ተከፍሏል ሙሉ ፊልም Tekeflual Ethiopian Film 2019

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,4K

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +637

    በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ በያለበት እግዚአብሔር ይጠብቀን በቃ ዉድድድድድድድድድድ መብቴ መወደድ

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 Před 4 lety +571

    ከፈጣሪ የተሠጠ ትልቅ ፀጋ ቢኖር እናትነትነው እናት ሥለሆንኩኝ ደሥብሎኛል ሁላችሁም እህቶች እናት ለመሆን ያብቃችሁ
    ልጅሽን ያሣድግልሽ በሉኝ

    • @hiwi4446
      @hiwi4446 Před 4 lety +3

      Allah yasdegleshe ehete

    • @user-qq7mq3zz1g
      @user-qq7mq3zz1g Před 4 lety +2

      እድግ ይበልልሽ አገር ወገኑን ወዳጅ ያርግልሽ

    • @wegayehugatahun4258
      @wegayehugatahun4258 Před 4 lety +1

      ልጅሽን ያሳድግልሽ ውዴ

    • @noorsoleman8310
      @noorsoleman8310 Před 4 lety

      Tseyon Gebrekidan amenn egziabher yasadglsh

    • @ematube
      @ematube Před 4 lety

      አሚን ያረብ ይሄ ቀን ነው በጣም የናፈቀኝ

  • @kareemannm7863
    @kareemannm7863 Před 4 lety +838

    ላገባ ነዉ ጎደኞቸ የሰዉ ደስቲ የማስደስተዉ ላይክ ግጩኚ

    • @user-rd4pw7lw4s
      @user-rd4pw7lw4s Před 4 lety +16

      መልካም ትዳር እኔም ላገባ ነው ለሁላችን የዘላላም ትዳር ይሁንልን

    • @SsSs-qc3rj
      @SsSs-qc3rj Před 4 lety +5

      መልካም ጋብቻ

    • @user-mf6rv8pr6y
      @user-mf6rv8pr6y Před 4 lety +6

      እስቲ ግቢበት መልካም ይሁንልሽ ግን ዛሬ የገባነዉም በየት በወጣን ሁኗል

    • @zzzabate7275
      @zzzabate7275 Před 4 lety +2

      መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንልሽ እመኛለሁ 👍👈🌹

    • @user-hd9tt9dm9d
      @user-hd9tt9dm9d Před 4 lety +1

      እስኪ አግባና ተገብገብ

  • @user-qo2cm7sh6w
    @user-qo2cm7sh6w Před 4 lety +432

    ሀገሬ ልገባ 3ወር ቀረኝ ሰላም ያገናኘሽ ከአናትሽጋ በሉኝ አንተም ሰላም ያገናኛቸሁ 🙏🙏🙏😥🙏

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +401

    እረ ሰሞኑን እንዴት ነው ፊልም በሽ ነው አቦ ተባረኩ እንደኔ የተመቻችሁ just lik👍👈

  • @selamderese2723
    @selamderese2723 Před 4 lety +310

    እንጀራ ፍለጋ ከአገር የወጣችሁ
    አይዞችሁ አንድ ቀን ይፈታል ህልማችሁ
    የፈጣሬ እርዳታ ይሁን ከጉናችሁ!!!!!!!!!!!!!

