ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ) ፊልም New Ethiopian movie 2019 - Serkeshlehed

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024

Komentáře • 403

  • @leteslasehailu8362
    @leteslasehailu8362 Před 4 lety +33

    መንደላ 1000 አመት ኑር ፈጣሪ እድሜህ ያበዛዉ

  • @timetime5279
    @timetime5279 Před 3 lety +99

    እስቲ ማንዴላ የምትወዱ ክክክክ ላይክ 👍

  • @frielove4544
    @frielove4544 Před 5 lety +5

    ዋውውውውውው ምርጥ ነው በጣምምምምም አስተማሪ እውነት ነው ከምንም በላይ ለስው ልጅ የሚያስፈልገው ሰው ነው/ ማንዴ ውስጤ ነህ / እናመስግናለን

  • @netsinetsi5374
    @netsinetsi5374 Před 4 lety +21

    ዛሬ ከባሉካ ጋር ነው የማይ ላይክ ግጩኝ እስኪ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 5 lety +2

    ዋውውውውውውውው ምርጥ ፈልም ነው ያልያችሁ እዩት አዋች ማንደ በእውነት አዲናቂህ ነይ ከመጀመሪያው ጀመረ እስከ መጨርሻው በሳቅ ነው የጨርስኩት ግሩሜ ዋውውው በው በርቱ አስተማሪ ነው እውነት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር የጠላት ይጠላ አሜንንን

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 Před 5 lety +17

    ማዴ ያለበት ልወድቅ ነበር ስክለፈለፍ ወይኔ እዴት ደስስስስስ እደሚለኝ ወይኔ መዴላ በጣምምምምም አድናቂህ ነኝ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 Před 5 lety +16

    ውይ ማንዴ ድንቡሼ😊
    አንተ ያለህበትኮ ፊልም ማኛ ነው

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 Před 5 lety +79

    ሰላም ማሮቼ በስደት አለም ላላቹ አላህ ይጠብቃችሁ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ 🙏

  • @user-wv3br6ht3g
    @user-wv3br6ht3g Před 4 lety +5

    ሀሀሀሀ ወይኔ ሲያስቅ ልጅቷን ገና እዳየኋት እግሬ ተንቀጠቀጠ ይለዋል አንተ እኔ ላፈቀርኳት ያተ እግር ምን አንቀጥቅጠው ይለዋል ምን አውቃለሁ ወባ ሆነችብኝ መሰለኝ ሽብርክርክ አልኩኝ ሳያት አለ 😁😁😁

