ሚድሮክ | ሸራተን አዲስ!| ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ምዕራፍ 2 ክፍል 33 Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 11. 2023
  • ሚድሮክ | ሸራተን አዲስ!| ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ምዕራፍ 2 ክፍል 33 | MIDROC Investment Group - Season 2 EP 33 | ህዳር 5/2016 ዓ.ም | Etv | Ethiopia | News
    በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው ሸራተን አዲስ ኤ ሌግዤሪ ኮሌክሽን ሆቴልን አገልግሎት አሰጣጥ የሚያስቃኝ ዝግጅት
    #MIDROC #ebc #etv #News
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Komentáře • 9

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Před 7 měsíci +1

    🇪🇹👉እጅግ በጣም የሚያስደምም የስራ ውጤት ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 7 měsíci

    እናንተም ቆንጆ ኢትዮጽያኖች ናችሑ ለማንኛውም ኢትዮጽያ የቆንጆዎች የጀግኖች የሐብታሞች የድሖችም የምሑራኖች የእምነትም ሐገር ነች ውብሐገር I'm love my Country Ethiopia እንኳን ኢትዮጽያዊ ሖኜ ተፈጠርኩኝ ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን 😮

  • @benjami4359
    @benjami4359 Před 7 měsíci

    የበለጠ በአንድ ግለሰብ ባለቤትነት ንብረትን ከማስተዋወቅ የብዙ ሰው ባለቤት የሆኑ ካምፖኒዎችን ብታስተዋውቁ በተሻለ። የሃብት ክፋፋል እንዳፈጥር በሃብታም እና ድሃ መሃልያለው ልዩነት እንዲጠብ ሌሎች እንዲያድጉ ብታበረታቱ በተሻለ በተለይ በብዙዎች አክስዬን የተመሰረተው ፐርፐዝ ብላክና ሌሎች ተመሳሳይ ካምፖኒ ብታስተዋውቁ በተሻለ ሚድሮክ ኢንቨስትመንትን ከበቂ በላይ ሁሉም ያቀዋል

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Před 7 měsíci

    እንደ እገዛ ፋውንቴኑን በዙሪያ ያየዘው ሽክላ ቶሎ ካላደሳችሁት እየተበላሸ እና እየተፈረፈረ ይሄዳል ቶሎ አድኑት ጎበዞች

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 Před 7 měsíci +1

    እባክሽ እንግሊዝኛውን ተይና በአማርኛ አዉሪ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 měsíci

      ፈረንጆችንም በአማርኛ ታናግር በአንተ ሒሳብ። አባቴ እርሶ ዕድሜዉን ጨርሰዋል ወጣቶቹ እንግሊዘኛ አቀላጥፎ መናገራቸዉ ግዴታ ነዉ። እና ይቻሉት የመንግሰት የሰራ ቋንቋ ነዉ እንዴት ቱሪዝም መሰራት ይቻላል እንግሊዘኛ ሳይቻል

    • @bisratzewdie9081
      @bisratzewdie9081 Před 7 měsíci

      @@Hkim185 ደንቆሮ ቃለመጠይቅ የምታረግላት ጋዜጠኛ ፈረንጅ ነች? ቃለምልልሡ በእንግሊዝኛ ቢሆን ልክ ነህ በአንተቤት እንግሊዝኛ መናገር የመጨረሻዉ እውቅት ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 měsíci

      @@bisratzewdie9081
      ወንድሜ እንግለዘኛ ኦሮምኛ ቻይንኛ አረብኛ ልመድ አማርኛ ወንዝ አያሻግርም። እናንተ የቋንቋ ጥላቹህ መችነዉ የሚያበቃዉ እድሜህ 77 ካልሆነ እንግሊዘኛ ይጠቅምሀል እንጂ አይጎዳህም እድሜህን መናገር ምን አሰፈራህ? አንተ ራሰህ አበባ ብሰራት ብለህ በአማርኛ አትፀፍም ነበር ለምን በእንግሊዘኛ ፃፃፍክ፤ አንተ እንግሊዘኛ መማር ካልፈለግህ አሰተናጋጂዋ በፈለገ ቋንቋ መናገር ትችላለች አንተ አልከፈልካትም ከፍለህ አይደለም የምታየዉ እንደዉም ETV ተከፍሎት ነዉ ፕሮግራሙን የሚሰሩት እሺ በምን ሂሳብ ነዉ አማርኛ ተናገሪ የምትላት ያ ገዜ አልፎዋል አበባ ብሰራት ዛሬ አብቾም በእንግሊዘኛ ሊያወራ ተፈቶ,ተለቋል እድሜ ለመለሰ ደርግ እኮ በአሰተርጎሚ ነበር የሚሰማዉዎዎ ያ ድደብነት አልፎበታል እኔም እንግሊዘኛ አልችልም የተርኪና የሕንድ የእንግሊዘኛ የጣሊያን የፈረንሳይ በእርሶ ዘመን ደግሞ የራሸያኛ ፊልም አይተዉ ይረዳሉ አሁን ይህቺ ወርቅ እንግሊዘኛ ተናገረች ብለዉ ልብ ድካም ሊይዞት ነዉ
      እኔ ልንምከሮት እየተንተባተቡም መናገሩን ይድፈሩ አማሮች ብቻ ናቸዉ የሚሰቁባቹህ እንጂ ማንም አይሰቅባቹሁም ቋንቋ ቀሰ በቀሰ ነዉ የሚለመደዉ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎቻችን በሚያሳፍር ሁኔታ እንግሊዘኛ አይናገሩም የአለም ዕወቀት የተቆለፈዉ በእንግሊዘኛ ነዉ ታድያ እንዴት እወቀት መገብየት ትችላለህ ቋንቋዉን ሳትችል
      ሰለዚህ የአፍ መፍቻ ቋቅቋ እንግሊዘኛ መሆን አለበት እንኳን አትናገሩ ልትለን ቋንቋችን ወደፊት እንግሊዘኛይሆናል አማሮች ከፈለጉ አማርኛ ያሰተምሩ እኛ ልጆቻችንን በእንግሊዘኛ ነዉ አፋቸዉን የምናሰፈታዉ

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před 7 měsíci

    የቻይና ሬሰቶራንት እንዴት ትረሳላቹህ ነጮችም ከቻይና ምግብ ሰለሚያቁ ሁሉም ይሰተናገድበታል
    ሲቀጥል ሙቅ ዉሃቹሁን ከፍልዋ ብትገዙ ወይ ሰትቆፍሩ ሙቅ ዉሃ ይወጣልና እሱን ሞክሩ
    የፈለገ ሐብት ቢበዛ ሶላር ፕወርን ተጠቀሙ የምግብ ትራፊያቹሁን ወደ ማዳበርያና ወደ ፕሮቲን ቀይሩት
    ዋናዉ ነገር እንዴት ጌጣ ጌጥ በኬክ እንደሚሰሩ ማሳየት ራሱ አንዱ ሸራተንን በዓለም ዙርያ እንዲታይ ያረገዋል በተለይ ፈረሶ እንዴት እንደተሰራች ቢታይና ሌሎቹንም ያገር የሙዚቃ መሰሪያዎችን በጨረፍታ ነዉ የታየዉ እነሱን ደግሞ አንድ በአንድ ቢቀረፁ ጥሩ ተመልካች ያፈራሉ ባይ ነኝ