"ልጆቼ ንፁህ ወተት ጠጥተዉ እንዲያድጉ ብዬ ነዉ ወደግብርና የገባሁት" ውሎ ከኢንጅነሩ የከተማ ገበሬ ጋር/ በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
    #ኢቢኤስ​
    #EBS
  • Zábava

Komentáře • 291

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 lety +27

    ዋው! በጣም የሚገርም ጎበዝ ሰው ነው። ቁጭ ብላችሁ የጫትና ሲጋራ ሱስ ተጠቂ ሆናችሁ የሰው እጅ የምትጠብቁ ወንዶች ከዚህ ጀግና ተማሩ።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 2 lety +31

    አሁን ይሆ ምኑ ነው dislike የሚያስደርግ ቅናት አስመሰለባችሁ እንደዚህ ደስ የሚል የሚያነቃቃ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 Před 2 lety +1

      ተዋቸው እባክህ ተስፋ ከቆረጠ ሰው ድሮስ ምን ይጠበቃል ብለህ ነው???

    • @Dev7217
      @Dev7217 Před 2 lety

      ስንት አይነት ሊጥ ጭንቅላት እንዳለ በዚ ማወቅ ይቻላል !!!

    • @user-no4yu8hl7s
      @user-no4yu8hl7s Před 2 lety

      ቀናተኛ የአገር አዛባነት ነው

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 2 lety +4

    እኔማ ሲትዝን ልሁን ብቻ አገሬ ገብቼ እንዳንተ በከብት ዶሮ ንብ እርባታ በጎዎሮ ስራ ተሰማርቼ እራሴን ጠቅሜ የወገኔን የምግብ ችግር ቀርፊ ለህዝቤ ንፁ ወተትንና አትክልቶችን ዶሮ እንቁላችን አቅርቤ የዜግነቴን ድርሻ እወጣለው
    ወንድሜ ለኛ ትልቅ አርያ ነህ

  • @user-tq8cd5sk6t
    @user-tq8cd5sk6t Před 2 lety +22

    በጣምጎበዝ ንህ ወንድሜ እንዳአንተ አይነቱን ጀግና ፍጣሪ ያብዛልን

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 2 lety +15

    በጣም ጎበዝ ነህ። በቃ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ድንቅ የስራ ሰዎች ነው የሚያስፈልጓት።

  • @Simret_Ambassador_of_Christ
    @Simret_Ambassador_of_Christ Před 2 lety +103

    ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንዲህ አይነቱን የምግብ ምርት እና እንዲህ አይነቱን ሰው ለአካባቢው ሰው በረከት መፍትሄ የሆኑትን ነው! መንግስትም ህዝብም እንዲህ አይነቱ ቢያበረታታ መንገድ system ቢቀይስ እንዲሁም ትኩረቱን በእንደዚህ አይነቱ ላይ ቢያደርግ እላለሁ ! በጣም በብዙ የሚበረታታ ስራ ነው! በርታ ወንድሜ!

  • @oneet.8301
    @oneet.8301 Před 2 lety +36

    This young man is could be a good role model to many youth. Much respect

  • @tesnimbintbaba445
    @tesnimbintbaba445 Před 2 lety +4

    ጀግና ነው የእውነት "!!
    አላህ ይጨምርልክ።

  • @loveeritreapeaceeritrea9847

    በጣም ጎበዝ እጁን አጣምሮ መንግስት አሰራም ለሚሉት ትልቅ ትምህት ነዉ ።GOD BLESSED YOU KEEP UP 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fireamsalu7177
    @fireamsalu7177 Před 2 lety +38

    ልቤ ተነሳሳ ፣በጣም የምወደው ስራ ነው፣ አይቀርም እኔም በዚህ ስራላይ መሰማራቴ።

  • @user-be3bv1mw4f
    @user-be3bv1mw4f Před 2 lety +59

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ዕርገት አደረሰን አደረሳችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @keftam
    @keftam Před 2 lety +5

