አጋቾች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • አንድ ባለሀብትን በማገት 20 ሚሊዮን ብር የተቀበሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 262

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +53

    ብሄራዊ ደህንነቶች የሃገር ኩራቶች ጀግኖች

    • @EyuelFikire
      @EyuelFikire Před měsícem

      Bnoracho Aysrkum sila axunw ysrku

  • @Kidist136
    @Kidist136 Před měsícem +60

    ያገሬ ፓሊሶች ምስጋና ይገባችዋል .. ❣️🙏👏

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +39

    አዎ ሁሌም ቢሆን የወንጀለኛ ፎቶ መታየት አለበት ወራዳች ጨካኞች😮

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 Před měsícem +21

    የሀገሬ ፐሰሊሲች በርቱ ትልቅ ስራ ነው ከልብ እናመሰግናለን አሁንም ብዙ ጉድ አለ ቀጥሉበት እርጃ ይወሰድባቸው ይገደሉ ለሁሉም መማሪያ ይሆነሰሉ ብዙ ወንጀል የሰሩ ናቸው ቢለቀቀውም ያው ነው

  • @Sisay9337Abbe
    @Sisay9337Abbe Před měsícem +41

    የስቅላት ፍርድ ይፈረድባቸዉ

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 Před měsícem +130

    ባደባባይ እርምጃ ይወሰድባቸው ለሌላው ትምህርት ይድሆን የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @user-tu7uj6ub1x
    @user-tu7uj6ub1x Před měsícem +31

    ይልመድ ባችሁ ስቱ በመታገት እየተሰቃየ ነው😢😢😢😢😢

  • @user-tu7uj6ub1x
    @user-tu7uj6ub1x Před měsícem +35

    ባደባባይ ይሰቀሉ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 Před měsícem +27

    መግደልነዉ ለሌላዉ ትምህርት ይሆንዘንድ

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Před měsícem +27

    እሰይ በርቱ

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r Před měsícem +19

    ይገደሉ እባካቹህ እናንተው ናቹህ
    ያበረታቹሁት

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před měsícem +29

    ለሌላው ትምህርት ይሆን ዘንድ ዕድሜ ልክ ማሰር።

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 Před měsícem +1

      Asro man yikelbal??? Mektacha eendihon kebad ketat.

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před měsícem +1

      ማሰር አይደለም መገደል ነው ያለባቸው በሰው ደም የደለቡ፡፡

    • @BezaHone
      @BezaHone Před 22 dny +1

      አዎ ከመግደል አስሮ አሁን የሚሰራው መንገድ ላይ በጉልበት ስራ፣ ወይ ባስ ማሳጠብ፣ መንገድ ማስጠረግ ማረግ ነው። ማን አስሮ ይቀልባል!!!

  • @mkman2506
    @mkman2506 Před měsícem +7

    ሀገር አቀፋዊ የወንጀል ዲጂታል የመረጃ ቋት (National criminal Data base) ኢትዮጵያ በጣም ሚያስፈልጋት ነገር ነው። አንድ ሰው አንድ ክልል ወንጀል ሰርቶ ሌላ ክልል እንደ ህጋዊ ዜጋ ኑሮውን ይቀጥላል። ፎቶው መለቀቁ አሪፍ ነው ለተጠያቂነትም ያግዛል።

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 Před měsícem +6

    ድንቅ እርምጃ ነው በርቱ በፍርድ ሂደቱግን ተድበስብሶ እንደይቀር ፍራቻ አለኝ የፍርዱም ውሳኔ አስተማሪ እንዲሆን ይጠበቃል ሌሎችም አጋቾች ትምህርት እንዲወስዱበት

  • @negussuasrat
    @negussuasrat Před měsícem +15

    ኮራን በናንተ በርቱልን

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente Před měsícem +5

    ክብር ለሀገረ ጀግኖች ይሁን

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ Před měsícem +9

    ባደባባይ ይረሸኑ የሚል ለቀጣዩም ጥሩ ህግ ይከበረልናል

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 Před měsícem +8

    መንግስት በይቅርታ እየለቀቀ የደለቡ ሽፍታዎች ናቸው ።እንደዚህ አይነቱ በአደባባይ መሥቀል ያሥፈልጋል ለአገር ደህንነት

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 Před měsícem +6

    ሚስኪን ተማሪዎችንም አግተዉ የሚያሰቃዩትንስ ለምን ችላ ተባሉ ?

