ወደ አገር ቤት ለሚገቡ ሊያስተናግድ ሽር ጉድ የሚለው ሸራተን አዲስን እናስጎብኞ //በእሁድን በኢቢኤስ //

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 12. 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Zábava

Komentáře • 435

  • @user-wd1yz5rs2p
    @user-wd1yz5rs2p Před 2 lety +213

    ማሻአሏህ ሀገሬ ደምቅ በይልኚ ይሄን ቦታ ተራ ተራ ወታደሮችን ነበረ ማሥጎብኝት ማሣረፍ ተከራተቱ ዘንድሮ

    • @gosayebahru723
      @gosayebahru723 Před 2 lety +19

      የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ሀሳብሽ በራሱ ደስ ይላል

    • @BeBetter25803
      @BeBetter25803 Před 2 lety +8

      የነሱን ውለታማእግዚአብሄር ይክፈላቸው
      እኔ ስበላ,ስተኛ ቁጭ ስል በሀሳቤ ናቸው
      ወንድሞቻችን እህቶቻችን ኣባቶቻችን
      በግሌ ደግሞ ውንድሜ በድል ከቁጥር ሳያጎል ይመልስልን::

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      ሳህ

    • @mmyy861
      @mmyy861 Před 2 lety

      Holu.endanhe.beyasebe.menale.yena.mare.

    • @HasnaHasna-nr2vi
      @HasnaHasna-nr2vi Před 2 lety +2

      እዉነትሽነዉ የኔ ዉድ😘😘😘😘

  • @user-wz6kk9rs9j
    @user-wz6kk9rs9j Před 2 lety +58

    ለመከላከያ ፓኬጅ ስፖንሰር ቢደረግ ባይ ነኝ ምክንያቱም እነሱ ዳር ድንበሩን ባያስከብሩ ኖሮ ይህ ሁሉ ደስታ እና ሰላም ያለበት ቦታ አይገኝም ነበር ክብር ለመከላከያ ሰራዊት

    • @yalew6231
      @yalew6231 Před 2 lety +5

      ምሽግ ነው ሚመስላቸው፡፡ ... ክብር ለመከላከያችን! በዱር በገደሉ በረሃብ በጥማት አገሪቷን ከጁንታ ለሚታደጉ!

    • @hadyaahmed2482
      @hadyaahmed2482 Před 2 lety +2

      ሳህ ለነሱ ምንም ይገባቸዋል የኛ ጀግኖች

    • @menenkitchen
      @menenkitchen Před 2 lety +3

      በጣም I agree with you !

    • @user-fk8ev8ce4p
      @user-fk8ev8ce4p Před 2 lety +2

      Enesun man keber yilachew ale Allah yitebkachew eyi

    • @GoredGored
      @GoredGored Před 2 lety

      Yes EBS is not doing enough.

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Před 2 lety +143

    እንመጣለን ሀገርን ማየት በራሱ ምግብ ነው ፡፡

  • @mdzinetxn7300
    @mdzinetxn7300 Před 2 lety +67

    ተውንጅ ወዳጆቸ እኛስ የመዳም ቅመሞች አረ ግፍ ነው ዶራል ለያዘ ብቻ ሁነደ
    እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድምች እናቶች ህፃናቶች እባካችሁ ድምፅ ሁኗቸው መዝናናቱ ይቆይልን እፍፍ ይደረሳል ለሁሉም

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 Před 2 lety

      Ewenet new

    • @user-bl1cg8md8o
      @user-bl1cg8md8o Před 2 lety +1

      እነዛን ከርታቶች ማን ዘወር ብሎ አያቸው ሀቂቃ በጣም የመከራ ጊዜ እያሳለፉ ነው በስርቤት ድምፅ የሚሆናቸው ጠፋ ብቻ አላህ አላቸውው