    እንደዚህ ጠንክሮ የሚሠራን ቅን ሰው በማገዝና በማበረታታት ብዙ ለውጦችን ማምጣት ስለሚቻልና ለሌሎችም ሰዎች እንደ ጥሩ አብነት ስለሚሆን የአካባቢው የመንግሥት አካላት ትኩረትን ለዚህ ጎበዝ መስጠት አለባቸው።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +35

    ይሄ ነዎ ለህብረተሰቡ ለሀገር የሚጠቅመው ። በ ቤራ ፍብሪካ እና ሆቴል አገር የምታጨናንቁ ባለሀብቶች እሰቲ ትንሽ ለህዝብ የሚጠቅም እንዲህ አይነት ስራ ጀመሩ

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Před 2 lety +9

    የሚሰሩ እጆች የተባረኩ ይሁኑ በርታ 😍

  • @user-xt7fr5pw2n
    @user-xt7fr5pw2n Před 2 lety +8

    ጎበዝ በባህር ተጉዞ የባር ቀለብ ከሚሆን ያገሬ ወጣት ባባትና እናቱ መሬት እንዲህ ቢያርስ ምን ነበረበት ግን

    • @sus2475
      @sus2475 Před 2 lety +1

      ቢሰሩማ ሀገራችን የት በደረሰች ጫት እርሻቸውን አደረቀው ብዙ መስራት እየተቻለ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 2 lety +4

    ማሻአሏህ በጣመ ምርጥ አባት ነው። ለሀገሪቱም ምርት። ሠዎ ከዚህ ወንድ ተማሩ ለሌላውም የሥራ እድል ይፈጥራል።

  • @user-fl6dl3td4z
    @user-fl6dl3td4z Před 2 lety +2

    አክባሪህ ነኝ! እንዳንተ አይነት ሰው ሀገሬ ስላላት ታላቅ ኩራት ይሰማኛል!

  • @user-db9ox7si8s
    @user-db9ox7si8s Před 2 lety +3

    ማሻአላህ አላህ ከክፉ አይን ይጠብቅላችሁ

  • @joswag2419
    @joswag2419 Před 2 lety +16

    Such an inspiring young man .

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +4

    ግብርና ከባድ ስራ ነው ግን እጅግ አስደሳች ስራ ነው

  • @dawitsodo2374
    @dawitsodo2374 Před 2 lety +3

    ጎበ በርታ ሁሌም ምኞቴነው ያየውት ጀግና

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ ከንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እኔ ቤተሰቤን ልክ በተሰደድኩ በአመቱ እንድህ ስሩልኝ ቦታ ገዝታችሁ ባላቸው ሳቁብኝ በገዛጄ ከተማ አስገብቼ ከተማ ደግሞ እንድህ አይነት አለንድ እዚያ ጬፌ መሰልንሽ እንተዴ አሉ

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Před 2 lety +1

    ኡፍ ታድሎ ቤቱ ጊቢው ሁሉ ሲያምር አትክልት ብቻ እንዴት ደስ እንደሚል

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +3

    ሀገራች የተፈጥሮ ውብናት ወንድም ትክክል ጀግና በርታ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 2 lety +1

    ይሄንን ነው ማግባት የምፈልገው😂😂👍👍👍👍👍wow des yemilg sera

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 Před 2 lety +3

    የእውነት ባለሙያ ገበሬ ነህ ይመችህ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety +2

    ታታሪ ወንድ ሰውድ ምክንያት እያበዛ ሰራ የማይሰራ ወንድ ሰጠላ በርታ ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 Před 2 lety +3

    ጀግና ነህ አባቴ CV ይዞ በየቦታው ከመዞር ከራስህ አልፈህም ለሌሎች ትተርፋለህ።

  • @HilinaT
    @HilinaT Před 2 lety +56

    መንግስት አንተን ነበር ግብርና ሚንስትር ማድረግ ያለበት በየቀበሌው እንደዚህ የከተማ ግብርና ቤጀመር ኑሮ ውድነትን በቀላሉ መቅረፍ ይቻላል

    • @onedrop33
      @onedrop33 Před rokem

      We have an excellent, capable, qualified, hardworking, and competent Agriculture Minister: Dr OSMAN HUSSEIN.

