ሀና ሙሉ ፊልም Hana full Ethiopian film 2021

Sdílet
Vložit

Komentáře • 189

  • @madenamohammed1218
    @madenamohammed1218 Před 3 lety +24

    ፈጣሬ እደነ ሀና አይነት ጎደኛ ይስጠን ከራስ አስበልጦ ለጎደኛ ታማኝ ያርገን በጣም ተመችቶኛል

  • @lijbetty5030
    @lijbetty5030 Před 3 lety +7

    wow ብለናል wow ለማንኛውም ከዚህ ፊልም በዋናነት ብል ማጋነን አይሆንብኝም የተማርኩት ጭቅጭቅ የትም እንደማያደርስ ነው ሴቶችዬ ከቻላችው ነገሮችን በመነጋገር ለመፍታት ሞክሩ አንድ ወንድ ልጅ የፈለገ ቢወዳችው የሆነ ቀን ሊጠላችው ይችላል አይጠላኝም ብላቹ አናቱ ላይ አትውጡ ነገሮችን በቁጣ ሳይሆን በብላሃት ነው መፍታት ። በተረፈ በጣም ተመችቶኛል ❤

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 Před 3 lety +100

    ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር

    • @user-ee8mj5xc4t
      @user-ee8mj5xc4t Před 3 lety +2

      አሜን አሜን

    • @wesnomenesat2339
      @wesnomenesat2339 Před 3 lety +4

      ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ 😂😂😂😂😂😂

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety +1

      @@wesnomenesat2339 አዎ በጣም 😄😄

    • @user-mi8xf6lf1b
      @user-mi8xf6lf1b Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @abdumohammedabdu7459
      @abdumohammedabdu7459 Před 3 lety

      አሚን እናተንም ከሰውሀገር በሰላም ኑልን

  • @aynitashu4609
    @aynitashu4609 Před 3 lety +31

    ሜሮን ቆንጆ እና ጎበዝ ተዋናይት በጣም ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል! አሪፍ ፊልም 👌

  • @ESU05
    @ESU05 Před 3 lety +11

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::@Yeti love

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Před 3 lety +31

    ✞❤✞❤✞ ቅድስተ-ቅዱሣን ፣ ንፅህተ-ንፁኃን ፣ ንግሥተ ሰማይ-ወምድር እናታችንና እመቤታችን “ቅድስት ድንግል ማርያም” ሆይ ! የአሥራት ሀገርሽን ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን አስቢያቸው ፤ ጠብቂያቸው ፤ የሚታየውንና የሚሰማውን ክፉ ነገር ሁሉ ልጅሽ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ያርቅልን ዘንድ ፣ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቀን ዘንድ ሁል ጊዜም አሳስቢልን ፤ አማልጅን ! አ ሜ ን !!! ✞❤✞❤✞

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Před 3 lety +60

    ስለፊልሙ እምትኮምቱ ሰዎች ተባረኩ🙏

    • @user-hf1rv2vv1i
      @user-hf1rv2vv1i Před 3 lety

      የመልካም ቀን የማዳም ምናምን ሚባል ኮሜንት እንደኔ አስልችቶሻል ሞክሽ😂😂🧏‍♀️

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +150

    ተው ግን ላይክ አረጉኝ እኔሰለምን ይቅረብኝ

  • @rahelkassa4997subscribe
    @rahelkassa4997subscribe Před 2 lety +2

    ዋው ዋው ዋዉ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ኢትዮጲያዬ ለዘላለም በከፍታ ላይ ሁኚልኝ።እኔ ያሳቀኝ እንኳን እስፖርት ቤት ከቤተመቅደስ ነዉ ሚወስዱብሽ ስትል 😀😁😄🤣🤣🤣 እዉነቷን ነዉ ጊዜዉ የዉድድር እና የሩጫ ጊዜ ነዉ በየት በኩል ስጋቷን ትቀንስ

  • @user-hf1rv2vv1i
    @user-hf1rv2vv1i Před 3 lety +12

    በጣም ሃሪፍ ፊልም ነው እናመስግናለን እኔ ያስብኩት ሌላ የተፈጠረው ሌላ ደስ ይላል ሁለቱ ሃናወች እና አቤል እና ሃኒ በጥሩ ስፈር ስላደጉ ያላቸው ስርአት ማናችንም ጋ ይኑር