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f Před 2 lety +39

    እኔ ግን የናፈቀኝ ወፍራም ሽሮ በልቶ ቆንጆ ቡና ጠጥቶ መደብ ላይ መተኛት ጠዋት ተነስቶ አጨዳ መሄድ መጣሁልሽ አገሬ !
    💚💛❤ የጠላሽ ይጠላ

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 Před 2 lety +46

    ዋውውው ኢትዮጵያ እናት ሀገር ሁሌም ደስታሽ ይመርልሽ

  • @yekeraw09
    @yekeraw09 Před 2 lety +16

    እምዬ ኢትዮጵያ ናፍቀሽኝአል እነዚህን EU /USA አንጀታቸውን ለማቃጠል እንመጣለን እንተማለን የእናት ቤት ምን አለ አይባልም የተገኘውን ተካፍለን ለተፈናቀሉትም ለህዝብ ሰራዊታችንም ያለንን አካፍለን እንመለሳለን ወደ 2ኛው አገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇭 ከስዊስስ

  • @emabetyoutube2082
    @emabetyoutube2082 Před 2 lety +48

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እስርኞች እባክልችሁ ድምፅ እንሁናቸው

    • @ynas48
      @ynas48 Před 2 lety

      Endee are please

    • @akezagrmay7469
      @akezagrmay7469 Před 2 lety

      Are fitih lesawdi esrbet ebakachu yagere lichoch dimit enihun are oooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥳😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 Před 2 lety +13

    ይሄ ነገር ለኢትዮጲያ አዲስ አመት ይኖር ይሆን? ለገና መምጣት ያልቻልን ለኢትዮጵያ አዲስ አመት ይሸጋገርልን🤞🏾👌🏾🙏🏾👍🏾

  • @aillone2904
    @aillone2904 Před 2 lety +28

    ቅድሚያ በሣኡድ በሥራ ለሚሠቃዬ ኢቶቢያዊን እውነት ወገን እየመተነው ፍትህህህ

  • @ethiohabeshabeteseb
    @ethiohabeshabeteseb Před 2 lety +14

    #ለኢትዮጵያዬ ይድረስ
    አንድ ሚሊዮን ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያን ጥሪውን ተቀብለው ወደሀገራቸው እንደሚገቡት ሁሉ ...ሚሊዮን ተከፍሎት ጠላትን ለማገልገል ወደሀገር ቤት የሚገባ እንዳለ ግልፅ ነውና #ለኢትዮጵያዬ ተገቢው ጥንቃቄ ይደረግ ዘንድ ለማስታወስ እወዳለሁ ።
    #NoMore #EthiopiaPrevails

  • @timeupp49
    @timeupp49 Před 2 lety +6

    ጥሩ ነው ለዲያስፖራው እንደዚህ መዘጋጀቱ ይበረታታል ግን, እኔ በግሌ ግን ስመጣ ቤተሰቦቼ ጋር አድሬ ሆቴል የምከፍለውን ሀገር ሊጠብቅ ለሚዋደቀው እና ለተፈናቀሉት ወገኖች ነው የምረዳው ቃል ለሰማይ ለምድር ቸር እንሰንብት..

  • @user-gd7ft9en7k
    @user-gd7ft9en7k Před 2 lety +40

    የሀገራችን ለውጥ ደስ ይላል
    ግን የሀገሬ ሰወች የድሀውን የገበሬውን ልጂ በሳኡዲ አረቢያ እስርቤት እየተሰቃዩነው እርዳታችሁን ይፈልጋሉ ፍትህ ፍትህ ሀብታሞች ሀብታሞች