  • @user-bc4zm7sc8c
    @user-bc4zm7sc8c Před měsícem +10

    በአካውንት የሚያስልኩ አጋቾች ለምንድነው የማይያዙት እሺ

  • @shibrubelihu3247
    @shibrubelihu3247 Před měsícem +4

    ለሌላው አሰተማሪ የሆነ የሞት ፍርድ ይገባቸዋል

  • @ejigayehuzerfu5074
    @ejigayehuzerfu5074 Před měsícem +4

    ብሄራዊ መረጃችን ብቃቱ አረጋገጥን እድሜ ይስጥልን

  • @Zehara-ls5hm
    @Zehara-ls5hm Před měsícem +13

    መንግስት የህግ የበላይነት እንዲከበር እነዚህን ሁሉ ሰቅሎ ይረሽንል ካልሆነ እጃቸው ይቆረጥልን እንዴ ኣበዙት የህግ መላላት ነው ለዚ ሁሉ የተዳረግነው ❗❗❗❗❗❗❗❓❓❓❓❓❓

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Před měsícem +3

    በነካ እጃችሁ ሌሎቹንም እባካችሁ ታደጓቸው።

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před měsícem +11

    NISS, Thank you..

  • @user-kd1bf6sn3i
    @user-kd1bf6sn3i Před měsícem +3

    ለጊዜ እንጂ ክፉዎች አያመልጡም:: የደህንነት አገልግሎት በርቱ ትልቅ.ሥራ ስራ ማለት ይህ ነዉ::

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Před měsícem +8

    መንግስት እስር ሳይሆን ለመቀጣጫ ህዝብባለበት መረሽን አለባቸው

  • @user-eb4qb6wi5l
    @user-eb4qb6wi5l Před měsícem +6

    በርቱ ተባረኩ እላለሁ

  • @hayatadem6923
    @hayatadem6923 Před měsícem +4

    ባደባይ እጃቸው ይቋረጥ እግራቸውምይቋመጥ

  • @Whatif06
    @Whatif06 Před měsícem +15

    እረ ባህር ዳር እና አማራ ክልል ላይ ሙስሊሞችን ሚያግቱና ሚገሉትንም ፍልጉልን በአአካችሁ።

    • @user-hg6gq5yh6d
      @user-hg6gq5yh6d Před měsícem +5

      ባህር ዳር ስላም ነው የምን እገታ ነው የምታወራው ወታደር ብቻ አይደል የለው በሙስሊሙ ስም ለመነገድ የባለጌ ልጅ

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Před měsícem +1

      የማን ሀይማኖት ለመንካት ነው ደነዝ ሀይማኖት እየለዩ ነው እንዴ የሜያግቱት እንዲህ አይነቱ ነው ሀገር እያጠፊ ያለው

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před měsícem +1

    የብሄራዊ ደህንነቶቻችን የሀገራችን ጀግኖች ናቸው በርቱልን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ibrahimnursebo2381
    @ibrahimnursebo2381 Před měsícem +3

    ይገደሉ በነሱ የመጣ ብዙ ቤተሰቦች ተበትነዋሉ ብዙ ሰዎች ህይወታቸውን አተዋል

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 Před měsícem +7

    Thank you God bless you

  • @user-jr4qh3mu2m
    @user-jr4qh3mu2m Před měsícem +3

    የሞት ፍርድ በአስቸኳይ

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Před měsícem +4

    አጋቾችን በእድሜ ልክ እስራት ሊፈረድባቸው ይገባል ለሌሎች መቀጣጫ ይሆናሉ

  • @user-ky7qf1ij6d
    @user-ky7qf1ij6d Před měsícem +3

    ባደባባይ መሰቀል አለባቸው ❗

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Před měsícem +3

    እንዲህ አይነት ወንጀል ሲሠራ የፖሊስ ወይንም ከመንግስት የፀጥታ ክፍል ውስጥ አብረዋቸው የሚሰሩ መኖሩ የግድ ነው ። ምርመራውን ሰፋ አድርጉት።

