በማንኮራፋቱ ምክንያት የፍቅረኛውን ህይወት የበጠበጠው ወጣት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 11. 2022
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • Zábava

Komentáře • 220

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem +35

    ተራኪው በጣም ደስ ይላል አቀራረቡ እህቶቻችን እናንተንም በምታቀርቡልን ፕሮግራም ብዙ ትምህርት አግኝተናል እናመሰግናለን

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 Před rokem +1

      የኔን ትረካ ብትሰሚ ምን ልትይ ነው??!!

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před rokem +33

    ቶሎ ልቀቁልን. በጉጉት እጠብቃለን ይሄ ፕሮግራም ውስጤነው

  • @user-di5rv6zt3i
    @user-di5rv6zt3i Před rokem +89

    ተራኪውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።

    • @genettube277
      @genettube277 Před rokem +1

      በጣም ደሥሚል አራረቡ

    • @user-ry7oy8jy2v
      @user-ry7oy8jy2v Před rokem +3

      በጣም

    • @majeedabualragheb5597
      @majeedabualragheb5597 Před rokem

      በጣም ደሰ የሚል ድምፅ💟💟💟

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před rokem

      በጣም አቀራረቡ ድምፁ በጣም ደስ ይላል

    • @WebseEbsu
      @WebseEbsu Před 7 měsíci

      ሠራዊት ሠሠሠሠሠሠሠሠሠተሠሠሠተሠሠሠሠተሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠ❤❤❤ሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠተሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠነሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠነሠ ሣምንት

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem +27

    ደስ ስል በዝህ ዘመን የልብ ጓደኛ ማፍራት ❤️😍

    • @ethiopianreactionvideo4222
      @ethiopianreactionvideo4222 Před rokem

      ለምትወድ
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/6BtPGuEXEQA/video.html
      🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před rokem +22

    የእኔ እህቶቼ በተለይ የትዳር ጓደኛ
    መመረጥ አለበት
    በተለይ የማይሰማ ወንድ
    የማይሰራ
    የሚሳደብ
    መጠንቀቅና ማጥነት።

  • @tigstethiopian6040
    @tigstethiopian6040 Před rokem +8

    የማኮራፋት ችግር በጣም ነበረብኝ አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ታላቅ ነወ በሰግደት በፀሎት ድራሺ ነወጰየጠፋወ መምህር ተሰፋየ አበራ አመሰግናለሁ ትምህረቱ ቀይሮኛል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem +8

    እግዚአብሔር መልካም ነው ጠበቃት በህይወት ተረፈች ተመስገን የእጅን ይስጠው

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Před rokem +16

    እናንት የማትጠገቡ እህቶች እንኳን በደህና መጣችሁ።

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc Před rokem +7

    ከምቀኛ አላህ ይጠብቃን የዘሬው መጨረሸዉ የምራል

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Před rokem +26

    አቤት ተራኪው ድንቅ አይገልፀውም እንዴት እንደሚተርከው ከቃል በላይ ነው

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před rokem +11

    ግን የወዶች እልኸኝነት መቼነው ሚያበቃው በሀገራችን በጣም በዛ እሷሟ ህልሟን ለማሳካት ነው

  • @zufanberheberhaneberhe1577

    ኣንባቢው በጣም ደስ ይላል ታሪኩን በደስታ ለመከታተል ያመቻል

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem +6

    እጁን ሴት ልጅ ላይ ከሚሰንዝር ወንድ ፈጣሪ ይሰውረን

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +11

    እንኳን ደና መጣቹሁ ስለ ህይወት ፕሮግራም በጣም ነው ምውደው

    • @haylu8198
      @haylu8198 Před rokem

      @alme world family እሺ ስደምርሽ ደምሪኝ

    • @ethiopianreactionvideo4222
      @ethiopianreactionvideo4222 Před rokem

      ለምትወድ
      👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/6BtPGuEXEQA/video.html
      🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @beautyboss8391
    @beautyboss8391 Před rokem +4

    ይህ ፕሮግራም በህይወቴ በብዙ ነገር እንድጠነቀቅ አድርጎኛል አመሰግናለሁ 🙏

  • @husnishemsu5099
    @husnishemsu5099 Před rokem +1

    ሁሌም የሚገርመኝ የብስራት ነገሮችን የምታይበት እይታ you are so matured keep it up

  • @getsolomon
    @getsolomon Před rokem +6

    በነገራችን ላይ ስለ ህይወት ሚድያ ጥሩ አስተማሪ ኢትዮጵያዊ ድራማ ነው።
    ከዚህ ስለ ህይወት ድራማ ሰውን ከመቀራረባችን በፊት በደንብ ማጥናት አስፈላጊ ሆኖ መታየት ያስፈልጋል።ምንም ፍቅር ታላቅ ነገር ቢሆንም ሰውን በድንብ በደንብ አሁንም በደንብ ማወቅ ግድ ይላል!!
    አስተማሪ የሆነውን ስነ ህይወት ድራማ ቀጣዩን ይለቀቅ እናመሠግናለን!!

