//ውሎ// "ከአሜሪካ ተመልሼ ሀገሬ ላይ ወጣት ገበሬ ሆኛለሁ" በረከት የምሩ /እሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 220

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před rokem +91

    በየሶሻል ሚድያው ሀገር ህዝብ እምታጫርሱ ከደዚህ አይነት ወጣት ብትማሩስ❓❗ ወንድሜ እግዚአብሔር ያብዛልህ❗💚💛❤

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před rokem +29

    ጉበዝ አሰተዋይ የኔ ወንድም ብዙ አንጠብቃለን ለኢትዮጵያ ሕዝብ በረከት ነክ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před rokem +20

    ጀግና ማለት እንዲህ ነው በተለይ ገበሬ ስድብ ለሚመስላቸው ትልቅ ምሳሌ ነህ የአመቱ ምትጥ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @zerutesfayegebrehiwot3610

    አሜሪካን ሀገር የተወለደና የኖረ ሰው ለልጁ እንደዚህ ያለ ትርጉም ያለው ስም ማውጣቱ በጣም ይገርማል - “የአብ በረከት”….. በጣም ደስ ይላል፡፡ …... በኢትዮጵያ መሥራት የጀመረው የግብርና ሥራና የሚያሳየው ትጋት ደግሞ ለወጣቱ ትውልድ መልካም ምሳሌነትና አርዓያነት ያለው ነው ያለው ነው - ብራቮ ቤኪ !!! 🥰😍🤩

    • @chicago9458
      @chicago9458 Před 11 měsíci

      ምን? አንተ አሜሪካ የተወለደና የኖረ ሰው አንተ ምን አይነት ሰው አርገህ እንደምታስበው ከማሳየቱ በስተቀር ምንም አያሳይም

    • @zerutesfayegebrehiwot3610
      @zerutesfayegebrehiwot3610 Před 11 měsíci

      @@chicago9458 አይደለም አሜሪካ - ሀገር ቤት (ኢትዮጵያ ውስጥ) የተወለዱና የኖሩ ወላጆች እንኳን ትርጉም ያለው ስም ሲያወጡ ይገርመኛል ፤ ያስደንቀኛል ፤ ደስ ይለኛል፡፡ ..…. እኔ እንግዲህ እንደዚህ ነኝ - የሰውን መልካም ሥራ ለማድነቅ ንፉግ አይደለሁም !! 🤣😜🤣

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Před rokem +70

    እስቲ አገር የምታባሉ ወሬኞች ከዚ ጀግና ተማሩ ።
    ወንዳታ ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci +2

      ኣባልታችሁ ከምትበሉ ፥ አርሳችሁ ብሉ ፦ 🤔

    • @fasikaabel1676
      @fasikaabel1676 Před 11 měsíci +2

      @@TruthEz እውነት ነው አርሰው ይብሉ

    • @sabrinacampos857
      @sabrinacampos857 Před 11 měsíci

      True

  • @user-lq3gh6fi2g
    @user-lq3gh6fi2g Před 11 měsíci +8

    ጀግና ነህ የጉራጌ ባለሀብቶች እዩ ጎበዝ እንካ ደስ አለሽ ሶዶዬ🎉🎉🎉🎉

  • @ermy217
    @ermy217 Před 11 měsíci +2

    አሜሪካን አገር፣ ልጅ ወልዶ ለማሳደግ ትልቅ መስዋዕነትን ይጠይቃል። እንደዚህ ታንፆ፣ብልህና አአስተዋይ እንዲሆን ላሳደገችውና የአንበሳውን ድርሻ ለምትወስደው ወላጅ እናቱ፣ (አያትም ስላደረገሽ)፣ እንኳን ደስ አለሽ እላለሁ።

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před rokem +31

    ዋዉ የቡኢ ልጅ ነኝ ጉራጌ እንዲ እየገባህ ሀገርህን አልማእኔም ህልም አለኝ

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Před 11 měsíci +11

    ወንድሜ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ :: እንደ አንተ ያሉ በሀገራችን ብዝት ይበሉ ::

