ከቁስ እስከ ህፃናት ስርቆት ድረስ የተሰማሩት ባለትዳሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

Komentáře • 133

  • @goitomrobel2174
    @goitomrobel2174 Před rokem +27

    ህጻናት አደጋ ውስጥ እንዳይገቡ አስተማማኝ ዋስትና ያለው ማቆያ በየ አካባቢው ሊከፈትላቸው ይገባል።

    • @Bingo62
      @Bingo62 Před rokem

      czcams.com/video/jlsjviEAHJ0/video.html

  • @saragatchew4491
    @saragatchew4491 Před rokem +70

    ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 Před rokem +27

    ወይ ጕድ የማንሰማው የለም መቼም ስለሂወቶች እንኩዋን በደህና መጣችሁ 😍

    • @Bingo62
      @Bingo62 Před rokem

      czcams.com/video/jlsjviEAHJ0/video.html

    • @Bingo62
      @Bingo62 Před rokem

      czcams.com/video/ZDgGd-ZzAa8/video.html

    • @orocell2369
      @orocell2369 Před rokem +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @kalu8560
    @kalu8560 Před rokem +3

    እኔ የምለው በሚስጥር የተቀመጠውን ንብረት ለቤት ለምንድ ነው ለሰርተኛ የተናገረችው ? የማይመስል ነገር።።

  • @amelework8204
    @amelework8204 Před rokem +15

    በጣም ያሳዝናል ይህን ጉድ እያዬ ማን የቤት ሰራተኛ ይቀጥራል ከባድ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ያድርግልን

    • @Bingo62
      @Bingo62 Před rokem

      czcams.com/video/jlsjviEAHJ0/video.html

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 Před rokem +4

    አንደኛ ግዴታ ካልሆነ በስተቀር ለማንም ውድ እቃ ያስቀመጥንበትን ቦታ ጠቁመን አደራ መስጠት የለብንም ሁለተኛ ህፃን ልጅ በሰው ለማስያዝ እና ሌላ ማንም በሌለበት ሁኔታ ሰራተኛ ሲቀጠር በከፍተኛ ጥንቃቄ መሆን ነበረበት ሦስተኛ ማህበራዊ ኑሮ ከ ጎረቤት ጋር ያለን ቅርርብ እንደ ድሮው መሆን ነበረበት ምክንያቱም ድሮ የጎረቤት ቤት እንደቤታችን ነበር በእያንዳንዱ ቤት ወንጀል ለመስራት አይመችም ምክንያቱም ተመልካች ይበዛል ሌላ ይሄ ህሊና ቢስ የሂሳብ ሰራተኛ እሱ ከክፋት የከፋ ሁኔታ ውስጥ በሷ ከሚጎተት የሷን አስከፊ ህይወት ወደ ጥሩ ህይወት በመቀየር ወደ ህይወቱ በማምጣት እሷን ወደ ጥሩ ሰላማዊ ህይውት መቀየር ነበረበት

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +2

    እናትየው የሚጠብቃት #መልአክ ነበር ማለት ነው ከእግዚአብሔር ከተጠጋን እርሱ እንዲህ ከቁም ሞት ይታደገናል 🤔

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l Před rokem +6

    አሁንማ ሰራተኛም ኣይታመንም ደህናዎቹም ሰራተኞች እዳይሰሩም ምክንያት ሆናችሁ

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 Před rokem +6

    እመብርሀን እናቴ ልጄን አደራ ነግቶ ሲነጋ በስጋት ሞትኩ እባክሽ አቺ ጠብቂልኝ ኡፍ

    • @ethiopiawita5813
      @ethiopiawita5813 Před rokem +1

      በአላህ ሠራተኛ ይቅርባቹሁ እኛ ሀገር ህፃን ማቆያ የለም እንዴ የቤቱን ስራ ደግሞ ከስራ መልስ ስራ ስሩ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +8

    አህለን ስለ ህይወት💕💕💕
    ሰላም ለሀገራችን ድል ለኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🤗🇪🇹✊🇪🇹

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před rokem +7

    የሚገርም ጊዜ ደረስን በዚህ ጊዜ ልጅ ያላቸው ወላጆች በስጋት አለቁ

    • @Bingo62
      @Bingo62 Před rokem

      czcams.com/video/jlsjviEAHJ0/video.html

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +3

    አቤቱ አምላኬ ሄይ ምንም ነገር ይውሰዱ ይጥፋ በልጅ አትፈትነን በቃ በለን እእእፍፍፍፍ መቋቋም ይከብዳል

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 Před rokem +5

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ስላሙን ጌዜ ያምጣልን

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Před rokem +1

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለመሸነፍ ብለቹ ከሀገር ለተሰደደቹ አለመቹ ተሰክቶ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ አሚን በሉ 🇪🇹🇪🇹😍😍❤️🙏