  • @zinatayalew85
    @zinatayalew85 Před 2 lety +11

    ቆንጆ ስራ ነው

  • @feraassefa710
    @feraassefa710 Před 2 lety +4

    በስማም ጎበዝ ነው በጣም

  • @mulualemabebe4263
    @mulualemabebe4263 Před 2 lety +6

    እዳለ ብሮ ስላወኩ ደስ ብሎኛል በግል ለምትሰኝ ወድማዊ ምክር እጅግ አመሰግናለው መልካሙን ነገር ሁሉ እመኝልሀለው

  • @mela4374
    @mela4374 Před 2 lety +24

    I want to start farming as well

  • @mekonenzegeye6418
    @mekonenzegeye6418 Před 2 lety +2

    እዚህ እኔ የምኖርበት ካናዳ፣ የተማረ ዶክተርም ይሁን ኢንጅነር ሁሉም ገበሬ ናቸው።

  • @ilovemysonlove6841
    @ilovemysonlove6841 Před 2 lety +2

    ቆንጆ ፕሮግራም ነወ የበለ ሰው እንዲ ገበያይ አድራሻ ብታሰቀምጡ የተሻለ ነው ባይ ነኝ ሊያዬ በርቺ

  • @thameralmesbah4951
    @thameralmesbah4951 Před 2 lety +7

    ዋው እንደዚህ አይነት ስራ ውስጤ ነው በቀጣይ እኔም በዚህ ስራ እሰማራለው

    • @ftye7911
      @ftye7911 Před 2 lety

      Damu eku bezu sew Ayeserwem hagare sete geba sira bro

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 2 lety +10

    በጣም ያምራል በተለይ አትክልት ነገር ግቢ ቢኖረኝና ብሞላው ደስ ይለኛል

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Před 2 lety +5

    የማለብያ፡ማሽን እደምንም ቢኖርህ መልካም ነው

  • @bulgaw
    @bulgaw Před 2 lety +7

    I can't even wait to finish the video to praise you. You are so inspirational. Just an advice .. i don't think milking machine is not that expensive, it will save you a great deal of time.

  • @linalina-vn3tn
    @linalina-vn3tn Před 2 lety +12

    እደዚህ አይነት ሥራ ውስጤ ነው ♥♥

  • @EphraimLife
    @EphraimLife Před 2 lety +5

    Incredible approach and great practice.

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 9 měsíci

    ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሰው ነህ ፈጣሪ ያበርታህ ወንድም

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety

    እንዴት ደስስስ ይላል ጀግና ነክ የኢትዮጵያ ምድር ላይ እኮ የሚሰራ ጠፋ እንጂ ሁሉም የሚገኝባት ምድር ኢትዮጵያ እኮ ናት

  • @myblue5921
    @myblue5921 Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ ወንድም በርታልን እውነት ነው ማንም እየመጣ ቢራ ፋብሪካና ግሮሰሪ ከሚከፍቱብን ምናለ እንዳንተ አይነት ብዙ በጎ ስራዎች ቢሰሩ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 2 lety +3

    ጎበዝና ታታሪ ጠካራ ነህ በርታ

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 Před 2 lety +3

    ቃላት የለኘም ምን አይነት ጠንካራ ስውየ ነው

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 2 lety +3

    Thank you ebs for this program!!!🍀🌸

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 Před 2 lety

    Very smart man ! I wish people learn from him .Thanks! EBS

  • @user-lf6wy2ix4c
    @user-lf6wy2ix4c Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅልህ እሰሶች አይጠገቡም እኔም ያደኩበት ነው

  • @emanweloyewa665
    @emanweloyewa665 Před 2 lety +5

    ሀሪፍ ነው በርታ❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @misleabtilahunmeko431
    @misleabtilahunmeko431 Před 2 lety +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል ። በርታ ካንተ ብዙ መማር እንችላለን ። ስልጠና እንዳዘጋጀህም ገልፀሀል አድራሻህን ብታሳውቀን እባክህ ?

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 Před rokem

    አቦ ብዙ ትምህርት ነው ከአንተ ያገኘሁት.የሚገርም ሀሣብ ነው.በአንድ ቦታ ላይ በርካታ ስራዎችን ነው እየሠራህ ያለኸው.በርታ...ፈጣሪ ይባርክህ.