  • @mekyamekya855
    @mekyamekya855 Před rokem +21

    የጉራጌ ጀግና ከትውልድ ትውልድ ሢያልፍ ደሥ ይላል ጀግና በርታ ❤❤❤

    • @hmerEthotube1122
      @hmerEthotube1122 Před 11 měsíci

      😂መቼ ጉራጌ ነኝ አለሽ ባይሆን ግብርና ስራው ወደ ጉራጌ ትኩረት ማረጉ ይበል ያስብላል

    • @mekyamekya855
      @mekyamekya855 Před 11 měsíci

      መቼም ማንነት አይፍቅም የርጎ ዝብ አብቱ ልማአት ብቻ ይበል የህዝብ ልጅ ነው ሢጀምር ልጅ ያባቱን ነው ሚወርሠው ያውም የአቶ የይምሩ ነጋ ልጅ ነው ❤️

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 Před 10 měsíci +1

    ወንድሜ ከነዚህ ጅቦችና ሰው በላዎች ደም ከጠማቸው አውሬዎች እግዚአብሔር በልጁ ደም ይጠብቅህ!!!

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před rokem +15

    ዋው በጣም ደስ እሚል ውሎ። ሌላው ወንዱ በረከት እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥህ ልጅህንም እግዜር በጤና ያሳድግልህ ሚስትህም ትዳርህም ይባረክ። አንተ መልካም ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ ለምድራችን በረከት ሆነህ የተፈጠርክ፣ እግዚያብሄር ዘመንህን ስራህን ይባርክ አላማህም መልካም ነውና ያሳካልህ። እግዚያብሄርም የተመሰገነ ይሁን እንዳንተ ያለውን ወጣት ለምድራችን እያበዛልን ነው። እንዲህ ሀገሩን ሊያለማ ቅን ልቡን ይዞ የሚመጣ እንዲህ ነው። ወንድሜ አንተላይ እሚነሳ ክፉ ልብ ያለው የሚቀና ሊነሳብህም ስለሚችል ቀበቶህን ደሞ ለዚህኛ ጠበቅ አርግ፣ እግዚያብሄርም ካንተጋራ ነው አሸናፊነህ።

  • @loveeritreapeaceeritrea9847

    Good job you are number one Ethiopia need it like you more GOD BLESSED YOU 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @atm5614
    @atm5614 Před rokem +11

    ኢትዮጲያ ምድር ላይ ተወልዳችሁ አድጋችሁ እንግሊዝኛ ቋንቋን መናገር እንደ ትልቅ ነገር አድርጋችሁ ቋንቋችሁን ንቃችሁ አፋታችሁን እያኮላተፋችሁ በእንግሊዝኛ ለተሰቃያችሁ ሁሉ በረከትን ሰምታችሁ እፈሩ!!! ታሳፍራላችሁ!!! በረከት ለሃገርህ ለቋንቋህ ለባህልህ ለማንነትህን ቅድሚያ እና ክብር እንድሰጥ አድርገው ላሳደጉህ ወላጆችህ ክብር ይገባቸዋል ሳላመሰግናቸው አላልፍም🙏❤ ምክንያቱም የእነሱን የድካም ፍሬ ነው እና ያየሁት🙏 በረከት በግብርናው ሃገራችንን እንደምታስጠራ ጥርጥር የለኝም❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      ውጭ ተወልደው ከሚያድጉ ልጆች ውስጥ ፡ አማርኛ አቀላጥፈው የሚናገሩት በጣም ይከበራሉ። የትም ቦታ ቢሄዱ ትብብር ያገኛሉ።
      🤔🤔🤔

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p Před rokem +7

    በእውነት፣ሀገራችን፣የሚያስፈልጋት፣ነገር፣ዘመናዊ፣ግብርና፣ነው፣በጣም፣ይበረታታል፣፣እናመሰግናለን፣በረከት፣ተባረክ፣፣🙏

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Před rokem +15

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ግብርና ለአዳም እግዚአብሔር የሰጠው ዘመን የማይሽረው ምርጥ ስራ ነው
    የማይሰለች ስራ
    ሊያዬ በጣም እናመሰግንሻለን❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      በዘመኑ አዳም ፡ በመሰብሰብና በማደን ስራ ሲተዳደር የኖረ ይመስለኛል ፧ 🤔