  • @messya7125
    @messya7125 Před 2 lety +25

    የትም ይረፍ የትም ቁምነገሩ አገር ዉስጥ ያሉትን በየትኛዉም ዘርፍ ሦራ ላይ ያሉትን መረዳዳቱ ነዉ ሀብታም ገቢ ከሌለዉ በዉስጡ ያሉትን ሰራተኞች እስከመበተን ይደርሳል ስለዚህ ቶሎ ብለን ለመቃወም አንቸኩል በራሱ ወደአገር ቤት በመሄድ ገበሬዉም ነጋዴዉም ኢኮኖሚዉንም የማንሳት አቅም ይኖራል ፡ ዝምብላችሁ አትቃወሙ ኢትዮጵያ አሸናፊ ነች ስላሳየሽን እናመሰግናለን አገራችንን አናቋሽሽ ከሁሉ የምትበልጥ አገር ነች የተዉሶ አገር የኛ አይሆንም።

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 Před 2 lety +14

    ሀገሬሁሌም ይመርብሽ አንቺ ለማፈርስ የተነሱ ፈጣሪ ያፍርሳቸው::

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 2 lety +8

    መቅድዬ አንቺ እራስሽ ዲያስፓራ ነው የምትመስይው ይመችሽ የኔ ቆንጆ

  • @seidmuhamed5310
    @seidmuhamed5310 Před 2 lety +30

    ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኞቻችኒ አረ ተዉ እኛ እዝህ እየተሰቃዬኒ እናተ ለመዝናናቲ ቦታ ትመርጣላቹህ አይደል😭😭😭😭😭

    • @rask-manmichaelk6287
      @rask-manmichaelk6287 Před 2 lety

      ቶሎ ብለህ ተመለስ በህይወት አይዞህ

    • @hadyaahmed2482
      @hadyaahmed2482 Před 2 lety

      አብሽር ውንድም እኚም አንድቀን ቀን ይውጣልናል

    • @user-fj9ru6px1j
      @user-fj9ru6px1j Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigstbist7607
    @tigstbist7607 Před 2 lety +14

    እንኳን መጣሽ የተባልሽበት ቸኳሌት በጣም ያስኮመቻል ዋው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 2 lety +21

    በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ቤተሰብ ሁኑ እምወዳችሁ ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ

  • @rabiaa9235
    @rabiaa9235 Před 2 lety +3

    በመጀመሪያው ወታደሮቹ ቢጌበኙትና ቢዝናኑበት ምን አለ ነበር የኔ ከርታቶች ውለታችሁ ሊከፈል አይችልም። አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርልን።

  • @umuamar3172
    @umuamar3172 Před 2 lety +18

    ዳይስፖራ ማለት እኮ ግድ ከአሜሪካ ወይም ከአውሮፓ ብቻ አይደለም ከፈለጋችሁ ሂዱ ከአረብ አገርም ያው ነው ስሙ ሰከን ብለን እናስብ

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před 2 lety +14

    አረ ተዉን እስኪ እንሸቅልበት 😂

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 Před 2 lety +8

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @betym1206
    @betym1206 Před 2 lety +11

    መቅዲዬ በሚቀጥለው ደሞ ካፒታል ሆቴል ሒጂ ና ለዲያስፖራው አስጎብኚ። ከ አቀባበል ጀምሮ መስተንግድዋቸዉ ንፅህናው ባህላዊ መዝናኛው ፣ሞሮኮ ባዝ ባጠቃላይ በጣም አሪፍ ነው። እኔ ከባለቤቴና ከልጄ ጋር 6 ሳምንት ደስ ብሎን ነው ያሳለፍነው።

  • @tashuyoutbe6867
    @tashuyoutbe6867 Před 2 lety +2

    በእዉነት ስያምሪ እግዚአብሔር እኛንም በሰለም ለሃገራችን ያብቃን ❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @eyerusbekele4394
    @eyerusbekele4394 Před 2 lety +5

    ከዛሬ 10አመት በፊት በስደት ሶሪያ ነበርኩ ሀገራችሁ ልንጎበኝ ብንመጣ ቆንጆ ሆቴል አለ ብለው በንቀት ጠየቁኝ እኔም ኮራ ብዬ ሶሪያውስጥ ሸራተን አለእንዴ ብዬ ጥያቄን በጥያቄ የለም አሉኝ ሀገሬ ግን ሸራተን አለ 😉😉

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 Před 2 lety +14

    Coming soon 24 December arrive in Addis I respect the prime minister’s request I am part of the guest honour

  • @mrsham3236
    @mrsham3236 Před 2 lety +9

    ወድሞቻችን። እህቶቻችን። በሳውዲ እስር ቤት እየተሰቃዩ። እናንት ለባለ ዶላሮች እንዲህ ትበጣጠሳላችሁ። ፍትህ ፍትህ። ለሳውዲ እስረኞች! !!!!!!