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 Před 5 lety +11

    ማዴላዬ ይመችህ ምንም ቢሰራ ስወደው

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303

    አዋጅ አዋጅ ያልሰማችሁ ስሙ የሰማችሁ ላልሰሙት አሰሙ አዲስ ፊልም ተለቋል፡፡ካሳሁንን ያላችሁም ላይክ ግጩኝ😍😍😍💚💛💜

  • @user-zm3ho1rw9o
    @user-zm3ho1rw9o Před 5 lety +6

    ፊልሙ ፊልሙን ሲጀምር አጨራረሱን ነው ያወቁት ስሙ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ፊልማቹ በትግስት እያየሁት ነው እናንተ ለማበራታት ምንግዜም ከጎናቹ ነኝ ፊልማቹ ግን በማሽን የተፈበረኩ ነው ሚመስሉ የታሪክ አወቃቀር በጣም ችግር አለበት ትወና ጎበዞች ናቹ ቃላቶች የተለመዱ እና የተደጋገሙ ናቸው ተውኔት ትችላላቹ ግን ለምን አትቀየሩም የሄታሪክ ከድሮ ጀምሮ ጆሮቻችን ያዶነቆረ ነው ለምን የታሪክ አወቃቀር ላይ አትሰሩም አንዴ ማንዴላ ለ ቃና ቲቪ የዘመኑ ማእበል ሲል ሰምቻሎሁ እውነቱ ነው እኔ የዛሬ ሃያ አምስት አመት የነ ሰራዊት ፍቅሬ ስመለከት ነበር ሆኖም ከአሁኖቹ ፊልሞች የዱሮውን ፊልም በእጥፍ የተሻለ ሆኖ አግንቸዋሎሁ ሳስበው አርቲስቶቹ ገንዘብ እንዴት እንደሚገኝ እንጂ ሞያቸው እንዴት ማሳደግ እንዳለባቸው ተውኔት አያጠያይቅም በጣም ጎቦዞች ናቸው ማንዴላ እስፓይሲ ብየዋሎሁ የምግብ ዲኮር ነው በጣም ጎበዝ ነው ፊልም ማሳመር ይችላል ግን እንደዚህ አይነቱ የመንደር ፊልም ባትሰራ ይመረጣል በትልልቅ ፊልም ላይ ብትሳተፍ አሪፍ ነበር በብዛኛው ፊልሞችህን አይቸዋሎሁ በጣም ያምራል የትዮጵያ የፊልም ደራሲዎች በጣም ሆዳሞች እና ስግብግቦች ናቸው እነሱ ብቻ ስለፃፉት ዋናው ገፀባህሪው ሚጫወቱት እነ ሱ ናቸው ሚተውኑት ልካቸው ባይሆንም እነሱን ነው ሚለብሱት ቢጠባቸውም አንጠልጥለውም ቢሆን ይዩዙታል እንጂ ለማንም አይሰጡም ቢሰፋቸውም መሬት ለመሬት እየ ጎተተ ይለብሰዋል እንጂ ለማንም አይሰጡም የሄ ነው ችግሩ የፊልም አለማደግ ዋናው እና የመጀመርያው ችግሩ በልካቹ ስትለብሱ ልብሱ ያምራል ሁሉምሰው ያየዋል ሰው ካየላቹ ዶሞ ቃና ቲቪ ማንም አይም መስራት ያለባቹ የሄልብስ ማንያላይ ያምራል ብላቹ ለባለክ ካለበሳቹ እመኑኝ ታድጋላቹ ጥበቡ አለ ድርሰቱ አለ ችግሩ የታሪክ አወቃቀር ለምሳሌ ከአርዲቦ ምንም አይልም ቅድም የጠቀስኩት ትንሽ አሎው እንጂ የታሪክ አወቃቀር አሪፍ ነው ግዜ ሰውቼ ስፅፍላቹ በዚህ በኩል ልርዳቹ ብየ ነው ቃና ቲቪ የመንነት ባይረስ ነው ስለሆነም የሄ በሽታ የማጥፋት ከፍተኛ ዘመቻ መስራት አለብን እናንተንም ታገሉት

  • @user-qm5cu5yi8y
    @user-qm5cu5yi8y Před 5 lety +3

    ዋውውውው ያምራል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi Před 5 lety +22

    ደስይላል ከጥላቻይልቅ በይቅርታማመን እንዲት ደስይላል እኔ ተመችቶኛል እንደኔየተመቻችሁ ካላችሁ ላይክ ግጩኘ

    • @adanebiredaseressa6753
      @adanebiredaseressa6753 Před 5 lety

      የምናባህ /ሽ ላይክ ነው ግጩኝ የምትሉት ሲኖትራክ ይግጫቹና CZcamsን እንደ feacbook አታጨቅዩት ስለፊልሙ አስተያየት ሥጡ ወይ አድንቁ እንጂ የምን ላይክ ብሎ ማላዘን ነው

    • @idressyoutube9998
      @idressyoutube9998 Před 4 lety

      አቦ ይመችህ adane የናቱ እምስ ይግጨው ሲፈልግ

  • @BirukGurba-f6b
    @BirukGurba-f6b Před měsícem

    በጣም አስደሳች እና አስተማሪ ፊልም ❤

  • @sosinanibeyu1498
    @sosinanibeyu1498 Před 5 lety +3

    ልጁ ቃና ቲቪ ላይ ይተረጉማል ልበል
    ምርጥ ፍልም ነው ተመችቶኛል !!

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Před 13 dny +1

    እናመሰግናለን

  • @georgekaddise4563
    @georgekaddise4563 Před 4 lety +4

    ወይ ማንዴ በሳቅ ገደልከኝ ይመችክ አቦ

    • @abnergetachewtube1578
      @abnergetachewtube1578 Před 3 lety

      hahahahahhahahahahahahahahahahahahahahahahahahahahahah!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!aaaaa

  • @user-bm3dk4jy8s
    @user-bm3dk4jy8s Před 4 měsíci

    ቆይ ማኖዴላን ግን እንደኔ የሚወደው አለ 😢

  • @boniyechrist3626
    @boniyechrist3626 Před 4 lety +1

    Waw Des Yilal telachan be fikr Mashenef Menegna Awakinet new like like!

