ዛሬ ኮሜዲያን ያሲን የኳስ ኮሜንታተር ሆኗል ...በሳቅ ገደለን //ቅዳሜን ከሰአት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 356

  • @zehera-je7jj
    @zehera-je7jj Před 8 měsíci +40

    ስልጤ ውስጤ የሰለም ፀገነት የውበት ተምሰሌት ይሄነው ስልጤነት

    • @mekibebegebremikael2997
      @mekibebegebremikael2997 Před 8 měsíci +3

      ስልጤ ውስጤ ነው ያልሽው ስልጤ ሰገጤ በሚባለው ቢሻሻል ምንም አያስቅም ስንት ኮሜዲ በሞላበት ሀገር 10 ኪሎ ሽንኩርት ስጠኝ ብትይው 9 ተኩል ይሰጥሻል አሁን እንኳን ተገላግለናል ከሌላ ነው ምንገዛው ከስልጤ ትተናል

    • @zehera-je7jj
      @zehera-je7jj Před 8 měsíci +3

      @@mekibebegebremikael2997 እዘው በሰፈሪሽ ሽንኩርቱን ብሆን አንጥለውም በትገዥንም የኘየለው ሪዝቅ በንም አይበለውም ወሬሽን ለአድማኖች ኒገረየቸው መስሜየችን ጥጥነው

    • @FatiyaHulchafo-pg5uo
      @FatiyaHulchafo-pg5uo Před 7 měsíci +2

      ​@@mekibebegebremikael2997እኛም እኮ ሀራቄ አንሸጥም እኛም ለደብታራ መሸጥ አቁመናል😊

    • @birhanuman94
      @birhanuman94 Před 7 měsíci

      ​@@mekibebegebremikael2997

    • @Havase22Havase22-dd8oz
      @Havase22Havase22-dd8oz Před 6 měsíci

      ለምን እራሳቹ አትነግዱ😂ለነገሩ አረቄ ማን ይጠጣላቹ ምድረ ደብተራ​@@mekibebegebremikael2997

  • @tshayemareyam1215
    @tshayemareyam1215 Před 8 měsíci +45

    ወይ ያሲኖ እውነት ሀገራችን እንዳንተ ትሳቅልን ሰላም ለኢትዮጲያችን❤❤❤❤

  • @user-qz9sj1le3x
    @user-qz9sj1le3x Před 8 měsíci +28

    በጣም ነው ያሳቀከኝ ይመችህ 😂 😂 😂 ዮኒ ምርጥ ሰው እንዴት እንደምወደው ሰው አክባሪነቱ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Před 8 měsíci +42

    የዚህ ልጅ ጫወታ ሲመቸኝ ያሲኖ😂😂😂😂

  • @philips5757
    @philips5757 Před 8 měsíci +15

    የሲኖ የባድ ወልድ ነፍ ዓመት ኑርልን የሳቃችን ሚንጭ

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 Před 8 měsíci +7

    ፀዲ መቸም ይሔ ልጅ ሲመጣ ያመቱን ሳቅ ነው የምትሥቀው ይመችሽ አቦ እንወዳችሗለን የኢቢኤስ ክሩ ሁላችሁ ተባረኩ

  • @user-ls5jo8ml7m
    @user-ls5jo8ml7m Před měsícem +1

    መድረክ አያያዝ ላይ ትለያለክ ሁሉም አፉን አአአአ አድርጎ እና ከ funny 😂😂😂😂😂 ጋር ዋው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅!!!!!

  • @FatiyaHulchafo-pg5uo
    @FatiyaHulchafo-pg5uo Před 8 měsíci +19

    የሰኖ ያባድ ዉልድ የሰልጡማ ልጂ⚪🔶⚫💚 በሳቅ ሞትኩ😂😂

  • @MmMm-ot1cc
    @MmMm-ot1cc Před 8 měsíci +4

    ሁሉን አሟልቶ ነው ፈጣሪ የፈጠረው ይሁኒየ የኔ መልካም ለሰው ያለው ክብር አድናቂህ ነኝ❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 8 měsíci +35