    • @user-lb9rf5pg6l
      @user-lb9rf5pg6l Před 2 lety

      እነሱየብርጥመኛናቸውአያፍሩምደሞበአደባባይእድህሲሉእዚህበስርበሁብዝእየተሰቃዩ

  • @kidusyoseph3225
    @kidusyoseph3225 Před 2 lety +7

    It's really amazing! Such a great idea for everyone in Ethiopia :)

  • @timkehettefferamekonnen8405

    ውይ ይህ ሐገሬ ውስጥ በመሆኑ ኮራሁ። አዲስ አበባችን፣ አንቺን ነው ሊወሩሽ ያሰቡት? ኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን በጣም እናመሰግናለን። ሁሉም በአቅሙ የሚገባው ይገባዋል። ወደ አገራችን ለምትመጡ ሁሉ መልካም ቆይታ ተመኘሁ። ኢትዮጵያዬን ግን አሁን ያለችበትን አጣብቂኝ ታሳቢ እድርጋችሁ የተጎዱትን አስቧቸው። አለን በሏቸው። ኢትዮጵያዊነት ያ ነው። እወዳችኋለሁ።

  • @danielweb31.
    @danielweb31. Před 2 lety +20

    Living Large. Best Hotel. I will definitely stay in a few days in sheraton and check some resorts through out 🇪🇹

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 Před 2 lety +1

    ዋውውው ስያምሪ እንመጣለን ኢንሻ አላህ😍👍

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 2 lety +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ናፍቃኛለች ኢሻአሏህ። ለሀገራችን ያብቃን ሠላሟን ይመልሥልን

  • @saratube9054
    @saratube9054 Před 2 lety +11

    ኢትዮ አገራችን ትድመቅልን ምኞቴ ከአደጉት አገራት በልጣ ማየት ነው አይቀርም እሱም ትንሽ ግዜ ነው

    • @Alemkedir
      @Alemkedir Před 2 lety

      Selam ebs menow ye wolo demz ye wolo taredo

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 Před 2 lety +6

    እስኪ ቤ ሳኡድ ለምንሰቃየው ድምፅ ሁኑ እባካችሁ ስንቱ እስር ቤት አየር ጠሐይ እየናፈቃቸው ነው 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 Před 2 lety +10

    Well done Mekdi.

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před 2 lety +2

    WOW! Thank you so much for this presentation. Elegant views!!!

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 2 lety +1

    Wow -THE DEAL of the Century 👍 BRAVO ETHIOPIA HAGREA

  • @meryemaahmed2460
    @meryemaahmed2460 Před 2 lety +5

    ፍትትትትትትትትትትህ ለእስረኞች

  • @yohanneshagos8470
    @yohanneshagos8470 Před 2 lety +1

    I will come next year. Thank you for showing us. Love habesha.

