እንደ ሀገር ባህላዊ ሰውነትን እና ዘመናዊ ሰውነትን ማስታረቅ አቅቶናል!!//የመሲኆቹ እድር ፀሀፊ ቡርሃን አዲስ ከጨዋታ አዋቂው ጋር//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 11. 2021
  • - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 57

  • @qweqwe5936
    @qweqwe5936 Před 2 lety +11

    በጣም ምጥቅ ሰው በእውነት እውቀትና ጥበብኅ ደስ የሚል ነው ፍፃሜኅን ያሣምረው

  • @yesican6213
    @yesican6213 Před 2 lety +11

    Well come ማምዬ ምርጥ እትዮጵያዊ 🇪🇹🙏አላህ ይጠብቅህ

  • @user-st1ec9zp6z
    @user-st1ec9zp6z Před 2 lety +16

    አላህ ለሰው ልጆች ተቆጥረው የማይዘለቁ ውለታዎችን ውሏል ፤ ሆኖም ታላቁን ነብይ ﷺ የሚስተካከል ውለታና ፀጋ ግን የለም።
    ﷺ، ﷺ، ﷺ czcams.com/video/RGFGjw0Q6Bs/video.html

  • @semir4641
    @semir4641 Před 2 lety +10

    Very smart guy ! Ethiopia needs more like you hawey

  • @user-bl1cg8md8o
    @user-bl1cg8md8o Před 2 lety +5

    ማሜ መልካም ቀና ልብ ያለህ አላህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ምናለ ሁሉም እዳንተ ሰፍ አድርጎ ቢያስብ የት በደረስን አላህ ሀገራችንን ሚሲኪኑን ህዝብ በደልና መከራ ሞሞት መሳደድ በቃ ይበለን ሰላሙን ያውርድልን

  • @yube3674
    @yube3674 Před 2 lety +10

    እወቅቱ መሸ አለህ ነው ጭቅለትክ ዳስ ይለል አቤት አገለለፅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✅✅✅✅✅right you are the Best

  • @semirahassen593
    @semirahassen593 Před 2 lety +2

    ገና ሳይናገር ምጡቅ እንደሆነ እሚገበኝ ነገር😎
    ማሜ ሀቢቢ❤

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před 2 lety +3

    አባቴ አንተ ታድለሃል እግዚአብሔር ያንተን አይነቱን ያብዛልን እንዴት ምስጥ ብዬ እንዳዳመጥኩህ እና ከጀርባህ ያሉት ሰውዬ ምስጥ ብለው የሚያዳምጥት

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 Před 2 lety +2

    ሰላም ለሁላችን ይሁን። ወንድማችን ቡርሀን ብርቅና ድንቅና የአገራችን ዕንቁ ሀብት ነህ። ከአንደበትህ የሚወጣው ሁሉ የሚገርም ነው! ይሄን አይነት አስተሳሰብ ሁላችንም።ምውስጥ ሰርጾ በተግባርም።መተግበር ያለብን ነገር ነው። ሀሳብህን እጋራለሁ። "ሰው" መሆን እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው። ሁሉም ሰው ፓለቲካን ማወቅ አይጠበቅበትም። እኔ እንዲሆንብኝ የማልፈልገውን ሁሉ ለሌላው አለማድረግ ነው። አመሰግናለሁ። ኑርልን።

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ ምሪጥ ትምሪት ነዉ

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před 2 lety +5

    አህለን ማሜ እኮን ደህነ መጣህ

  • @user-iu2sj1wl6w
    @user-iu2sj1wl6w Před 2 lety +15

    ማሜ አይምሯችን ያንተን እሩብ ያህል ቢያስብ አገራችን ትለወጥነበር

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 2 lety +2

    የሚገርም ደራሲ ነው :::::::::::::👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @betlhemmekonen8470
    @betlhemmekonen8470 Před 2 lety +1

    You are the one and only !!!brother thanks for sharing your thoughts 🙏

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun898 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እገራችንን ስላም ያርግልን

  • @jemilatiybe7171
    @jemilatiybe7171 Před 2 lety +3

    الله يحفظك

  • @qweqwe5936
    @qweqwe5936 Před 2 lety +2

    በጣም ልንማርበት ይገባል እንዳንበአይነቱ ያብዛልነ አቤት ጭንቅላት የእግዚአብኄር ስጦታ ነው ተባረክ

  • @yesican6213
    @yesican6213 Před 2 lety +1

    ፀግ ማሪዬ ዮኒዬ ወንድማችን እንወዳችኋለን 🇪🇹

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 2 lety +1

    አላህ አገራችን ሰለም የሪግልን የአላህ

  • @siyamsiyam2038
    @siyamsiyam2038 Před 2 lety +2

    ebs እባካችው የቡርሃንን ስልክ ስጡኝ በፍቅሩ ተሰቃየው

    • @user-oq4ml5ov5o
      @user-oq4ml5ov5o Před 2 lety +1

      ዳማከሴጠጭበት ዳማከሴነውያልኩት 🤣🤣

  • @Signalmedia309
    @Signalmedia309 Před 2 lety

    መሸአላህ. ማሜ. . አላህ. እውቀትን. አብዝቶ. ይስጥ. የኔ. እቁ. ኢትዮጵያዊ.