  • @senikonjo3900
    @senikonjo3900 Před 4 lety +652

    እኔም ወግ ይድረሰኝ ሀገሬ ልገባ 5 ቀን ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ

    • @rozelove1963
      @rozelove1963 Před 4 lety +5

      ሰላም ግቢ 🙌 ኢዘሽኝ ኢጂ

    • @kasubediru5452
      @kasubediru5452 Před 4 lety +1

      Seni konjo selam gibi end geta fikad enem after 2 month ligeba new

    • @user-cl1jp6jt8s
      @user-cl1jp6jt8s Před 4 lety +2

      ሠላም ግቢ መልካም ጉዞ

    • @hiwi4446
      @hiwi4446 Před 4 lety +1

      Selam gibi wuda

    • @meskitamru8553
      @meskitamru8553 Před 4 lety +1

      Selm gaba ema enem semonun enqsaqsalwu

  • @hawatube9505
    @hawatube9505 Před 4 lety +124

    ያረቢ በስደት ያለነውን ልጆችህን አስበን ላይፍ የሚባል ሳናይ ልናረጅ ነው😭😭😭😭😭😭

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 Před 4 lety +6

      እህቴ ልጆችህን የሚለዉን ባሮችህን በሚለዉ አሥተካክይ ወደ

    • @user-er2so8vd3x
      @user-er2so8vd3x Před 4 lety +2

      አሜን ትክክል በቃችሁ ይበለን

    • @letspreyourlord1148
      @letspreyourlord1148 Před 4 lety

      Hawa Ibrahim ina alredy arijichalew woyi siyasazin

    • @user-kz7gv9bt6u
      @user-kz7gv9bt6u Před 4 lety +1

      @@imandhd7835
      ረ የምን ባርያ ልጆቹ ነን ትክክል ናት

    • @user-rm2xg3tp3f
      @user-rm2xg3tp3f Před 4 lety +5

      @@user-kz7gv9bt6u ባሮቹ እንጂ ልጆቹ አይደለንም

  • @user-yq6nj7hs2w
    @user-yq6nj7hs2w Před 4 lety +65

    በለዉ ባልና ሚስትም አሉበት ሙሄን እንደኔ የሚወደው 👍ማረጋገጫቹህ ላይክ ነው

    • @user-vr1oz3wh2f
      @user-vr1oz3wh2f Před 4 lety

      ሙሄ ሣይሆኑ ያሉት የሙሄ ልጂ ነው ያለው ሠለሞን

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Před 4 lety +101

    💚💛❤️
    “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣
    ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤”
    💚💛❤️

  • @user-wv1st1nu4x
    @user-wv1st1nu4x Před 4 lety +105

    ድሮ ድሮ ፊልም የማየው ኮመንት አንብቤ ነበር አሁን ግን ኤጭ ኮመንተሮች ግን ምን ሁናችሁ ነው እስኪ ስለ ፊልሙ አስተያዬት ስጡ ሀገሬ ልገባ ነው ፣ሀገሬ ልወጣ ነው ገለመሌ ስደብሩ

    • @dcyvdcjggcvrggvdhj3174
      @dcyvdcjggcvrggvdhj3174 Před 4 lety +1

      Kkkkkk anchinm salachesh wiyyy anem

    • @aashaberiso8718
      @aashaberiso8718 Před 4 lety

      Sah hhhh

    • @user-wc9cr4yk7r
      @user-wc9cr4yk7r Před 4 lety +1

      @@aashaberiso8718 በልቤ ሳማ ቀደምሺኝ ክክክ

    • @qubsaasabaa3109
      @qubsaasabaa3109 Před 4 lety

      Tg የገጠሯ ሀገሬ ልገባ ነው ልወጣ ነው ክክክክክክክ ትክክል ብለሻል

    • @sonmon3145
      @sonmon3145 Před 4 lety

      እኔም ኮመት ሳላይ አላይም ነበር ድራማ አውንስ ሰለቸኝ በአዱ እርስ ላይ ብዙ እርእስ

  • @selam9713
    @selam9713 Před 4 lety +75

    ሰሌ አንተ ካለህበት የማያምረው ሁሉ ያምራል አንተና እድለወርቅ ያልተዘመረላችሁ ለፊልም የተፈጠራችሁ ጀግኖች ናችሁ ሰው ባያደንቃችሁም ስራችሁ ያደንቃችኋል።

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 4 lety +136

    ወላሂ የመዳሜ ዋይ ፋይ ተበላሽቶ ከ15 በላይ የለም ነበር ዛሬ ግን ተሰርቷል በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ እሱ እኮ ሁሉ ነገራችንን ፈታ የምንልበት አላሀምዱሊላሀ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

    • @samrawitabera3728
      @samrawitabera3728 Před 4 lety +2

      እንዴ በጣም እሱን ያቆይልን

    • @HayatHayat-fp6oz
      @HayatHayat-fp6oz Před 4 lety +2

      ኧረ እኔስ እሱ ከሌለ አልቀመጥም ነገውኑ ነው የመዳሜን ባል ሸኘኝ እምለው ሆሆሆሆሆ

    • @gggyyy8570
      @gggyyy8570 Před 4 lety

      Arr wolahi ene zare le 1 seat bitefa endet endenchenkgn

    • @kareemannm7863
      @kareemannm7863 Před 4 lety +1

      በጠም የስደት አጠናከሪቸን እኔማ ሲበላሽ ህወት ይጨለምበኛ

    • @meskitamru8553
      @meskitamru8553 Před 4 lety

      Bxmm uuff

  • @user-pe7gn4ry6c
    @user-pe7gn4ry6c Před 4 lety +83

    የልጅነት ልጅ ንፍቅ ነው ያለችኝ ማነው እደኔ የልጅ ናፍቆት ያለበት

    • @user-wq1jn8fy3f
      @user-wq1jn8fy3f Před 4 lety +1

      በጣም አይ ዞን ማማየ

    • @mekdiimekdii270
      @mekdiimekdii270 Před 4 lety

      እማ ናፈቅሽኝ መቸነው የማይሽ እኔም ልጄ በጣም ናፍቆኛል ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን ሁላችንንም

    • @user-ze2yg6lm5v
      @user-ze2yg6lm5v Před 4 lety

      enem nfk blagnlech e.r and ken yagnagnnal ayzon ehtoche

    • @user-pe7gn4ry6c
      @user-pe7gn4ry6c Před 4 lety

      @@mekdiimekdii270 አሚን የኔ ቆንጆ የልጅ ናፍቆትና የሻሽ መቀነት እየሰረሰር ይበላል አጀት አላህ ሁላችንም ከምንወዳቸው ጋር በሰላም ያገናኝን