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 Před rokem +16

    ፈጣሪ እቅፍ ያርግህ መልካም ስው ተባረክ ለደሀው ማዘንህ ራሱ በቂ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      አብዛኛው ድህነት የስንፍና ውጤት ሲሆን ፡ ጤናማ ሰው ቢያንስ ለኑሮ መሰረታዊ የሚባሉትን ፡ ምግብ ፣ ልብስና መጠሊያን ለሟሟላት መጣር ይገባዋል። 🤔

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před rokem +20

    ውድ የሀገሬ ልጆች ከስደት ገብቼ ከብት እርባታ ለማርባት ትልቅ ምኞቴ ነው እስኪ ምኞትሽ ይሳካልሽ በሉኝ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před rokem +10

    ዞሮ፡ ወደ፡ አገር፡ እንኳን፡ ደስ፡ ያለህ፡ በረከት!

  • @user-in5zq9zt5t
    @user-in5zq9zt5t Před rokem +7

    ጀግና ኢትዪጵያዊ ልቡ ደሰሲል እቅፍ አካባቢዬን በማለቱ አደነኩት ጥሩ ልብ ጌታ ይባርክክ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ Před 11 měsíci +5

    ወንድ ልጅ እኮ ጀግና ነው ምንም ቢሰራ ይሳካለታል ዋናው ልብ ካለው ለብዙዎች ተምሳሌት 👍👍👍

    • @hameleteelias7092
      @hameleteelias7092 Před 11 měsíci

      ሴቷን በረከት አላየሀትም እንድ ምነው ወንድ ልጅ አልክ ሴትም ጀግናናት

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před 11 měsíci +3

    በጣም ጎበዝ አገራችን ስፊና ትልቅ ነሽ ብዙ መስራ ይቻላል ከሚሰራው የሚያወራው ስነፍ ብዙ ሰለሆነ ነው በርታ ትልቅ ውሳኔ ነው ያሰብከው ይሳካል

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Před 11 měsíci +2

    ውይ ስንቶች ልባችንን ሲያደክሙ አንተ ን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ::ጌታ ይባርክህ ያሳደጉህ: ቤተሰቦች ዘመናቸው ይባረክ::🙏🙏🙏

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před rokem +11

    ሊያዬ ጀግና ሰው ነው ያቀረብሸው👍👍👍👍👍👍

  • @seblewongelberhanu2346
    @seblewongelberhanu2346 Před rokem +7

    እ/ር ያሰብከው ይሳካልህ ቅን ልብ ያለህ ልጅ ብርክ ያርግህ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci +1

      እግዚአብሔር ✅
      እ/ር ❌

  • @user-hm3zl1wp6b
    @user-hm3zl1wp6b Před 11 měsíci +3

    ዋው ይገርማል እኔ እርሻ በደንብ ስሩ የሰው ሃገር የሰው ነው ስደት አትምጡ ስል እ ደሞ እርሻ ይላሉ አለመታደል መሬቱ እያለ ስራ መናቅ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Před rokem +12

    ሰላም ሊያ ቀበቶ ያልሽው በእውነት እኔ ራሴ አላቅም ነበር ህፃኗን እድግ ትበል እርሻው በጣም ደስ ይላል በርታ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      በአንጻሩ ፡ ለግብርና ስራ ደግሞ ቀበቶን ጠበቅ ማድረግ ያስፈልጋል። 🚜

