በፍጥነት የተጠናቀቀው ውቧ ፒያሳ ሲኒማ ኢትዮጵያ ቸርቺል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 06. 2024

Komentáře • 17

  • @user-on3pz4xr4x
    @user-on3pz4xr4x Před 24 dny +4

    የሰሩ፡እጆች፡ይባረኩ፡ገና፡ብዙ፡እናያለን።

  • @mvab3252
    @mvab3252 Před 23 dny +3

    መች ይሆን ሀገራችን ምትቀየረው ብለን በስው ሀገር #እንዳልቀናን አሁን ደግሞ በገዛ ሀገራችን ውበት ተማርከን ወደ ሀገር የመመለስ #መንፈሳዊ ቅናት ሳላሳደረብን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የሰሩ እጆች #ይባረኩ 🙏🏽#ከብልፅግና ጋር ወደፊት 🇪🇹🔥💪🏼 ወጣት ብልፅግናን ተቀላቅለህ ሀገርህን አገልግል ሙሰኞችን ተዋጋ ውጭ ቆሞ ማላዘን አይነፋም ምንግዜም የኢትዮጵያን የህዝባ ጥቅም አስቀድሙ አዲዮስ 🔥🔥🔥🇪🇹

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 Před 7 dny

    በመጀመሪያ ሰለ ቢዲዮ ቀረፃህ አመስግንሃለሁ በጣም ጥሩ ቀረፃ ነው። ትንሽ ሃሳብ ብሰነዝር ብዬ የማላልፈው ነገር ቢኖር ከፅሁፍ ባለፈ አካባቢውን የሚገልፅ ድምፅ ብታክልበት በጣም አሪፍ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ። ይህ ገንቢ ሃሳብ ነው !

  • @AbiiTesfuu
    @AbiiTesfuu Před 24 dny +2

    waw❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijE562
    @lijE562 Před 24 dny +4

    BERTU!!!

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Před 23 dny +4

    Thank you for PM and team❤❤

  • @gashawgoba5598
    @gashawgoba5598 Před 16 dny

    Wow great job !!! I respect !!!

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 Před 19 dny +1

    Stop the war against humanity

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Před 24 dny +2

    Police 👮 ዱላ መያዝ ማቆም አለበት

  • @rob21112
    @rob21112 Před 24 dny

    So no parking on the road ?

  • @MrKtefera
    @MrKtefera Před 18 dny

    This should be a work of a city's Mayer not the prime minister of the country! When he felt to lead the entire country, he took the city Mayer job to find a public support 😂 Abiye will removed from power very soon 😢 he urged war against the tigrie,Amharas and oromos regines! We demand Transional Government Now!!

  • @YonasYonas453
    @YonasYonas453 Před 20 dny +2

    ብልጭልጭ ነዉ ቤቱ ሳርያለመልማል ያ አዉሬ ስርቱ ዘርማዘሩ ይነቀል አብይ አህመድ አሊ

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega Před 24 dny +4

    ይህ መንገድ እንደ ተክለ ኡማ ዘመን፣ ተሰርቶ ለጎሚስታ፣ ለሊስትሮ፣ ለሱቅ በደረተ፣ ለጎደና መተዳደርያና ለልመና፣ለችርቻሮ ንግድ፣ ለሰልቫጅ ንግድ አገልግሎት ከሆነ የድሮዉ መንገድ ከበቂ በላይ ነዉና ገንዘብ አታባክኑ።

    • @nahomashebir7753
      @nahomashebir7753 Před 23 dny +3

      ከብት

    • @user-si5ow2ds9f
      @user-si5ow2ds9f Před 22 dny +1

      mikegna

    • @marmar803
      @marmar803 Před 15 dny

      ምነው ተቀናጣችሁ ድንገት የማናውቃችሁ መሰላችሁ እንዴ?? ሰርቶ ተሯሩጦ አዳሪውን አንድ በአንድ ጠርተህ እንዳይሰሩ እንዳይኖሩ በአካባቢው የምትለው አንተ ማነህ ጥንብ የሁሉም ሀገር ወይ መኖሪያ ትሆናለች ውይ አመድ ትሆናለች 😠ማንም ማንንም ደጅ አይጠናም!!!😞😠

    • @EchelonOmega
      @EchelonOmega Před 15 dny

      @@marmar803 Get your one year gift. Tooth paste and washroom tissue paper. Hope you will enjoy good life.