    • @user-pe7gn4ry6c
      @user-pe7gn4ry6c Před 4 lety

      @@user-ze2yg6lm5v እሺ የኔ ቆንጆ አችም አይዞሽ

  • @wadeemahalmansoori4257
    @wadeemahalmansoori4257 Před 4 lety +90

    ደስ ሲል ነገ እኮ እናታችን በዓታ ነች የልባቹን መሻት ትፈፅምላቹ አሜን

  • @mercyofgod9263
    @mercyofgod9263 Před 4 lety +103

    ባልና ሚስት በድጋሚ ስላየዋቹ ተመችቶኛል ፊልሙ ያበደ ነው ሹፉት❤❤❤❤

    • @zuzutube2449
      @zuzutube2449 Před 4 lety +1

      me to

    • @user-lz1wm6nv7h
      @user-lz1wm6nv7h Před 4 lety +2

      ማንና ማን ናቸው ባልና ሚስቶቹ ??? ንገሩኝ በአበጀ ሞት

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 Před 4 lety +4

      @@user-lz1wm6nv7h ሰለሞንና የሀብታም ልጅ ሆና የምትሰራው ስሙዋ ጠፋብኝ

    • @user-lz1wm6nv7h
      @user-lz1wm6nv7h Před 4 lety +4

      ሰለሞን ከሚስቱ ጋር ነው አላውቃትም ነበረ
      አርቲስት መሆኗን ታንኪው እህቴ
      ያወቁትን ማሳወቅ በጣም ቅንነት ነው
      አበጀ ይሙት
      ክበሪልኝ ♥♥

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 Před 4 lety +1

      @@user-lz1wm6nv7h 😍😍😍😂😂😂ኧረ ማማዬ ችግር የለም

  • @user-tx3vi5op8o
    @user-tx3vi5op8o Před 4 lety +7

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው በቀልን በበቀል ሳይሆን በፍቅር መመለስ፣ በቅንነት የተበላሸ ስነ ምግባር ያላቸውን ሰወች ጥሩ ስነምግባር ይዞ ቀርቦ ማስተካከል እንደሚቻል ተምሬበታለሁ
    ሶል እና ቤቲ❤
    I love you all the people of my country

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 Před 4 lety +137

    አምላኬ ሆይ ፊልም ተሰርቶ ምናየው ሰላም።ሲኖር ነው .ሰላም ላገራችን..ለኢትዮጵያ

  • @leosunscorpiomoon9804
    @leosunscorpiomoon9804 Před 4 lety +45

    ይሄን ሰሞን ግን በሰላም ነው ይሄ ሁሉ አዲስ ፊልም? በሰላም ያርግላቹ🙏 በወጣ ይተካ😄😆

    • @user-qo2cm7sh6w
      @user-qo2cm7sh6w Před 4 lety +1

      ሰው ኑሮ ተወደደ ተመልካች ጠፋ መስልኝ

    • @weleladelele5993
      @weleladelele5993 Před 4 lety

      Leo sun Scorpio moon 😂😂😂amen

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 Před 4 lety

      አንድ ሰሞን ጥግብ አድርገው ያበሉና አንድ ሰሞን ደግሞ በጠኔ ይደፉናልሀሀሀ ይመቻቸው

  • @user-sz6zx7zj7p
    @user-sz6zx7zj7p Před 4 lety +22

    ሀገሬ ልገባ እና የናፍቆት ልጅ ላይ አምስት ቀን ቀረኝ like

  • @user-oh6ro5ph9i
    @user-oh6ro5ph9i Před 4 lety +46

    ሀገሬ ልገባ 15ቀን ቀረኝ በሰላም ጊቢ በሉኝ😢🙏

  • @user-kr3mp1et8j
    @user-kr3mp1et8j Před 4 lety +23

    ስላም የስድት እህቶች አቦ ምቾት ድልት ይበላችሁ የሰሞኑ ፍልም ❤😍😍የተመቻቹ (ኡኡኡኡኡኡኡኡ ክላስካሉ ጆርየ

  • @zahleethopia783
    @zahleethopia783 Před 4 lety +7

    ሰለሞን. በታም አዲናቂ. ነኝ. አሪፍ. ፊልም. ይመስላል. ደሞም. ለዩቱቦች. እናመሰግናለን. ሰለምታዝናኑን. አዳዲስ. ስለምትለቁ
    ኢትዮጵያ. ለዘለ አለም. ትኑር. አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💚💛💛💖💖

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 4 lety +62

    ወረፋ ለመያዝ ኮሜንት ለማንበብ ስሯሯጥ ተደፍቼ ነበር እስኪ እዴኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ 👍👍