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +8

    ጎበዝ የስራ ስው ነው ልጅህም ትደግልህ ሀገራችን ስላም ትሁን እንጂ ብዙ መስራት ይቻላል

  • @Magi_koo
    @Magi_koo Před rokem +8

    እደው መታደል እግዚአብሔር መድረስ የፈለበትን የነገርከን ሑሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልሕ ልጅሕም ትባረክ ወንድም እሕቶቿም ይወለዱ 🙏 ጨዋ በዚ ዘመን በእዚ እድሜሕ ካሜሪካ ወደዚ ከዚ ደሞ ከከተማ ወቶ ወደ እርሻ የሚደንቅ በዙሪያሕ ላሉት መብራት እዲኖራቸው አብሮ ማደግ ብለሕ በዚ ደረጃ ማሰብሕ ትለያለሕ !
    እና ቲክ ቶክ ላይ ወንዶቻችን እኛን ጨምሮ ሴቶችዬ አንበሳ አበባ ታብ ታብ ሼር ኮፐ ሊክ የሚለው ሕዝቤ ጉዳችን 🙆‍♀️

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Před rokem +11

    በውነት ጀግና ነክ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Před 11 měsíci +3

    ለኢትዮጵያ በረከት የሆነ ወጣት
    እናመሰግናለን በረከት

  • @Bethted10
    @Bethted10 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክልህ ስራህን! ብዙ ሚሊዮን እንዳንተ አይነት ይብዛልን !!

  • @mom946
    @mom946 Před rokem +10

    የወደፊት ምኞቴ ግብርና ገበሬ👌👌👌

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Před 11 měsíci +6

    እቦ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ያግዝህ እዲነዉ ሰዉ ማለት

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 11 měsíci +4

    በርታ ጀግና ነክ እግዚአብሔር የእጅክን ስራ ይባረክ❤

  • @menberbeheru5402
    @menberbeheru5402 Před rokem +7

    ጀግና ነክ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሆን

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Před rokem +16

    Well done sir!! It looks very good and promising. It’s hard work but it’s even from the Bible to work the land. Allow me to say proud of getting out from your comfort zone born and raised in America going back to Ethiopia and working on a farm is a big change

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 Před 11 měsíci +6

    What a remarkable young man! Though he was raised in USA since an infant where kids often get lost in the Western mainstream as spoiled brats, it is evident to see inherent intrinsic passionate drive passed on to his DNA from his Dad those values exclusive to Ethiopian culture - a helping hand to others! Proud of you as Ethiopian!

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Před rokem +13

    ደስ የሚል ውሎ❤❤❤

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Před rokem +8

    ወንድ ጀግና ወንድ ማለት እደዚህ ነው እደሴት ሚድያላይ ቁጭ ብላችሁ መቀረጶ ብርቅ የሆነባች ብሄር ከብሄር የምታጋጩ የሰይጣን ታላላኪዋች ተማሩ

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Před rokem +6

    Betam jegna neh berta የሃገር ኩራት ነህ ለትውልድ ሁሉ ትተርፋለህ
    ፈጣሪ ይጠብቅህ ሚሰራ ሰው ኢትዮጵያ ላይ ብዙ ጠላት ይበዛበታል ከኢንጂነር ስመኘው ወዲህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሰው ከፍቷል። መድኃኔ ዓለም ከክፉ ይሰውርህ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      የኢንጅነር ስመኘው የግድያ ወንጀል፡ በሙስና የተለወሰ ግድባዊ ፖለቲካ ያጣመረ ስለሆነ ፡ ከግለሰብ ገበሬ ጋር አይገናኝም። 🤔

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed Před rokem +6

    ይህማ ጉራጌ ወይም ሶዶ ጉራጌ መሆን አለበት ይመችህ በርታአ

  • @senda9782
    @senda9782 Před rokem +2

    በጣም የሚደነቅ ጎበዝ ብሩህ ወጣት ነዉ።
    ትክክል ነዉ የተናገረው እዚህ አገር ማንኛውም ገበሬ ሃብታም ሲሆን ሌላው ቀርቶ በኛ አገር ጎጃም የሚመስለው የአሜሪካን የገበሬ ሃገር ነብራስካ እያንዳንዱ ገበሬ ከደጃፉ ከሞተር ሣይክል ጀምሮ እስከ ተንቀሳቃሽ ቤት አለው ።

    • @benjami4359
      @benjami4359 Před 11 měsíci

      የጎጃም ገበሬዎች ልክ እንደ አሜሪካው ትሌልቅ ቦታ ካላቸው ህይወታቸውን ሊለውጠው ይችላል፥ የእርሻ መሬቱ ትንንሽ ከሆነ ግን ያው ከእጅ ወደ አፋ ነው

