የቀይ ስር ጁስ አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች Beetroot Juice Recipe and its Amazing Health Benefits

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #ጤናሚዲያ #የቀይስርጁስ #beetrootjuicerecipe
    የቀይ ስር አሰራር
    የቀይ ስር ጥቅም
    የቀይ ስር ጁስ
    የቀይ ስር ጁስ አሰራር
    የቀይ ስር ሰላጣ
    የቀይ ስር ወጥ አሰራር
    የቀይ ስር ጥቅሞች
    የቀይ ስር ጉዳት
    ቀይ ስር አሰራር
    ቀይ ስር ጁስ
    ቀይ ስር ሰላጣ
    ቀይ ስር ወጥ አሰራር
    የምግብ አሰራር በአማርኛ
    የምግብ አሰራር
    የምግብ አሰራር አይነቶች
    የምግብ ዝግጅት በአማርኛ
    የምግብ አሰራር የአረብ
    የምግብ አዘገጃጀት
    አትክልትና ፍራፍሬ ለማልማት
    አትክልትና ፍራፍሬ ለማልማት
    አትክልትና ፍራፍሬ አይነቶች
    አትክልትና ፍራፍሬ ጥቅም
    የአትክልት ሾርባ አሰራር
    የአትክልት አሰራር
    የአትክልት ፒዛ አሰራር
    የአትክልት ሾርባ
    የአትክልት ጥብስ
    የአትክልት አይነቶች
    የአትክልት ሳንዱች
    የአትክልት አተካከል
    የአትክልት ሾርባ አዘገጃጀት
    የአትክልት ፓስታ አሰራር
    የአትክልት ሩዝ አሰራር
    የአትክልት ሰላጣ አሰራር
    የአትክልት ሳንዱች አሰራር
    የአትክልት ፖስታ አሰራር
    የአትክልት ብስኩት አሰራር
    የአትክልት ሾርባ አሠራር
    የአትክልት ጥብስ አሰራር

Komentáře • 158

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +40

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወደ

  • @taybahsaeed2603
    @taybahsaeed2603 Před rokem +2

    እኔ ከምወድህ በላይ አላህ ይውደድህ ወንድሚ መልካም ስራህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ ምን እደምልህ አላቅም ቃል ያጥረኛል ልዩ ነህ የኔ ወንድም አላህይጨምርልህ

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před 2 lety +8

    በጣም አሪፍ መረጃ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 Před 2 lety +2

    ws.wr.wb በጣም ጠቃሚ ለጤናችን አሰፈላጊ የሆን ከነ ግልፅ ማብራሪያዉ ስላካፈልከን እናመሰግናለን ጀዛከላህ ኸይር ላይክ ሼር ይገባሀል በርታልን👍👍👍🙏

  • @amenaali138
    @amenaali138 Před 4 měsíci +1

    አላህ፡የጠብቅ፡ዶክተር፡በጣምነው፡የምክታተልኽ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +3

    በጣም አመሰግናለህ ይህ ነው የሚባል ውጤት ነው

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 2 lety +5

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ዶክተር ተጠቃሚ ነኝ
    ላይክ ሼር አትርሱ

  • @bx5831
    @bx5831 Před 2 lety +2

    የወረ የወረማ አገረ ዮ ጥሩ ምክር የአኢትዮጵያ እናቶች አንተን የወለደ ማህፀንዋ ይለምልም ብሩክ ሁን

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @merim2551
    @merim2551 Před 2 lety +5

    ሰላም ወድሜ ጀዛካላህ ወድሜ ለምትሰጠሁሉ ትምረቱች በተለይ ለማዳም ቅመሙች

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před 2 lety +2

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 👍

  • @mulance2445
    @mulance2445 Před rokem +1

    The way u present it is amazing, simple and timely manner, Thanks.

  • @zubeetube3871
    @zubeetube3871 Před 2 lety +3

    Mashaa'allah thank you

  • @user-cv6kh6gw4l
    @user-cv6kh6gw4l Před 2 lety +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ዶክተር እናመሠግናለን 👍🏼👍🏼👍🏼

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 Před 2 lety +1

    ጀዛካሏሕ ኸይርን ወንድሜ

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ዶክተር አረን እጠቀማለሁ የደም ማዘዋወሪያ እዳረጋ የሚደርግ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ተባረክ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před rokem

    የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን

  • @user-zr9eh3xl7b
    @user-zr9eh3xl7b Před 2 lety +1

    ماشاء الله معلومه مهمه👍🍀🥀💖❤

  • @user-gn5wp8wl4e
    @user-gn5wp8wl4e Před 2 lety +1

    ጀዛከላህ ወንድሜ

  • @SofiaSofia-ck3wm
    @SofiaSofia-ck3wm Před 2 lety +1

    እናመስግናለን

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 Před 2 lety +1

    ወአለይኩምሠላም ዶክተር ኑረድን ጀዛከላሁ ኸይረን
    እጠቀመዋለሁ ኢንሻአላህ ከፔሬድ በሇላ እሥከ ሳምንት በጣም ያዞረኛል ደምማነሥ ምክነያቱ ደግሞ
    አይረን እጥረት ነው

