ላገባ ስል... ሙሉ ፊልም Lageba Sil full Ethiopian film 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ላገባ ስል... ሙሉ ፊልም Lageba Sil full Ethiopian film 2021

Komentáře • 466

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před 2 lety +2

    ሁሌ የሌላ ሃገር ፊልም እያየው ትወናቸው real ስለሆነ የእኛ ሃገር ፊልም ማየት ያስጠላኛል ትወና ስለማይችሉ😍😄ግን ሶል ካለ ያው አማርኛ ፊልም ባልወድም ባላይም ድሮ እኮ ግን አማርኛ ፊልም አይ ነበር ለዛውም ቪሲዲ ተከራይቼ😀😀አሁን ግን ተዋናዮች ሁሉም ትወና ስለማይችሉ ከረቡኒ ውጭ ሌላ ፊልም ማየት በጣም ያሰጠላኛል የእውነት ይቅር በሉኝና ሰሌን አይቼ ነው የመጣውት😀ቤዝዬ አንች ራሱ እንደዚህ ዘመን ተዋናዮች አይደለሽም የእውነት ጎበዝ ነሽ ሰራተኛ ሆና የሰራችው ማለቴ ነው የድራማው ውበት ሆነች እኮ😍😍

  • @fentshihabtamu3081
    @fentshihabtamu3081 Před 3 lety +130

    ውድ የሀገሬ ልጆች ጨንቆኛል እስኪ ጭንቀትሽን ፈጣሪ ያቅልልሽ በሉኝ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 3 lety +111

    ሰለሞን በጣም ጠፍተካል አንተ ያለክበት ፊልም ይመቸኛል 👍 ከሚስትጋ ስትተውኑ ስታምሩ 😍

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 3 lety +285

    ሰሌ ተናፍቀህ ነበር እስኪ ሰሌ የምትወዱት👍 ግጩኝ

  • @biniyammebratu1691
    @biniyammebratu1691 Před 3 lety +289

    ውድ የአገሬ ልጆች ለመሆኑ የሰላም ዋጋው ስንት ነው ? ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን !!

  • @user-hf1rv2vv1i
    @user-hf1rv2vv1i Před 3 lety +76

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ለማናችንም ትዳር ማለት ዘው ተብሎ ሚገባበት አደለም ዘላቂ ህይወታችን እኛነታችን ከሚወድልን እና ከሚያከብረን ጋ ነው መኖርም ያለብን ማናችንም እንደ ውበት ሃቀኛና በራስ መተማመን ያለን ስወች እንሁን

    • @kokikoki-rq1xd
      @kokikoki-rq1xd Před 3 lety

      Haymi konjo ye hagera leji gafat temret bet abren new ytmarnew 1_8😘

    • @garamulaebolaebo700
      @garamulaebolaebo700 Před rokem

      እረ ችግር የለም እንተገባ ይወጣል

  • @zenabu423
    @zenabu423 Před 3 lety +8

    አንደኛ ሰሎሞን ሙሄ አሁን ያገባሃት ልጅ ጀግና ተዋናይት ናት እውነተኛዋ ባለቤትህም ጀግናና ጎበዝ ተዋናይ ናት ፊልማቹህ ተመችቶኛል

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Před 3 lety +49

    ሠለሞን ሙሄ ፊልም የምትሠራ አትመስለኝም ትክክለኛ ህይወት ነው የሚመስለኝ

  • @aersemakidisit6725
    @aersemakidisit6725 Před 3 lety +35

    Comment የምትሰጡ ልጆች እዚህ እስትይ ዝም ብላቺሁ ለፊልሙ አስተያየት ስጡ ለሁሉም ቦታ አለው እዚህ መታቺሁ ስለሌላ ነገር አታውሩ ይህንን ስላልኩ ይቅርታ በሉኝ ግን ብዙ ጊዜ ይደጋገምብኛል ለዛ ነው