  • @BalewBirru
    @BalewBirru Před měsícem +3

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r Před měsícem +4

    ሁሉም ይረሸኑ

  • @ketemafenta6276
    @ketemafenta6276 Před měsícem +3

    መግደል ነው ይዞ ማድለብ አይጠቅምም

  • @caretoall8805
    @caretoall8805 Před měsícem +2

    ፖሊስ በሰራው ብርቱ ሰራ ከፍተኛ ምስጋና ይገባዋል። ታድያ አቶ ፍርድ ቤት በሁለት አመት እስራት ብቻ ከርሸሌ ይወረውራቸዋል። የፖሊስ ልፋት በከንቱ ይቀራል።

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Před měsícem +3

    በስቅላት መቀጣት አለባቸው እነዚህ አውሬዎች

  • @HMichaelAlem-jp6rm
    @HMichaelAlem-jp6rm Před 6 dny

    እባካችሁ በርቱ በጣም ስንት ዓይነት ጉድ አለ መሰላችሁ፣ እባካችሁ ለሀገራችን ክበር ስባል በጣም አስተማሪ እርምጃ ያስፈልጋል

  • @Abii-tsegaye
    @Abii-tsegaye Před 14 dny

    አቢቹዬ የቤተሰቡን ደስታ መልሰሀልና የማይነጥፍ ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ ይሁን❤

  • @user-eb4qb6wi5l
    @user-eb4qb6wi5l Před měsícem +3

    እርምጃው የማያዳግም መሆኑ ቦስት ላይም እንደዚሁ እርምጃው ቢቀጥል አስተማማኝ ሰላም ይመጣል

  • @yaneterhardsson2914
    @yaneterhardsson2914 Před měsícem +4

    ይረሽኑ!!

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 Před měsícem +4

    እነዚህ መያዛቸዉ መልካም
    መተሃራ ዉልንጭቲ መሃል ያሉ አጋቾች ለምን ግብረ ሃይሉ አይዛቸዉም ?

    • @Abureyan11
      @Abureyan11 Před měsícem +1

      ትክክል መተሀራ ውርጪቲ ህዝቡ አዛ አረጉት

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Před měsícem +2

    ኢትዮጲያናት ደቡብ አፍሪካ ይች ሀገር

  • @user-wy6iu4ww3v
    @user-wy6iu4ww3v Před 12 dny +1

    ባደባባይ እርምጃ ይወሰድባቸው ለሌላው ትምህርት ይድሆን የምትሉ ላይክ አርጉ.......................................................................

  • @abiyegebrehiwot
    @abiyegebrehiwot Před měsícem +3

    Good job, this is the kind of action our people expect, rule of law should be the most important work of a government, and people need to feel safe and free to live their lives.

  • @TheTellingU
    @TheTellingU Před měsícem +4

    The problem is the justice system. Wil the government let the public know the kind of punishment these criminals will recieve? That's how other countries do to deter other crimes. Let the people know that there is a serious punishment for such a crime!!!

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 Před měsícem +2

    ኢትዮጵያን ለመደከም አሁን ጠለት እየተጠቃመበት ያለው ስልት ወርቅና ሌሎች መዕድናትን ውጭ በመስወጠት አገርቷዋን መደከምና መበጥበጥ ናው ለምሰሌ በቅርቡ በትግራይ ክልል ናይጄሪያ ዎችና የሴኔገል ዜጎች ሰይቀር የምዘርፋት የመዕድን ዝርፍያ እንድሁም በገንቤለ ክልል የምደራግ ዝርፍያ ይጠቃሰል።ስለዝህ እነዝህ አገቾች እጀቸው በጠም ራጅም ስለሆና በደንብ ተጠንተው ለሌለውም ትምህርት እንድሆን ማንግስት የምሰመ ከሆና በአደበበይ ይሽኙ።

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 Před měsícem +2

    Bravo ETHIOPIAN police 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Před měsícem +3

    አልሀምዱሊላህ

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 Před měsícem +2

    እንዲህ ነው ስራ!!!!