    • @ethiopianreactionvideo4222
      @ethiopianreactionvideo4222 Před rokem

      ለምትወድ
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/6BtPGuEXEQA/video.html
      🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před rokem

      ውዶች ደምሩኝ

  • @anbesentertainment5634
    @anbesentertainment5634 Před rokem +15

    I love this program from eritrea

  • @haadhajiruu3494
    @haadhajiruu3494 Před rokem +44

    እንደህኔ እውነተኛ ጋደኛ የናፈቀው

    • @tigstethiopian6040
      @tigstethiopian6040 Před rokem

      እኔ

    • @yonas316
      @yonas316 Před rokem

      @@tigstethiopian6040 እኔም አለሁ tg

    • @Tube-lg8ex
      @Tube-lg8ex Před rokem +1

      እውነተኛ ፍቅርና ጋደኛ ፊልም ላይ ብቻነዉ ባሁኔ ሰአት 🥺🥺

    • @abdibatiso2607
      @abdibatiso2607 Před rokem

      Resun.ayche.🤣🤣🤣🙄

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 Před rokem +1

      እኔ አይናፍቀኝም I don't known

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před rokem +3

    በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት መጨረሻ ላይ አለመመጣጠን በሀሳብ ደረጃ ያለው ነገር ትክክል ነሽ አስተሳሰብን ማውጣትና እና መናገርም መሆንም ቅድሚያ እሰጣለሁ ትዕግስቴም የዛን ያክል ነው

  • @gsjselambesufikadjsh2512
    @gsjselambesufikadjsh2512 Před rokem +12

    አጫጭር ጸጉር እኮ ውበት ነው ባለን መኖር ተፈጥሮን መንከባከብ ፎርጅድ ረጅም ጸጉር ማየት አስጠልቶኛል የዊግ ሱሰኞች

    • @Emebet350
      @Emebet350 Před rokem +1

      🙄

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Před rokem +2

      እንደዚህ፣በራስሽ፣ተማመኝ፣የራስሽ፣ሰጉር፣ያምራል

  • @user-fi3si4dj9t
    @user-fi3si4dj9t Před rokem

    Yasazenal esey ekon tesakalat yene gobezi esu gin yesew Acura beyawaliw mihayem ayemiro yeliwum

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +17

    ኑ📚 የሙስሊም ልጆች የቁራኣት ተፍሲር እና የኪታብ ተፊሲር 🌹አብረን እንማር 👉ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌼🌻🌹💐👍

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 Před rokem

    ዋው፣ አይመጥነኝም፣ ድንቅ አገላለፅ ነው፣ ያብራራችበት መንገድ ደስ የሚልና የሚታመን ነው

  • @shtatlema5077
    @shtatlema5077 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚጠብቀን እደማኝተኛ እንወቅ ሁሌም ቢሆን ቅን ነገር እንስራ

    • @ethiopianreactionvideo4222
      @ethiopianreactionvideo4222 Před rokem

      ለምትወድ
      👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/6BtPGuEXEQA/video.html
      🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Před rokem +1

    Thank you so much Slie Hewot ❤👍

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před rokem

    ተራኪው ድምፅክ አቀራረብክ በጣም ደስ ይላል ሁላቹንም እናመሰግናለን👌👍👍

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před rokem +3

    ሜሪ መላኩን ስወዳት እኮ

  • @tominfotech
    @tominfotech Před rokem +1

    Merriye your expression and explanation is wonderful 😘❤️

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +4

    ድካም ሲበዛም ማኮራፋት ይከሰታል። ግን መፍትሔ ተገኝቶለታል አፍንጫ ላይ የሚለጠፍ ፕላስተር አለ።

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw Před rokem +1

      የት፡ነው፡ያለው?????????

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Před rokem +2

      አንደኛውን አፍኖ ለመግደል ነው ክክክክክ

  • @eyesusAmalajekebere_6310

    Very true kemayemetenegn sew ga kemenor moten emeretalehu ... Specially radar ena relationship!!!...