  • @gideontadelemekuria904
    @gideontadelemekuria904 Před 3 lety +7

    በጣም የወደድኩት ፊልም በተለይ ልጅትዋን ውበትን የገጠር ልጅ ጥንቅቅ ያለች አዋቂ የእውነት ሰው ነች በነገራችን ላይ ላይ መንጫ አማኑኤል የሚያውቀው ሰው ካለ ቢገኝ ደስ ይለኛል፣ እውነት ቅድስት ቤተክርስቲያን ጠፍጥፋ የሰራቻት ቀና የእውነት ሰው ነች፣ ሰው ከሆነ አይቀር እንደ ውበት ደበበ ቻለው ወንድም አገኝ አይነት ነው።

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 3 lety +13

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ትዳር ለመመስረት ብስለት ይጠይቃል ዘው ተብሎ ተገብቶበት ዘው ተብሎ የሚወጣበት ሳይሆን ማስተዋልን ማገናዘብን ይጠይቃል በሰው ግፊት የሚገባበት ትዳር መጨረሻው አያምርም ትዳር ከፈጣሪ ነው ለጥቅም ተብሎ የሰውን ባል መያዝ ሃላፍነትን አለመረዳት ነው በእኛ እንዲደርስ የማንፈልገውን ነገር በሰው ላይ ማድረግም ተገቢ አይደለም

  • @user-bc8tz3wg7t
    @user-bc8tz3wg7t Před 3 lety +50

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ የሀባይም

    • @titi.youtube4598
      @titi.youtube4598 Před 3 lety +1

      ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂወበረካአቱ እኳን በብሮአደረሰን ሁቢ

    • @titi.youtube4598
      @titi.youtube4598 Před 3 lety

      በዛውም ደምሩኝ

    • @seadakonjo4624
      @seadakonjo4624 Před 3 lety +1

      ዋአሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳንአብሮ አደረሠን ሆቢቢ

    • @user-qm1ej1ne3j
      @user-qm1ej1ne3j Před 3 lety

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህታችን

    • @istme4224
      @istme4224 Před 3 lety

      Wa wr wb

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +103

    ሰለሞንን እመተወዱ እደኔ

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 3 lety +8

    ቆንጆ ፊልም የኢትዮ አሰሪዎች እንድህ ለሰው ክብር ቢኖራችሁ እንደት ደስ ይል ነበር

  • @Amena-ze6up
    @Amena-ze6up Před 3 lety +13

    ዋውውው ሰሌና ውበት ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው የማገባሽ ስለማፈቅርሽ ነው👌።

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před 3 lety +11

    በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው😍👌 የኢያሱ አባት በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +27

    ሰራተኛዎ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር እንግሊዘኛዎችሽ 😂😘👍💚💛❤

  • @user-ky1hj8pd2h
    @user-ky1hj8pd2h Před 3 lety +30

    ምርጥ ፊልም! እናመሰግናለን! ሶል ጠፍተህ ጠፍተህ መጣህ አደንቅሀለሁ በዚሁ ቀጥል።

  • @user-nb2qy8mc1e
    @user-nb2qy8mc1e Před 3 lety +80

    ስለፈጠራችሁ አምላክ ሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖች ፍትህ ፍትህ

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 Před 3 lety

      ወገኖቼ ፈጣሪ ይድረስላቸው በምድር ሀያላን ጉልበት ፍዳቸው እየበሉ ነው ፈጣሪ መልስ አለው

    • @kasmaseabuu1130
      @kasmaseabuu1130 Před rokem

      ምን አስጨነቀሽ ባክሽ?

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ወገኖቼ ምርጥ ስራ ነው አስተማሪ ፊልም ነው እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ የብዙ አመት ህልሜ ነው ፊልም የመስራት የረጅም አመት ምኞቴ ነው እርዱኝ ብዙ አመት ስመኘው ኖሬያለሁ ሁላችሁም አግዙኝ በፊልም ስራ የምትሰማሩ በሙሉ አግዙኝ ተዋናይ ደራሲ ዳሪክተር ካሜራ አማኖች እንዲሁም ሁላችሁም እርዱኝ ሰለሞን ክርስቲያን ማህሌት ሀይማኖት መሰረት ፀጋይ ሚክያስ ሁላችሁም አግዙኝ