  • @desta547
    @desta547 Před 2 lety

    በእውነት በጠም ምርጥ ጀገነ ነህ እንደ።እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም አገሬ ገብቼ ለመስራ እፍልገለው ግን እንዴት እንደ ምስራ አልችልም ግን በጠም ፍለጎት አለኝ

  • @mikiab4242
    @mikiab4242 Před 2 lety +3

    What a brave man!!

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 Před 2 lety +2

    U are hero

  • @amitude6035
    @amitude6035 Před 2 lety +3

    ጀግና🇪🇹👌👌

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před 2 lety +7

    በጣም አሪፍ ስራ ነዉ

  • @weresthewodros
    @weresthewodros Před 2 lety

    Wow !!!! People got talent every direction of life one love brother

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 2 lety +7

    I’d love to meet this man! This is exactly what I want to do.

    • @etk153
      @etk153 Před 2 lety +1

      Me too🙏 ደምሬኝ🙏

  • @selethio6023
    @selethio6023 Před 2 lety +1

    ዋው።ጎበዝ እደዚህ ያለ።ስው ያብዛልን

  • @halidbesher8331
    @halidbesher8331 Před 2 lety

    Thank you

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 Před 2 lety +1

    Good job you're strong man i proud you

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Před 2 lety

    ምነው ጎበዜ እንደዚህ ጀግና ቢበዛልን ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይርዳን ያብዛን🇧🇴

  • @lulittsigie1785
    @lulittsigie1785 Před 2 lety +4

    Amazing man. You inspiring me in many ways . I wish I could have this opportunity. Good job
    You deserve a reward .

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 Před 2 lety +1

    አግዚ አብብሄር ይባርክህ፣ በቅድሚያ ህዝቡን ጠቅመህ ነው ሕዝቡን አይጠቀምክ ያለኽው። አቅምና ችሎታ ያለው ሁሉ በአንተ አርያነት ተነሳስቶ ቢስራ ሐግሪቱ ታድግ ነበር፣ ከንቅፋት ይሰውርህ።

  • @habeshayangmuslimschannel3837

    በጣም ጠንካራ እና ለብዞወቻችን ምሳሌ የምትሆን ሰው ነክ በርታ

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b Před 2 lety

    YoU are hero ! honestly ,you inspired me.

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +1

    Wow smart man keep up the good work 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo Před 2 lety +1

    በረታ ጀግና ነህ በረታ

  • @hiwothaile9093
    @hiwothaile9093 Před 2 lety +3

    Well done!

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Před 2 lety +2

    ይመች በጣም ደስ ይላል

  • @kokikasaye3425
    @kokikasaye3425 Před 2 lety +8

    እኔ እምመኘዉ ይህነን ስራ ነዉ ፈጣሪ ላገሬ ባበቃኚ

  • @HilinaT
    @HilinaT Před 2 lety +1

    ጀግና በጣሳ ላይ ቆስጣ የመትከልን ጥበብ ከዚህ ሰው እንማር

  • @tsehaytessema4492
    @tsehaytessema4492 Před 2 lety +3

    Wow wow ethiopia eko bizu berkiye lejoch aluat gen gen at the same time edgeten yemayifelgu sewoch alu! Any way wondime I am proud of you 👍

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 Před 2 lety +22

    ቀናሁ እንዴት የምፈልገው ሥራ ነበር

  • @Dev7217
    @Dev7217 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ እሚል ስራ ነው እኔም እምወደው እና እምፈልገው አይነት ስራ ነው በል መጣሁልህ በቅርብ ግዜ !!!!

