meliye selam new yene wud idet nesh ine saletateb isk zare iyetetekemku neber ye ruzun wuha gudat alew ayidele or letateb sel bicha letekem iyeteyayaz mebetates jemer ina ine tatebem hule iyetetekemku neber ruzun ina demo kebad iras metat irasu jemeregn ina atekakemun idet idehone alawokum
Shallom Andegna Hair growth is related with a lot of things - our genetics matters -our diet ( eating balanced diet and drink plenty of water) - don’t use perm , relaxer , hair dye - you have to know your hair porosity so that you can use the right product and treatment for your hair .
Roman Wondimu Eczema is mostly related to dry skin and I don’t think changing shampoo is going to be a solution . My advice to you is to see dermatologist. My daughter had the same problem when she was an infant and doctor prescribed mineral oil .
@@melatdemessie808 I did see dermatologist 3 to 4 times, they prescribed ointment which has steroid, it help but didn't like to use it as everyday and I didn't get rid off... She is 9 now, when she was younger was not much, but now it gets to much...
Roman Wondimu Ok then try mineral oil you can find it at Walgreens and also try to find out what’s triggering her eczema (, food or weather change ) . Use Attitude fragrance free shampoo or Eucerin shampoo ( they are recommended by dermatologist for eczema ) . Don’t use anything that has fragrance like lemon , lime , essential oil , tea tree oil they can dry out her scalp ( make sure to read labels for alcohol free ) - wash her with lukewarm water not hot . -Don’t wash her hair more than once a week - scratching her scalp will make it worse . - keep her scalp moisturized
በጣም አድናቂሽ ነኝ አገርሽ ገብተሽ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃዎችን ስለምታከፍይን ቀጥይበት በርቺ የአገሬ ልጅ ደግሞ በእጥፍ ተባረኪ
Tebareki meliye tegur tatben kibat mekebat enchlalen
Thank you sis very helpful info
Wow thank you beautiful sister.
በጣም ጎበዝ ነሽ ከእውቀት እና ከቀናነት ጋር ነው ትምህርትሽ
መረጃሽን በጣም ነው የምከታተለው ጥሩ ነው ጠቅሞኛል በርቺ
You have got lovely hair. Well presentation and very lovely knowledge. Very proud of you my sister.
You’re the best and honest
ሜላትዬ ምክረሽ እና በግባር ስለምሳውቂን በርችልን፡፡
እስከዛሬ እለማወቄ እንችን ቆጨኝ።keep up the good job.
Enameseginalen meluye konjo
ከሌሎች ለየት የሚያደርግሽ የሚሆነውን ይሆናል የማይሆነውን በትክክል መናገርሽ እርጋታሽን አደንቃለሁ።