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +1

    ለዚህ ግዜና ሰአት ስለደረስን እግዚአብሔር ይመስገን ሜሪዬ ተናፍቀሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ😍😍😍😍

  • @honeyhaile7957
    @honeyhaile7957 Před rokem +1

    Wow, ladies, your doing a great job 👍👍👍 please keep it up ❤
    I hope many people will learn.
    Especially female, because it’s always women are victims…
    I love you guys and proud of you 👏

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před rokem +3

    አይመጥነኝ አትመጥነኘም ሳይሆን። መባል ያለበትአብረን የምንሄድ ቨሰዎች። አይደለንም ነው። መባል። ያለበት ❤ underestimate የተደረገ/ገች እንዳይመሰል ቃላት መመረጥ አለባቸው

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před rokem +4

    የበር ቁልፍ ብታስቀይር ጥሩ ነበር።

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 Před rokem +2

    የሀበሻ ወንድ ገገማ,ናቸው መብት,የሚባለውን,አያውቁም,የራሳቸውን ፍላጎት ብቻ

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Před rokem +2

    እኔ ግን🤫 ኢትዮጵያ ውስጥ ሴቶችንና ህጻናትን ጨርሶ ለማስወገድ ......የወጣ ይመስላል የህጉ መላላት ? ሌላው ነገር ስለ ህይወት ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው በርቱ ።

  • @user-zn6de8ku4v
    @user-zn6de8ku4v Před rokem +2

    ተራኪው ን አለማድነቅ አይቻልም👍👍👍

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Před rokem

    Temetsgene Amlake Mechrshawa Yamre Yemdhanialme Seme Yetbarke Yehune ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem

    አቤት ሰውረኝ ጌታሆይ ይህ ሁሉ ክፋት ምን ጥቅም አለው 🙏እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ናት 😭

    • @ethiopianreactionvideo4222
      @ethiopianreactionvideo4222 Před rokem

      ለምትወድ
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/6BtPGuEXEQA/video.html
      🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @fasikafasika6683
    @fasikafasika6683 Před rokem

    Mereya sewadeshe agalalaseshe esrsu dase sele

  • @hargbogale8820
    @hargbogale8820 Před rokem +1

    ተራኪው አንደኛ ነው በጣም

  • @selamawitgebregiorgis4901

    Egziabher ymesgen

  • @yabraktsegaye9875
    @yabraktsegaye9875 Před rokem

    Meryeeeeeee🥰🥰🥰 inkuwan metash demo tsegurish😔🥰

  • @rev.chudinatoministries2057

    Egziabher keendezhi aynet Wendell yetebecen. Ehtoch Geta yebarckachu

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +1

    ማንኮራፋት🙄🙄🤔🤔🤔
    ከባድ ነው
    ጎደኝነት ማግኘት በዚህ ዘመን መታደል ነው

  • @hanisamohammed231
    @hanisamohammed231 Před rokem +2

    ዛሬ ከሌላዉ ሚድያ በተሻለ ጥሩ ነገር በዚ ሚድያ ሰማሁ የመግደል ሙከራ የተደረገባትን መንገድ አለመግለጻቹ ጥሩ ነገር ነዉ ከዚ በፊት አሲድ ሲደፋ ሰማን በሚድያ. የዛቻ አልፎም የመጉጃ መሳሪያ ተጠቆመብን ክበሩልን !!!!!

    • @genettube277
      @genettube277 Před rokem

      ክክክከዚህ በላይ ምን ቀረ

  • @ritalteib8822
    @ritalteib8822 Před rokem

    Endih yewend chiger yalebachuh setoch gen lemndin nw adrashachuhun atfetachu matnorut

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem

    Welcome sister 💕🙏

  • @meskimeski6944
    @meskimeski6944 Před rokem

    Betam yemiwedewu program ihe new

  • @ayaandaahir6439
    @ayaandaahir6439 Před rokem +1

    Wellcome back #meri

  • @Wyyaa
    @Wyyaa Před rokem

    አጭር ጸጉርሽ ሲያምር 😀👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @wentabaryaw9569
    @wentabaryaw9569 Před rokem

    waw teraciw 😘😘😘

  • @fasika2225
    @fasika2225 Před rokem

    የሱስ ከፋ ተራኪው ድንቅ ነው❤❤❤

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Před rokem

    እንኳንበሰላም መጣችሁልኝ ውዶችየ

  • @disccell5888
    @disccell5888 Před rokem

    እኳን፣ደና፣መጣቹ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před rokem +4

    በርቱ አስተማሪ ነው ፕሮግራማችሁ

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Před rokem

    Woyni hiwoti egizabhre sewodit tetenkakilati kfui sewo

  • @alemneshregasa7201
    @alemneshregasa7201 Před rokem +2

    ቅል ስበሩ።ሲያንኮራፈፋ አጠገቡ ቅል ሰበሩ ሲደነግጥ ለቆት ይሄዳል ።ሌላ መድኀኒት የለውም አያቴም ነበረባት ፥ታስቸግር ነበር ለዘመናት ።ስናስደነግጣት የእውነት ጠፋላት።

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +2

    አምላኬ ሆይ እሚያንኮራፋ ወንድ አትስጠኝ .