  • @nenemmamita1743
    @nenemmamita1743 Před 2 lety

    he is strong man well done

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክሕ አብዝቶ እንዳንተ ያለ ኢትዮጵያዊው ዜጋ ነዉ ሀገራችን የሚያስፈልጋት ብዙ የሀገራችን ማሕበረሰብ የግብርናን እርባታን እንደ ኃላ ቀር የሚያየዉ

    • @tekuamnidani983
      @tekuamnidani983 Před 2 lety

      እና ወንድሜ በርታ በጣም የሚደነቅ ስራ ነዉ እየሰራኸዉ ያለዉ ሌሎቻችንም ሰፊ መሬት ይዘት የተቀመጥን በትንሽ ነገር ተጀምሮ ነዉ እድገት የሚመጣዉና እባካችሁ የሀገሬ ዜጎች በተለይ ወጣቶች ይሕን ጉዳይ አስቡበት ስራ የለም ትላላችሁ ስንት ያልተነካ በቶሎ የምትለወጡበት ስራ እያለ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ነገር ያየነው 👍

    • @endalegetachew2547
      @endalegetachew2547 Před 2 lety +1

      በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነኝ

  • @betlhemafeworki396
    @betlhemafeworki396 Před 2 lety

    Wonderful ,great job

  • @user-oh8rr1ik8k
    @user-oh8rr1ik8k Před 2 lety

    ዋውው በጣም ጀግና አባት ነህ በርታ 👏👏

  • @siaw6951
    @siaw6951 Před 2 lety

    I admair you absolutlý 👍 you doing great job ,👍God Bless your Plan 🙏🏼🙏🏼

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 Před 2 lety +2

    ጀግና ነህ 👏👏

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Před 2 lety +1

    አላህ.ይባርክል.በጣም.ደስ.ይላል

  • @user-tw2xy6bh4m
    @user-tw2xy6bh4m Před rokem

    The best Engineer ever

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 Před 2 lety

    ጎበዝ ልጅ ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 2 lety +3

    wow betam amazing good job

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 2 lety +1

    Great job bro

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 2 lety +11

    እስፓርት: ስራ: ቦርጭህን: አጥፋው: ወንድሜ: ጤንነትህን: ጠብቅልን: እኔ: እንዳንተ: ያሉ: ስዎች: እረዥም:እድሜ: እንዲኖሩ: እና: እንዲያስተምሩን: ትልቅ:ምኞቴ: ነው!!!

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 2 lety +1

    His Idea seasonal and regional is also a wonderful idea, because that all transportation, CO2 production, the crowded on the rode… it avoids those all problems, when city farm’s are becoming more and more!!!👏🏾👏🏾👍🏿👍🏿🙏🏾🙏🏾🌻💐💐💐 I will visit this farm when I travel to ETH. Where is this please?

  • @henoktadesse5311
    @henoktadesse5311 Před 2 lety +1

    Brave boy ! Fetari ejochihin yibark. Lijoche tiru wetet endiyagegnu yalkat geztagnalech.

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ነህበርታ 💚💛❤️

  • @betelhemmelaku1674
    @betelhemmelaku1674 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል ተባረክ አንተ ቤት እውነት አለ እውነት ካለ እግዚአብሔር አለ የአብርሃም ቤት የሁንልህ በረከቱን ያብዛልህ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 2 lety +2

    Amazing ❤️🇪🇹❤️💯💪

  • @user-me6nn6xd2w
    @user-me6nn6xd2w Před 2 lety +1

    እባክህ ወንድሜ አግዘኝ ፍላጎቱና ምኞቱ አለኝ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 Před 2 lety

    መሽአላ ተባረክ አላ ጠካራ አባት

  • @arsamaarsama4555
    @arsamaarsama4555 Před 2 lety

    Keep.up.good.job.my.hero

  • @gy8086
    @gy8086 Před 2 lety

    I wish everyone can do that because it ezes to do!!

  • @ysvf2071
    @ysvf2071 Před 2 lety +3

    ምርጥ አበት

  • @yohannisable
    @yohannisable Před 2 lety

    Wawe he is my fraind great to see you

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Před 2 lety

    የማደንቀው ኢንጂነር ነው።ካለፈው ጊዜ ቦርጭ አውጥቶ አየሁት።ያለሀሳብ ወተቱና ቅቤው ገብቶ ነው ።i hope ብርቱ ሰው ስለሆነ ያጠፋዋል።መስከረም ሲጠባ ኮርሱን እወስዳለሁ።የኑሮውን ውድነት አልቻልኩትም።