ለቢዝነስ ብቻ ከሚሯሯጡት ጋር አትደመሪም።
እግዚአብሄር ይባርክሽ እህት ተባረኪልን እናመሠግናለን ስለጦሶኝ ከሻይውጭ ምንም አላውቅም ነበር እስኪ ሞክረዋለው
thank you for sharing 🙏
Thanks for sharing I never knew this
Wawww arif new
ጎበዝ ነሸ ቀጥይ።
I start following you recently, but I find it very useful for me, thank you for sharing.keep it up
I’m glad you find it helpful and thank you for watching
Thanks wyd
አገላለፅሽ ይመቻል በርቺ
ሜሊ ካን ቺ ብ ዙ ነ ገ ር ተምሬለሁ በጣም ነው ማመሰግነው ordnry BHA ጀምሬ ነበር በ4ቀ ኑ ቪዲዮሽን አየሁ አቆሙኩት ፊ ቴ መ ፈግፈግ ጀም ሮ ነበር ሊያ ፅ ዳ ው ነው ብዬ ነበር ከጉ ድ ነው ያወጣ ሺኝ አመሰግናለሁ
You're One of a Kind
Naomi Dargie
🙏
እናመሰግናለን ጦስኝ ሳይበዛ አልፎ አልፎ መጠጣት ነው ሁልግዜ መጠጣቱ ጉበታችንን ይነካል ይባላል ።
ሜላት አመሰግናለሁ
Thanks
እህቴ ለእኔ በጣም ጠቅሞኛል የፊቱምጸ የፀጉሩም አመሰግናለሁ 🍨🍦🎂
i heard about it before also i used it once it was nice for me but now i prefer to use the tea i like it keep it up
በጣም እናመሰግናለን ዘይቱ ሰን ፍላወር የምግቡ ነው ወይ ከጦስኝ የሚቀላቀለው
የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣ረጅም፣እድሜ፣ኑሪልን
አሜን
ለብዙ ጊዜ ስንጠቀም ጉበትን ይጎዳል የሚባለውስ
እናመሰግናለን እህት ጥሩ ነገር ነው ለሻይ ብየ ከኢትዮ ስመጣ ብዙ አምጥቼ ነበር ይህን ያህል ሳላቀው ብዙ አባከንኩ ግን እህቴ ምንም ሊቆምልኝ አልቻለም መነቃቀሉ በዛላይ ሳሲዘው መንጨባረር አመጣብኝ የኔ ፀጉር ልክ እንዳንች ነው
ema nurilgn lene
የፀጉር መሰባበር እና መሸሽ የሚል የሰራሁት ቪዲዮ አለ እስቲ እሱን ተመልከቺ ምክንያቱን ለማወቅ እንዲረዳሽ
እህት ጎበዝ ነቨ በርች ( ለሰኳር በሸታ ጥሩ ነው የሚባለው ሞንድን ነው)
Enanu Tekle
ለስኮር በሽታ መበላት ያለበት ፋይበር እና ፕሮቲን ይዘት ያላቸው ምግቦች ለምሳሌ አትክልት እንድ ብሮኮሊ ስፒኒች
ከጥራጥሬ beans ( ቀይ ቦሎቄ) አሳ ዶሮ የመሳሰሉት
የስታርች starch ይዘት ያላቸው ምግቦች ዳቦ ፓስታ የተጠበሱ ምግቦች እንደ ቺብስ መበላት የለበትም ነገር ግን ምን ግዜም ከሀኪም ጋር መማከር አለብን
tsgurish,, endetAbatu yamral bakish ?!!!!!
ke Ayn yawtash abo !
Enamsgenalen ye tosegn tikem zare gena semaw endez aynetochu timertochen degemesh serlin ena demo tegur betam yenekakelal benatsh meftehe kalesh serlin
Kw Kk
የፀጉር መነቀል ምክንያቶች በጣም ብዙ ናቸው የሰራሁት ቪዲዮ አለ ስለ ፀጉር መርገፍ እና መሰባበር ምክንያቶች የሚል
Eshe videowen ayewalew melu amsegnalew
Mamaye almond oil organic ende qbat daily meteqem yichalal
ጦስኝ ሻይ በጣም እወዳለሁ
ሰላም እንዴት ነሽ? ዛሬ ነው ያየሁሽ። የጦስኝ አፍቃሪ ነኝ ግን ለፀጉር ተጠቅሜው አላውቅም ነበር። በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያቀረብሽው። ለልጆች ፀጉር ይሆናል ወይ? አመሰግናለሁ
👍
ሽበት መልኩን እንዳይቀር ምን ላድርግ
ሜሊ ጎበዝ ነሺ በርቺ እሰኪ አይን ሥር የሚወጣ መሰመር ጥቁረት ቨዲዪ ስሪ እሰኪ
እሺ ስለ እሰራለሁ የአይን ስእ እብጠት ግን የሰራሁት አለ
😍😍😍😍
ከሩዝ ውአ ጋር ብንቀላቅለውስ
የጦስኝ ሻይ እጠጣለሁ ወዳለሁ ሌላ ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር ለብዙ ነገር ይጠቅማል ለካ በጣም አመሰግናሉሁ ፀጉሬላይ እሞረዋለሁ!!