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 Před 5 lety +7

    እኔ ምለው ከ100,000,000 ህዝብ ከአባቱ ገዳይ ልጅ ጋር ፍቅር ያዘው ስትሉ : ሀብታም ደሞ ገንዘቡን ለጠላቱ አወረሰ ስትሉ: ሀብታም ከድሃ ጋር ፍቅር ...ስትሉ : በዘመነ ብልጥ ፍቅር አለ ስትሉ ትንሽ ሼም የልም:: ባካችሁን ደራስያን እና ደይሬክተሮች ስራችሁን ገምግሙት:: አዲስ ባሬስታ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ

    • @amird9210
      @amird9210 Před 4 lety

      ምርጥ ኮመንት ትክክለኛ እይታ ! የሞተ ድርሰት

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Před rokem +1

    true Love never fails and forgive every time.

  • @user-eg5py4jr3q
    @user-eg5py4jr3q Před 5 lety +6

    ለምንድነው ግን ትክክለኛውም ፊልም የማትለቁት አርስቱ ሌላ ሆንና ፊልሙ የወንዶች ጉዳይ ይሆናል በአርሱቱ ነው የምንፈልገውን ፊልም ሰርች አድርገን የምናወርደው ስለዚህ አስተካከሉ

  • @user-po9up8by6k
    @user-po9up8by6k Před 5 lety +1

    ማንደላ የኔ ሞንዳላ አንተ ያለህበት ያምራል

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 Před 5 lety +2

    Nice movie. however, like many Ethiopian movies, the soundtrack is louder than the actors

  • @abdureabdure1382
    @abdureabdure1382 Před 3 lety +1

    ማንዴ ያለህበት ፊልሞች ሳይመቸኝ የቀረ የለም

  • @Abadshfa
    @Abadshfa Před 5 lety +5

    ዋዉዉ ደስ ይለል አራፍ ነዉ 😢😢ለፍቅር ስል የአበቱን መባቃል ትቶታል አለህ ይጫምራለቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AbebeKora
    @AbebeKora Před 2 měsíci

    ይመቸሽ ማዴላ

  • @jameeladesta7906
    @jameeladesta7906 Před 5 lety +2

    በጣም አርፍ ነዉ እናማሰግናለን

  • @MeseretMitiku
    @MeseretMitiku Před měsícem +1

    Hi ❤❤❤

  • @ahmadabdullah8321
    @ahmadabdullah8321 Před 4 lety

    ዋው ክክክክ በጣም ያስቃል ሸቃሊቶች ፈታ በሉበት ጥሩ ያዝናናል ወድ ያገሬ ልጆች

  • @samuwoleyewasam8941
    @samuwoleyewasam8941 Před 5 lety +3

    ማንደላ ውስጤ እኮ ነህ

  • @gdnhhe6780
    @gdnhhe6780 Před 2 lety

    ዋውውውው መሠጭ ነው በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥሥ ይላንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-ep1ev6ei9g
    @user-ep1ev6ei9g Před 4 lety +2

    ዋው ዋው አሪፍ ፊልም ነው

  • @samuelberhanu7998
    @samuelberhanu7998 Před 5 měsíci

    I love mandela❤❤❤❤

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 Před 4 lety +1

    ደስ ይላል ይመቻችሁ ማዲዬ ስወድህ

  • @user-sy4pl7fp6s
    @user-sy4pl7fp6s Před 5 lety +1

    አረዲያ ማንዴን ስወደው ብታዩ አድናቂው ነኝ

  • @semirafdlu6671
    @semirafdlu6671 Před 5 lety +6

    ዋው ደስስ ይላል ክክክክ ማንዴላ በሳቅ ገደልከኝ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Před rokem

    wonderful ending. wel done acteres

  • @user-kr6iu6ws9d
    @user-kr6iu6ws9d Před 5 lety +77

    እኔ ግርም የሚለኝ እኮ ኮመንት የሚለዉ እኮ ስለፊልሙ አይስታየት እድትሰጡ እንጂ ምንድነዉ ላይክ ግጩኝ የመዳም ምናምን ምናምን ስታስጠሉ ኮተት ሁላ

  • @user-mm3wh7wx2x
    @user-mm3wh7wx2x Před 4 lety

    ዋው በጣም ሀሪፍ አጨራረስ ነው ያለቀው ያምራል

  • @mulletamisegana9662
    @mulletamisegana9662 Před 3 lety +1

    ማዴላ ያለበት ፊልም ይመቸኛል

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před měsícem

    ማንዴላ ♥️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @user-mm3wh7wx2x
    @user-mm3wh7wx2x Před 4 lety +2