  • @tigistnegash3060
    @tigistnegash3060 Před 3 lety +12

    የምር ጨቅጫቃ ሴት መሆን እዴት ያስጠላል ለማንኛውም ፊልሙ ደስ ይላል በጣም❤

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety

      በጣም እኔም ጨቅጫቃ ነበርኩ በሆነ ባልሆነው ሰጨቃጨቅ ጥሎኝ ሂደ
      ከሂደ በኃላ ነው ሁሉም ነገር የገባኝ

  • @user-xc3jk4uj3j
    @user-xc3jk4uj3j Před 3 lety +18

    ምርጥ ፊልም ነው
    ይበልጥ ደሞ ከትክክለኛዋ ሐና ጋር ቢሆን ።👌ግን ያምራል😍

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Před 3 lety +11

    የምወዳቸውና የማደንቃቸው ሴት አክተሮች የተካተቱበት ፊልም ነው ፤ አሪፍ ይመስላል፡፡

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 3 lety +4

    የ ሁለቱ ሀናወች ጓደኝነት እንዴት ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ጓደኛ ስጠኝ አላህየ ❤👌 የዝችኛዋ ግን አንቺ እያለሽ መችም ባል አላገኝም አለች 😂😂😂

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Před 3 lety +35

    😍💚💛❤️ ✞✞✞ የአምላካችን ምህረት ፣ ቸርነትና ረድኤት ከሁላችንም ጋር ይሁን ! ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለሕዝቦችዋ ደግሞ ጤናን ፣ ፍቅርን ፣ ወንድማማችነትን ፣ መተሳሰብን ፣ መቻቻልን ፣ ፀጋን እና ብልጽግናን አትረፍርፎ ያድልልን !!!✞✞✞ ❤️💛💚😍

  • @hawaseid8466
    @hawaseid8466 Před 3 lety +2

    እኔ በበኩሌ በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው በተለይ አጨራረሱ ከተመዱ ፊልሞች ለየት ያለ መሆኑ

  • @sasung1516
    @sasung1516 Před 3 lety +4

    ይህ ፈልም የኔም ህይወት አለበት 😥

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 Před 3 lety

    በውነት ሜሮንን ማደንቃት የሆነ በፊልም እክተር ውስት ድራማ ምት ስራው የምታወታው ታፋች ቃላቶች ክልል እዳፈቅራት ተገድጃለሁ ሜሮን የሌለችበት ስሜትም እይሰተኝ ሌሎች ቢኖሩም እድስዋ ማፈቅረው ድሃዋ የለም ሜሮን እድሜ ይስትሽ ተባርኪ

  • @elagrace6542
    @elagrace6542 Před 3 lety +4

    በጣም ያናዳል ለሬስቶራንት አስተናጋጅ መጥፎ አመለካከት እንድኖር ነው ያደርጋቹት

  • @haditube1026
    @haditube1026 Před 3 lety +3

    በጣም አስተማሪ ነው በለሀና ጋር ጥሩ ጓደኝነት አለ በነዛ ደሞ ቅናት ለሷ የምታስብ መስላ እዳተገኘው ትገፋፋታለች ከነመጨረሻው አሳጣቻት በሂወታችን ውስጥ ማንንም ጣልቃ አለማስገባት ነው የሚያዋጣው በጣም ተመችቶኛል

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t Před 3 lety +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነበር በተለይ አጨራረሱ ዋው

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 3 lety +3

    አሪፍ ፊልም ነው ግን ይበልጥ አጨራረሱ እንዲያምር አቤል ትክክለኛዋን ሃና አውቆ ያለችበትን እውነት ቢረዳ በጣም ደስ ይል ነበር አሁንም አሪፍ ነው

  • @user-hg2fd6nt3k
    @user-hg2fd6nt3k Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍነበር ግንከትክለኛዋ ሀና ቢሆሮሮ በጣም ያምር ነበር

  • @user-dk8os3bu9h
    @user-dk8os3bu9h Před 3 lety +5

    ትንሺ የድምፅ ችግር አለበት በተረፈ ምርጥዬ ነዉ ሄኒ ያልማዝ ልጂ በርታ ብሮ ምርጥዬ ስራ ነዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ መጨረሻው ደስ ሲል በቡጢ ማለቁ ዋው!!! ኪኪኪ

  • @mihiretnegash3751
    @mihiretnegash3751 Před 3 lety +2

    ምርጥ ድራማ !!

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ ነው ትንሽ መጨረሻው ላይ ነው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 3 lety +3

    የልጅነት ጎደኛውም ምልክቱን የሚተዋወቁበት እንዳያውቃት ማጥፋቶ እሶንም ሆነ አሱ ላይ አደጋ እነዳይደርስ ያደረገችው ትክከል ቢሆንም አንድ ቀን እውነቱን ሲያውቅ ሊለያት ይችላል ፊልሙ አዝናኝና አስደሳች ታሪክ ያለው ነው!

