አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ አበባ ከማድረግ ስራዎች አንዱ የሆነው የሜክሲኮ ሳር ቤት የኮሪደር ልማት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2024
  • #ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ

Komentáře • 20

  • @user-fy8sb2zw2v
    @user-fy8sb2zw2v Před měsícem +9

    በንፁህ አእምሮ ተመልክቶ አለማድነቅ አይቻልም። ይህን ያቀዱና የተገበሩ አእምሮዎችና እጆች ይባረኩ አሜን!!!!!!!!!!!!!

    • @AnimawKasa-bv4yb
      @AnimawKasa-bv4yb Před měsícem

      የካድሪ ኮሜንት!! ካድሪ ማለት ሆዱ የሰፋ ጭንቅላቱ የጠበበ ማለት ነው!!

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před měsícem +3

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g Před měsícem +2

    ቀና እና ንፁህ ልብ እና አስተሳሰብ ይህንን አለማድነቅ ስህተት ነው ወዳጆቼ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @husseinmuzeyinmohammed3704
    @husseinmuzeyinmohammed3704 Před měsícem +7

    what a great improvement a lovely transformation Addis ababa the flower of Africa, thank you PM ABYI AHMED our prime minister

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +2

    ዋውውው🎉🎉🎉🎉

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 Před měsícem

    አብቹ ጀግና መሪ ነክ እናመሠግናለን እመቤታችን ትጠብቅክ Thanks my Hero

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 Před měsícem

    አገራችን ሰላም ይስጠን ሰላም አጥተናል እርሰ በራስ ከዉጭ ጠላት ሳይመጣ ፈጣሪ ይድረስልን ፀልዮ😔

  • @mickeydi
    @mickeydi Před měsícem

    Ethio news agency 240p really?

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm Před měsícem

    Telat yiheen yemesele wub ketema siyay mesheem kemegomijetu yetenesa lik ende Kenya amets asinesiten Addis Abeban wede dingay zemen meshee yihon milewutat eyale kkkkkkkkkkkkkkkkkk, endamareh yikeral ebji Addis Aba alay kosh sil enkuwan keseman betira new minizeregifih,midire fara segete

  • @AnimawKasa-bv4yb
    @AnimawKasa-bv4yb Před měsícem +1

    መንድ እንጅ ሰው አይታኝም!! መንገድ የሚሰራው ደግሞ ለሰው ነው!

    • @feqerad5323
      @feqerad5323 Před měsícem +2

      ሪሊሊሊሊ?!!! እነ "ሁሉን ወቃሽ" ማደናነቁን ለቅን ኢትዮጵያኖች ተዉልን!!
      እኛ መልካሙን እያየን ደስ ይለናል፣
      የረዳንን እና ያገዘንን እግዚአብሔር እናመሰግናለን፣
      የሰሩት እጆች ይባርክ ብለን እንመርቃለን!!!
      ሰው ፣ ውሳኔውን እና ምርጫውን ነው የሚኖረው!!

    • @AnimawKasa-bv4yb
      @AnimawKasa-bv4yb Před měsícem

      @@feqerad5323 የካድሪ ኮሜንት!! ካድሪ ማለት ሆዱ የሰፋ ጭንቅላቱ የጠበበ ማለት ነው!!
      Reply

    • @samueldemissi1
      @samueldemissi1 Před měsícem

      Sure, here's a corrected version of your comment:
      "Instead of commenting such nonsense, do something for your country and future generations like Dr. Abiy and his followers. You might not like Dr. Abiy as a person, but you cannot deny what he has done for our country. If you want your country to develop, participate in one of the projects and show your talent and support-not for Dr. Abiy, but for your country."

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 Před měsícem +1

    እኔን የናፈቀኝ ሰላምና ሰላም ብቻ ነው!!!!
    ዛሬ ስንት ሰው በጦርነት ሙቶ ይሆን???

    • @YosephMekonnen-vk3xr
      @YosephMekonnen-vk3xr Před měsícem +1

      Amercam torenet lai neche eko ena men yeshalal..

    • @gule1606
      @gule1606 Před měsícem +1

      lesu intselley! sirawun inadniq!

  • @kassuabegaz4909
    @kassuabegaz4909 Před měsícem

    ቀደዳ ሀገር ማለት አአ ብቻ መሰላችሁ እንዴ ብልግና የሚባለው የደንዝ ስብስብ የትኛውን ክልል ነው የሚስተዳድረው መድኃኔዓለም ይድፋችሁ👹👹👹👹

  • @abrahamtasew1874
    @abrahamtasew1874 Před měsícem

    Superficial useless infrastructure.

  • @Bekalu_2023
    @Bekalu_2023 Před měsícem

    በነበረ አስፋልት ላይ መብራት ተክሎ ይህን ያህል መወራጨት ምን የሚሉት ነው?... በዚያ ላይ አገሪቱ በራሱ በመንግስት ምክንያት የተጋረጠባትን የህልውና ችግር መቅረፍ ነው የሚሻለው ወይስ በብልጭልጭ መሙለጭለጭ?... አገርን በደም አበላ እያጠቡ በመንገድ ላይ ብልጭልጭ በደልን ማስረሳት አይቻልም፤ ሚሊዮን ተጠቂ ሚሊዮን ተበዳይ በእንዲህ አይነት አስረሽ ምቺው ልቡ ይሽራል ብላችሁ አታስቡት። እጁ ታስሮ ፍርድ ፊት መቆም ያለበት የዘር ማጥፋት ወንጀለኛ ሁላ ያንን የግፍ ክምር በዳንኪራ ሊንድ/ሊያረሳሳ ቢሞክርም አይሳካም።