  • @user-hi4mj4rb4t
    @user-hi4mj4rb4t Před 3 lety +16

    በጣም አስተማሪ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤🙏🙏

  • @aalamm7828
    @aalamm7828 Před 3 lety +15

    ዋውውው ሁላችሁንም ስወዳችህ የጠፋ ሰውም መቷል አትጥፋ እያሡየ አድናቂህነኝ

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 Před 3 lety +23

    የመዳም ቅመማች እደ ውበት መሰፈርት እናውጣ😋😋እኛም ለመዳም መሰፈርት አለንወይ😂👍

    • @user-md9vy6hx3c
      @user-md9vy6hx3c Před 2 lety

      ክክክክክክክ

    • @misrach2350
      @misrach2350 Před 11 měsíci

      ማንይሰማናል፣እኛን😢 ከእግዚአብሔር በስተቀር😢

  • @user-hx5jx6el6o
    @user-hx5jx6el6o Před 3 lety +44

    ፊልሙን ፊልም ያደረገችዉ ሰራቸኛ ሁና የሰራችዉ ልጂ ነች አለማዲነቅ አይቻልም

    • @ethiopia5000
      @ethiopia5000 Před 2 lety

      አለማዲነቅ(አይ አማሪኛ)😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sarawoldemarim6752
    @sarawoldemarim6752 Před 3 lety +12

    It’s the best best best and agin best funny Amharic movie I’ve seen in a minute y’all am telling you I gave up on all Amharic dramas. but this yoo I saw some of the scenes on TikTok and I checked it out and am glad I watched it. Great job for each and everyone of you👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mimibassie3262
    @mimibassie3262 Před 3 lety +6

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሶልና ውበት በጣም ነው ያዝናኑኝ ይልመድባችሁ

  • @rahmamohmed590
    @rahmamohmed590 Před 3 lety +10

    ሶል ያለበት ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለይ

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Před 3 lety +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ያለም ጫፍ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሰላማችሁን ታብዛልኝ
    የእስራኤል አምላክ ኢትዮጵያችን ሰላም ያርግልን ማነው የሀገሩ ሠላም መሆን የናፈቀው 😥በየሀይማንታችን ተግተን እንጸልይ2️⃣1️⃣👏👏👏

  • @user-ot1hx4ou4p
    @user-ot1hx4ou4p Před 3 lety +47

    በጣም ደስ እሚል ነው ሶልዬ አተ ያለህበት ሁሉ ደስ ይላል

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 Před 3 lety +3

    አዎ ከሰራቸሁ አይቀር እንደዚህ አይነት በጣም ጥሩ የሁነ ፊልም ሰሩ በጣም ጥሩ ነው በጣም ደስ ይላል
    በለይ የገጠር ስራ አሁን እየተሰሩ ነው ደስ ይላል እሰ ከእረያየ ተከታታይ ድራማ የሰው እንዴት እንደተቀበለው ሰው እዩት

  • @sofidawudbd1239
    @sofidawudbd1239 Před 3 lety +13

    ሰራተኛዋ የምር ትችላለች ሰሌ እና ሚስቱ ውስጤ ናቸው

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 3 lety +18

    ሶል አክባሪህ ነኝ በርታ

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱልን እሺ ቅመም ነሸ ትችያለሸ አይገልፀዉም የኔ ዉብ ሁላችሁም በጣም ደሰሰሰ ትላላችሁ፣ሶል አሪፍ ድርሰት ነዉ በእዉነተኛ ታሪክ የተመሠረተ ቀጥሉበት በርቱልን።ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን ሰላሟ ይብዛ!!