ምን አይነት ነው ውድ እህት
እስኪ በአረብኛ ምን ይባላል ?ወይም ፎቶውን ፕስቺ እስኪ
ዛተር ይባላል በአረበኛ
ዛተረጦስኝነውእዴ
😍😍😍
የኔ እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ
meliye selam new yene wud idet nesh ine saletateb isk zare iyetetekemku neber ye ruzun wuha gudat alew ayidele or letateb sel bicha letekem iyeteyayaz mebetates jemer ina ine tatebem hule iyetetekemku neber ruzun ina demo kebad iras metat irasu jemeregn ina atekakemun idet idehone alawokum
የምታቀርቢያቸው ነገሮች አሪፍ ናቸው ድምጽሽ ግን ትንሽ አይሰማም
ውስጥ ውስጡን ብቻ ነው ምንቀባው ዛላውንስ???
እኔረሱ፣በቤትውስጥ፣አላኝግንጥቅሙን፣አላቅም፣
ነበረእንክን፣ነገርሽን፣ተበረክ
Hi melat adiss temelkaches negn yemeteseriw wehid betam des yelal eyeteketatelkush new.ahun meteyek yefelekut fiten menim neger tekebche alawkem ahu gin yanchi serawoch endetekem adergognal fitem stegurem betam ytegodu nachew fiten betam yaskekegnal enditewegn nestuh fit endinoregn min endtekem tmekrignalesh.
Simegn Kefeleg
የፊታችን ቆዳ ድርቀት ሲኖረው ሊያሳከከን ይችላል እና ምንም አይነት ሽታ የሌለው ለፊት ተብሎ የተሰራ ክሬም ከታጠብን በኃላ ወዲያው መቀባት ስንታጠብ ደግሞ በመጠኑ ለሰስ ባለ ውሀ ለፊት መታጠቢያ ተብሎ በተሰራ ታጠብያ face wash or cleanser ብቻ መጠቀም
ሳሙና በፍፁም አይመከርም ቆዳ ያደርቃል
ከድርቀት ሌላ ምክንያት ሳታውቂው አለርጂ የሆነብሽ ምግብ ካለ እሱን ለመከታተል እና ለመለየት ሞክሪ
@@melatdemessie808 amesegnalehu melateye alargic yemegb yelebgnm gin ayeru sikeyer fiten betam yekeyergnal yalehubet akababi mokat new kezkazi simeta aysmamagnm yasakekegnal,nech yehonal selezh cleanseru tekemeta kalew yet endemigegn weym anchi yemtazegajiw cale betenegrign ?Amesegnalew tebareki!!!
Simegn Kefelegn
እኔም በጣም ብርድ አገር እኖር ስለነበረ ችግሩን አውቀዋለሁ ከብርዱ በተጨማሪ የነበርኩበት ሀገር ውሀው ( hard water ) ነው ማለት ከመጠን ያለፈ ማእድናት አለው እና ፀጉር እና ፊት ያደርቃል እና ማድረግ ያለብሽ በብርድ ወራት የፊት ክሊንዘር መታጠቢያ በሳምንት ከ 2 ግዜ በላይ አትጠቀሚ ድርቀቱን እንዳያብሰው ኒውትሪጅና ለረጅም አመት ነው የተጠቀምኩት የፊት ክሬም መታጠቢያ እና ሳን እስክሪን አለ እሱም ሞክሪ
ሳንስክሪን ( sunscreen) እና የፊት ክሬም በየቀኑ ጠዋት ጠዋት በብርድም በሙቀትም ወራት መቀባት አለብሽ መጀመሪያ ክሬሙን ከዛ ሳንስእስክሪኑን
ስለ ፊት የሰራሁትን ቪዲዮ ተመልከቺው ተጨማሪ ማብራሪያ እንድታገኝ
La2Saminite Tahayelaye Makoyeten Makabate Nawe Satechareshinawe Eko Yakomishiwe ?
zainQ8 altub
ጨርሼዋለሁ እኮ ዘይቱን ከ2 ሳምንት በኃላ መጠቀም ትችያለሽ እኔ ሻዩን ነው ተቀብቼ ያሳየሁት ሁለቱንም በአንድ ግዜ መቀባት ስለማይሆን ማለት ነው
በጣም ነው የማመሰግንሽ አህቴ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህውም ጦሰኙን ፀጉራችን ላይ ስንረጨው የማድረቅ ፀባይ አይኖረውም ወይ?