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Před rokem +1

    እግዞኦ እግዚአብሔር ሆይ ደህናውን ጊዜ መልስል።
    በጣም ያሳዝናል።

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +3

    በጣም ያሣዝናል ሠው ምን አለ ሠርቶ ቢበላ በርግጥ ለኛ ማስተማሪያ ነው ሠው የዘራውን ያጪዳል ምንም ሆነ ምንም እውነት ተደብቃ አቀርም

  • @zkiya989
    @zkiya989 Před rokem +3

    አሁንስ በዛ በመጥፎ ሰው የተነሳ የቤት ሰራተኛ የሚሉት ነገር

  • @genetteshome8721
    @genetteshome8721 Před rokem +2

    መች ይሁን መልካም ነገር እሚነሳው እፉፉፉ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Před rokem +1

    ምስላ ኣቦታትና ኣሎ ሰረቕቲ ኣብ ምምቓል ይበኣሱ ኢሎሞ ይግርም እዩ ኢሳያስን ኣብይ እዮም ዝምሰሉ እዞም ክልተ ሰብ ሓዳር

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před rokem +2

    አረ ምን አይነት ጉድ ነው

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +4

    ጓደኞቼ ባላችሁበት እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃቹ አሜን በሉ

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +4

    በጣም ያሳዝናል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛❤❤❤

    • @Bingo62
      @Bingo62 Před rokem

      czcams.com/video/jlsjviEAHJ0/video.html

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 Před rokem

      ሶልዬ ስወድክ ሁሉም ቦታ ላይ አየሀለው

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Před rokem +1

    Thank you so much dear Slie Hewot ❤👍

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +5

    📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🧡🧡🌼🌼🌼

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +1

    Thank you sile Hewitt 🙏

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Před rokem

    ሰዉ የዘራውን ያንኑ ደግሞ ያጭዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል !!!

  • @Getwel30
    @Getwel30 Před rokem +2

    ልጆቻቹን እባካችሁ ጠብቁ 😰🙏

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 Před rokem

    በሀገራችን የሕፃናት መጥፍት እየተደጋገመ ነው እናቶች ልጆቻችሁን ለቤት ሰራተኛ አትስጡ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před rokem +5

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ስንት ጨካኝና ጅብ የሰዉ አዉሬ አለ ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን አምጣልን

    • @Bingo62
      @Bingo62 Před rokem

      czcams.com/video/jlsjviEAHJ0/video.html

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před rokem +3

    በጉጉት ስንጠብቃች ነበ እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem

    በዛሬው አስተማማኝ የቤት ሰራተኞች ስለማይገኙ
    ከእንግድህ ቡኋላ በየ ሰፈሩ የህፃናትን ማቆያ እንዲዘጋጅ መደረግ አለበት
    ከዛ ውጭ ለላ አማራጭ የለም

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem

    ኧረ ሰው ኧረ ሰው
    ጫው አይደል
    በምላሴ አልቀምሰው
    ኧረ የትኛው ነው
    የሚታመነው ሰው😢😢😢😢

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +2

    ብስራትዬ እርጋታሽ ❤️❤️❤️😘😘

  • @bekureteshome3056
    @bekureteshome3056 Před rokem +1

    ፈጣሪ ልጆቻችንን ሁልጊዜ ይጠብቅልን.

  • @yub5398
    @yub5398 Před rokem +1

    ያአላህ አሁንስ የምሰማው ሁሉ ልብ ይሰብራል

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před rokem

    Thank you!