  • @zebibalalisa8658
    @zebibalalisa8658 Před 2 lety +1

    👏👏

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 Před 2 lety

    መሻላተባርክላ።አላህይጠብቅህ።አገራችንንሠላምያርግልን።ያርቢ

  • @lailanaja4928
    @lailanaja4928 Před 2 lety +1

    Masha allah mamey🇪🇹❤👌

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 lety

    ቅዳሜን ከሰዓት እንኳን በደና መጣችሁ

  • @muradfasil
    @muradfasil Před 2 lety

    ቡርሀን ማሜ በጣም ምርት ሰው።

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 Před 2 lety

    Yezarew program 👌

  • @user-pv1jv2od9k
    @user-pv1jv2od9k Před 2 lety

    መሜኮ ኢትጲያ አለችኝ ከምትላቸው ሙሁሮች አንዱ ነው

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 Před 2 lety

    ማሸአላ

  • @user-iq5yv8ct7x
    @user-iq5yv8ct7x Před 2 lety

    ማሻአላህ

  • @habeshawetube
    @habeshawetube Před 2 lety +1

    ወንድሜ ሀሳብህ በጣም ጥሩና የሚያስተምር ነው::ነገር ግን የምትቀላቅለው እንግሊዘኛ እጅግ የበዛ እና አሰልች ሆነ:: እንደፀሀፊ /እንደባለሙያ ማስተካከል አለብህ:: እንግሊዘኛ የማይችል ብዙ የ EBS ታዳሚ እንዳለ ደግሞ አትርሳ በተረፈ በሌላ ዝግጅት ጉራማይሌህን አስተካክለህ ጥርት ባለ ቋንቋ እንደምናይህ ተስፋ አለኝ::

    • @mekesudtemam6207
      @mekesudtemam6207 Před 2 lety

      ንግግሩን ለመረዳት የከበደህ ይመስላል !!!
      ሚያወራውን ለመረዳት ሞክር!!!!

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 2 lety +1

    🙏🏽 ኢቢኤሶች ረ ተው በዚህ ዝግጅት ጋሽ ፋንታሁን ዋቄን አቅርቡልን 🎊

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 lety

    ትክክል ህዝቡን መሆን ትክክል

  • @user-yp1in6mw1k
    @user-yp1in6mw1k Před 2 lety

    መሽአላ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před 2 lety +2

    መሀመድ ያተን አይነት ሌላ አድ ሰዉ ቢኖር አገራችንን ትቀይሩ ነበር ይሄ ወሎ የሚባል አገር አተን ኡሴታዝ አብኪን ሙ
    ፊቴን ሸህ አላማዲንን ፈጥሮል

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p Před 2 lety

    አህለን ማምየየየየ ባባ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před 2 lety

    Gobez.

  • @user-iu2sj1wl6w
    @user-iu2sj1wl6w Před 2 lety +6

    ከከከከከ ተኃላው ያለው ሰውየ ተመመሰጡ የተነሳ አስተያየቱ አሳቀኝኝ

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u Před 2 lety +1

      ይገርማል እዴት ተመለከትሺዉ ልጁ በጣም ጎበዝ ነዉ የደሴ ልጂ ነዉ በጣም በጣም ጎበዝ ነዉ

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w Před 2 lety +1

      @@user-mf7hf1eu5u እንደ ወሎየ እኮነኝ ለቅኔ ትኩር ብየክክክክ አወ የደሴሌጂነው አሏህ ይጨምርለት

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u Před 2 lety

      @@user-iu2sj1wl6w ሃሃሃእኔ እራሴ ደጋግሜ እየሳኩ አየሁት አሚን አሚን እህቴ አገራችንን አላህ በቃ ይበላት

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm Před 2 lety

      ማሻአላህ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 Před 2 lety

      እኔ ያንችን ኮሜት ሳይ ነው ያየሁት ክክክክክክክ

  • @user-uq8cu2dn9i
    @user-uq8cu2dn9i Před 2 lety

    ማሚዋ እዉቀት ማሻአላህ

  • @asseb9842
    @asseb9842 Před 2 lety +4

    እነ አያከሌ ፕሮፌሰር ዶክተር ተብለው ?
    አገራችንን ለማጥፋት የዉሸት ትርክት በመተረክ
    ህዝብን በህዝብ ላይ ሲያሳምፁ ይዉላሉ ፡
    እንደ ማሜ አይነት ያብዛልን
    ሰውየው ላይብረሪ ነው....

  • @amisherif4589
    @amisherif4589 Před 2 lety

    Chnklat 100%%

  • @asi5439
    @asi5439 Před 10 měsíci

    👏👏👏👍💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌

  • @emukhawlah942
    @emukhawlah942 Před 2 lety

    ለመረዳ የከበዳቸው ይመስላል
    ዝም ብሎ ከመቀበል ውጭ በዋጥም ባይዋጥም ዝም

  • @eriwedi2222
    @eriwedi2222 Před 2 lety

    ሱብሓንኣላህ ሰውየው ከመጠን በላይ መፈላፈስ የተነሳ ከዲኑ ለቀቅ እያለ ያለ ይመስለኛል ኣሁን ኢንዳይረክት ኢየሱስ ወይ መሲህ ክርስትያኖች እንደምያምኑት ለሰዎች ቤዛ ሁኖ እንደሞተ እያመነ ነው ኢንዳይረክት ይህ ደግሞ እንደ ሙስሊም እንዲህ ብሎ ማሰቡም መናገሩም ስህተት ነው እላለሁ ኣላሁ ኣዕለም

  • @jumaisrael7521
    @jumaisrael7521 Před 2 lety

    እንደ ህዝብ መኖር። ትልቅ ሰው ነህ አላህ ከፍ ያርግህ

  • @mohammedseide4162
    @mohammedseide4162 Před 2 lety

    ዮወኒ ስታወራ አረብኛ ትቀላቅላለህ ከየት የመጣ ነው