    ያሲኖ በጣም ነዉ የሚያዝናናኝ በተለይ የዮኔን አክት የሰራዉ በሳቅ ፍረስ ነዉ ያረገኝ ዮኒ የዋህ እና ሰዉ አክባሬ ትህትና ያለዉ ሰዉ ነዉ ፀዲም ግልፅ ነች የተሰማትን ከመናገር ወደኋላ አትልም😂

    • @abdulhakimusman3036
      @abdulhakimusman3036 Před 8 měsíci

      torpe mibal yelem turbe atamo new miyaweraw lemasak yahil, kilatsewum kalatochunm ke familiw alawekachewum bedenb.tinsh zemenawi biyadergew yimeretal

  • @hayatandualem-cn7xg
    @hayatandualem-cn7xg Před 8 měsíci +1

    ጀግና ነህ አራዳ ማለት አንተ ነህ በባህሉ ሁሉም ሊኮራ ይገባል

  • @Ethiopia804
    @Ethiopia804 Před 8 měsíci +11

    😂😂😂😂😂😂አራ ይመችህ ❤❤❤❤❤ያስልጤው

  • @lulu9788
    @lulu9788 Před 8 měsíci +10

    የሲኖ የባድ ወልድ አንደኛ በሳቅ😂😂

  • @user-gq1cn7jq1y
    @user-gq1cn7jq1y Před 8 měsíci +9

    እውነት ነው ፅጊ ፊቷ ይናገራል

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 8 měsíci +14

    ያሲኖ መልካም እድል ለስራህ ይቀረፅ በይቱብህ ልቀቅልን ዛሬ ግን ንፍር ነው ያልኩት በሳቅ በተለይ ዩንየን እና ፀጊን በደንብ ነው የገለፅክልኝ❤

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Před 8 měsíci +7

    ይመችህ ያሲኔ የባድ ወልድ

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 Před 8 měsíci +9

    I love this guy.
    He is brilliant!!!
    Keep it up dude.

  • @user-pd4gp5jo3m
    @user-pd4gp5jo3m Před 8 měsíci +8

    ያበድ ወልድ ሚከት እሎዲ ዮል ሀክ አጫቤዘ በሁ ይደጋሀ ያትፈጅ 😂😂😂

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia6479 Před 8 měsíci +14

    የአመቱ ምርጥ ኮመድ😂😂😂😂አረ በሰው እፉፉፉፉፉፉ

    • @rdpg5746
      @rdpg5746 Před 8 měsíci

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 8 měsíci +2

    አይ እቺ አለም ላንዱ ደስታ ሌሎች ተጨንቀወ መወጫ አተዋል በፀሎት እ ንበርታ

  • @alem6980
    @alem6980 Před 8 měsíci +8

    ያሲን አልተቻልክም 😂😂😂 ዮኒ ጸጊ በጣም ነዉ እምወዳቹ ሸዋቹ በጣም ደስ ይላል ደግ ናቹ እግዛቢሄር አምላክ ጤና ሰላም ይስጣቹ ይባርካቹ 🙏🏾

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 Před 11 dny

    አረ ለዮኒ የተሰጠው ተመቸኝ!!!😍❤😘❤

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 Před 8 měsíci +12

    ይለያል የዛሬው❤❤

  • @eliastadesse4145
    @eliastadesse4145 Před 8 měsíci +4

    ስልጤን አንድ ደረጃ ከፍ አረገው

  • @user-sj7nj4kg2r
    @user-sj7nj4kg2r Před 8 měsíci +8

    ስልጤ ነት እለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alem844
    @Alem844 Před 8 měsíci +3

    አሜን እናመሰግናለን🙏

  • @የስደተኞች
    @የስደተኞች Před 8 měsíci +3

    ኮሜዲያን የሲኖ ያሳቀችን ምንጭ ❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 8 měsíci +90