  • @messiaeyalew2467
    @messiaeyalew2467 Před 3 lety +26

    ፍቅረኛየ ጋ ተጣልቼ እያለቀስኩ ነበር የማስቀኝ ፊልም አገኘሁ

    • @user-hf1rv2vv1i
      @user-hf1rv2vv1i Před 3 lety

      ለምን ብለሽ ታለቅሻለሽ ለወንድ

    • @user-np2zb1dn5z
      @user-np2zb1dn5z Před 3 lety +2

      እኔከፍቅረኝየጋርስጣላምንእንደማረግልገርሽኤርፎንአርግናሙዝቃነውየምስማውበደብዲምፁንከፈአርጌ

    • @messiaeyalew2467
      @messiaeyalew2467 Před 3 lety +3

      @@user-hf1rv2vv1i መሄዱ አደለም ጊዜሽ ይሆነኛል ብሎ ተስፋ ስታስቢው ያስለቅሳል

    • @user-hf1rv2vv1i
      @user-hf1rv2vv1i Před 3 lety +5

      አውቃለሁ ነበርኩበት ይህን ቁስል ግን አልቅሽ ሳይሆን ፈጣሪን ለምኘ ካለሁበት የወጣሁት ያንች ስላልሆነ ነው ካንች ያራቀልሽ እግዚአብሔር ያንችን መርቆ ይስጥሻል ጸሎት አድርጊ

    • @messiaeyalew2467
      @messiaeyalew2467 Před 3 lety +1

      @@user-hf1rv2vv1i እሽ ❤️❤️❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +15

    ዋው የሚገርም ፊልም እንደሳቁ ነው አይቼ የጨረስኩት በተለይ ሰራተኛ ሆና የሰራቺው ደስ ስትል ሶልዬ እና በትዬ ዋዳቺዋለው በርቱልን እናመሰግናለን

  • @bedabedade6179
    @bedabedade6179 Před 3 lety +2

    በጣም አረ በጣም የሚመችና ደጋግመው ቢያዩት የሚመች ፊልም ነው ተዋናዮቹ ሁሉም በየተመደቡበት የየራሳቸውን ድንቅ ችሎታ አስመስክረዋል ደራሲውም ዳይሬክተሩም ሊመሰገኑይገባል የቀረጻ ባለሙያዎቹንም ሳንረሳ ነው ውበት እውነትም ውበት የፊልሙ ዋነኛ ቅመም እሷ ነበረች ብል አላጋነንኩም ትንሽ ቅር ያለኝ ዳይሬክቲንግ ላይ ዋናው ገጸ ባህሪ የወንዙ አፋፍ ላይ ሆኖ ትዕይንቶቹን ሲተነትን ጫፍ ላይ በመሆኑ ከአሁን አሁን ወደቀ እያለ ያልጠበቀ ተሠልካች ያለ አይመስለኝም ካልጠፋ ቦታ ገደል ጫፍ አንጠልጥለህ ሳትጥለው በመቅረትህ ቅር ተሰኝቼብሃለሁ ውበት እንዳለችው ፔሬድ

    • @danielhadish5252
      @danielhadish5252 Před 3 lety

      የሚመስጥ አገላለጽ ተባረክ ስምህን ግን ቀይረው

    • @danielhadish5252
      @danielhadish5252 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ትክክል የሚመስጥ ንግግር

  • @edenmehari7750
    @edenmehari7750 Před 3 lety +5

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል ፊልም

  • @user-hq7iz9yx5h
    @user-hq7iz9yx5h Před 3 lety +7

    ስደት የለን በሰላም ለሀገራችን የብቃን ሀገረችንንም አላህ ሰላም የርግልን ግፍና ጭቆነ የጠፋ ሰላም ለሀገር ለውገን

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 lety +13

    ውይኔ እደት ደስይላል ሳራተኛሁን የሰራችው መሸለም አለባት

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 Před 3 lety +1

    በስማም ውበት ወይም ሰራተኛ ሆና የተወነችው ልጅ በጣም ጎበዝ ናት በርቺ አንደኛ ነሽ

  • @fatimahyasian2155
    @fatimahyasian2155 Před 3 lety +6

    የእናት ውበት እውነትም ውበት ነሽ በረች ካንች ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před 3 lety +2

    ዋው ዋው ዋው አይ ሶል እያሳከኝ ፊልሙን ጨርስኩት 👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-fw5el6wu6z
    @user-fw5el6wu6z Před 3 lety +11

    ዉቤትዬ አንድ አንዴ ጣል የምታደግዉ እንግልዘኛ ደስ ስል😁

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 Před 3 lety +2

    መቼም ይሄ ፊልም በእዚህ የድምፅ ጥራት የፊልሙ ሰሪዎች አልሰሩትም ለምን እንደሆነ ባላውቅም በሶደሬ ቲዩብ ሲቀርብ ግን የድምፅ ጥራቱ ጭምልቅልቅ ይላል