  • @user-xp6wp6fc6h
    @user-xp6wp6fc6h Před 2 lety +1

    ጀዘአክ አለህ ከይሪ

  • @khadejamohammed7821
    @khadejamohammed7821 Před rokem +1

    ማሻአላህ 🙏

  • @user-ei3yo7pw6f
    @user-ei3yo7pw6f Před 2 lety +4

    እናመስግን አለን ዶክተር እየጠፋህነው ቶቶሎ ብቅበል እዳትረሳ😋😘😘😘

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety

      መርሃባ

    • @mozaalmansoori6777
      @mozaalmansoori6777 Před 4 měsíci

      وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ مَاشَآءَاللّٰه جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 Před rokem

    ምነው ሰ ሁሉ እንዳንተ ሀቀኛ ቢሆን ተባረክ

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 Před 2 lety +1

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
    ጀዛከ አላህ ኻይር

  • @dguf8816
    @dguf8816 Před rokem

    ጀዛክአሏህ ኸይር

  • @roobee1353
    @roobee1353 Před 2 lety +1

    Thank you docter

  • @yarab4997
    @yarab4997 Před 2 měsíci +1

    ❤❤

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj Před rokem

    ጀዛክ አሏህ ኽይር ወንድማችንንን

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 Před 9 měsíci +2

    እኔ ስልጠና መውስድ አፍልጋለው ለቦርጨ

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ

  • @user-qx7st8ij2p
    @user-qx7st8ij2p Před rokem

    Wow mashaa Allah thank you 💕 so much doctor

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 2 lety +1

    Thank you ! Daear

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634

    Thanks a lot

  • @user-lu3wn2ke4i
    @user-lu3wn2ke4i Před rokem

    Betam enamsegnalen endat ainetunn yabzalen

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před 2 lety +1

    እንመስግናለን ዶር ግን ጠፋህ በርታልን

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 Před 2 lety +1

    Tanks

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 2 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዶክተር

  • @user-fd5lk4rd7d
    @user-fd5lk4rd7d Před 5 měsíci

    ሄሞግልቢዬ ብዙ ጊዜ ይጨምራል ምን አይነት ምግብ ልብላ እድሜ የስጥህ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 2 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Před 2 lety +1

    Thank

  • @genetabebe696
    @genetabebe696 Před 2 lety +1

    Than you!

  • @beretuberetu7599
    @beretuberetu7599 Před 2 lety +1

    Salem Salem

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 Před rokem

    Mashallah Wenden

  • @amuametullah8009
    @amuametullah8009 Před 2 lety +1

    ሹክረን ዶክተር የሮማን ጥቅም ስራልን

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gt Před 4 měsíci

    Tanx dr

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 Před 2 lety +3

    በጣም እመስግናለሁ. የአንተን ፕሮግራም ሚስ አላደርግም. ጥያቄ: ቀይ ስሩና ካሮቱ መብስል አለባቸው? ጥሬውን ሳናበስል ብሌንደር ላይ ብንፈጭ ለጤና ችግር ይመጣል?

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety +1

      ጥሬዉን በብሌንደር ተፈጭቶ

  • @hayatmohamed546
    @hayatmohamed546 Před 2 lety +1

    W.a.w.w...shukeren.

  • @rahmaahmed6259
    @rahmaahmed6259 Před 2 lety +1

    waleykum selam warahmatulah wabarakatuhi d.r

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 2 lety +5

    የደም መርጋት መደኃንት ለምወስድ ሰው መጠቀም ይቻላል አመሰግናለሁ

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety

      አዎ ። ከመድሃኒቱ ጋር በአንድ መዉሰድ አይቻልም

    • @sder7673
      @sder7673 Před 2 měsíci

      እኔም የደም መርጋት ህማም ኣለኝ እና ምን ኣይነት መድሃኒት ነው የወሰድክ

  • @user-xp6wp6fc6h
    @user-xp6wp6fc6h Před 2 lety +1

    ወለይኩም አሠለም ወረህመቱለህ ወበረከተህ

  • @user-mr8kb5wq7n
    @user-mr8kb5wq7n Před 2 lety +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወድም በዋትስአብ ፅፈልህነበር በአላህመልስልኝ

