Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሚድሮክ | "ቅንጡው ማሳ" | ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ምዕራፍ 2 ክፍል 22 MIDROC Investment Group Etv | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2023
  • በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የኤልፎራ አካል ስለሆነው የሻሎ እርሻ ዘመናዊ ስልተ-ምርት እንቅስቃሴን የሚያስቃኝ መሰናዶ MIDROC Investment Group #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Komentáře • 20

  • @getnetlemma7460
    @getnetlemma7460 Před 11 měsíci +7

    እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ ፣ በአካባቢው ፡ ያሉትን ፡ ድሆችን ፡ መርዳታችሁ ፡ ደግሞ ፡ የበለጠ ፡ ያስመሰግናችዃል🎉🙏🙏

  • @user-jw3mj3yr5g
    @user-jw3mj3yr5g Před 11 měsíci +3

    ተዓምር የቴክኖሎጅ የእርሻ መሳሪያ ወደ ሀገራችን ገብቶ በማየቴ እጅግ ደስያለኝ።
    100%አብይ ይምራን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🌹👈

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před 11 měsíci +4

    ስራ ስራ አሁንም ስራ ነው ሀገርን ከፍ የሚያደርግ ው በርቱ አስተምሩ ‼️

  • @shewithagos8209
    @shewithagos8209 Před 11 měsíci +4

    ALAMOUDIN IS A HUMAN WHO IS THE PERSON PROUD OF ETHIOPIA.

  • @atinafukidane8112
    @atinafukidane8112 Před 11 měsíci

    ጀግኖች በርቱ ብዙ ኢትዮጲውያንን የተሸከመ ድርጅት

  • @almaw15
    @almaw15 Před 11 měsíci +1

    ሚድሮክ የአገር ለአገር የሚሠራ ድርጅት መሆኑን በማወቃችንተደስተናል
    በርቱልን

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před 11 měsíci +1

    ይህንን ፕሮግራም በጥሞና ተከታትያለሁኝ በገባኝ መጠን በባህላዊ እዉቀቴ ልክ አሰተያየት መሰጠት እፈልጋለሁኝ
    በመጀመርያ ዝም ለማለት ፈልጌ ነበር ነገር ግን እርሻ ሳይንሰ ነዉ ይህንን የተማሪ ብዙ አገራችን ሳይንሰቶች ቡኖሩንም በዉጭ አገር እኔ ዛሬ ሰለአንዷ የሰብል ሳይንቲሰት ልነግራቹህ እፈልጋለሁኝ ከሷ ፈቃድ ሰለሌለኝ ሰሟን አልጠራም ተሳሰቼ ሰሟን ማበላሸት አልፈልግም ግን ይህቺ ሳይንትሰት ዓለምን በሙሉ ሰትረዳ ሀገራችንን ሳትረዳ እንዳታመልጠን ብዬ እንጂ
    የአላሙዲንን የቦቆሎ ኤክሰፕርቶች ሰራቸዉን ለማቀጨጨ አይደለም እንደዉም ከዚች ኢትዬጵያዊት ጋራ ሆነዉ የልምድ ልዉዉጥ አርገዉ ሰራዋን እንዲያሰቀጥሉ ቢጥሩ በጣም ተጠቃሚዎች ይሆናሉ
    እና ወደ ምርምሯ እንሂድ አሷ ብዙ ሰለእንሴክቶች ብታጠናም በበቆሎ ላይ ትልቅ እምርታ የመጣችበት ሰራ በሌላ ሳይንቲሰት የተጀመረ ሰራ 25 ዓመት የፈጀን ሰራ ኮፒ በማድረግ እምርታ በበቆሎ ምርት ላይ አምጥታለች
    ገብቷቹሀል የምላቹህ አንዳንዴም ኮፒ ማረግ ራሱ ትልቅ አሰተዋይነት ነዉ
    ይህን ከተረዳን ምን መሰላቹህ ያረገችዉ በቆሎ ሲዘራ አረም በጎኑ ተርታ ይተከላል ይህ አረም ሰራዉ ኬሚካል መርጨት ነዉ ይህ ማለት በቆሎ ሊበሉ የመጡ እንሴክቶች ከኬሚካሉ ይሸሻሉ ይህ ብቻም አይደለም እንሴክቶቹ ሲሸሹ ሌላ አረም ይጠብቃቸዋል ይህ ሁለተኛዉ አረም ደግሞ ሰራዉ ፀረ ሰብል አንሴክቶቹን መሳብ ነዉ ጥሩ ጠረን በመርጨት ፀረ ሰብሎቹም መጥተዉ እንቁላላቸዉን ሰጥሉ ይህ አረም መርዛማ ሰለሆነ እንዳይፈቨለፈል,ያረጋል ይህም ማለት የፀረ ሰብል እንሴክቶችን ቁጥር ይቀንሱታል እንደገባኝ የመጀመርያዉ አረም መሬት ዉሰጥም መረዠ ሰለሚለቅ ፀረ ሰብሎችን ከመሬት ዉሰጥ ቢሸሎከለኩም አያመልጡም ይህ ብቻ አይደለም የአረሙ ጥቅሙ መዳበርያም ይሆናል መኮትከትም አያሰፈልገዉም ይህ ቴክኖለጂ ብቻ በመጠቀም ሶሰት ግዜ እጥፍ ማምረት ይቻላል።
    በተረፈ በአምሰት መቶ ሔክታር ታርሶ ሐገርን መቀለብ በፍፁም አይቻልም በትንሺ አሰር ሺህ ሔክታር ሰፈርን ለመቀለብ ሐገርን ለመቀለብ ደግሞ 100 ሺህ ሐክታር ያሰፈልጋል ለዚህ ደግሞ በፍፁም ዘመናዊ ማሸኖች ማሰገባት አለብን እዚህ ላይ በናፍጣ የሚሄድ ትራክተር እየሰራን ትርፋማ አንሆንም ወይ ኤሌትሪክ ወይ ባዬጋዝ ቴክኖለጂ የሚጠቀሙ ትራክተሮችን መጠቀም የሚለዉን መልሰን ወጪያችንን ዜሮ አርገን ገቢያችንን የምናሳደግበት ብዙ ቶክኖለጂዎች አሉ እኔ አለሙዲ,እነዚህን ቴክኖለጂ ካላገባ ማን ሊያሰገባ ነዉ ብዬ ብል ይፈረድብኛል