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 Před 2 lety +3

    ምርጥዬ ልክ እንደ Ebs❤❤❤❤❤❤

  • @user-ll1ty7os9c
    @user-ll1ty7os9c Před 2 lety +8

    ዋው ነው እኛ ያርቦቹን መዝናኛ እናያለን ገዘብ ያለው ደሞ ካገሩላይ ዘናይላል ወይ ያለው ማማሩ የለለው መደበሩ

    • @zinatbasher8611
      @zinatbasher8611 Před 2 lety

      😂😂😂😂😂

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep Před 2 lety

      ማጣጣሙ ቀርቶብን እስር ቤት ያሉት ላሀገራቸዉ በበቁ

  • @lubabahussen8313
    @lubabahussen8313 Před 2 lety +13

    ሐብታም ይግባ እኛ በታክሱ ሥናልፍ እናየዋለን
    ብቻ ከነድህነቴ ሐገሬ ሠላም ትሁንልኝ

    • @user-lb5dr1mq1m
      @user-lb5dr1mq1m Před 2 lety

      ትክክል

    • @user-lb5dr1mq1m
      @user-lb5dr1mq1m Před 2 lety

      እኔ ሀገሬ ስላም ሁና ከፍብላአ ሳያት ደስይለኛል በስልክምቢሆን። እኛማአ። እዚህ በስልክ ብቻ ነውእጂ። ቅምስየለም።

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Před 2 lety

    Thanks EBS

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety +2

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ውብ እኮ ናት 🇪🇹🇪🇹

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +9

    ማስታወቂያ ሚሰራ ሰዉኮ ለካሜራ እያለ ብዙ ይበላል ይጠጣል ሳትሰክሪ በሰላም ወጣሽ ሸጋዋ 🤣ሸራተን የማያቅ የለም ግን ቻፓው ጣራ ነው ዉቢት ላለው ይሆናል 💚💛❤️

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 Před 2 lety +1

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን!!!!!!!!!!!!!

  • @abdurahmanabdul1910
    @abdurahmanabdul1910 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን በቅድሚያ እነሱ ነበሩ አለ የሚባል ሆቴል ላይ በየአመቱ እነሱ በመረጡት የበአል ቀናቸው ከነሚስት ልጅ ያላቸው ከነልጃቸው ሸራተንና በሌሎች ሆቴል ለ3 ቀናት በመረጡት ሌግዠሪ ሆቴል እንዲዝናኑ ለዶክተር አብይ አህመድ መልእክታችን እስኪደርሰው ድረስ ዘመቻ እናድርግ በአንድነት ስንትና ስንት ወታደርና ኮማንዶ በጁንታው ጦርነት ህይወታቸው አልፎዋል ቤተሰባቸው ተርበዋል ተቸግረዋል ማን? ነው የሚያስታውሳቸው ጎበዝ እንተዛዘን እንጂ

  • @user-er7jj9fq9m
    @user-er7jj9fq9m Před 2 lety +1

    ይህን ለምታነቡ ሰወች ሁሉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በነገራችን ላይ ለገና በአል ዲያስፖራወች ይገባሉ ሰማሁ ደስ ብሎኛል ግን የሚያስፈራዉ ነገር ሁሉም ኢትዮጵያን የሚወድ አይመስለኝም አዳድም አሉ ሀገርን የሚያመሳቃቅሉ እዛዉ ተቀምጠዉ ስለዚህ እባካችሁ ተጠቀቁ መግስት አካላት ያስብበት ይህን እድል አጊተዉ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚፈልጉ ይኖራሉ እባካችሁ

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před 2 lety

    መከራና ሰቃይ የምያዩ ወታደሮቻችን ብዝናኑበት በጣም ይመረጣል ምክንያቱ ደያሰፎራ ምዝናናዉ አገረ ሰኖረ ነዉና ክብረ ለጀግኖቻችን እግዝያብሔረ እትዬንና ሐዝቦቹዋን ይጠብቅ🙏🙏🙏

  • @dawitejoberg1224
    @dawitejoberg1224 Před 2 lety +1

    ይመችሽ ድልት ይበልሽ

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp Před 2 lety +3

    ሠላሙን ሁሉ ለኢትዮጲያቺን
    ጥላታቺን ጥፈቶ እፍይ የምንልበት ቀን ቅርብይሁንልን
    ድል ለጀግነዉ ሠራዊታቺን ለጀግናዉሁሉ

  • @user-si1sn6pt1g
    @user-si1sn6pt1g Před 2 lety

    I will be staying here thanks for sharing

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Před 2 lety

    ሀገሬ እድገትሽ ይርዘም ፈተናሽ ይጠር ዞሮ መግቢያየ!!

