የጦስኝ 7 የጤና ጥቅሞች| 7 health benefits of thyme leaf

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #youtube #thymeleaf #የጦስኝቅጠል ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
    ✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
    👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
    t.me/Healthedu...
    👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
    / doctoryohanes

Komentáře • 24

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před rokem +3

    ሰላም ቤተሰቦች ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏

    • @clickclick8059
      @clickclick8059 Před rokem

      ወንድሜ ብጣም ጩንቆኝ ቡዙ ጊዜ ፅፌልህ ነበር እና ከዚን በፊት ይስጠህው ትምህርት ነበር ስለ የ እንቁላል እጥ እና እኔ ከ ሁለት ወር ብፊት ኦፕሬሽን ኣድርጌኣልው ምክንያቱም ብጣም እብጠቱ ብጣም ትልቅ ስለ ነበር አንድኛው እንዳለ ተበላሽቶ ስለ ነበር ኣንሱት አሁን ይፍራሁት ባኣንድኛው መውለድ እችላልወ ሓኪሙን ጠየቅኩት አንደኛው ምንም አልሆነም መውለድ ትቻያልሽ ኣለኝ እባክህ አንተ ንገርኝ 🙏🏽🙏🏽ሓክሙ ደሞ እንደ አለኝ ፍጣር ይወድሻል 5 ወር ቢቆይ ነሮ ወደ ካንሰር ይልወጥ ነበር አለኝ

    • @clickclick8059
      @clickclick8059 Před rokem

      እባክህ መልስልኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před rokem +2

      @@clickclick8059 ሰላም እህት አላየውትም ነበር ይቅርታ እሺ! Ovarian cyst(የእንቁላል ፈሳሽ የተሞላ እጢ) ያው መጠኑ ከፍ ካለ እና ከ 5 c.m ከበለጠ በሰርጀሪ መወገድ አለበት። መጠኑ ከፍተኛ ከሆነ ሙሉ በሙሉ ኦቫሪን የማበላሸት እድሉ ከፍተኛ ነው ይህ ታድያ የወጣበትን ኦቫሪ ማለት ነው። ያው ሴቶች ካላቸው 2 ovary አንዱ ቢበላሽ በቀረው በአንዱ ሙሉ በሚሉ ማርገዝ ይቻላል ነገር ግን ግዜ ሊወስድ እና ቶሎ ላይሆን ይችላል። ምክንያቱም ያ የቀረው ኦቫሪ የበሰለ እንቁላል እስከሚጥል ወራቶች ሊፈጅ ይችላል ስለዚህ ከባለቤትሽ ጋር ሳትሰለቹ መሞከር ያስፈልጋል። በተጨማሪም የህክምና ክትትል አይለይሽ ምክንያቱም cyst በድጋሜ ሊከሰትም ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል እሺ! የሀኪም ክትትል አይለይሽ እሺ እህት!

    • @clickclick8059
      @clickclick8059 Před rokem

      @@healtheducation2 በጣም ኣመስግናልው ወንድሜ በጣም ትልቅ ስለ ንበር በጣም ትልቅ ስለ ነበር ኦፕሬሽን አድርገው አንድኛው ሙሉ ብሙሉ ወጥትዋል ግን ያልግባኝ ዳግማይ ልከሰት ይችላል ኣልከኝ ያኛው ሙሉ ብሙሉ ካንሱት ባንድኛው ሊክሰት ይችላል ማለት ነው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před rokem

      @@clickclick8059 አዎ ሊከሰት ስለማችል ጥንቃቄ ማድረግ እና በወራቶች ልዩነት በ 3 ወይም በየ 6 ወር መታየት ጤናማ ነው!

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መረጃህ ከልብህ ስለሆን ዘመንህ ይባረክ

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነው የምወደው ጦስኝ ግን ጥቅሙን አላቅም ነበር ስለመወደው ብቻ እጠቀም ነበር ስላሳወከን እናመሰግናለን ኑርልን ምርጥ ያልጠበቁት ትምህርት ነው 👏💯%🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 Před 9 měsíci

    በጣም አናመሰግናለን ዶክተር

  • @bezaworkhabetamu9423
    @bezaworkhabetamu9423 Před rokem +2

    መጠኑ ከበዛ ጉበት ችግርያመጣል ይባላል እው ት ነው ???

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 Před rokem

    እናመሰግናለን Dr ከኢትዮጵያ አምጥቼ ተጠቅሜዉ አላዉቅም ነበር አሁን ጀምራለሁ

  • @emuabdulhakim7322
    @emuabdulhakim7322 Před rokem

    እናመሠግናን

  • @hiwothiwot5439
    @hiwothiwot5439 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @zufanabraham1641
    @zufanabraham1641 Před rokem

    እናመሰግንሃለን

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Před rokem

    Thank you Doctor 💊🙏

  • @user-um1ud5zx7t
    @user-um1ud5zx7t Před 7 měsíci

    ❤ አመሰግናለው ጦስኝ ግን ጉበት ያበሰብሳል የሚባለውስ ነገር ።

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      ከመጠን በላይ በፍፁም አትጠቀሙ

    • @user-um1ud5zx7t
      @user-um1ud5zx7t Před 7 měsíci

      @@healtheducation2 በሳምን ምን ያህል ግዜ

  • @bezaworkhabetamu9423
    @bezaworkhabetamu9423 Před rokem +1

    ብዙከጠጡ፣ጉበትይጎዳል ይባላል እውነት ነው ????

  • @Ganet-qi2qm
    @Ganet-qi2qm Před 7 měsíci

    ዶክተርከወተትጋርቢጠጣችግርአለውወይ

  • @Sarina956
    @Sarina956 Před 8 měsíci

    ጦስኝ አላውቅም አይቼም ተጠቅሜም አላውቅ በ አረበኛ ስሙን ባውቀው ገዝቼ ሞክረው ነበር