Tsega Haileab
ፀጉር እንዲደርቅ የሚያደርገው ነገር በውስጡ ስለሌለ አያደርቅም
ፀጉር እንዲደርቅ የሚያደርጉ ነገሮች አልኮል ይዘት ያላቸው የፀጉር ጄሎች ቀለም ከሻምፖ በኃላ ኮንዲሽነር አለመጠቀም የምንቀባውን የፀጉር ቅባት ለይተን አለማወቅ ( በፀገራችን ፕሮሲቲ መሰረት ) እና የመሳሰሉት ናቸው
እንኳን ደህና መጣሽ ባለፈው የሽንኩርት ትራት መንት ስጠቀም እራሴን እያመመኝ ነው ብየሽ ነበር አላየሽውም መስል ስጠቀም እራሴን ያመኝል ሊላ ጉዳት ካለው ለተውው እንደ
እህቴ እኔም 2 ግዜ ስጠቀም ተመሳስልይ ህመም ጭራሽ ኅንበስ ቀጥ ስል እራሴ የወለቀ ሁሉ እስኪመስለኝ አይ ይቅርብኝ ብየ ተውኩት
Zad Yarsema Lij
ለረጅም ሰአት አቆይተሽው እንዳይሆን ብዬ መልሼልሽ ነበረ
@@melatdemessie808 እሺ አመሰግናለሀ🌹💐
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ፀጉርሽን ያሳደጉልሽ ዋናው የትኛው ውህድ ነው?
Betty Tsegaye
አብሽ የተዘፈዘፈበት የወይራ ዘይት አለኝ ትንሽ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ቀላቅዬበት ለሽታው ማጥፊያ ሚንት ጠብ አድርጌበታለሁ እና እሱን መቀባት ከጀመርኩ በኃላ ነው በጣም ለውጥ ያየሁት
አሰራሩን ለማየት ስለ አብሽ ዘይት የሰራሁት ቪዲዮ አለ
Selam lunch yihun be slow cooker meserat echilalhu?Ameseginalhu
ፀሀይ ስለሌለ ነው? የመጨረሻው ትንሹ ሙቀት ላይ ማድረግ ትችያለሽ ወይም double boiler ሰሀን ላይም መጠቀም ይቻላል
@@melatdemessie808 ሰላም ፀሐይ ሰለሌለ ሳይሆን የሚቻል ከሆነ ብዬ ነዉ አመሰግናለሁ
Xoosegi. Minidenaw gini eseki. Lakiligi.
Comomalanaw. Enida
Wehawen tekbten bentewew tsegurachen yederkal tadya ezaw lay demo normal kebat benekebaw chegr yelewem ?
የጦስኝ ውሀውን ብቻ ነው የምንለቃለቅበት ፀጉራችን ላይ የሚቀር ነገር አይኖረውም
Ehite selam lanchi yehun yene tseguri low procety new bebet weset yemezegagu lemsale yehabish yerozemeri yemesaselutin lemeserat bemin zeyit liserawi ye olive oil yekebdal selemibal new amesegnalehu
sofia teklu
Olive oil ካልተስማማሽ ቀለል ያሉ ዘይቶች እንደ Grape seed oil , jojoba oil , Almond oil መጠቀም ይቻላል
አኔ ግን ጧት እና ማታ ነዉ የምጠጣዉ
ሰላም ሜሉ አዲስነኝ ግን አብዛኛውን ቪድዮሽን አየሁት ደስ ይላል ጥያቄ አለኝ ኮኮስ ቅባት አይነት አለው ወይ ካለው ኦርጅናሉ የቱ ነው ምክንያቱም ከ200-1200 ብር ድረስ ነው ሂሳቡ ለመለየት ተቸገርኩ እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ አመሠግናለሁ
Azeb Kidane
ዋጋው የቀነሰው የህንድ እና የአረብ አገር (ከ ዱባይ) የሚመጣው ነው በጣሳ የታሸገ ነው
ከአሜሪካ የሚመጣው ኦርጋኒክ ይላል ፕላስቲክ እቃ ነው እና ሁለቱንም ተጠቅሜበት አይቼዋለሁ ይሄ ነው የሚባል ልዩነት አላየሁበትም
ሰላም የኔ እህት የጦስኝ ዘይት ገበያ ላይ ይገኛል ?