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před 2 lety

    ልዑል እግዚአብሔር ይችን የመሰለች ወርቅ አግራችን ሰላሟን ይመልስልን አድነትን ፍቅርን ይስጠን

  • @hbdvvv9155
    @hbdvvv9155 Před 2 lety +1

    It was cool 👍😎i like ur outfit specially the swimming dress

  • @user-ol4vb3si8c
    @user-ol4vb3si8c Před 2 lety +2

    ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት የዲሀልጂ ይስቃያል እናት ሽርጉዲ ትላላችሁ ምናለ እኛም ቀን ቢወጣልን እስር ቤት እየ ተሰቃዩ ምናለበት ብታስገብንቸው አርተው አትጨክኑ

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 Před 2 lety

    ይመችሽ መቅዲዬ👌👌

  • @user-iw3zc5rv1w
    @user-iw3zc5rv1w Před 2 lety +1

    ምናይነት ልቦና ነው ያላችሁ በምግብ እየተጎዱ ህፃናት እየተሰቃዩ እርጉዝ እየተሰቃየች ሥንትሥቃይ እየደረሰባቸው ሳውዲ እሥርቤት እናተ እደዘህ ትሆናላችሁ ፍርዱን ከእግዚአብሄር ጠብቁ😢😢👈

    • @alemdenk8384
      @alemdenk8384 Před 2 lety

      አእምሮ ቢስ ሲጀመር እንደሱ ካልሽ user nameshn ቀይሪው ሲቀጥል ዲያስፖራዋቹ የተጠሩት እካ በ አላማ ነው እደግመዋለው ቅል እራስ

  • @user-fl8zp4jq7x
    @user-fl8zp4jq7x Před 2 lety +3

    ፍትህ ሳውዲ ለታሰሩት እስረኞች ፍትህህህህህህህህህህህህህ😭😭

  • @user-sb4ok3jh1y
    @user-sb4ok3jh1y Před 2 lety +4

    የአረብ አገር ዲያስፖራ የት ይሆን የሚያርፈው እስኪ ንገሩን፣

    • @siforamamo7724
      @siforamamo7724 Před 2 lety +3

      ሆቴል በሽ ነው እንተ ብቻ ናልን ጁንታ ካልሆን እኛ ቤት ታርፋለህ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fetahatube
    @fetahatube Před 2 lety

    አበበ ፈለቀ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ድሮ ብራና ስነጥበባት መአከል ሁሌ ቅዳሜ ጠዋት

  • @beautybyafro1027
    @beautybyafro1027 Před 2 lety

    መቅዲ ቆንጆ እናመሰግናለን!

  • @EeEe-gm8vw
    @EeEe-gm8vw Před 2 lety +1

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዬ እስረኞች እነሱን ያሌካተተ ዲዬስቦራ ገደል ይግባ

  • @martamarta1524
    @martamarta1524 Před 2 lety

    Wowwww it's good looking really I like it.

  • @lemlemnegash9618
    @lemlemnegash9618 Před 2 lety

    Lovely & amazing costumer service👍

  • @huzeyfaliben722
    @huzeyfaliben722 Před 2 lety +2

    በድሎት የሚኖረው እንደዚህ ሽር ጉድ ሲባልለት በእስር ቤት በስቃይ ላይ ያለውስ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ወይስ ዶላር ስለማይመነዝር ነው?

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 Před 2 lety +2

    ምርጥዬ ሀበሻዊ አቅራቢ

  • @temirmohammed9696
    @temirmohammed9696 Před 2 lety +2

    የዛሬን አያርገውና ከ አንድ አመት በፊት ዘና ብየበት ነበር አሁን የመዳም አቡላንስ ነኝ

  • @mmms834
    @mmms834 Před 2 lety

    Excellent!!!!