    አሰተማሪ የሆነ ፊልም ነው

  • @meron7563
    @meron7563 Před 5 lety +3

    ክክክክክክካአአአአ ወይ ማንደልላ love u guys

  • @gelilayirga4165
    @gelilayirga4165 Před 4 lety +1

    Das yemele film new beteleya mandala

  • @lijhabtshi2237
    @lijhabtshi2237 Před 5 lety +3

    Nice movie 🔥🔝💯

  • @Hustler32
    @Hustler32 Před 3 měsíci

    Such amazing movie but the instrument is disturbing the whole time make it stop

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +5

    ማንዴ ውስጤ ነህ

  • @honeyzewdie2068
    @honeyzewdie2068 Před 2 lety +1

    wow

  • @user-zh9nq9ou6w
    @user-zh9nq9ou6w Před 5 lety +4

    የግሩም እርጋታ ተመችተኛል ትግስት መጨረሻዋ ታምራለች

  • @marrymarry9447
    @marrymarry9447 Před 5 lety +6

    ሸቃሎየ በጣም ያስቃል እዩት

  • @linalina5554
    @linalina5554 Před 4 lety +1

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @user-zo6lh1ew9z
    @user-zo6lh1ew9z Před 5 lety +1

    አቦ ማዴላ ይመችክ ፍቅር በሩዝ ማሳ ውስጥ ኩቹኩቹ ሆታሄ አልክ አዝግ ለማንኛውም ለአዳዲስ ተዋናዮች በርቱልን ማዴ ካለ የትም ድባብ አለ ሰላምህን ያብዛው

  • @iskechagetchew2701
    @iskechagetchew2701 Před 5 lety

    Mande weyn swed iko betly yach borchkn 😍😍😍😍😘

  • @ashutga
    @ashutga Před 3 měsíci

    ❤betam yemcheghal

  • @dgjkjgfddgjjgds6829
    @dgjkjgfddgjjgds6829 Před 4 lety

    ዋው አሪፍ ማንዴ አድናቂህ ነኝ 💪💪

  • @Sassases123Asawee-bo4br
    @Sassases123Asawee-bo4br Před 6 měsíci

    ፍቅር ያሸንፋል❤😢

  • @user-er5bt3bo7t
    @user-er5bt3bo7t Před rokem +1

    😂አይ ማንዴ ምንም ሆነ ብትሰራ ያምርብሃል

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 Před 5 lety +3

    A wonderful movie, keep up!

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 Před 2 měsíci

    ማደላሙቸነውየምወደው

  • @user-fh8bm6fr4h
    @user-fh8bm6fr4h Před 2 lety

    ዋዉ በጣም ነዉ የተመቸኝ.:

  • @gelilayirga4165
    @gelilayirga4165 Před 4 lety +1

    Egezeabher Le Ethiopia selamene yameta Egezeabher Amelake esu Jaweran ke Ethiopia meder yenkelew

  • @gg5092
    @gg5092 Před 4 lety

    ግሩሜእርጋታህ

  • @user-nu6rs5we3s
    @user-nu6rs5we3s Před 5 měsíci

    እሷ እኮ ትክክል ነች ያየችዉን ነዉ

  • @user-me7wv4vt8w
    @user-me7wv4vt8w Před 5 lety +3

    ወይ ማንደላ ዉስጤ ነዉ እረዳ እንጨት የሆነ ፍቅር አለ እኔም ከሱ እንደዛዉ

  • @saeybsaeyb3001
    @saeybsaeyb3001 Před 5 lety +1

    አየሁት አሪፍነው

  • @seyawoloyew6326
    @seyawoloyew6326 Před 3 lety

    ማደላየ አድናቂህ ነኝ

  • @eletesolomon2499
    @eletesolomon2499 Před 5 lety +6

    መንግስቱ ሀይለማርያምን ቁርጥ

  • @ssm1875
    @ssm1875 Před 4 lety

    Mended fikirr 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @user-iz3mf7vd6u
    @user-iz3mf7vd6u Před 5 lety +3

    ዋዉ ነው ግን ክላሲካሉን አስተካከሉ በናታቹ

  • @aynoali5766
    @aynoali5766 Před 5 lety +2

    ክክክክክ ማዴላ እረ በሳቅ እንግዳ ሲያዩ ሰልፍ ብለው ይወጣሉ ክክክ

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od Před 5 lety +2

    እር ባካቹህ እንደ ኖርማን አድርጋቹህ አታቅርቡልን ገላ መሸጥን ፊልማቹሁን እንይበት ይህ የረከሰ ውዳቂ ስራቹሁን ሰርዙልን

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 4 lety +1

    ማንዴ ትወናህ ጥሩ ሆኖ ሰውነትህን ግን እስተካክል እንጂ ጉማሬ እየመሰልክ መጣህ እኮ! ጀለሴ!

