብልዎትን ቤታችንን አማካሪ ሀኪምዎን ጤናአዳም ብለናታል። ጤናአዳሜ ብለው እንደትደርስልዎት subscribe እንድታድግ like ማድረግዎትን እርግጠኛ ይሁኑ. ጤናዳም ለጤናዎ 🌿የኢትዮፕያ እጸዋቶችን እናሳድግ Ethiopian herb plant ጤናዳም ጦስኝ በሶብላ kaleab Mulugeta Tenadame New Ethiopian Music 2016 (Official Video) | የጤና አዳም የጤና ጥቅሞች | Tewodros Tadesse ቴዎድሮስ ታደሰ - Tena Adam | tenadam benefits in amharic | አስደናቂ የጤና አዳም ጥቅሞችና የጎንዮሽ | ፈጽሞ መብላት የሌለባቸው | advantages & disadvantages of RUE | ጤና አዳምን የተጠቀማችሁ ይህንን ታውቃላችሁ ግን | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | @Dr.SeifeWorku
    የቫይታሚን ሲ ቅባት | Vitamin C serum | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #medical #habesha

Komentáře • 45

  • @Tenadame
    @Tenadame  Před 11 měsíci +6

    ወደፊት ምን አይነት ቪዲዮ ይዘንሎት እንድንመጣ ይፈልጋሉ? እባክዎ ሀሳብዎን አስተያየትዎን በcomment section ላይ ያስፍሩ?

    • @selan8299
      @selan8299 Před 11 měsíci +1

      በተፈጥሮ ስልቶች የስቶች ኦቩሌሽን የመውለድ ወይም የመራባት እድልን ከፍ ማድረግ እንዴት እንችላለን እሱን ብትቀርቡልን ይቅር ምን የምትሉ ላይክ

    • @user-io9uz8so4l
      @user-io9uz8so4l Před 10 měsíci +1

      sle tikur azmud binegeren....

    • @user-mj8fw1qg5e
      @user-mj8fw1qg5e Před 9 měsíci

      ስለ ተልባ ይሰራልን

    • @saragebre4221
      @saragebre4221 Před 8 měsíci

      በጣም የሚገርመው ስለ ፌጦ እያወራሽ ተልባ ማስየትሽ ግራ የተጋባሽ ይመስላል

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 3 měsíci

      የኔ ውድ አጠቃቀሙን የሁሉንም ተናግረሺ ለፀጎርና ለፊት ለመጠጣት ግን አልፈሺዋል

  • @Andrew-Tsegaye
    @Andrew-Tsegaye Před 11 měsíci +8

    wow eskezare tkmu ayigebagnm neber

  • @onthetablewithbeki403
    @onthetablewithbeki403 Před 11 měsíci +5

    Good information about this seed ever!

  • @gedi_t
    @gedi_t Před 11 měsíci +8

    Thanks 🙏 😊

  • @abel8835
    @abel8835 Před 11 měsíci +7

    ፌጦ ለከሰረ ኮረሪማ ነጋዴ ጥሩ ነው

  • @bilkis.z.habesha423
    @bilkis.z.habesha423 Před 11 měsíci +8

    Thankyou❤

  • @AndrewTsegaye-sw6by
    @AndrewTsegaye-sw6by Před 11 měsíci +3

    Yigermal feto betam arif ❤

  • @tsionbelay5399
    @tsionbelay5399 Před 10 měsíci +2

    እናመሰግናለን ! ተልባ የምትሉ ሰዎች ግን ፌጦ አይታችሁ የምታውቁ አይመስለኝም:: "ለማንኛውም ፌጦ መድኃኒት ነው"

    • @Tenadame
      @Tenadame  Před 10 měsíci +1

      እኛንም ግራ አጋቡን

  • @andrewtsegaye7330
    @andrewtsegaye7330 Před 11 měsíci +4

    Love u doctor ❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 10 měsíci +4

    ፌጦ Red seed አይደለም Garden cress seed ነው የሚባለው ጉግል ገብተሽ ቼክ አድርጊ

  • @user-iz9pw2ny7p
    @user-iz9pw2ny7p Před 11 měsíci +4

    Doc ye Telba serilegn please 😊

  • @ummuarkantube2906
    @ummuarkantube2906 Před 10 měsíci +4

    የምታሣይው ተልባ ነው እንጅ ፌጦ አይደለም መረጃሽን ሙሉ አድርጊው

  • @mawaysh
    @mawaysh Před 9 měsíci +2

    ፌጦ ብለሽ እያወራሽ የምታሣይን ግን ተልባን ነው ለሁሉም አለ እስኪ እሞክረዋለሁ ፌጦውን

    • @Tenadame
      @Tenadame  Před 9 měsíci

      Try it 😊

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 9 měsíci

      @@Tenadame እደመዳህኒት በማንኳያ ብወስደው ማለትም በውሐ ብውጠው ችግር አለው? ትሪ ኢት ብትንኝ ትርጉሙን አላዎቀውም በአማረኛ ይሁንልኝ ከታላቅ ይቅርታ ጋር❤🙏

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 11 měsíci +6

    ይኸ ፌጦ አይደለም ፌጦ ሌላነው በተልባ ይስተካከል እሽ

    • @Tenadame
      @Tenadame  Před 11 měsíci +3

      Thanks for informing us 🙏🌱

  • @tankboy-wu8qd
    @tankboy-wu8qd Před 11 měsíci +1

    Thanks a lot ❤

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Před 9 měsíci +1

  • @sabadessalegn4090
    @sabadessalegn4090 Před 10 měsíci +3

    እምትነግሪን ስለ ፌጦ አንዳንዶቹ ምስሎች ግን የተልባ ናቸው

    • @Tenadame
      @Tenadame  Před 10 měsíci

      ልክ ነሽ ቪድዮ ስላጣሁ ነው

    • @mekamohammed7556
      @mekamohammed7556 Před 7 měsíci

      የምታወሪዉ ሰለፌጦነዉ ምስሉ የምታሳይዉ ተልባነዉ?????

  • @asterastu5468
    @asterastu5468 Před 8 měsíci +1

    የምናየው ፌጦ አይደለመ አትዋሹ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 10 měsíci +2

    ተልባን ፌጦ ማለት ጀመራቹ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ

    • @Tenadame
      @Tenadame  Před 10 měsíci

      sorry, for the mistake!

  • @user-iv5vy4pk5x
    @user-iv5vy4pk5x Před 11 měsíci +3

    Meslu lay yalew fato naw telba😳??

    • @Tenadame
      @Tenadame  Před 11 měsíci +2

      ቪዲዮው ላይ ሰለገቡት የተልባ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች በጣም ይቅርታ 🙏
      .......
      የቪደዮው content ግን ስለ ፊጦ ነው!

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 Před 9 měsíci +1

    እንቅርት ያለበት ሰው መጠቀም ይችላል

    • @tube1623
      @tube1623 Před 9 měsíci +1

      አዎ መዳኒት ነው ለእንቅርት ግን አታብዢ

  • @bonetaibrahim4307
    @bonetaibrahim4307 Před 9 měsíci +1

    Feto eyalsh telba eyasayesh new

  • @asterhabte520
    @asterhabte520 Před 10 měsíci

    Mtaweriw selfato mtasayen telba mndnew klash alargem

    • @Tenadame
      @Tenadame  Před 10 měsíci

      Share argilegn tebeye new

  • @tigistibeyera
    @tigistibeyera Před 10 měsíci +1