  • @Hayat-sh6vd
    @Hayat-sh6vd Před měsícem +1

    ሰቅላት ክብር የብሆራው ደህንነት❤

  • @user-jr4qh3mu2m
    @user-jr4qh3mu2m Před měsícem +2

    በሙሉ አማሮች ናቸው

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Před měsícem +3

    በደንብ መቀፍደድ ነው መረጃ ደህንነት በርቱ

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah Před měsícem +3

    መንግስት እውነተኛ ከሆኑ በህዝብ ፊት ይረሸኑ።

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Před měsícem +3

    እነዚህን ለሌላው ማስተማሪያ ማድረግ

  • @aminamolla6017
    @aminamolla6017 Před měsícem +4

    መያዛቸውሳይሆንቁምነገሩትክክለኛፍርድለሌላውመቀጣጫእንድሆንቅጣትሲቀጡነው

  • @HMichaelAlem-jp6rm
    @HMichaelAlem-jp6rm Před 6 dny

    እንደዚህ አይነት ክትትል እና ስኬት በጣም ደስ ይላል ይቀጥል

  • @user-fp5ul5kl4p
    @user-fp5ul5kl4p Před měsícem +2

    እነዚህ ወጀሎኞች ባደባባ ይሰቀሉ ለሌው ትምህርት ይሆናል

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +3

    ኧረ የድፍረት ጥግ😮

  • @Emiye20
    @Emiye20 Před 29 dny +2

    ቂቂቂቂቂቂቂ ብልጽግና ራሱ አጋች እራሱ ታጋች እራሱ ኦፕሬሽን ሰሪ! ድራማው ደስ ይላል። እስኪ ወንድ ከሆናችሁና ይሄን ያክል ብቃት ካላችሁ በቅርቡ ገርበ ጉራቻ ላይ እናተ ባደራጃችሁት ሸኔ የታገቱትን ተማሪዎች አስለቅቋቸው?

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Před měsícem +5

    ምነው ሸኔ አገታቸው የምትሉንን እንዲህ ፈጥናችሁ ይዛችሁ ለሚዲያ አላቀረባችሁም?
    መልሱ ቀላል ነው። አጋቾቹ እናንተው ስለሆናችሁ።

  • @Coffee-do1gm
    @Coffee-do1gm Před měsícem +2

    ሞት ቅጣት ፍረዱባቸው :: ለሌላው ማስተማሪያ ይሆናል:; አለበዚያ ሃያ አመት አስራ እምስት የምትሉት ፍርድ ህዝብ ላይ መቀለድ ነው::

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Před měsícem +2

    ወሬ ብቻ ካልሆነ እርምጃ ወስዶ ማሳየት ነው ሀገራችን የማፍያ መፈጫ ሆነች ቢዝነስ አድርገውታል አላህ ሆይ ሀገሬን አስባት

  • @user-eb4qb6wi5l
    @user-eb4qb6wi5l Před měsícem +3

    አደንቃሉሁ አመሰግናለሁ በርቱ

  • @hayatadem6923
    @hayatadem6923 Před měsícem +2

    የሐገር ጉዲፍ ነቸው ባጭር ይቀጩ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před měsícem +2