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 Před 3 lety

    ዋውው በጣም እናመሠግናለን በጣም ብዙ ትምህርት ነው ቀጥሉበት

  • @user-cj7is5pd1g
    @user-cj7is5pd1g Před 4 měsíci

    Wow betam des ylal

  • @user-xl8kk5rr2b
    @user-xl8kk5rr2b Před 3 lety

    🙈የምር አሰተናጋጁ የለለ ተመቸኝ😝😝😂😂
    ሀና ዋዉ የኔ ታማኝ ዉድድድ❤

  • @sensltderama8826
    @sensltderama8826 Před 3 lety +6

    ለድራማው ድምቅት ቡጢው አሪፍ ነው😂😂

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 Před 3 lety +1

    Great Movie & Finishing Is 👍.

  • @milkiigurmuu6421
    @milkiigurmuu6421 Před 3 lety +1

    It is amazing film♥️

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 Před 2 lety

    ሄኖክ ስላዬሁክ ደስ ብሎኛል በርቱ ጥሩ ፊልም ነው

  • @teddytaye
    @teddytaye Před 3 lety +1

    OMG, I have seen My bird Merry after long period of time.

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 Před 3 lety +7

    ሀና .. ልክ እደ ስማቸው በመልካም ባህሪ ገጸ ባህሪ ተውነውታ ስማቸው እና ገጸ ባህሪያቸው ማች ያደርጋል
    ሀሪፍ ፊልም ነው

  • @andamlakmela232
    @andamlakmela232 Před 3 lety +4

    አንድ ሰዓት ከአምስት ላይ ድምፅ ከኛ ነው ኧረ አትቀልዱብን

  • @user-fn4jw6ot5v
    @user-fn4jw6ot5v Před 3 lety +10

    እር ምንድነው እነ ግሩም እነ ባባ እነ ብቻ ብዙ ተዋናይውች የት ናቸው እውነት

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 Před 3 lety

      የዱሮዌቹ ተዋናኝ የሉም ጠገቡ መሰሉኝ

    • @user-fn4jw6ot5v
      @user-fn4jw6ot5v Před 3 lety

      @@cfhggg5042 ክክክክ እውነት ጠገቡ ከዛ ፈጣሪ አይፈቅድልኝም ይላሉ

  • @SolomonKassaye-ly7xq
    @SolomonKassaye-ly7xq Před 9 měsíci

    ደስ የምል ፊልም😊

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 lety +5

    ውይ ጓደኝነታቹህ ብጣም ነው ደስ እሚለው

  • @zedkidus8307
    @zedkidus8307 Před 3 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 3 lety +1

    Betam metfo guadegna nat ye richo guadegna....

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

    ዋው በጣም ኣሪፍ ነው እውነተኛ ሀና ግን ማወቅ ነበረበት

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 Před 3 lety +2

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @hundechimdi4091
    @hundechimdi4091 Před 3 lety +1

    thanks Abelo I admired you!

  • @muhamedebrahim8777
    @muhamedebrahim8777 Před 3 lety +2

    በሠው ፊልም ላይክ አይርጉኝ ማለት አይደብርም

  • @oumerhebo7641
    @oumerhebo7641 Před 3 lety +7

    አሪፍ ፊልም ነው ግን አቤል እውነቱን መወቅ ነበረባት

  • @yeneneshbirhanu1993
    @yeneneshbirhanu1993 Před 2 lety

    Ethiopian film hule chegre ayatawum demetu meniden new

  • @jobbebu5509
    @jobbebu5509 Před 2 lety

    አሪፍ ፊልም !

  • @ematlve3599
    @ematlve3599 Před 3 lety +21

    ድምጹን ከኛ ነዉ 😏😏

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 Před 3 lety +4

    ውይይይ ማፈሯ ሁላ የግልብጥ ሴት ለውድ መበርከክ ቅለበት ስልጣኔ መስሏችሁ ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety

    Waw meron bexam new tadenekushi le gowadenyash fiqirishin asalifeshi mesixetishi bexam desi yilal yi new yegowadenya ye fiqir lik yimechachu wadijewalew inameseginalen

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +1

    አንች የተዋርድሽው ቀለበት ያሰርሽለት ለት ቱቱ ወንድ ልጅ ነው ማስር ያለበት ባሃላችን አትበርዙብን😭

  • @dejentesfay1182
    @dejentesfay1182 Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ግን ድምፁ

  • @user-ec6bv7dc5x
    @user-ec6bv7dc5x Před 3 lety

    ደስ ይላል

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety

    ደስ ይላል በርቱ እናመስግናለን

  • @hayate4909
    @hayate4909 Před 3 lety +4

    የዘንድሮ ሴቶች እንኳን በእስፖርት ቦታ ከቅዳሴ መሀል ነው ይዘውልሽ ሚሄዱት ቻው የኔ ሴቶች

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 Před 3 lety +10

    ወገባቹ ይቆረጥና ለምንድነው ድምፅ እምትቆርጡት

  • @abaytube2156
    @abaytube2156 Před 3 lety +4

    HANNA

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 Před 3 lety +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ከቅዳሴ መሀል ተመቸሽኝ ከከከከከከከከ

  • @abebechsolo5988
    @abebechsolo5988 Před rokem

    ዉስጥ ዉዝግብ

  • @galilalele7493
    @galilalele7493 Před 3 lety

    Meronye yene konjo 😍🥰😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @SingerTesfayedebesa
    @SingerTesfayedebesa Před rokem

    betam desyilal

  • @aynalemmezamurmezamur4943

    Aerif new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @universitytutorial21
    @universitytutorial21 Před 3 lety +1

    የፍቅር ሙዚቃ እሚመቸው ካለ የኔን video ማየት ትችላላችሁ selame shows....