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 Před rokem +8

    በጣም ደስ የሚል ውሎ ነው።

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 Před 11 měsíci +4

    ጀግና ነህ በረች ሊያጠንካራነሽ

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 Před rokem +7

    ጎበዝ ... በርታ!!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před rokem +3

    በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ያከናውንልህ እኔ የገጠር ልጂ ነኝ እና አንድቀንም ግብርና መስራትን አስቤው አላቅም ነበር አሁን ግን እንደ እናንተ አይነቱን ሳይ እኔም ግብርናን እየተመኘው ነው አመሰግናለው

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 11 měsíci +2

    ብሩክ እግዚአብሔር የልቤን አሳብ ያውቀዎል ብቻ እራሴን ባንተ ውስጥ አየውት አንተ ሰው የኔ መንታ ነህ
    እኔ ያቀድኩትን ያሰብኩትን የልቤ ፍላጎት ምኞቴን ባንተ ተግባራዊ ሆኖ አየውት ፕሮግራሙን ሳልቀመጥ እንባ እየተናነቀኝ ምኞቴን ባንተ እውን ሆኖ አይቼ ሳልጠግበው አለቀ
    እኔ ሳወራ ሰምተህ ኢትዮጵያ ኤደህ ተግባራዊ ያደረከው ይመስል በግርምት ተመለከትኩት
    ይህ ማለት ምኞቴና እቅዴ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ማለት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር አንተን በጎ ቀና ታታሪ ወንድም ቀድሞ አዘጋጅቶልኛልና
    አገሪ ስገባ ፍላጎቴን እልሜን ለማን ባስረዳ ማን ይረዳኛል ከማንስ ጋር እግባባለው ብዬ አስብ ነበር
    ስልኬ ውስጥ በሺ የሚቆጠሩ የግብርና ፎቶና ቪዲዬች ሞልተውታል
    እሩም ሜቴ ስሜን ቀይሮት አግሪ ካልቸር እያለ ይጠራኛል
    ኬንያና ደቡብ አፍሪካ ለመኤድ እቅድ ነበረኝ እንዲሁ እስራኤል
    ብቻ እግዚአብሔር አንተን ወንድሜን አዘጋጀልኝ
    መሪት ደሞ እግዚአብሔር የመንግስትን ልብ አራርቶ ይሰጠኛል
    የኔ ፍላጎት እልም ና እቅድ አትክልትና ፍራፍሪ አምርቼ ከብቶች አርብቼ የተቸገሩ እፃናትና አረጋዊያንን መርዳት
    በቃ የተፈጠርኩት ለዚህ ነው🙏😭🙏 የሁልጊዜ እልሜ ይኤ ነው
    ለጥቂት ወገኔ መርዳት መደገፍ ከቻልኩኝ ለኔ ትልቅ እርካታኤ ነው
    ግን ግን ለምንድነው የኢትዮጵያ መንግስት እንዳንተ ልበ ቀናና ታታሪ ኢትዮጵያውያን በገንዘብና በቁሳዊ ነገር የማይረዳው
    ያንተ ሃይነቶች ጥቂት ቢኖሩ ባገራችን ጎዳና ተዳዳሪ እራብተኛ የምግብ እጥረት ንሮ ውድነት ባልኖረ ነበር
    መንግስት የንሮ ውድነትን ለመቀነስ እንደ ቻይና መንግስት የስራ ፍላጎት ላላቸው ታታሪ ዜጎች የገንዘብ የሃሳብ ድጋፍ ሊያረግ ይገባል
    ወንድሜ ብሩክ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ አብቶ ይስጥልኝ ልጅህ የተባረከች ትሁን
    ትዳርህ ፍቅር ሰላም ደስታ የሰፈነበት ይሁን እግዚአብሔር ካሰብከው በላይ አሳብህን ፍላጎትህን ይሙላል🙏
    ላገርህ ለእዝብህ ታላቅ ፍቅርና አክብሮት እንዲኖርህ አድርገው በታላቅ ፍቅርና ጭዎነት ላሳደጉህ ቤተሰቦችህ ወላጆችህ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ🙏 እውነት ዛሪ ባንተ ውስጥ ሆኜ እራሴን ስላየሁት ታላቅ ደስታን ፈጥሮልኛል የወደፊቴንም ተስፋ በእጅጉ አለምልመህልኛል
    አገራችን ገብተን በግብርና መስክ ለመሰማራት ላሰብነው ብርታት ሆነህናል እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ አገሪ ስመጣ የመጀመሪያኤ ስራ አንተን አግኝቶ ካንተ ትልቅ ልምድን መቅሰም ይሆናል
    አውንም በድጋሜ ላገሪ መንግስት አደራ አደራ የምለው መንግስት የንሮ ውድነትን የምግብ እጥረትን እራብን ስደትን ስራ አጥነትን ለመቀነስ ፍላጎቱ ካለው ያንተ ሃይነቶቹን ታታሪ በገንዘብ በማቴሪያል ባሳብ ሊደግፍ ይገባል እላለው ቢችልለወጣቶች ልምድህን የምታካፍልበት የስልጠና ቦታሆችን ቢያመቻችልህ ከተለያዩ ሃገራት በመዝዎወርና በማንበብ ያገኘህውን እውቀት ለእዝባችን ብታካፍል ብዞች ሊለወጡ ይችላሉ የሚል እምነት አለኝ
    ብሩክ ነገ አሜሪካን እንዳሉ ታላላቅ ፋርመሮች ሚሊዬኖችን የሚያጠግብ ግዙፍ ትልቅ እርሻ እንደሚኖርህ ፍፁም አልጠራጠርም ምክንያቱም በቅን በበጎ ልቦና ለልማት ተነስተሃልና የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር ካንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሆናል
    ብሩክ ወንድሜ በርታ💪 እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው እኛም ወንድሞችህ ካንተጋራ ነን ከጎንህ ሆነን እናርሳለን እንቆፍራለን እንተክላለን እናለማለን እናጭዳለን🙏
    እግዝሐብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🙏

