ሚድሮክ | “የተፈጥሮ ፀጋ!” | ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ምዕራፍ 2 ክፍል 28 | Etv | Ethiopia | News
Vložit
- čas přidán 10. 10. 2023
- ሚድሮክ | “የተፈጥሮ ፀጋ!” | ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ምዕራፍ 2 ክፍል 28 | MIDROC Investment Group - Season 2 EP 28| መስከረም 30/2016 ዓ.ም | Etv | Ethiopia | News
• በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተጎበኘው የበበቃ እርሻ ልማት እና በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ‹‹ገበታ ለትውልድ›› መርሀ ግብር የሚገነባው ’ የደንቢ ሐይቅ ሎጅ’ መልከዓ ምድርን የሚያስቃኝ ዝግጅት!!!
#MIDROC #ebc #etv #News
#MIDROC #ebc #etv #News
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews
የሚገርም የተፈጥሮ ፀጋ ነው አቢቹ ግልጥልጥ አድርገህ ስላሳየከን እናመሠግናለን
thanks midruk galtom
በእውነት እጅግ ያምራል እናመሰግናለን
Dear Jemal Ahmed, the CEO of Midroc Investment Group, thank you for being an exemplary leader and pioneer in leading the Bebeka agricultural project efficiently and making the project competitive in international platforms +++ creating jobs for local residents. We are proud of you and your staff. May God continue to bless you and protect your family.
Esayas
አገሬ ባንቺ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች ባንቺ ተስፋ አለኝ ጀግና ልጆች አሉሽ ያንቺ ትንሳኤ ቅርብ ነው እኔ ፍትው ብሎ ይታየኛል
Обожаю природу😊🥰🤣my heart 😊🥰🤣
Mr. Ahmed deserves honorary doctorate degree
አገሬን ይበልጥ ወደድኩት
C'est fantastique 😊🥰🤣
❤❤❤❤😂😂😂😂wooow
የኮኪር ገደባኖው አቶ ጀማል አህመድ የልማት አርበኛው