    ወገን በድሮን እያለቀ እናንተ ቀልዱ😭

    • @dao-107
      @dao-107 Před 8 měsíci +2

      ሰዉ ሰዉ ትሸታለህ ከልብ ከሆነ

    • @user-vn3kw8qk5s
      @user-vn3kw8qk5s Před 8 měsíci +19

      አርፎ መቀመጥ ነዋ አደብ ካልገዛ ይቀጠቀጣል

    • @dao-107
      @dao-107 Před 8 měsíci +10

      @@user-vn3kw8qk5s እንዳትረሳት አንተም። ቤተሰብህም መአት ሲወርድብህ ምነው ፈጣሪ ስትል ያልከውን አስታውስ

    • @jdcell63
      @jdcell63 Před 8 měsíci

      አውሬሬሬሬሬ

    • @madotube3523
      @madotube3523 Před 8 měsíci +1

      በወንጭፍ ጥለፈዉ

  • @abdurezaktube
    @abdurezaktube Před 8 měsíci +1

    ፈታ አረግን ይመችህ ብሮ ያበድ ወልድ

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሳቂ ጠፍቶብኛል 😢😢 ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 Před 8 měsíci

    የሲኖ መልከም እድል አለህ ይጠብቅህ ስልጤ ይቅር ነው

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Před 8 měsíci +5

    የፀጌ ጉድ ወጠ ዮኒ የዋ❤😂

  • @user-de1is5vo2t
    @user-de1is5vo2t Před 8 měsíci +1

    ጭፍጨፋ ዘ ነገደ ቅዳሜን ከሰዓት አዘጋጆች ማለት ይሄ አደል እንዴ😂😂😂😂 ይመችህ ያሲኖ

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Před 8 měsíci +1

    ክክክክክክ ስልጥኛዉን ብያቁት ይበልጥ ይፈረፈሩ ነበር ክክክክክክክ😂😂😂

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 Před 8 měsíci

    እሄ ልጅ ብቃቱ ይለያል።በርታልን

  • @user-ol7co6mk4h
    @user-ol7co6mk4h Před 8 měsíci +1

    Kkkkkkkkkkkkk ተፌቀርከቢ በሲልጢኛይ

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Před 8 měsíci

    ወይይይ ያሲን አገኘሀቸው እነዪኒንን ግን ጸጊየ ሳቅሽን በጣም ደስ ይላል

  • @dao-107
    @dao-107 Před 8 měsíci +2

    ምርጥ ልጅ በርታ❤

  • @bayeda3062
    @bayeda3062 Před 8 měsíci +2

    የስልጤው 🥰🥰

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Před 8 měsíci +1

    የአማራ ብሄር ኮሜንታተሮች ግን ለምንድነው አማራ ካልሆነ ሁሌም መጥፎ ኮመንት ምትፅፉት......🤔🤔

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 Před 8 měsíci +1

    ያሲኖ በጣም ትችላለ አንደኛ ለዛ ያለው ጨዋታ በርታ።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 8 měsíci

    ክክክክ ያሲኑ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን. ከመባቃት ከመናናቅ. መከባበር. አንዲነት ዪስጠን

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf Před 8 měsíci +1

    ሶልዬ❤❤ የኔ ጀግና ቸሩ እግዚአብሔር ማማዬን እና ሙሄን ነብሳቸውን ይማርው❤ ሶልዬ ስወድህ እኮ አድናቂህ ነኝ❤ የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው የ❤❤

  • @muhabahabeb6531
    @muhabahabeb6531 Před 8 měsíci +2

    በሳቅ ገደለን 😂😂😂

  • @kalkali
    @kalkali Před 8 měsíci +1

    ያሲዬ የኔ አባት ስወድህ የምር በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Před 8 měsíci

    ዮኒዬ የኔ የዋህ ትህትናው እኮ የትም የለም❤❤❤

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Před 8 měsíci

    ዩኒዬማ የኔ አባት የምር የዋህዬ ቅንዬ ነዉ😊

  • @user-ug9xs1zg6s
    @user-ug9xs1zg6s Před 2 měsíci

    አይ ያሲኖ 😂😂🤣🤣🤣በሳቅ ገደልከኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 Před 8 měsíci

    ወው ያሲኖ ይማችክ ebs ኤሶች ትለያለለቹ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-hq4rq5jd3m
    @user-hq4rq5jd3m Před 8 měsíci +1