gashahun Negiya
እኔ በሰራሁት አይነት ሳይሆን ውጪ ሀገር ከሆነ ያለሽው በ (essential oil ) ማለት ልክ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ተጨምቆ እንደሚሸጠው አለ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በቀላሉ አታገኝውም
ሰላም አዳዲስ ዩቲዩብሮች በርቱ ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት አይርሱ ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል እመኑኝ 😘😘😘😘😘😘
tshay yelem eko ,, kiremt geba !
abebe
ፀሀይ ከሌለ እና ሙቀት የሚችል ከሆነ የምትሰሪበት ጠርሙስ በትኩስ ውሀ ውስጥ ከነ ጠርሙሱ ነክረሽ ማቆየት ይቻላል መጀመሪያ ግን ( dish washer safe ወይም microwaveable) ጠርሙስ መሆኑን አረጋግጪ ብዙውን ግዜ ጀርባው ላይ ይፃፉል
abebe
ፀሀይ ከሌለ እና ሙቀት የሚችል ከሆነ የምትሰሪበት ጠርሙስ በትኩስ ውሀ ውስጥ ከነ ጠርሙሱ ነክረሽ ማቆየት ይቻላል መጀመሪያ ግን ( dish washer safe ወይም microwaveable) ጠርሙስ መሆኑን አረጋግጪ ብዙውን ግዜ ጀርባው ላይ ይፃፉል
abebe
ፀሀይ ከሌለ እና ሙቀት የሚችል ከሆነ የምትሰሪበት ጠርሙስ በትኩስ ውሀ ውስጥ ከነ ጠርሙሱ ነክረሽ ማቆየት ይቻላል መጀመሪያ ግን ( dish washer safe ወይም microwaveable) ጠርሙስ መሆኑን አረጋግጪ ብዙውን ግዜ ጀርባው ላይ ይፃፉል
ere ene temeletkulish min yeshalegnal sis ???????
Ebakish erjign ? ty
abebe
ምን ሆኖ ነው ፀጉርሽ?
@@melatdemessie808 yesew ayn new mesel kkkkkkkkkk
kelem tekebiche,, ke hulet samint bohuwala Hena tekebahuna ,, Gumid Gumid eyale regefe temelete
demo zeyet eyetekebahu etegna neber !
Yetosegne tekemu endale hono gn ye deme anseme yametal tebeloal
Only True
አስም ነው ያልሽው?
@@melatdemessie808 I mean anenia
Selam ema teytun mntekemew ketatebn behola new
ከመታጠባችን በፊት
Eshi yene konjo amesegnalehu 🙏🙏kberilg
የሱፍ ዘይቱ ለወጥ የምንጠቀምበት ነው ወይስ የፀጉር ኣለ እህቴ ንገሪኝ
Znabu Gebreslassie
አዎ ለምግብነት የምንጠቀመው sunflower seeds oil ለፀጉርም መጠቀም ይቻላል
ኣመሰግናለሁ እህቴ
እህት በጣም ሀሪፍነው አድስ ተመልካችሽ ነኝ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከቻልሽ መልሽልኝ ፀጉሬ ርዝመት አለው ግን ይረግፋል ብዛቱ በጣም ቀነብኝ እስኪ እሚያበዛ ካለሽ ንገሪኝ
rabia Mohammed
ፀጉራችን የሚረግፍበት ምክንያት በጣም ብዙ ነው ምክንያቱን ካላወቅሽው ስለ ፀጉር መርገፍ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ተመልከቺው ከዚህ በተጨማሪ አረንጓዴ ሻይ ፀጉርሽን ከታጠብሽ በኅላ በሻዩ ተለቃለቂ መርገፉን እንዲያቆም ግን ለተወሰነ ግዜ ነው መጠቀም ያለብሽ ስለ አረንጓዴ ሻይም ቪዲዮ አለ በእኔ ቻናል ላይ
እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
በንግሊዘኘ ኦይሉ ስሙ ምንድን ነው?