  • @tgermy7132
    @tgermy7132 Před 4 lety +29

    ያገሬ ልጆች እስቲ ፀልይልኝ አሳብሽ ይሳካ በሉኝ🙏

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x Před 4 lety +3

    ደስ የሚል ፊልም ነው ሙሌ አቡነ አረጋዊ እያልክ ጨረስከው አጨራረሱ ደስ ይላል 😚ፊልም ላይ እናትን እየገደላችሁ አስቸግራችሁን ነበር እዚህ ግን እናት ስትደሰት አየሁ።ለእናቶቻችን ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏።🇪🇹👈 ለዘላለም ትኑር።

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +56

    ሰሌና ሚስቱ ሰሞኑን በአንድ ላይ መምጣት ጀምራችኋል ዋውውው አድናቂያችሁ ነኝ ውድድድ 😍😍😍

    • @abbytigabu4763
      @abbytigabu4763 Před 4 lety +1

      ስወዳቸው

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h Před 4 lety +1

      ምን ያድርጉ ብለሽ በ2 ተሰርቶ አይዘለቅም ኑሮው

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +2

      @@user-hz4qz5zh1h እሱስ አዎ አንድ ኪሎ ምስር 80 ብር በገባበት ወቅት እንኳን ለሁለት መላ ቤተሰቡ ቢሠማራም የሚገፋ አይደለም እግዚአብሔር የኑሮን ውድነት ያቅልልን ውይይይ

  • @user-sr2os3jo9v
    @user-sr2os3jo9v Před 4 lety +42

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም ነው አገር ልገባነው ምርጦቸ እስኪ በሰላም ግቢ በሎኝ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +32

    ጓደኛዬ እጇን በሠጠች በሳምንቷ አሁን ልሳፈር ነው ብላ ደወለችልኝ የጓደኛው የሠው ደስታ የሚያስደስተው ሠላም ትግባልሽ በሉኝ

    • @user-fc8ym9cc5v
      @user-fc8ym9cc5v Před 4 lety

      ሠላም ትግባ ደስ ይላል በጣም የት ሃገር ናት?እኔም እጄን ልሰጥ ነው ጨንቆያል ያቆዩኝ ይሆን ወይ ብዬ

    • @tube-ki6yu
      @tube-ki6yu Před 4 lety

      ከየት ሀገር ነው ማሬ ደስ ሲል ታድላ እኔም ከአምስት ቀን በኋላ ያዙኝ ብየ መዞር ልጀምር ነው

    • @user-fq8gg3oj9f
      @user-fq8gg3oj9f Před 4 lety

      hawa nachi

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 Před 4 lety +178

    በሶስት ነገር አልደራደርም
    በተዋህዶ እምነቴ
    በእናቴ
    በኢትዮጵያዊነቴ
    እነኝህን የሚነካብኝ ያመኛል

  • @abdiindris4667
    @abdiindris4667 Před 4 lety +17

    በስደት ህይወት ስትኖር የህይወትህን መለወጥ ትግል ስትታገል በዋናነት ተፅእኖ የሚፈጥሩብህ ቤተሰብህን ስትናፍቅ በትዝታ ባህር እየሰጠምክ በድንገት ብንን የምትለው ነገር ነው አቦ የሰለቸኝ? ?????

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 4 lety +145

    ወገኖቸ ፍጣሪ ይማርሽ በሉኝ እስኪ በስደት አመኛል 😢

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 4 lety +37

    የሠሌና የሙሌ አድናቂዎች የት ናችሁ ሠሞኑን አዳድስ ፊልም ነፍፍ ነው

  • @user-lp4ob1ic6o
    @user-lp4ob1ic6o Před 4 lety +27

    "ዋይ አቡነ አርጋይ "😂😂😂😂😂ኸረ ሙሌ ገደልከኝ በሳቅ

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k Před 4 lety +4

    እውነተኛ ጓደኛ ይስጠን በስደት ላለነው ከመጥፎ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 4 lety +4

    ወይ ጉድ ሰሞኑን ፊልም በጣም በዝትዋል በርቱ አንዴ አዘነባችሁልን ።በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በያላቹበት ይጠብቃቹ አሜን ።