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 Před 29 dny

    እኛ ወጥ ሰርተን ነው የምንበላቅ😂

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 Před 2 lety

    شكرا 🙏

  • @helenhelen7288
    @helenhelen7288 Před 2 lety

    Chemkene enatelawlne wayse zeme belne nawe yemntatawe sanabslae fachtene benetatawe bentatawe chegere alowe thank you

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 Před 2 lety +1

    Goody❤❤❤

  • @genetkassahupn2092
    @genetkassahupn2092 Před rokem

    Enamesegenalen

  • @bx5831
    @bx5831 Před 2 lety +1

    በጣም ግሩም ምክር አቦ አማራ ነህ ብየ እገምታለሁ

    • @user-os2mf2xd6m
      @user-os2mf2xd6m Před rokem +1

      ክክክክ አይ አበሻ ለማንኛውም ሠው ነው ሙስሊም ነው

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Před rokem

      😂😂😂😂🤔

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před 2 lety +2

    Dr ብላንድ ሳናረግ በሰላጣ መልክ ብንጠቀምስ የተፈጨ ብዙም አልወድም

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Před 2 lety

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር

  • @ekramail3262
    @ekramail3262 Před 2 lety +1

    ዶክተር እባከህ ከየህወ መለሰለኝ ተካሻየን በጣም ያመኝለ ህከመና በዙ ጊዜ ሂጃለሁ እራጀም ተንሰቻለሁ ምንም ነገር የለሸም ነዉ ያሉኝ እሰኪ መላበለኝ ከአላህ በታቸ ዶክተር አንደ አመተ ሁንኝ እባከህን

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety

      czcams.com/video/qG42djonxV0/video.html

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o Před 2 lety

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @habsha2529
    @habsha2529 Před 2 lety +2

    የደም ግፊት ያለው ሠው እንደት እንደት ቀይስር ሊጠጣ ይችላል ?? ደም ማነስ ላለበት ሲመከር ነው የምሰማው

  • @user-mj4wc2ql6t
    @user-mj4wc2ql6t Před rokem +1

    እኔ ደም ማነሥ አለብኚ ብጠቀመው ይተካልኞል ወይ አላህ መሥልኚ ሠላምህ ይብዛ

  • @user-if7lr4qq7j
    @user-if7lr4qq7j Před 2 lety +1

    👍👍

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 Před 2 lety +1

    በቅድሚያ አመሠግናለሁ። እባክህ ዶ/ር ጉበት ላይ ለሚፈጠር ቅባት መፍትሔው ምንድነው?

  • @kiditnega8433
    @kiditnega8433 Před rokem

    ትምህርት በጣም አሪፍ ናቸው ማሻአላህ።የቀይስር ቅጠል ባይኖረውስ ስለማናገኝ ከቻልክ መልስልኝ

  • @user-zq2bi2zi4z
    @user-zq2bi2zi4z Před 2 lety +2

    በነት እስ ከቻልክ የቀቁቻ መደንት አሰይን ሰዉነቴን ሁሉ ወረራዉ

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ግን ለጥያቄ መልስ ስጥ

  • @fatumaseidweloyewa1700
    @fatumaseidweloyewa1700 Před 2 lety +1

    ዶክተር በመጀመሪያ በርታልን ትምርትህ ለኛ አሥፈላጊ ነው በጣም አመሰግንሃለሁ የአሏህ ጥበቃ አይለይህ እያልኩ አሁን ትፅፍልህ በጭንቅ እና ሀሳብ ተወጥሬ ነው እደምትረዳኝና መልስ እንደምሰጠኝ ተሥፋ አለኝ እህቴ ዱባይ ከመጣይ 15ቀኗ ስትመረመር ጉበትሺ መቆረጥ አለበት ሌላ መዳኒት የለውም ተባለች ምንም ህመም አይሰማትም እስካሁን ድረሥ ባትቆረጥስ ምን ሊደርስባት ይችላል መቁረጥ የደረሰው ምንስ ቢሆን ነው ግራ ገባኝ ወላሂ እኔም የጉበት ጠባሳ አለብሺ ከተባልኩ አሥር አመቴ ግን አያመኝም እስኪ አብራራልኝ ስለዚህ በሺታ ኮሜንት ፅፌልህ አላቅም ላይክ ብቻ አርጌ ነበር እምወጣው ዛሬ የባሥ አገኘኝ እና ተገደድኩ!

  • @emanjamal1720
    @emanjamal1720 Před 2 lety

    as wr wl galatomi doktorr

  • @meseretberhanu608
    @meseretberhanu608 Před 2 lety +1

    መጀመር እፈልጋለሁ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Před 2 lety +2

    ስለትምህርቱ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
    የቦርጭ ማጥፊያ ልምምድ መዉሰድ እፈልጋለሁና በኦንላይን ይቻል ይሆን?