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 3 lety +2

    ዋውው ምርጥ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před 3 lety

    Way agaxami yemigerm film mechim yelib iydersim yibal yele
    Yeminfeligew wedih ixa fantachin wedia
    Woche gudde alu ato xasew 😊🤓

  • @ethioswag8830
    @ethioswag8830 Před 2 lety

    Nice movie

  • @solianaafrata
    @solianaafrata Před 3 lety +3

    ቅናት እኮ ደስ የሚል ነገር ነዉ መቅናት ስወድ

  • @merrymerry1262
    @merrymerry1262 Před 3 lety +3

    እሥኪ ልየው

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před 3 lety

    konjo tewanayaoch nachew filmu arif yimeslal?? yamralu

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o Před 2 lety

    2ቶቹ ሴቶች ድራማ ላይ ያሉት ተዋናዮች ናቸው ወይኔ ስወዳቸው ግን ግን ግን ግን ግን ግን አይንዬ የለችምሳ

  • @user-ej9qn4bz1r
    @user-ej9qn4bz1r Před 3 lety +4

    ድምፅ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 3 lety +3

    አይ የተሰረቀ ነው መሠለኝ ድምፅ አልባ ነው

  • @ayinalmayinalm404
    @ayinalmayinalm404 Před 3 lety +2

    ከቅዳሴ ምሀል ክክክክክክክክ

  • @halimamohamed139
    @halimamohamed139 Před 3 lety

    ውይ ስታስጠሉ መጨረሻቹህ አያምርም

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 Před 3 lety +4

    እዴኔ ግን አጨራረሡ አልነፋልኝም ቢስ እነሡ መተዋወቅ ነበረባቸው

  • @habtamutechsociety
    @habtamutechsociety Před 3 lety +5

    📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር
    ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před 3 lety +8

    እኔ ከእንደዚች አይነቴ ሴት ጋር እንኳን በትዳር ተሳስሮ ለመኖር በጎደኝነት ለመዝለቅ እራሱ ከባድ ነው ንፍጥ🖕

  • @samerytube6555
    @samerytube6555 Před 3 lety

    ያሥተናጋጅውን ቡጢሥ እዴት አያችሗት

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 Před 3 lety

    Good one 💚💛❤

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +7

    ሀና ርዕስ መሆኑ ነው?

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 3 lety +4

    ድምጽ፣የለዉም፣እኔጋ፣ብቻ፣ነዉ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +1

    እሰኪ ለየው🙄

  • @popizewdie8378
    @popizewdie8378 Před 3 lety

    Good job

  • @abiyeabiye9999
    @abiyeabiye9999 Před 3 lety +1

    Aychewu nw mtegna abren enyewu

  • @ekuekuti9624
    @ekuekuti9624 Před 3 lety

    ምንድነው ክላሲካሉን የምታዘበራርቁት

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 lety +1

    ሰላም ብለናል

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 Před 2 lety

    Wow

  • @yasminsofya2297
    @yasminsofya2297 Před 3 lety +2

    ፍትህ ለድምፅ እረ ዊ ያበሽቃል

  • @rahmahappy3681
    @rahmahappy3681 Před 3 lety +1

    Des yelale

  • @user-gi3oo6xc4o
    @user-gi3oo6xc4o Před 3 lety +1

    አጨራረሡ 🤔 አያምርም ከዛ ላይ ከሀና ጋር ካልሆነ ከሮዛ ጋር ቢሆን የተሻለ ነበር

  • @Sonya-oy6jb
    @Sonya-oy6jb Před 3 lety

    Awoo.ewintene.maweik.nberibt

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 3 lety +1

    እውነቱን ያምትናገሩት ለምንድንነው 🤔🤔🤔

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety

    ፈቅር ነው ፀብ ያለባት ኪኪኪኪኪ

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 Před 3 lety

    Hanawa melwt yelbatm nebr

  • @hanymulugeta3784
    @hanymulugeta3784 Před 3 lety

    Aysamame pelse

  • @saronhaile9242
    @saronhaile9242 Před rokem

    Weyne the Rahel Character kuch gudegnayen abet yecharacter memesasel . . . Pa

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety

    Meron rega yalechi set nat siwedat