  • @user-vv8xs1yo5e
    @user-vv8xs1yo5e Před 4 lety +56

    አረ ዛሬ የምሳራጅ መቶ ሰው ሳይሞላ ደረስኩ እስኪ መቶ ላይክ አርጉኝ በመዳ
    ም ሞት

    • @user-uv3is3mx5e
      @user-uv3is3mx5e Před 4 lety

      100 like

    • @mohd200
      @mohd200 Před 4 lety

      ረረረ ድብን።ትበል

    • @solomonteka4139
      @solomonteka4139 Před 3 lety

      እንችን ላርግሽ ችግር የለም መዳሟ ግን ክርችም ትበል

  • @eliana4193
    @eliana4193 Před 4 lety +12

    💃ወይኔ አሁን አሁንማ ነገ ደግሞ ምን ይለቀቅ ይሆን እያልኩ መጓጓት ጀምርኩ😂😂😂😂😂

  • @ethiopiastar131
    @ethiopiastar131 Před 4 lety +2

    ይህ ፊልም በጣም ስለተመቸኝ ለሁለተኛ ጊዜ አየሁት 👍👍👍👍👍

  • @ayoonylk4602
    @ayoonylk4602 Před 4 lety +4

    ከውልደት እስከምንሞት ድረስ የከፈለልን ጌታ ምስጋና ያንሰዋል እናት የመጀመርያ ትምርትቤት ናት ረጂም እድሜ ለናቶቻችን

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f Před 4 lety +4

    እንኳን ለልደታ ማርያም በሰላም አደርሳችሀ ድንግል ማርያም እንደወጡ ከመቅርት ትሰውርን አሜንንን

  • @user-xl5op2tt7j
    @user-xl5op2tt7j Před 4 lety +36

    ኤጭ! ምንድን ነው? ላገባ ነው ፡ አርግዣለሁ ፡ ሃገሬ ልገባ ነው ምናምን እያላችሁ የራሳችሁን ጉዳይ የምትዘባርቁ? የአስተያየት ቦታው ስለፊልሙ አስተያየት እንድትሰጡ ነው። የቤታችሁን ችግር እዛው ቱ!

    • @bellae3334
      @bellae3334 Před 4 lety

      Abo des sil. Ke Ethiopian filmoch sir Endezi aynet comment neber mifelegew. 👍🏼

    • @mahraa2243
      @mahraa2243 Před 4 lety

      Tekekel

    • @kkss2237
      @kkss2237 Před 4 lety

      አቦ ይመችሽ እህቴ እውነት ብለሻል

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Před 4 lety

      Kkkkkkkkkkkkk

  • @NaTe-ep6be
    @NaTe-ep6be Před 4 lety +2

    ዋውውው ደስ ባሃሊ፣፣፣፣
    ማዓር ኣፉ ናይ ፃድቁ ቅዱስ ኣቡነ ኣረጋዊ በረኸት ፍቅሪ ምስ ኩልና ይሕደር ኣይፈለየና ንሓዋሩ ንዘለዓለሙ ኣሜን ኣሜን ኣሜን።።፣፣፣፣

  • @mimibassie3262
    @mimibassie3262 Před 4 lety +2

    2012 ከተለቀቁ ፊልሞች ደስ እያለኝ ብቸኝነቴን እረስቸ ያየሁት የመጀመሪያው ፊልም ነው አመስግኛለሁ በርቱ

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 Před 3 lety +3

    When you have done this like movies we can not ignore to appreciate you all. More enjoyable and socially meaningful.Thank you!!!

  • @fikramsaluamharic85
    @fikramsaluamharic85 Před 4 lety +8

    ውድ የሀገሬ ልጆች በ ክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድድድድ ሰላማችሁ ይግብዛል ኝ አይዞአችሁ

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 Před 4 lety +5

    ሙሌ በሳቅ ኣፈረስከን እኮ
    ሶል የኔ ኣንደኛ ስወድህ ኮ ከሚስትህ
    ቤቲየ በርቱልን ይመቻቹ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +6

    ሶል ከነ ሚሥትህ ሥወድሁ ሙሉ አለም ምርጥ ደሥ ይላል

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 4 lety +5

    ሰላም :ፍቅር :አንድነት :መተሳሰብ ይብዛልን 🙏እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Před 4 lety +4

    ከነ ሙሉ ተንኮላቸዉ ናፈቁን እኮ ሀሀሀሀሀሀ ❤️

  • @user-io7ll1iq8z
    @user-io7ll1iq8z Před 4 lety +2

    ከነ ሙሉ ተንኮላቸዉ እኮ ነዉ የናፈቁኝ😌

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki9600 Před 4 lety +5

    ምርጥ ነው ሌሎችም ተጨማሪ በአማርኛ እና በትግረኛ እየቀላቀላችሁ ልቀቁልን? ብቻ ላቲንኛ እንዳትጨምሩ! የፊልሙን ውበት ያጠፋባችዋል።

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 Před 4 lety +3

    😂😂😂ዋይ ኣቡነ-ኣረጋይ👌( ይመችህ!!!)
    .እች የ ጸሃይቱ ዘፈን ኣስታወሳችሁኝ... ወይኖ'የ ወይኖ'የ ወይኖ:ድሕሪ ገዛይ የካድዳ'ሎ:... R.I.P our legend Tsehaytu Beraki !!!