The 5 amigos Tilahun
Thyme essential oil
ለ ሎ ፔሮሲቴ ጸጉር ይሆናል?
Eyerusalem Mersha
አዎ ይሆናል
በአረበኛ ስሙ ዛህተር ነዉ እንደ ያጀማአ
እባክሸ ፀጉሬ አያድግም ያልሞከረኩት የለም
Yenem yew new bakish
ፀጉር አያድገም ያልሺው ልጅ ያድጋል ተከባከቤው እኔም ተስፋ ቆርጨ ነበር ግን ለምን አያድግም በማለት ሺብ ነበር አሁን በደንብ አደገ ለኔ ገርመኝ እውነት አው እስከሞል ድርስ ነው ተከባከቢው
እናመስግናለን በአርብኛ ዛተረ ይባላል
Zater ekoyetkola seliti new
Enem ymewokewo sliti newo barebega or Egilezega kwokachehute semon ngerogi ebakachechehu
Thyme ጦስኝ ከሆነ oregano ምንድን ነው?
7 77
እኔም እስከ አሁን የአማርኛ ትርጎሜውን አላገፕሁትም thyme ግን ጦስኝ ለመሆኑ 100% እርግጠኛ ነኝ
Here in Italy thyme is timo. Origano gin tosign new
ለልጆች መጠቀም እንችላለን?
Netsanet Tsegaye
እንደኔ ለልጆች የተለየ ነገር ማለትም ትሪትመንቶችን በተመለከተ ባይጠቀሙ ነው የምለው ፀጉራቸው ንፀህናው ከተጠበቀ ቆዳቸው ጤናማ ከሆነ በቂ ይመስለኛል ገና እድገታቸውን ስላልጨረሱ ፀጉራቸውም ባህሪውን ለማወቅ ገና ናቸው እና የራሱን ተፈጥሮ ይዞ እንዲያድግ እድል ብንሰጠው ጥሩ ይመስለኛል
እኔ በልጆቼ ላይ አልሞከርኩትም ምክንያቱም ያስፈልጋቸዋል ብዬ አላምንም
😍😍😍😍😍
Yefit tsegure alekewal meen laderge
Shallom Andegna
ጥብቅ ያለ ሹሩባ ወይንም አጥብቆ ወደ ኃላ የማሰር ልማድ ካለሽ እሱን መተው
@@melatdemessie808 tnx dear, how do I treat it endiyadeg
Shallom Andegna
Hair growth is related with a lot of things
- our genetics matters
-our diet ( eating balanced diet and drink plenty of water)
- don’t use perm , relaxer , hair dye
- you have to know your hair porosity so that you can use the right product and treatment for your hair .
በጣም አመሰግናለሁ ግን ለልጆች ፀጉር ይሆናል ወይ ሌላው ምግብ የምናበስልበት ዘይት ማለት ነው?
feven Mitiku
የሳን ፍላወር ዘይት ለምግብነት የምንጠቀመው ለፀጉርም ይሆናል
በእኔ ቪዴዮዎች ላይ የፀጉር ትሪትመንት የማሳየው ለአዋቂዎች ነው ልጆቼ ላይ የሞከርኩት ነገር የለም
የጦስኙ ሽታ ቅባቱ ምንም ችግር የለወዉም ወይ?