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Před 3 lety +8

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኩዋን ደስ አላቹ ለሁለተኛ ግዜ ግድባችን ተሞላ

  • @fatimahyasian2155
    @fatimahyasian2155 Před 3 lety +5

    ሰሌ ከነባልተቤትህ ስወዳችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ በርቱ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 Před 3 lety +5

    ሥወዳቸዉ ዉይ ዉበትማ ሙሌ የሙሌ ባለቤት ሁላችሁም ምርጦች

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 3 lety +1

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏 በጣም ምርጥና እስከ መጨረሻዉ ልብ አንጠልጥሎ በአሪፍ ያለቀ ፊልም ነዉ ገባ ገባ ብላችሁ እዩት በተለይ ዉበትን ሆና የሰራቺዉ የምርጦች ምርት ነች ይገባሻለ በላት

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +2

    ዋው የሚገርም ፊልም ነው ባልና ምስት ባንድላይ ስላዮኋቹሁ ደስ ብሎኛል

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 Před 3 lety

      እነ ማን ናቸው ባል እና ሚድቶቹ

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

      @@cfhggg5042 ኢያሱና ማኪዳ ሁኖው የምተውኑትወይም ሰሎሙን ሙሄ ከምስቱ

  • @adina.6549
    @adina.6549 Před 3 lety +12

    በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety

      ምነው እህቴ ድንግል ማርያም አችጋ ትሁን

    • @user-ev6ij7pv5i
      @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety +1

      እመብርሃን ታስብሽ አይዞሽ

    • @adina.6549
      @adina.6549 Před 3 lety

      @@user-ev6ij7pv5i አሜኖ አሜን አሜን 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

      እመብርሃን ታስብሽ

    • @user-pt3qh4rx3g
      @user-pt3qh4rx3g Před 3 lety

      እመብርሃን ታስብሽ

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x Před 3 lety +3

    ዋውበታሪክ ተጀምሮ በእውነትአለቀ ሠሊዬ የኔተጫዋች ስወድህ 😘ሠራተኛዋም ተመችታኛለች ዋ ምርጥፊልም ነው የውነት ናመሠግናለን😘

  • @addislifetube7067
    @addislifetube7067 Před 3 lety +7

    በጣም ድንቅ ፊልም ሶል ባለቤትህ ትችላላችሁ በርቱ

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 3 lety

      የትኛዋ ልጅ ነች ባለቤቱ

  • @arsemamaryam2249
    @arsemamaryam2249 Před 3 lety +10

    One of my favourite solomon muhe….

  • @birukbura3057
    @birukbura3057 Před 3 lety +107

    እኔ ምለው ግን የኢትዮጵያ ፊልም ላይ መሽቶ አይነጋም 😂😂

    • @jerylove5485
      @jerylove5485 Před 3 lety +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @user-ty4nz3eb6h
      @user-ty4nz3eb6h Před 3 lety

      🤣🤣🤣ሁሌ ማታ ብቻ ነው

    • @eliana4193
      @eliana4193 Před 3 lety +4

      የቃና ሱሰኛ ኮሜንት😅የኛሆቹ እኮ ቀረፃ በአንድ ስዓት ነው ሚጨርሱት አስማት በላቸው😋

    • @user-yg8gw4pj4o
      @user-yg8gw4pj4o Před 3 lety

      🤣🤣🤣🤣

    • @bettykuri5718
      @bettykuri5718 Před 3 lety +1

      Filmu siyalk yideral 😁😁😁

  • @selammedia2
    @selammedia2 Před 3 lety +3

    ሰሌ በጣም ተናፍቀሃል ጠፍተህ ነበር፡፡ ማን ነው እንደኔ የናፈቀው ላይክ በማድረግ አሳዩኝ ሰብስክራይብ በማድረግ ለሰሌ ስትሉ አበረታትቱኝ ህልም አለኝ እኔም