  • @fayzahayare6400
    @fayzahayare6400 Před 2 lety +1

    ማሻላሃ ደስ ይላል ግን አንድ ጊዜ ለወታደሮች ፈታ አርጓቸው በዚ ሆቴል በራሃ በላቸው ዘድሮ እድሜ ለጁታ አላሃ ያጥፋቸው

  • @emybekele718
    @emybekele718 Před 2 lety +2

    Beautiful ❤

  • @user-bo2vx1bm1e
    @user-bo2vx1bm1e Před 2 lety

    ለካስ ጁንታዎች ሸገር ሸገር ሚሉት እንደዚህ እምር ስላለበት ኖ እምዬ ሀገሬ ሰላሙን ያምጣልሽ በክፉ ሚያይሽ አላህ ይያዝልሽ imiss you 🇪🇹

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 2 lety

    ከምግቡ በፊት የሚኬዱበት አላማውን እንዳይሰት ነገር ግን ደሰ ይላል የሰላም መንገድ እንዲሆን እመኛለሁ

  • @user-ki8cm8kr5s
    @user-ki8cm8kr5s Před 2 lety +1

    አገራችን እኮ ለውጥ አለ ምርጥ ነው አገሪ እምየ ኢትዮብያ ሰላምሽ ይብዛ ከፍ ትበል አገሪ ይህን ጦርነትም ያጥፍልን አንፍልግም ጦርነት ።

  • @user-lb5dr1mq1m
    @user-lb5dr1mq1m Před 2 lety

    ወይኔ። እዴትደስእደሚል። እናት ሀገሬ። ሁለየም ከፍከፍ
    በይልይ። የኔልዩ ለሀገሬ
    ያለይፍቅር ወደር የለውም። ዘላለም። ተደስቺልይ እማ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 Před 2 lety +1

    እኛ የጠራናቸው ለርጥባን ነው ባገኙት ቦታ አርፈው የፈራረሱትን ነገሮች እምናሰራበት ትንሽ ጣል ጣል እዳደርጉልን ነው በዋናነት ሰላማቸውን ጠብቃችሁ ሸኙልን ከዛ በተረፈ አትጨነቁ

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 Před 2 lety +6

    Is it my eye or something that Sheraton is kind of old and the furniture needs upgrade.

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 Před 2 lety +1

      You’re right. The Hotel has been built over 25 years needs some up grade, we don’t know the owner dead or alive no body knows.

  • @atoaddisselassy8185
    @atoaddisselassy8185 Před 2 lety +1

    i will be in Addis on December 26

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 Před 2 lety +6

    እንመጣለን ግን ምንፈልገው ከኣብሮኣደጎቻችን ጋር ኣረቄ ና ጥርሰ በረዶ ጠጅ ቤት ካዛንችስ ማንቆርቆር ነው ቸበርቻቻ

  • @hamudawol9213
    @hamudawol9213 Před 2 lety

    በዝግጂት ላይነን😍
    እንመጣለን😍

  • @nickworke3136
    @nickworke3136 Před 2 lety

    መሸሻ ይሙት በጣም አምሮብሻል የኔ እህት

  • @saratalahon8079
    @saratalahon8079 Před 2 lety

    ዋዉ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w Před 2 lety +2

    የዛሬን አያርገዉና የጫጉላ ሽርሽር ሸራተን ወስዶኝ ነበር ባልተቤቴ ዛሬ የመዳም ሸቃላ ነኝ ህይወት እንዲህ ናት

  • @user-eg6nk6me5i
    @user-eg6nk6me5i Před 2 lety

    ዋው በጣም ያምራል አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 Před 2 lety

    Wowww betam des yelal 🙏🏼❤❤❤💋💋💋😍

  • @Sofi-ih8sm
    @Sofi-ih8sm Před 2 lety

    ቶፊቅ የሚል የሙስሊም ስም ይዞ የስራ ድርሻው በሀራም መዝናኛ ቦታዎች ላይ ነው 😥 አሏህዬ እኛ ደካማ ባሮችህ ነን አንተ ከከለከልከው ነገር በፈቀድክልን ነገሮች አብቃቃን! ሪዝቃችንን ከሀላል ስራ የተገኘ አድርግልን ያረብ🙏