    • @nuurdiin5293
      @nuurdiin5293 Před 4 lety

      በማዴለ አትሙጡብኝ እሽ

    • @mshdhdhd2694
      @mshdhdhd2694 Před 3 lety

      ሳህ የተወሰነ ቢቀንስ አሪፍ ነው

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Před 6 měsíci

    በነ ጀምስ ቦንድ እነ በነ ማኔክስ ግዜ የቀረ ፊልም ከሙዚቃ ጋር

  • @marthaworku8334
    @marthaworku8334 Před 5 lety +1

    fiker malet isat nw😀😀😀😊😊😊

  • @tolashiabebe5855
    @tolashiabebe5855 Před 5 lety

    Wow Wow Mirxi new Innamesegnalen

  • @genetgenet2592
    @genetgenet2592 Před 5 lety

    ዋዉ በጣም ደስስስ ይላል በርቱ። ወገኖቸ♥♥♥

  • @zahrazahra8887
    @zahrazahra8887 Před 5 lety +1

    አሪፍነዉ በርቱ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety

    አሪፍነው

  • @azebdemeke1847
    @azebdemeke1847 Před 3 lety

    ክላሲካሉ ከድምፁ በለጠ ይረብሻል ፊልሙ አሪፍ ነበር

  • @itabezahuyetewahidolij3056

    እስኪ ወግ ይድረስኝ ዛሬ እንኳን ውዶቼ ገባ ገባ በሉ ያለናተ አይደምቅ

  • @user-si6nt5po8g
    @user-si6nt5po8g Před 9 měsíci

    I lveu allim

  • @askalelove7322
    @askalelove7322 Před 5 lety

    ማዱላ ስወድህ

  • @sablasabla1181
    @sablasabla1181 Před 4 lety

    Ufffa manden siwedaw fiqer yehone lij naw demo bexam wefrowal arife film naw

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 Před 4 lety

    Filmu arfe nwe lejtwa gen setimolakeke betam yastilabtale

  • @betilove4816
    @betilove4816 Před 5 lety +1

    Arifanw manedile sewdeh esuam arifanta

  • @sosesose3227
    @sosesose3227 Před 5 lety

    በጣም ምርጥ ፍልም

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 Před 4 lety

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @user-xs4jy6rb3y
    @user-xs4jy6rb3y Před 5 lety

    ደስይይላል

  • @hayatyirga8957
    @hayatyirga8957 Před 5 lety +2

    ይችን ልጅ የማውቃት መሰለኝ እማማ ቤት የሚለው ደራማለይ

  • @user-qj7dj6qe7o
    @user-qj7dj6qe7o Před 5 lety +15

    እዴት ነው አሪፍ ነው ልሽፈው እዴ ኮመንት ደሞ የለም ጭልል አለኝ ኮመንት ከለሌ ብርድ ብርድ ነው ሚለኝ 😂😂

    • @jasminea4147
      @jasminea4147 Před 5 lety

      Be ewnet yemiyastela film new kayeshiw gizeshn new mtaqatyiw

    • @amird9210
      @amird9210 Před 4 lety

      እሚያስጠላ ፊልም ነው ።

  • @silasila462
    @silasila462 Před 5 lety

    ማን ደላክዩ ስወድክ እኮ

  • @kristinejavier5465
    @kristinejavier5465 Před 5 lety

    Effffff jeroy amemen mndnew klasikalu benatachu

  • @user-rf2um2ys1i
    @user-rf2um2ys1i Před 4 lety

    ዉይ። ስታምሩ።

  • @binalek1269
    @binalek1269 Před 5 lety +1

    Classicalun new filmun yelekekachut? Setanadu

  • @mariaeshetu6246
    @mariaeshetu6246 Před 3 lety +1

    😂😂😂ዋው ገራሚ ነው 😂

  • @user-zg8jy9zh9j
    @user-zg8jy9zh9j Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 4 lety

    አባትየዉ የመንግስቱ ሀይለማርያም ወንድም ይመስለል

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 Před 10 měsíci

    Nice