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Před rokem +9

    በጣም ጎበዝ❤❤

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Před rokem +7

    መቅድም በልጅ ልትባረክነው መሰል❤❤❤❤

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 Před 11 měsíci

      እኔም እያልኩ ነበር ያራት እና ያምስት ትመስላለች

  • @kairyah
    @kairyah Před rokem +6

    ማሻአሏህ አለይክ አሏህ ይጨምርልህ

  • @rahelrahel6589
    @rahelrahel6589 Před rokem +11

    You are a very talented young man and a real hero❤😮

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před rokem +8

    ጀግናዉ

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 Před 11 měsíci +3

    ወንድሜ ብሩህ አስተሳሰብ አለህ ፈጣሪ በነገር ሁሉ ስኬትን ይስጥህ።

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 11 měsíci +2

    ጎበዝ ነህ በርታ የምታስብበት ቦታ ያድርስህ

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 Před rokem +13

    እኔ ምለው ስሜን በረከት ለበለው እንዴ ገበሬ ለመሆን😂

    • @mahitube3690
      @mahitube3690 Před rokem +1

      😀😀

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j Před rokem

      አብይ በይው ያው መልካም በግስት ነው ከከከከከ

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 Před rokem

      😂😂😂😂😂 አማኑኤልን ቀይረክ? ?