  • @mercyofgod9263
    @mercyofgod9263 Před 4 lety +7

    አሁንስ አበዛቹት በቃን ቀስ እያላቹ ልቁልን እንጂ አይደል🙄ምነው ተሳሳትኩ እንዴ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ሰላማቹ ብዝት ብዝትዝት ይበልላቹ❤

  • @user-py5de2gd7d
    @user-py5de2gd7d Před 4 lety +10

    ይሄን ቋቋ ካሊዶ ምርጥ አድርጎ ይጫወተው ነበር ሃሃሃ

  • @abrahamking3442
    @abrahamking3442 Před 4 lety +8

    Er ሰለ ፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ ፊልሙ አሪፍ ነው እዩት

  • @addisyabatelije5345
    @addisyabatelije5345 Před 4 lety +15

    ምን አለበት ግን ኮመንተሮች ላይክ ላይክ ከምትሉ ምን ሠረታችሁ ነው ምን አለበት የሠሩትን ብታበርታቱ ላይክ ብታረጓቸው ብሶት ሆነ እኮ እምታወሩት

    • @adkarsen9163
      @adkarsen9163 Před 4 lety +2

      Leke belashal dero selafilemu comnent selamisate esun anbeba nabare filmun mayawe. Ahune gen baka besote lal nagare becha nawe comment midaragawe.

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 4 lety +7

    ሰሞኑን ከተለቀቁት ፊልም አንዱንም ሳልጨርስ በላይ በላዩ ትሉታላችሁ እረ ጎበዝ አይናችስ

    • @user-sp7mp8zi7y
      @user-sp7mp8zi7y Před 4 lety

      በትክክል እንተሳሰብ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 Před 4 lety

      እኔ 3 ፊልም ጨርሻለሁ ከተለቀቁት ፊልሞች ሰሞኑን

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Před 4 lety +2

    ዋው ዘንድሮ እዴት ነው ግን በዚህ አጋጣሚ ሀገሬ እንካን ደስ ያለሽ አብቹዬ ሁሌም እወድካለው አንተ ኢትዮ ብቻ ሳይሆን አሜሪካን መምራት የምትችል ምርጥ መሪ ነክ ኑርልኝ

  • @mastewlgatu4100
    @mastewlgatu4100 Před 4 lety +13

    ኧረ ሶደሬዎች እንይበት አትጩኹብን ለእናተ አንከፍልም ኤጭ

    • @eff7478
      @eff7478 Před 4 lety

      ክክክክክክክክ የእንብላው ግዜ ነው እዳው

  • @zainabahassa8604
    @zainabahassa8604 Před 4 lety +5

    ዋይ አቡነ አረጋይ በሳቅ ሞትኩ አቦ ይመቻችሁ ሶልዬ ሙሌ ኧረምችት

  • @yonatanw2283
    @yonatanw2283 Před 4 lety +4

    ወይለይ ወይለይ ወይለይ ብድሕሪ ገዛይ የካድድ ኣሎ። የኤርትራ ሙዚቃ 👌👍ጥሪ በርቱ

  • @user-mh2qm8bw5g
    @user-mh2qm8bw5g Před 4 lety +2

    ኮሜትላይ ሣይፃፍ የቀረው ኮሜት ብር አዋጡልኝ ብቻ እውነት ሀሠት ፊልሙኮ ረሥተውታል ሥለራሥ ህይወት መተረክ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 Před 4 lety +4

    ሶል እና ሙሌ ስወዳችሁ እንግዲህ ማዳም ቤት አንድ አመት ያልተነካ አለኝ የሰሞኑን ፊልሞች እያጣጣምኩ አየዋለሁ

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n Před 4 lety +5

    ሙሌና ሰሌ ያሉበት ፊልም ባያምርም ያምራል

  • @user-di3xy2sp7p
    @user-di3xy2sp7p Před 4 lety +5

    ሚስት እና ባልዬው ስወዳችሁ 💜
    አቡነ አረጋዊን ሙሉ አለም አንደኛ

  • @user-gs5wc9bi3k
    @user-gs5wc9bi3k Před 4 lety +1

    ሶደሬዎች።በየመሀሉ.እየገባችሁ.አትጨቅጭቁን.እባካችሁ.እድሜ.ለማዳም.ዋይፋይ

  • @aliganeshiyegorawo1074
    @aliganeshiyegorawo1074 Před 4 lety +1

    አዋጅ አዋጅ ፊልም ተለቋል አቦ ተጠግርሬ ውየ ደብሮኝ ነበር እናመሰግናለን፣አይቼ እመለሳለሁ

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 Před 4 lety +7

    ዊይ የሠዶሬ ሥቶር ማሥታወቅያ ልብ ዝቅ ትግረኛው ደሞ በጣም ነው የሚሥእቀኝ

  • @user-iq9ty4kv8n
    @user-iq9ty4kv8n Před 4 lety +3

    ባልና ሚስቶች አሪፍ ተውናችሁዋል መልዬም ዋው

  • @user-qr1xf9ne8p
    @user-qr1xf9ne8p Před 4 lety +1

    እኔ ግረም የምትሉኝ ኮሜንቶች ላገባ ነዉ እረጉዝ ነኝ አገረ ልገባ ይህን ቀረኝ የምትሉ አይደብራችሁምደ እኛ ምናገባን ሰለፈልሙ ኮምታችሁ አወጡምደ የምቀባጥሩት ኤጭ

