ሚድሮክ | የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከየት ወዴት? Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 03. 2023
  • ሚድሮክ | የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከየት ወዴት? | ምዕራፍ 2 መግቢያ ፕሮግራም | MIDROC Investment Group Epoch 2 Opening program | መጋቢት 6/2015 ዓ.ም #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 15

  • @diboraashebir7721
    @diboraashebir7721 Před rokem +1

    Great job!!! This can be best bench Marking Company Practice for Investors & entrepreneurs in Ethiopia.

  • @SemayneshKiros-zx4ti
    @SemayneshKiros-zx4ti Před 3 měsíci

    ሼክ አላሙዲን ረጅም እድሜ🙏❤❤❤❤

  • @shekurberhan411
    @shekurberhan411 Před rokem +2

    አሙዲ የኢትዬጰያ የቁርጥ ቀን ልጅ አሙዲዬች በኢትዬጰያ ይብዙልን

    • @shekurberhan411
      @shekurberhan411 Před rokem +1

      ግን አሙዲ ከእሰር ተፈትቶ የምናየው መቸ ነው ? እንዴት ግን የአትዬጰያ ህዝብ ሰለ አሙዲ መታሰር ዝም አለ ሚዲያዎች እባካቸህ አሞዲን አቅርባቹህ የገጠመውን ችግር አካፈሉን

    • @abdissagammada5694
      @abdissagammada5694 Před rokem

      ቅን ኢትዮጵያዊነት እንደ እኚህ ሼህ አላሙዲ በተግባር ጎልቶ የሚታይ ቢሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ለልጆቿ ምድረ ገነት ትሆናለች:: አላሚዲ ዕድምዎ እንዲረዝም እመኛለኹ::

  • @user-ry3vl3uz1l
    @user-ry3vl3uz1l Před 11 měsíci

    ለኢትዮጰያ ሀሌንታ ድርጅት ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ጉሩፕ

  • @tesfuq1585
    @tesfuq1585 Před rokem +1

    Lesu enye wasetna yelgnme if lemon voice I accept voice

  • @ham8288
    @ham8288 Před rokem +3

    የህልመኛው ኢትዮጵያዊ ስራ በጣም የሚደነቅ ነው። ምናለ ነበር ከመቶ አስር ሚሊዮን ህዝብ አምስት ሚሊዮኑ እንደዚህ ምርጥ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ እንደ አላ ሙዲን በሆነ ኑሮ ። አገር ጠል፣ አገር አማሽ ፣ አገር አፍራሽ ፣አገር ገንጣይ አስገንጣይ ፣ ወገኑን አራጅ ፣ ወገኑን አፈናቃይ ፣ ከንቱ ምንም የማይፈይድ፣ ያነበበውን የሚአቀነቅን ፖለቲከኛ ጥርቅም ከሚአበዛልን ። እንደ አላሙዲን አይደለም በሚሊዮን በመቶ ሺዎች የሚቁጠሩ ዜጎች ሰጥቶአት ቢሆን ኢትዮጵያችን የት ነበረች። ይሄ እንቶ ፈንቶ የሆን የመንግስትን ትርኪ ምርኪ ከምትለፈልፉብን እንደዚህ ቁምነገር ያለው፡ ቁምነገር የሚሰሩ ባለሃብቶችን ድርጅቶችን ብታስተላልፉልን ጥሩ ነበር ። በጣም ነው የሚደነቀው ሜድሮክ አገሪቱን ም ተረክቦ ቢአስተዳድራት ከማይረባ በጎጥ በብሄር የተመረዘ መንግስት ተብየ በየጊዜው እየተለዋወጠብን ኑሮአችንን ህይዎታችንን ምስቅልቅሉን ከሚአጠፋው ።

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 Před rokem

      አሽቃባጭ

    • @ham8288
      @ham8288 Před rokem

      @@dungedunge7226 አንት ቡቱታም ወያኔ ጁንታ የምናባክ አሽቃባጭነት ነው ? የማንም ተረኛ ጋ አገር ጭምልቅልቁአን እያወጣት የአንድ ድርጅት አስተዳደር ድርጅቱን እንደዚህ አድርጎ እየመራ አገር የሚመራው ዘረኛ ገልቱ ህዝብን በድርቅ በርሃብ በኑሮ ውድነት እንዲዚህ እያተራመሰ ማስተዳደር ካልቻል የዚህ ድርጅት አስተዳዳሪ ምንያክል አሳምሮ በአስተዳደራት ውዳቂ አለቅላቂስ አንተ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před rokem +1

      ​@@dungedunge7226 አቶ ድንጋይ ድንጋይ ኤርትራዊኖዎት እንዴ

    • @saadaathiobi3206
      @saadaathiobi3206 Před 11 měsíci

      ትክክል ማር❤

    • @saadaathiobi3206
      @saadaathiobi3206 Před 11 měsíci

      ትክክል ማር❤

  • @tesfuq1585
    @tesfuq1585 Před rokem +1

    Lensu sale yejemru gen lela negre endykbtu Air yejemre cargo