  • @ivbivb7557
    @ivbivb7557 Před 2 lety +1

    አህለን ወሰህለን

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Před 2 lety +1

    👍👍👍👍

  • @user-ld7mp9zk8e
    @user-ld7mp9zk8e Před 5 měsíci

    bataa abasa.e❤🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @lailamohammed9686
    @lailamohammed9686 Před 2 lety

    Aww doctar yakeyser ketal yalawm seshat endet enagagnalen

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety +1

      አይጠቅምም ብለዉ እየጣሉት ነዉ። ገበያ ላይ ከነቅጠሉ እንዲያቀርቡ መጠየቅ ሳይሻል አይቀርም።

  • @bithonbithkon1068
    @bithonbithkon1068 Před rokem

    አመሰግናለሁ ዶክተር ❤❤እኔየደም ማነስ አለብኝ በሳምት አንዴ ከሩዝ ካሮት ቀይ ስር አድርጌ ሰርቼ እጠቀማለሁ እና ችግር አለዉ ወይ??? ዶክተር

  • @fatemaommufti6560
    @fatemaommufti6560 Před 2 lety +1

    👍👍💪😍😍

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před 2 lety +2

    ዶክተር አመሰግናለሁ ሰላምላተይሁን
    ጥያቄዪ ባለቤቴ ጉበት አለበት የደምጉበት
    ማለቴ ጉበቱ በደሙውስጥ ነው ሀፒታይትስ ቢ ነው
    በባህል ብዙሞከረ ሀኪም ብዙሞከረ አለቀቀውም
    ዶክተሮቹም አብሮተዛምዶም ይኖራል ይለቃልም ይላሉ መፍትሄካለግ???? ይተላለፋል ወይ????
    እኔደሞ የብጉር ጠባሳ አስቸገረኝ መፍትሄካለ???

    • @healthmedia
      @healthmedia  Před 2 lety +1

      ሙሉ አይጠፋም። እንዳይጎዳ መንከባከብ ብቻ ነዉ።
      czcams.com/video/SVqTBd890-o/video.html

  • @user-ld9yk7ow9b
    @user-ld9yk7ow9b Před 2 lety +1

    አረ የኔ መድም በለፈው ሰራት ነበር ግን እኔ ጠ ጤች አይዛርኝ አደር

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 Před rokem

    Like share

  • @freweyenimehari5460
    @freweyenimehari5460 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏🙏👍

  • @user-mr8kb5wq7n
    @user-mr8kb5wq7n Před 2 lety +2

    ጁሱን ስናዘጋጅ ከነቅጠሉነወይ

  • @amarechayteniffisu8022
    @amarechayteniffisu8022 Před 2 lety +1

    ለአክታ ምንድነው መድሀኒቱ

  • @khadejamohammed7821
    @khadejamohammed7821 Před rokem +1

    Wl,Wr,Wb🙌⭐🌙👌🙏

  • @user-lk3oi5pp1j
    @user-lk3oi5pp1j Před 2 lety

    شوكرن

  • @user-tm5xm2px6y
    @user-tm5xm2px6y Před 7 měsíci

    ስንደውልአታነሳ

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 Před 2 lety

    እረ ዶክተር እባክህ እባል እድርገኝ በኮረና ምክንያት ሽንክጥ ክልል ሸበላ ትንሽ ወይ እለብኝ እረ ስውርልኝ

  • @user-vq8uq2vn2w
    @user-vq8uq2vn2w Před 4 měsíci

    የግፊት መድኃኒት ለሚወስዱ ሰዎች ቀይስርን መጠቀም እንችላለን?

  • @user-nc3ii9ww8f
    @user-nc3ii9ww8f Před rokem

    ሀይ ሰላም ደኩተር ለትምህርቱ አመስጋኝ ነኝ ግን በኪንታሮት ህመም ለሚመጡ የደም ግፊት ቀይ ሥሩን መጠቀም ይቻላል?

  • @seidahassen178
    @seidahassen178 Před 2 lety

    ሰላምነው ዶክተርእስከአሰሩስትል ሳይጠለልማለትነው

  • @user-nx7vz9tq8m
    @user-nx7vz9tq8m Před 2 lety

    ቅጠሉን የማናገኘውሥ

  • @zahraahassan5948
    @zahraahassan5948 Před 2 lety

    ጁሱን ለመስራት ማብሰል አለብን ቀይስሩን እና ካሮቱን

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 Před 2 lety +1

    Doctor i have gastric problem and don't take lemon or orange ...is it necessary to use lemon?

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Před 7 měsíci

    የቀይስር ጁስ ስወስድ ኪታሮት ይነሳብኛል ለምድነው ዶክተር ልትነግረኝ ትችላለክ እባክህን

  • @user-fx3ni3ri3f
    @user-fx3ni3ri3f Před 2 lety +1

    👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