    • @user-bs7qy1oi1j
      @user-bs7qy1oi1j Před 11 měsíci

      😂😂😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Před 11 měsíci

      ​@@user-pl4zn9hp9j😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 11 měsíci +1

    This is my dream job in Ethiopia! Bravo brother

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +3

    ጀግናጎበዝ❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sisaydemessie6524
    @sisaydemessie6524 Před 11 měsíci

    ይገርማል እዚህ America Europe ያውም ኢትዮጵያ የተወለደና ያደገ TikTok facebook CZcams ላይ ሃገርን የምያፈርስ ወሬ ላይ ተጠምዶ እንደዚህ ምሳሌ የሚሆን ወጣት ማየት ደስ ይላል

  • @meserethabtamu7183
    @meserethabtamu7183 Před 11 měsíci +4

    You are an inspiration. Keep going, brother. We will follow in your footsteps. Much blessings and success

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 Před 11 měsíci +2

    ወደውጭአገርእየተጫነአደልየአገራችንኑሮየሚወደደው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      የኑሮ ውድነቱን የሚቀንስ የግብርና ስራ ቢሆን ደግሞ የበለጠ መልካም ይሆናል።

  • @Peace201302
    @Peace201302 Před 11 měsíci

    It is truly heartening to witness such a commendable endeavour taking root in my homeland, spearheaded by our very own compatriots. Kudos to Bereket for leading the charge. As a scientist with an interdisciplinary background in environmental research and specializing in food systems development, I am eager to contribute my expertise to farmers like Bereket. Their genuine interest in advancing regenerative agriculture in our nation is inspiring. Thank you too, EBS.

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před 11 měsíci +2

    ማሻ አላህ አለይክ ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před rokem +6

    ጀግና ወጣት

  • @tashomeayele624
    @tashomeayele624 Před rokem +5

    አነጋገሩ እዛው ጉራጌ አገር የተወለደ ይመስላል በጣም ደስ ይላል ይ

  • @zenatZenat-go5vd
    @zenatZenat-go5vd Před 11 měsíci +2

    ማሻ አላህ አላህ ፍሬማ ያድርግልህ ጎበዝ

  • @user-wf4yf5ge8s
    @user-wf4yf5ge8s Před 11 měsíci +13

    በላለዲ ዬምጣ👏
    First of all, thank you! BEREKET YEMIRU NEGA, be strong and May God be with you!
    The area where you are is forgotten in the matter of investment!
    The rest Gurageian's go back to your native place, invest their why you are suffering? be respected in your village, learn from the past that is enough❗️

    • @wisdom52582
      @wisdom52582 Před 11 měsíci

      ❤️

    • @Peace-dv3ud
      @Peace-dv3ud Před 11 měsíci

      He is a real hero ባቢዋን ወጣምን ቅሙጬዲ

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm Před rokem +7

    WOW, that is an awesome job, young man .
    That's why I live in America. That area is my parents born
    my lovely Guraga way to go
    God bless you 🙏 ❤️

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      አሜሪካ ለምን እንደምትኖሪ ግልጽ አይደለም። 🤔

  • @kbb7400
    @kbb7400 Před rokem +2

    እኔ እንኳን ባህል አዋቂ ነኝ የምል ቀበቶ ማላላት የሚሉ ገና ዛሬ ነው የስማሁት

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci +1

      አንዳንድ የዘመኑ ወጣት ግን ፡የሰለጠኑ መስሏቸው ፡ ሁልጊዜ ቀበቷቸው የላላና ሱሪያቸው ዝቅ ያለ ስለሆነ ፡ ሚስቶቻቸው ምጥ አይበዛባቸውም ማለት አይደለም። 🤗

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 Před 4 měsíci

    አስፍዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 11 měsíci +1

    I love our culture. I don’t know about losing the belt.

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558 Před rokem +2

    በጣም ጎበዝ

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 Před 11 měsíci

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ፡ ስልኩን የምታቁ በጣም ፍላጎት አለኝ፡ ኸረሉላ ሌላ ጊዜ ስጠይቂ አድራሻ ፡የምትገኝበት ካለ ይባላል፡ ስልኩ ካለ አስቀምጡልን

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 11 měsíci

    እነዚህ በርከት ሚባል ስም ያላቸው ስወች ግን 😂😂😂ሀይ እኔም በርከት በሉኝስቲ😢😢😢😢ከመዳም ኩሽና ወጥቸ ይሄን ብስራ

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 Před 11 měsíci +1

    Good job god bless you ❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 11 měsíci

    Brother God bless you .