    መንግስት እነዚን ሰወች በአደባባይ ሊረሽናቸው ይገባል ምንም አይጠቅሙም ከእንግዲህ ለአገር ሸክምናቸው

  • @kedija-vl6if
    @kedija-vl6if Před měsícem +2

    መቅጫ ህጉን ካላጠበቃችሁት መያዝብቻ ምን ዋጋአለዉ እድስዉዲ ህግ የሰረቀ እጂ ቢቆረጥኮ የአገራችን ህዝብ እፎይታ ያገኝነቀር

  • @Peace-Love2024.
    @Peace-Love2024. Před měsícem +2

    እነዚህን አስሮ ከመቀለብ መረሸን

  • @meharinaizgh8839
    @meharinaizgh8839 Před měsícem +2

    Good job

  • @vhgkvkgm8536
    @vhgkvkgm8536 Před měsícem +2

    በርቱ

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 Před 23 hodinami

    በአደባባይ መገደል አለባቸዉ 😢😢የሰዉ ሂወት ሲያጠፋ የኖሩት ናቸዉ😢

  • @temesgenhabtamu8623
    @temesgenhabtamu8623 Před měsícem +1

    Bravo ! 👏👏👏

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 Před měsícem +4

    Good job Oromia police 👮

  • @anbasehmariamdechasa978
    @anbasehmariamdechasa978 Před měsícem +1

    Greet job thanks!

  • @abdellamohammed5564
    @abdellamohammed5564 Před měsícem +1

    ማጋደል አለባቸዉ
    No excuses

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h Před měsícem

    ጎበዞች

  • @khadegah1177
    @khadegah1177 Před měsícem +1

    ይገደሉ ካልሆን ሌሎችብ እየበዙ ይሄዳሉ

  • @user-bb6vi5bf2m
    @user-bb6vi5bf2m Před měsícem

    ጀግኖች💪💪💪💪💪💪💪በርቱ

  • @user-kd1bf6sn3i
    @user-kd1bf6sn3i Před měsícem +1

    Security service goes ahead Great work.

  • @zurettube638
    @zurettube638 Před měsícem +2

    👍👍👌👌👏👏

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 10 dny

    እሠይ እሠይ እልልልልልልልል
    አንድ እንዳይቀሩ ፓሊሥ እግዛብለሄር ይርዳቸዉ

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z Před 26 dny +1

    ትክለኛ መንግስት ካለ በህዝብ ፊት ባደባባይ ይገደሉ ያ ካልሆነ የሱ የመን እጅ አለበት

  • @Awealthymindset1BD
    @Awealthymindset1BD Před měsícem +1

    ለዚህ ወንጀል አዲስ ከፍተኛ የህግ ቅጣት መውጣት አለበት

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před měsícem +1

    Bravo 👏 ግን በአደባባይ መቀጣታ አለባቸው እነሱን ማን አስሩ ይቀልባል

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Před měsícem +2

    መረሸን ነው ያለባቸው

  • @MedinaJemal-kc4ml
    @MedinaJemal-kc4ml Před měsícem +1

    ይገደሉ

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 Před 29 dny

    ቀጥሉበት በርቱ😢😢😢😢

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před měsícem +1

    👏👏👏👏👏

  • @Seyoum-rr4dv
    @Seyoum-rr4dv Před měsícem +2

    የዩኒቨርሲት ፡ ተማሪዎችስ?

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma Před měsícem

      የአጋቾቹ ወገን ነህ

    • @Seyoum-rr4dv
      @Seyoum-rr4dv Před měsícem +1

      @@NelomaNeloma what you want to said???

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of Před měsícem

    ተማሪዎችን ያገቱትስ ማን ያዛቸው !ወገን

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ

    የብልፅግና እጅ የለለበት አጋቾችማ ከሆኑ እንድህ በጭር ጌዜ ይያዛሉ።

  • @user-kd1bf6sn3i
    @user-kd1bf6sn3i Před měsícem +1

    Be blessed.Glory to God. Bertu.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před měsícem +1

    አዎሽ ቦታው የትነው እዬንም ግልፅ አድርጉልን እዛስ ተቀባዬች አሉ ማለትነው ምን ያህል ቆዩ አዎሽ መልካሳ ውስጥ እባካቹ ለእዝብ ግልፅ መረጃ ስጡ

  • @user-rp5nt1sq3z
    @user-rp5nt1sq3z Před měsícem +7

    ሀብታ ስለሆነ በብሩ ወንጀለኞቹን ማሲያዝ ችሎል።

  • @bbaa-nn2yj
    @bbaa-nn2yj Před měsícem

    Thanks our saviours.