  • @user-hr6gf5sh1u
    @user-hr6gf5sh1u Před 4 lety +2

    በጣም ምርጥ ፊልም እያዝናና የሚያስተምር ሙሌ እና ሰሌ የኔ አንደኛዎች

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 Před 4 lety +5

    ያጥንቴ ፍላጭ በ አቡነ አረጋይ ሲል ሲያምርበት ባልናሚስት የደርቢ ጭውቶ ሲጫወቱ ሳያቸው ደስ አለኝ የምር የሶልና የሚስቱ ፎንቃ ብቻ ግጩኝ ልል አልኩና ተውኩት

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +10

    ባልና ሚስት ደስ ስትሉ ቤቲና ሶል ሙሌ ቶንኮሎኛ ሆነክ ነው የሰራከው ደስ ሲል የሴቶችን አፍ የቻፑስቲክ የሊፒስቲክ ፋንታ አሚር መቅባት ነበር እንዳይቀደዱ እንደነ እንትና

    • @user-gc2ip4yd8h
      @user-gc2ip4yd8h Před 4 lety

      አመሰግናለሁ

    • @user-wv3br6ht3g
      @user-wv3br6ht3g Před 4 lety

      ክክክክክ በጣም ነው ያሳቀኝ ሲያጣብቃት 😂😂😂

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 4 lety +1

      @@user-wv3br6ht3g በጣም

    • @user-wv3br6ht3g
      @user-wv3br6ht3g Před 4 lety

      @@enatmesfin ሰብስክራይብ አረኩኝ ግን ስለምንድነው ዩቲዩብሽ

  • @user-bs6tj5vi1b
    @user-bs6tj5vi1b Před 4 lety +1

    በሥደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞች ሠላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልኝ አይዞን ያሠብነው ተሣክቶ በሠላም ለመመለሥ ያብቃን ወጦ ከመቅረት ፈጣሪ ይሠውረን ! ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ውድድድ ነው ማደርጋችሁ😘❤💚💛

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq Před 4 lety +2

    ሙሉ አለም ታደሠ ሰለሞን ሙሄ ከነሚስቱ በስምአም ደስ ይላል በጣም በርቱ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety +3

    የስድትኞች ሲኒማ ዮቲብ. ኑኑ የስድት ጎድኞች ገባ ገባበሉ🚗🚗🌹🌹
    ያጥቷ ፍላጭ ዉይ ስወድህኮ
    የሰለሞን ሙሄና የአጥቴ ፍላጭ አዲናቄዎች

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +10

    ስሞኑን አዳዲስ ፊልም ተጥለቀለቀልን እንልመስግን አለን። ለብጉር ለማዲያት አይንስር ለሚጠቁር ለሚበጣጠስ። ለሚነቃቀል ፅጉር። ለብጉር ጠባሳ። ሌሎችም አሉ ፎቶየን በመጫን እዩት መልካምነት ለራስነው

    • @alfaseinalfa2872
      @alfaseinalfa2872 Před 4 lety +3

      እኔስ ለሁሉም ብየው ብዬው ለወጠ የለም ዝም ብል ይሻላል

    • @InterestingTube
      @InterestingTube Před 4 lety

      አየሁሽ አንችም ጎራ በይ ወደኔ

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 Před 4 lety +3

    ምንም አይልም ነበር ሰላም ምትባለዋ ልጅ ግን እርጋታዋ ደስ ስትል ትማርካለች

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 Před 4 lety +1

    እፍፍ ሶደሪ ማስታዋቃቹሁን አታብዙብን ፊልሞ አሪፍ ነውቀጥሉበት እግዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን

  • @user-in9vm9xt6m
    @user-in9vm9xt6m Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን ደስ የሚል ፊልም ነው👍👏👏😘

  • @fatiyoutube6459
    @fatiyoutube6459 Před 4 lety +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን🙏

  • @user-zg3gq9mo8e
    @user-zg3gq9mo8e Před 4 lety +3

    ይህን ሰሞን በፊልሙ መብዛት የተነሳ የቱን አይቼ የቱን ልተወው ኧረ ይመቻችሁ እኛ ግን ጥጋባችን ስናገኝ ኧረ በዛ እንላለን ስናጣ እንሳደባለን ክክክክክክክክምን ይሻላል ለማንኛውም አይቼ እመለሳለው ሰላም ልበላችሁ ብዬ ነው የስደት እህት ወንድድሞቼ ክርስቲያን ሙስሊም የስደት ጓደኛቼ እንዴት ናችሁልኝ የእግዚአብሔር ሰላም ከናተጋር ይሁንልኝ