    ዩኒየ የኔ የዋህ አልቃሻ ❤❤

  • @honey48757
    @honey48757 Před 8 měsíci

    Gobez Ye Silte Lij ❤❤❤❤ Wedenihal Berta Teberata 👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Nebil-rj4un
    @Nebil-rj4un Před 2 měsíci

    ያሲኖ ሁሌም ልዩ ነህ 👌👌👌

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 Před 8 měsíci +1

    ቅመጠለይ ጣለይ የባደይ ወልድ
    አኩም ቀመጠሌይ 😂

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 8 měsíci

    My favorite comedian

  • @user-bp7st2ee3b
    @user-bp7st2ee3b Před 5 měsíci

    ያሲኗ ምርጥ ሰዉ የምር ትመቸኛለህ😂😂😂❤

  • @zeharard1779
    @zeharard1779 Před 8 měsíci

    ይመችክ ወድሜ

  • @gola5905
    @gola5905 Před 8 měsíci +1

    ጎበዝ

  • @mimiyemeru669
    @mimiyemeru669 Před 8 měsíci

    አይ ዮናስ ሁሌም አንድአይነት ሰው ትሁት

  • @user-th8wf7kp8u
    @user-th8wf7kp8u Před 8 měsíci +1

    my ስልጤ❤❤❤

  • @user-jf4ke6mb2t
    @user-jf4ke6mb2t Před 8 měsíci +1

    ወላሂ ፀግየን ስወዳት ❤❤❤❤

  • @user-oc2wm6pe2r
    @user-oc2wm6pe2r Před 8 měsíci

    Wow😂😂😂 Thank you bro.

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před 8 měsíci

    ያሲኖ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ወላሂ ዩኒን በደብ ነው የገለፅው ሞኩት ባሳቅክክክክክክክ

  • @smer354
    @smer354 Před 8 měsíci +1

    በጣም ነዉ ይሳከኝ

  • @user-ch4uj2ws9e
    @user-ch4uj2ws9e Před 8 měsíci +1

    He is so fan🥰🥰🥰🥰

  • @user-hx8mx1pr9q
    @user-hx8mx1pr9q Před 8 měsíci +1

    የኔ ሱሉጡመ😊

  • @halimahalima152
    @halimahalima152 Před 8 měsíci +1

    insha'Allah ❤❤❤❤❤😊😊

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před 8 měsíci +1

    ያሲኖ ወራቤ ላይ 500 ካሬ መሬት ጠብቅ በተረፈ አዝናንተህኛል ይመችህ😅😅😅

  • @HanutiUmiy
    @HanutiUmiy Před 8 měsíci

    ❤❤የሲኖየ የባድ ወልድ ባሳቅ 😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b Před 8 měsíci

    የሮኮ ማስታወቂያ እንተዋወቃለን አድበርታይዝመቱ ግዜን ይገላል አሳጥሩት

  • @SofiyaDarfta
    @SofiyaDarfta Před 8 měsíci +1

    አረ በሰቅ ገደለኚ የሲኖ😂

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz Před 8 měsíci +3

    ያሲኖ የምር ትችላለህ በርታ የዛሬዎቹ ኦድየንሶቹ ግን ፈዛዛ ናቸው ድግስ ቤት አድረው ነው እንዴ የመጡት ፀጊ እና ዮኒ የኢ ቢ ኤስ ድምቀቶች እንወዳችዋለን❤❤❤

  • @yenagnuayalew2420
    @yenagnuayalew2420 Před 16 dny

    Tegeye.lebeshen.besak.