  • @hailesilase
    @hailesilase Před 3 lety +21

    አረ ሶል ቶሎ ቶሎ ብቅ ብቅ በል

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před 3 lety +13

    ሠልዬ ምርጡ ሀሪፍ ሥራ ነው ሚስትህን በጣም ነው እምወዳት ውበትዬ የፌልሙም ውበት ነሽ

  • @user-oe6kc6iq7h
    @user-oe6kc6iq7h Před 3 lety +3

    ፊልም ማለት መጨርሻው እንደዚህ ሳምር ነው

  • @sihamtube6528
    @sihamtube6528 Před 2 lety +3

    ፍትህ በሳዉዲ🇸🇦 እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔😭😭😭

  • @aynalembehaylu7699
    @aynalembehaylu7699 Před 2 lety

    ዛሬ ገና ደህና ፊልም አየሁ ሰሌ እና ክርስቲ ምርጥ ተዋናዮች ናችሁ ውድድድድድ

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 Před 3 lety +7

    ወድ እህቶች ወደ ቤቴ ብቅ በሉ ቁርአንን እንማማር

  • @user-wy8fo9vj8l
    @user-wy8fo9vj8l Před 3 lety +18

    አሪፍነው ሰሞኑን ከምናያቸው ፊልሞች አስተማሪነው በነገራቺን ላይ የቱሩክፊልም እያየው የኛ ምንም አያስደስተኝም🙄

    • @munahanan3464
      @munahanan3464 Před 3 lety

      ክክክ እኔም እንዳንችው ውዴ እንዱን ክፍታለው አይጥመኝም ትቼው ወደሌላው እሱም ያው ነው ችግሩ ከፊልሙ ይሁን ከኛ አልገበኝም ፊልምም ዱሮ ቀረ እኮ

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před 3 lety

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před 3 lety

      ክክክክ

    • @enatalem3890
      @enatalem3890 Před 3 lety

      የቃና ፊልም እሚባል ነገር አላውቅም ብላችሁ ምን ትሉኝ ይሆን ይህም እንዲያው የገጠር ከሆነ ነው እማየው መሰሌን

    • @user-pv1oy1oc4d
      @user-pv1oy1oc4d Před 3 lety

      ዉይ ቃና ከመዳም ጋ እያጣላኝ ነዉ

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 Před 3 lety +5

    ውበትን በጣም ነው የወደድኳት።

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 3 lety +2

    ወይው ደሰሰ የሚል ፌልም ነው ፋቅር ሰጠን 😍😍

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr Před 3 lety +13

    የአመቱ ምርጥ ኮሜዲ ፊልም ባልና ሚስት ይመቻቹ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Soso-mi5uw
      @Soso-mi5uw Před 3 lety

      ቀላል በሣቅ ሞትኩክክክክ

  • @user-ng9ih1jz4t
    @user-ng9ih1jz4t Před 3 lety +14

    ሸጋ ፊልም ነዉ💛 ፊኒሽድ👏🤗🤗🤗🤗

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 Před 3 lety +4

    ያአላህ ኢትዮጵያን ጠብቃት

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 3 lety +4

    በሳቅ😂😂😂😂አረ ይመቻችሁ ዘና አደረጋችሁኝ

  • @hiwotqatar3244
    @hiwotqatar3244 Před 3 lety +6

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው😍😍😍😍

  • @Ethio631
    @Ethio631 Před 3 lety +5

    አሪፍ ነው ግን ወገቡ ላይ ድንጋይ ወድቆበት እግሩን በቂቤ ያሸችው ነገርስ😄😄

    • @tallybayan4380
      @tallybayan4380 Před 3 lety

      እውነትሽ እኮ ነው😂😂😂😂

    • @naeemaidk6029
      @naeemaidk6029 Před 3 lety

      KKkkk

    • @user-tv1kl3go9l
      @user-tv1kl3go9l Před 3 lety +1

      እረ እግሩ ላይ ነው የወደቀው ሆ ካላያችሁ አላየንም በሉ😩

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 3 lety +5

    ሶልዬና ባለቤቱ ስወዳቹ😘😘 አስተማሪ ፌልም ነው እናመሰግናለን 👌👌👍👍👍

  • @kerya5102
    @kerya5102 Před 3 lety +2

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 Před 3 lety +3

    ዋው ደስ እሚልፊልም ቀጥሉበት

  • @najatjemal5833
    @najatjemal5833 Před 3 lety +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ 🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @sisayabebe2919
    @sisayabebe2919 Před 3 lety +8