Free Alemayehu
በጣም ለስላሳ ሽታ ነው ያለው
ጦሥኝ፡በአረበኛ፡ምን፡ይባላል፡ሆዴ
ዛተር
እህቴ እንደምን አለሽ እኔ ዛሬ ገና ነው ያገኘሁሽ
እናም ደስ ብሎኞል የጦስኝ ሻይ ለመጠጣት የሚሆን ከውሃው ገር አብሮ አይፈላም? ሌላው
ደግም በሳምንት ስንት ግዜ የጦስኝ ሻይ መጠጣት ይቻላል ጉበት ይነካል ስለሚባል ነው መልስሽን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ
t lul
ለመጠጣት ከሆነ አፍልተነን ነው የምንጠጣው ግን ያው በቪዲዮ ላይ እንደጠቀስኩት ለነፍሰ ጡር አይሆንም በተመሳሳይ የተለየ የጤና ችግር ካለብን ወይንም መድሀኒት የምንወስድ ከሆነ ሀኪም ማማከር አለብን ለጤነኛ ሰው ግን አልፎ አልፎ ( በሳምንት 1 ግዜ ) ሆድ ለማፅዳት እና ጉንፋን እና ሳል ሲይዘን መጠጣት በጣም ጥሩ ነው ግን ጥሩ የሆኑ ነገሮች ሁሉ ሲበዛ ሊጎዳ ይችላል
በአራቢኛ ምንድነው !?
የለም አረብ አገር
ዛታር ነው የሚባለው አለ ጦስኝ በጣም ይጠቀሙታል በሻይ ና ለፈጢራ ይጨመራል
ዛታር ነው የሚባለው አለ ጦስኝ በጣም ይጠቀሙታል በሻይ ና ለፈጢራ ይጨመራል
መች አወኩ ጥቂሙ አውጥቼ ስደፋ ነበር ወይ አለማወቅ
Tosegen is not Tyme. It is oregano.
I used to think Tosegne was Oregano too but it’s Not . Thyme is Tosegne for sure . You can check
ጦስኝ በአረብኛ ምን ይባላል አማና ንገይኝ
ዛተር
Wera.tabzalsh
Wedgie
Gebi
:-(
አረ ተነግሮዋል እናት ኦሪጋኖ ኦይል አይደል
Almaz Ejigu
ኦሬግኖ ቅጠል ጦስኝ አይደለም ብዙ ሰዎች ኦሬግኖ ጦስኝ ይመስላችዋል ጦስኝ thyme ነው
በዊንተርስ ግዜ የት ላድርገዉ
Roman Wondimu
ሙቀት በሚችል (Dish washer safe bottle )ጠርሙስ ውስጥ አድርገሽ ትኩስ ውሀ ውስጥ መዘፍዘፍ ( ውስጡ ውሀ እንዳይገባ ያለዚያ ዘይቱ ይበላሻል ) እና ውሀው እስኪቀዘቅዝ አቆይውና ከዛ አውጥተሽ ለ 2 ሳምንት አስቀምጭው
@@melatdemessie808 thanks
My daughter has eczema on her scalp that make her upset and do u recommend any shampoo I need to use?
Roman Wondimu
Eczema is mostly related to dry skin and I don’t think changing shampoo is going to be a solution .
My advice to you is to see dermatologist. My daughter had the same problem when she was an infant and doctor prescribed mineral oil .
@@melatdemessie808 I did see dermatologist 3 to 4 times, they prescribed ointment which has steroid, it help but didn't like to use it as everyday and I didn't get rid off...
She is 9 now, when she was younger was not much, but now it gets to much...
Roman Wondimu
Ok then try mineral oil you can find it at Walgreens and also try to find out what’s triggering her eczema (, food or weather change )
. Use Attitude fragrance free shampoo or Eucerin shampoo ( they are recommended by dermatologist for eczema )
. Don’t use anything that has fragrance like lemon , lime , essential oil , tea tree oil they can dry out her scalp ( make sure to read labels for alcohol free )
- wash her with lukewarm water not hot . -Don’t wash her hair more than once a week
- scratching her scalp will make it worse .
- keep her scalp moisturized