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před rokem

      ክክክእኔ ሰቶኝ ዴግነቱ ፈቶኝ ሄዴ አልሀምዱሊላ

  • @zamzammuhammad9597
    @zamzammuhammad9597 Před rokem +1

    Amen 😭💔

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před rokem

    ጠንካራ ሴት

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před rokem

    ሜሪና ብስሬ ስወዳችሁ😘😘👌👍

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Před rokem +1

    እሰይ ትትና እንካን መጠረሻዋ አመረ

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx Před rokem +1

    የምወዳችሑ እጠብቃለው እሺ❤❤❤

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @lomilomi9211
    @lomilomi9211 Před rokem

    Fitih fitih le hitsanatoch & leset ihitochachin

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru Před rokem

    It's true

  • @lemlemmulugeta1761
    @lemlemmulugeta1761 Před rokem

    And wendme endezi neber
    Neger gn yegurorona yeafncha
    Sergeri tesrto tegelagelde

  • @fantofanto4430
    @fantofanto4430 Před rokem

    ሰላም ሰላም 💗💞😘😘

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem

    ሜሪዬ ጠፍተሽ ነበር ተናፍቀሻል ኬኳ🥰🥰

  • @fantayeawash6701
    @fantayeawash6701 Před rokem +2

    Maremia bet ayankorafam ende? Endet chalut??

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před rokem

    Weyi.cekany.minmayinet.afqari.newu.eye.ecii.fexari.kendezi.ayinet.afqarii.yisewurenii

  • @mashaallhsss3479
    @mashaallhsss3479 Před rokem

    Sitasazin lijetu yihe yeteragame new

  • @bekikiya6079
    @bekikiya6079 Před rokem +6

    ልቀቁልን መዳሜ ሰትጣራ 😌

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Před rokem +1

    🙏🙏🙏

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před rokem +1

    👍👍👍🙏

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 Před rokem

    Weyine inem yemiyankorafa sew alwedim

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +6

    በሉ ቶሎ ልቀቁልን እኔማ እንደበግ የሚያንኮራፋ ሰው ጋር ተኝቼ 😂😂ኮሽታ ከሰማሁ ውውውውው ቁጭ ብዬ ነው ማድረው

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Před rokem +1

    👍❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @nahijer
    @nahijer Před rokem

    today's case is a different one

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem +1

    ወይ መኮራፋት እንዲህም አስከፊነው፡ለካ

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Před rokem +1

    يرب

  • @jayleejohnson3973
    @jayleejohnson3973 Před rokem +2

    ህግ የለም ያሳዝናል

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @azebetina1685
    @azebetina1685 Před rokem

    🤔🤔🤔

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Před rokem +1

    🌹🌹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏

  • @niyamaawol7035
    @niyamaawol7035 Před rokem

    😭😭😭😭😘👍

  • @gerardo_media
    @gerardo_media Před rokem

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የምንሰማው የለ
    ስብስክራብ አርጉኝ የመዳም ቅመሞች

  • @sinyoritasinyorita797
    @sinyoritasinyorita797 Před rokem +1

    አንያ ሴቶች ላይ የም ደርስ ከባድ ባዳል ነው ፈት የገባናል

  • @harenetalo305
    @harenetalo305 Před rokem

    Obstructive sleep Apnea, it is a medical problem, that needs a medical management!

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m Před rokem +1

    🙏🙏🙏👍👍👍♥️♥️❤😍🌹🥰

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před rokem +2

    እራሳቸው ተዋንያኖቹ እያወሩ ሲሰሩ ነው ደስ የሚለው የናንተ መተርጉም እና መነጋገር ድራማው ካለቀ በሁላ ቢሆን ይመረጣል

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 Před rokem +1

      በትክክል

    • @yrdtyyrrty8385
      @yrdtyyrrty8385 Před rokem +1

      ትክክል እንደዛ ሀሪፍ ነበር

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před rokem

      ማን ይጨርስዋል ብለው ነው የነሱን ንግግር አናዳምጥም

  • @tsehayababaw2126
    @tsehayababaw2126 Před rokem

    ሜሪዬ ስወድሽ

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Před rokem +1

    ፍቅረኛው ስለሆነች ይፋቱ ትላላቹ ወይ???

  • @aedyemhoylse3943
    @aedyemhoylse3943 Před rokem +1

    ሰላም የስነ ሂወት ቤተሰብ ሳብስክራይብ አርጐልን

  • @tsgawu88
    @tsgawu88 Před rokem

    ጉድ እንደዚም ኣለ እንዴ

  • @ambesajrsemere723
    @ambesajrsemere723 Před rokem +6

    ግቢና ጎረቤቱ የሚረብሽ ከሆነ ውስጡ ጀረኔተር ኣለው ኡፍፍፍ

  • @peace3791
    @peace3791 Před rokem +1

    የእሁድ ምልክቶቼ ናችሁ::

  • @muhammadroza4705
    @muhammadroza4705 Před rokem

    የመገሰት እጂ አለበት 😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