  • @ashreknesro8835
    @ashreknesro8835 Před 8 měsíci

    Yasino mirt nh siltenet ethiopiyawinet nw ❤❤❤❤

  • @ayshayasintube9930
    @ayshayasintube9930 Před 8 měsíci

    ክክክክክክ ለራፋ የእውናት ቴስቲ ሶያ ጋዘህ😂😂

  • @honey48757
    @honey48757 Před 8 měsíci +1

    Tebelach Askale 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @enockgetenet2156
    @enockgetenet2156 Před 2 měsíci

    Ewnetene nw yemelehe adamete rasehen eyewe kelede lefelefelu tewelete

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 Před 8 měsíci

    Wey, yaseno azge lej
    Yonya I have beg respect for you

  • @user-it4oo1gr9n
    @user-it4oo1gr9n Před 8 měsíci +1

    የበድ ወልድ ኒባሪና

  • @user-ch4uj2ws9e
    @user-ch4uj2ws9e Před 8 měsíci +1

    Yaseno🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @melayoutube4130
    @melayoutube4130 Před 8 měsíci +1

    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን😭😭😭ሠብስክራይብ አድርጉኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sameeras6715
    @sameeras6715 Před 8 měsíci +1

    ዘሬ ከፈቱኛነበረ😂😂😂😂

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed Před 8 měsíci

    ካካካካ አር የሲኖ የስረክን ይስጥክ ወይኔ በሰቅ ሞቱኩ

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs Před 8 měsíci

    ተዉ ግን አርቲስቶች ድምፅሁኑ በድሮን ለሚያልቀዉአማራ

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 Před 8 měsíci

    ዩኒ እና ፀጊ ይህን የተሟዘዘ ማስታወቂያ አጥፉልን ፡

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw Před 8 měsíci

    😂😂😂😂😂😂 ገለጻቸዉ አይ ያሲኖ 🎉🎉🎉🎉 ዩኒ ጸጊ ገለጻቸዉ 😂😂😂😂

  • @እፍትል
    @እፍትል Před 8 měsíci

    I love his energy ❤

  • @MohammedIbrahim-sp6iq
    @MohammedIbrahim-sp6iq Před 8 měsíci

    አንድ የሚያስቅ ነገር የለም ሳቅ እርቆኛል ማለት ነው

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Před 8 měsíci

    ሰላም ይሁን ለሀገራችን!

  • @Ksm2kiyar
    @Ksm2kiyar Před 8 měsíci +1

    🎉

  • @mahirehabib-dv1rd
    @mahirehabib-dv1rd Před 8 měsíci

    በሪተ ወንድሜ በሳቅ ዛሬ አልተረፊኩም

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g Před 8 měsíci

    የምር ስወድህ እኮ አቦ😂😂 ያሲኖ

  • @enockgetenet2156
    @enockgetenet2156 Před 2 měsíci

    Sema gize atefeje bezu gize ayechehalehu comedianene akumena film or music sera

  • @sefinaahmed7792
    @sefinaahmed7792 Před 8 měsíci

    ዮን. አርህብ ❤

  • @gola5905
    @gola5905 Před 8 měsíci +1

    የሲን አለሀ የቂረሀ

  • @ousmanshifa3604
    @ousmanshifa3604 Před 8 měsíci

    ፋታ ኣራጋቹኝ ማልካም ቃን ይማቻቹ 😂

  • @m.muadenimohamdilalamida7505

    እጅግ በጠም አሪፍ ልጅ ነህ😅

  • @amiloveve6892
    @amiloveve6892 Před 8 měsíci

    የእውነት ደስተኛ ሁናችሁ ነው እየሳቃችሁ የምጨፍሩት ወገኖቻችሁ እያለቁ አርሶ አደሩ በፀሀይ በብርድ ተገላቶ የከሰብት አዝመራ እየወደመ እየተቃጠለ ምንም ለማያቁት ሚስኪን ገበሬዎች ባታዝኑ ላዝመራው ለህሉ ልታዝኑ ይገባል ካልበላችሁ አትስቁምና 😭😭😭

  • @sirajmohammed1628
    @sirajmohammed1628 Před 8 měsíci

    ያሲኔ ወላይ ተሜቼኛ ምርጥ ልጅ

  • @user-mx9od3ee9m
    @user-mx9od3ee9m Před 8 měsíci

    አይ ይዉኔ ማኛየሆነሰው ❤❤❤❤

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Před 8 měsíci

    እዉነትም ሳቄን ተነጥቄ አለሁ ወላሂ ምንም ፈገግ አላልኩኝ እንኳን ልስቅ