  • @-marti7668
    @-marti7668 Před 4 lety +2

    ኦ ደስ ሲል ሰሞኑን አዳዲስ ፊልም ነው ባካቹ thanks

  • @user-xz8nm3ob8n
    @user-xz8nm3ob8n Před 4 lety +13

    ሆሆሆሆ እረ፡ጉበዝ በቅርቡ አገሬ ልገባ አስቤ ነበር ግን በየቀኑ የምትለቁት ፍልም አሳቤን ሊያስቀይረኝ ነዉ ስለዝህ፡አስቡበት፡kkkkkkkkkkkkkk

    • @user-kt4ex6di8h
      @user-kt4ex6di8h Před 4 lety

      😊😜😀😀

    • @user-fc8ym9cc5v
      @user-fc8ym9cc5v Před 4 lety +1

      Me to
      😂😂😂

    • @user-xz8nm3ob8n
      @user-xz8nm3ob8n Před 4 lety

      @@user-kt4ex6di8h እዉነቴን ነዉ እዴ፡ተናግራለሁ ቲኬቴ፡ከተቃጠለ ታዋጡሉኛአላቹ

  • @saronmmohamnedali2742
    @saronmmohamnedali2742 Před 4 lety +7

    ሁሉም ሰው ስለብሶቱ ነው እጅ ስለፊልሙ አስተያየት አይሰጥ እር ምድነው ጎበዝ ለም የወሬ ጉርብ አይከፊትም አንድፊቱን ግን በጣም ይቅርታ

  • @genetshale731
    @genetshale731 Před 4 lety +2

    ዋው ሰሌና ባለቤቱ ያበደ ፊልም ነው የሰሩት ጥሩ ትምርት አለው

  • @user-wc9cr4yk7r
    @user-wc9cr4yk7r Před 4 lety +2

    1:33:50 (መጨረሻ ኣከባቢ)እስከ ፍፃሜው ያለው ትልቅ መልእክት እና ደስ የሚል ኣጨራረስ .like

  • @Legna27
    @Legna27 Před 4 lety +8

    ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ ♥

  • @aduyelij7372
    @aduyelij7372 Před 4 lety +8

    በመጀመሪያ እናመሰግናለን በተለይ ስግደት ላይ ላለነው እህት ውድሞቹ መዝናኛ ነዉ ስክፋን መፀኛ ነዉ just liki

  • @user-cx3zg9ny6z
    @user-cx3zg9ny6z Před 4 lety +3

    ዋው አዲስ ፊልም ነው ቆይ ቶሎ ልጨርስ ስራዬን ከዛ ይሾፋል

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 Před 4 lety +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቱ ክክክክ የመቀሌው ትወና ሞር ተመቸኝ ሆደሻሽነገር ነው ይመቻቹ ሀገሬን ሰላም የርግልኝ አቦ

  • @user-em6rz4wj1z
    @user-em6rz4wj1z Před 4 lety +7

    Woww film belo zem besetat yelechu ehit wedemoch selemachun yebezalechu hagerchen ethiopia yeberklen

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 4 lety +4

    ሶልዬ ሙሌ ታምራላችሁ በጣም🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️ዉድድድድድድድ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @user-rz1mo5yd8l
    @user-rz1mo5yd8l Před 4 lety +2

    ዋው በጣም ቆንጆና አስተማሪይ ፊልም

  • @alimosawee2079
    @alimosawee2079 Před 4 lety +1

    ዋዉ አሪፍ ፊልም ነበር አብሶ መሀል መሀል ላይ የሚዘፍነዉ ዘፋኝ ደስ ይላል በርቱ

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 Před 4 lety +4

    የኢትዮጵያ ፍልም በቃ ባልና ምስት ሆኖ ቀረ እንዴ የሚስራ... ይመቻችሁ💚💛❣️✔️✔️✔️✔️

  • @sekutibenteslam3633
    @sekutibenteslam3633 Před 4 lety +13

    Esti manew beselam weda hageru gebto (agbito Weldon mesam yamarw) wellahi amrognal yaskalish belugn👍

    • @myloveumi8095
      @myloveumi8095 Před 4 lety +1

      ያሳካልሽ ሁላችንም አምሮናል

    • @faxumatub981
      @faxumatub981 Před 4 lety

      Yasakalisha yasabshun wllu allah yadrgalisha yaa wllum minyot nau iye

    • @sekutibenteslam3633
      @sekutibenteslam3633 Před 4 lety +1

      Amun Amin wudoche le hulachen yaskalen sedat aynu yetfa

    • @lelashow407
      @lelashow407 Před 4 lety

      Yene konjo egzer asabishin yasakalish😚😚

    • @sekutibenteslam3633
      @sekutibenteslam3633 Před 4 lety

      Welela tiku Amin yene enat❤❤😘

  • @ebaeve8051
    @ebaeve8051 Před 4 lety

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety +2

    እናመሰግናግናለን ዋው