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 2 lety

    በጣም ያምራል ሁሉም ነገረ

  • @samritube9007
    @samritube9007 Před 2 lety

    አይዞሽ ሀገሪ።

  • @dagimyegobawork2965
    @dagimyegobawork2965 Před 2 lety

    Great.Ethiopia...

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Před 2 lety +1

    አይይ አሱን እናነተ አጣጥሙት ይመቻችሁ የእኛው ቡሃላ ኢንሻ አላህ!!

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 Před 2 lety +1

    መልካምእለተሰበት

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 Před 2 lety

      አሜን ለሁላችንም እህት ።እህቴ እንኻን ለበአታ ማርያም አመታወይ ክብር በአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን በአታ ማርያም ወደቤተመቅደስ የገባችበት ኤለት ነዉ ያመት ሰዉ ትበለን አሜንንንን

  • @ssssdubsdh7855
    @ssssdubsdh7855 Před 2 lety +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ

  • @user-hv8dw1qk3k
    @user-hv8dw1qk3k Před 2 lety

    በጣም ደረሰ ይላል። ግንን። ለናንተ። ምናልባትም። እህት ወነድ። ሞቻችሁ። ወይንም። ዠስጋ። ዘመዶቻችሁ። ለይኖሩ። ይችላሉ። ግን። መለዉ። ኢትዮጵያ። እህት። ወንድ። መሆኑኑ። ኘትረሱት። የእዉት ደስታ። ታኛላችሁ። በ80 ሺህ። የሚቆጠሩ ኢትዮጵያ ን። በሳዉዲ። ሰርቤት። እየተሠቃዮ ከሞተ። በላይ ከቆመ በታች ነዉ። ያሉበት። ሁኔታ። ፍትህ። ለሳዉዲ። እሰረኞች። ድምፃችን። ይሰማ

  • @meryemaahmed2460
    @meryemaahmed2460 Před 2 lety +1

    ፍትትትትትትህ
    ፍትትትትትህ
    ፍትትትትትትህ ለእስረኞች

  • @alemayehuwaseyehun1315

    Wow ebs

  • @GoredGored
    @GoredGored Před 2 lety +1

    EBS I don't see enough content supporting the army. It's because of them you enjoy the luxurious life style. Respectfully ask to invite army members in all your programming content.

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 2 lety

    ማሻአሏህ። ለካ ሀገሬም። ልዩነች

  • @nigistabesha1474
    @nigistabesha1474 Před 2 lety

    See you soon Ethopiayeeeee 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lydiamekonen2631
    @lydiamekonen2631 Před 2 lety +10

    Sheraton inventory is not that munch impresive but the outside is Ok. The most fun part is coming to homeland, Ethiopia. 💚💛❤

    • @yalew6231
      @yalew6231 Před 2 lety +1

      they showed her just one room. They got lots of other luxurious rooms.

    • @mercym1733
      @mercym1733 Před 2 lety

      Yep it needs some updates..it looks very old

    • @yalew6231
      @yalew6231 Před 2 lety

      @@Sosi_127 they are not even close to it. Never.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 2 lety +2

      Have you stayed at the Sheraton Addis? I have. I can tell you it's a very nice hotel even in American stands. I have stayed in different high-priced hotels in the US. Without a doubt, Sheraton Addis is up there with the amenities, structure, and ambiance. I agree with you on one thing, this presentation doesn't do it justice.

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 Před 2 lety

      Agreed 100%