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman Před 11 měsíci +3

    I thank MIDROC for its endeavors to transform Ethipian's fragmented and plough-dependent farming into mechanization. Agriculture is science like space and rockets, and it would be fun for those whose occupation is agriculture, as it is an impressive, compassionate, and essential sector to feed the nation on whole natural produce while researching the mystery of pollen (copulation). Thank You, MIDROC, again.

  • @emebetgramy7377
    @emebetgramy7377 Před 11 měsíci +2

    🤩🤩🤩🤩🙏🙏🙏🙏thank you

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 Před 11 měsíci +3

    Great job expand this to hundreds of thousand hectars Ethiopia expects much from midroc

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 11 měsíci +1

    መልካም ሥራ ነው፣ በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ !!!

  • @FidelAmharic
    @FidelAmharic Před 5 měsíci

    ሚድሮክ ለሰራተኞች የሚከፍለው የቀን ክፍያ ተመጣጣኝ አይደለም የነሱ ህይወት እጅግ አሰቃቂ ነው

  • @shge7891
    @shge7891 Před 11 měsíci

    ETV it is good work

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 Před 11 měsíci

    True company

  • @ethiopiawinet4938
    @ethiopiawinet4938 Před 11 měsíci +1

    ኢሄን እዚሁ አምርተን እንስራ

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 3 měsíci

    Lelelochim Yalitefetu Yalitelekeku BANKOCHIM Kalu Fetishu Sewochi Hagerachewu Layi Mimeretewuninim Yalikemesum Yalibelum Silalu Bizu Wodekeseru Sewochi Asibu Biteyikuachewum Mekserachewun Irasu Ayakum Mamesigenachewun Iniji Wuanawu Yemisetachewu Dabo Sayihon Yemiserubet Materialochi Mashinochi Nachewu Letadagiwochi

  • @JembruNegasi
    @JembruNegasi Před 11 měsíci +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ያለ አግባብ, ኢ-ሰብአዊ በሆነ ሁኔታ በእስር ላይ እንዲቆዩ መፍቀድ የለብንም! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 11 měsíci

      አባባ ጅብጥሩ.
      ዘብጥያ እንዳትወርዱ በዚህ እድሜዎት ምን ወንጀል አሰሮት

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 Před 11 měsíci +1

    The so called ethiopian polititiens should stop their mad politic(YE Fletew Quretew Poletica, Bum Bum Bu.., Ta Ta Ta.., Dem Dem... poletica). Yes ETHIOPIA TAMRT.

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Před 11 měsíci

    Midroc ye al hamudi neber abiy ena beltsegena ke oromo mengest gar bemhon zerfotal yemyastedadrew ena yemeserutem hulum oromoche nachew ayyy nege oromo yembal zero aydelem language aynorem kemeren new yemelachu
    Tigrawyan becha yatefachual aykerem eshi