    የቤት ሰራተኛዋ 1

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 2 lety

    ጉበዙች በረቱ አሪፈነው ሁለም እግዚአብሔር ባለ ጊዜ ይሆናል

  • @mmbb8853
    @mmbb8853 Před 3 lety +3

    ሰለሞን ሙሄ ያንተ ፊልም ስለሆነ ነው እንጅ ያየሁ ፊልምስ ትቼ ነበር አድናቂህ ነኝ

  • @tube896
    @tube896 Před 3 lety +3

    በጣም ያስተምራል ምርጥ ፊልም ነው ።

  • @ethiopiahagere9008
    @ethiopiahagere9008 Před 3 lety +2

    የሰሌና የውበት አድናቂ ነኝ ሰፍፍ እንዳልኩ አለቀ ይመቻችሁ😍😍

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 3 lety +2

    ተዳር ከፈጣሪ ነው ነገር ግን የወላጆች ጉጉት በጣም ይገርማል የእኔም እናቴ ጉጉት ነበራት
    ሳላገባ ተለይችኝ በሞት አሁን ይቁጭኛል በጣም

  • @leave3594
    @leave3594 Před 3 lety +4

    በጣም ምርጥ ፊልም ዋው በጣም ነው ያሳቅኝ 😂😂😂😂እግሩን ስብሮ ይጣለው😂😂😂

  • @mihretumarkos1339
    @mihretumarkos1339 Před 3 lety +1

    bal ena mist be anid flm dasi yilali soli we love you😍

  • @yoeeran3286
    @yoeeran3286 Před 10 měsíci

    በነሄኖክ ድቁ አይናችን ደነቆረኮ ኡኡኡኡ ማነው እደኒ የዱሮ ፊልም የሚያይ 😂😂😂

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም የሚያስቅ

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r Před 3 lety +1

    ሶልዩ የኔውድ ነገር እናኮ እንደልጅ ለመሆን ፀጉርህን ዘመን ባፈራው ቸንጅ ብታደርገው

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 3 lety +2

    Betam betam desa yemala teru film new 👌♥ tamachitonal wedajewalhu tamarbatalhu bezu negara

  • @meaza2509
    @meaza2509 Před 3 lety +3

    ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 Před 3 lety +10

    አይ ሰሌ በሳቅ ገደልከኝ😂😂

  • @banchumatabe9981
    @banchumatabe9981 Před 3 lety

    wow betam des yemil Film Solomon Muhe betam nw yemadekeh!

  • @tube-vi5cs
    @tube-vi5cs Před 3 lety +3

    አቤት ልጁቷ ንግግሯ🥰

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +4

    ሶልዬን ያላቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +3

    አሪፍ ፊልም ነው አይ ውበት የፊልሙ ድምቀት ብየሻለሁ

  • @hewohtyemaryam1484
    @hewohtyemaryam1484 Před 3 lety +3

    ሰሌ ስወደው ቆጆ ፊልም ነው

  • @tigesthalaby4948
    @tigesthalaby4948 Před 3 lety +1

    መጨረሺው የታለ ስስቅ ቆይቸ ወይኔ እቅልፌ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 2 lety

    Wow, Very nice movie . Thank you

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v Před 3 lety +2

    ሶል ካለበት የሦደሬ ፊልም ያምራል😂😂😂😘😘

  • @azizayasin2567
    @azizayasin2567 Před 3 lety +2

    ያገሬ ታማት. ምስክሬነው. አፈቅርሀለሁ. ክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ

  • @sendayoderbew6096
    @sendayoderbew6096 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የምል ፍልም ነው

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 3 lety +2

    በሳቅ ጨረስኩት የሰዉ ዲዛይኑ ብዙ አለች 😂😂😂

  • @user-dc6jt9km1k
    @user-dc6jt9km1k Před 2 lety

    ሰራተኛ ሁና የሰራቺውልጅ የምር አደኛ ነች ጎበዝ