  • @mimidan6193
    @mimidan6193 Před 11 měsíci

    Bereket jegina gobezi yasadegechi tiru temsalat nehe egziyabhar bemengedh hulu yikidem,kezi belay entebkalen

  • @tesfahuntemesgen-tv9ti
    @tesfahuntemesgen-tv9ti Před 11 měsíci

    Wow nice keep it going I want a farmer like you....

  • @user-hz8kj1up9m
    @user-hz8kj1up9m Před rokem +1

    ጄግና❤

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 Před 11 měsíci +5

    ከዶክተር አቢይ አይን ይጥብቅህ😂😂❤❤❤

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Před 11 měsíci +2

    እኔ ምለው ሁሉም አምራች ከሆነ ኑሮ ለምን ተወደደ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci +1

      ኑሮ የተወደደው ፥
      ፩ የሰላም እጦት (ጦርነት ፣ መፈናቀል … ወዘተ )
      ፪ የምርታማነት ማነስ
      ፫ ምርቶች የውጭ ገበያ ተኮር መሆናቸው
      ፬ የውጭ ምንዛሪ መወደድ
      ፭ በርካታ ብሮች መታተማቸው
      ፮ የሀገር ብድር ክምችት ከፍተኛ መሆን
      … ወዘተ። 🤔

  • @seadi5
    @seadi5 Před rokem +1

    ጀገናነክ

  • @TangutAhmed
    @TangutAhmed Před 11 měsíci

    እኔ ደሞ ከሀገሬ ተመልሼ ወደ ብሄሬ ገብቻለሁ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Před 11 měsíci +2

    ለድሀዉ ህዝብ ሳታበላ ወደ ዉጭ መላክ ደሰ አይልም😢😢😢😢

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 11 měsíci +2

    Bravo 👏 ❤

  • @user-bf5ds5xv3l
    @user-bf5ds5xv3l Před 11 měsíci +2

    ማሻአላ እንደዚ ብዙልንና የአትክልቱን ዋጋ እባካችሁን መልሱልን🙏🙏🙏🙏

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw Před 11 měsíci +1

    እንደነዚህ አይነት እያቀረባቹህ ወጣቱን አንቁት

  • @Meseretmedya
    @Meseretmedya Před 11 měsíci

    ጀግና

  • @girmaymolla8226
    @girmaymolla8226 Před rokem +1

    በርታ

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 Před 11 měsíci

    እንዴት ነው፣ በረከት ገበሬዋ እና በረከት ገበሬው የበዛው። በስማቸው ነው እንዴ የተባረኩት።

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 11 měsíci

    Yasebkewen yasakaleh

  • @user-fh9jp3fq5j
    @user-fh9jp3fq5j Před rokem +1

    ድፈን የከድሮ ግቢ በ5አመቴ አሳያችሁኝ ኢቢኤሶች በጣም ተቀይሯል የምር ሀዎሺ ሲሞላ ደለል ገበሬ አማሮ ኘበር

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 Před rokem +1

    ዋዉ በጣም ጀግና

  • @bf7767
    @bf7767 Před 11 měsíci +2

    ወይኔ አማረኝ ስትጥም😂😍😍

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      የአቮካዶ ጭማቂ ጠጣ ፦ 🥑

  • @mababa6556
    @mababa6556 Před 11 měsíci

    God father help me like this ghy. i want to live in my country

  • @tsegaendale1678
    @tsegaendale1678 Před 11 měsíci

    ጀግና ማለት አንተ ነህ።

  • @jemilajem4343
    @jemilajem4343 Před 11 měsíci

    መሸአላህ።።።ተባረከላህብረናልአላህይደብርልህከረጅምእድሜጋር👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😁😁🌷🌷🌷

  • @hameleteelias7092
    @hameleteelias7092 Před 11 měsíci

    ዲያስፖራ ገበሬዎች በሙሉ በረከት ነው እንዴ ስማቸው ? በሉ ስሜን ቀይሬያለው ቢቀናኝ

  • @SamuelgasheKabato
    @SamuelgasheKabato Před 22 dny

    Yirdah wondime

  • @suheylaibro525
    @suheylaibro525 Před 11 měsíci

    This is my eim too bro keep it up!!