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +1

    ገንዘብ ማለት ሰይጣን ነው ።። እግዚሆ ሰውረን ከእሊና ቢስነት ።በፍፁም ሰው ማመን አያስፈልግም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +2

    ግን ለምን እንዲህ ጨካኝ ሆንን?? 😭

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    በእየሱሰም ውይ ምን አይነት ዘመን ነው ህጻኑ መትረፍ ትልቅ ነገር ነው ይህ ዘመን ፈራው ጌታ ይጠብቀን

  • @user-vk7tz2bk1f
    @user-vk7tz2bk1f Před rokem

    ወጉድ ዘንድሮ ያአላህ አንተው ጠብቀን ከምጥፎ ነገር

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z Před rokem

    ባሁንግዜባአገራችንእየሆነያለወ የህጸናትሞትነወ ቀጥልበትበርቱ አላህአገራችንሰላምያድርግልን

  • @jemiendris84
    @jemiendris84 Před rokem +1

    ብስራትን የሚወድ ላይክ ግጩኝ

  • @ehetefita9665
    @ehetefita9665 Před rokem +1

    ይጋርማል ማንይታማናል ገታሆይ አንፅአን ማራን ምንጉድነው ይሄ

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Před rokem

    ግን የእውነት አገራችን እንዲህ እየተሰራ ነው ወይስ እንድያስተምር ነው ምያቀርቡት በናታቹ መልሱሉኝ እውነት ከሆነ
    የዚህ ቻናል በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m Před rokem +1

    ממש שמחתי שהתינוק של חזר בשלום ❤❤🥰על תסמכו על אפ אחד תשמרו על הילדים שלכם

    • @Bingo62
      @Bingo62 Před rokem

      czcams.com/video/jlsjviEAHJ0/video.html

    • @onelove9754
      @onelove9754 Před rokem

      זה קרה באתיופיה זה לא היה בישראל

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem

    እግዞኦ ነዉ ዘንድሮ 🙄

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 Před rokem +1

    እውነት በሰው ሀገር ሁኜ ተሳቅቄ ሞትኩኝ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 Před rokem +1

    ስውም ከሌላሰው ትምህርት አይውስድም ልጅ ለሰራተኛ አምኖ ይሰጣል

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před rokem +1

    ወይጉድ ሰውምነካው

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před rokem

    Wey good min yalal qoyten min lnsema now

  • @user-gn5wb1zi4o
    @user-gn5wb1zi4o Před rokem

    እትዮጵየ ህግ ስለሌላ ነው ወንጀል ሚበዘ የእትዮጵየ ዜጎች አብዘኘው ሰው ስደተኞች ነቸው ግን አንድ ሰረተቸ ጀንጀል ሰረ የሚል አንድ ሰው ዬለ ምክነቱ የሰው ሀገር ለይ ነኝ ብሎ ሰይሆን ህግን ፈርቶ የገደ ይገደለል የሰረቀ የቆረጠል የሰበረ ይሰበረል ተደ እትዮጵየ ለምን ወንጀል ብበዘ ይገርመነል

  • @user-gn5wb1zi4o
    @user-gn5wb1zi4o Před rokem

    እትዮጵየ ህግ ስለሌላ ነው ወንጀል ሚበዘ የእትዮጵየ ዜጎች አብዘኘው ሰው ስደተኞች ነቸው ግን አንድ ሰረተኘ ወንጀል ሰረ የሚል አንድ ሰው ዬለ ምክነቱ የሰው ሀገር ለይ ነኝ ብሎ ሰይሆን ህግን ፈርቶ የገደለ ይገደለል የሰረቀ ይቆረጠል የሰበረ ይሰበረል ተደ እትዮጵየ ወንጀል ብበዘ ለምን ይገርመነል

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem

    ማሚዎችዬ እባካችሁ አስተማማኝ የቤት ሰራተኞችንን አስመጡ

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 Před rokem

    ይገርመል

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Před rokem +3

    የሀበሻ፣ሸቃሉች፣ብልጥ፣ናቸዉ፣የመዳም፣ቅመሞች፣ሚሲኪናቸዉ፣ለፍተዉ፣አዳሪ፣ናቸዉ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Před rokem

      Yes

    • @zkiya989
      @zkiya989 Před rokem

      እንዴ ሰራተኛ አይደለችም እዛም ስንት ሚስኪ አለ

    • @ayishayoutube4345
      @ayishayoutube4345 Před rokem

      @@zkiya989 በትክክል ብለሻል ሁሉንም ማስገባት አይችልም የሰው ልጅ ተፍጥሮ ይለይል

    • @Fatima-jn8tk
      @Fatima-jn8tk Před rokem

      እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ታማኝ ነን ቤት ንብረት ልጆቻቸውን አስረክበውን ይሄዳሉ እኛም በአማናችን እንጠብቃለን

  • @kedirmuktar1680
    @kedirmuktar1680 Před rokem +1

    ፓሊስ በጣም አይረባም

  • @hanasamueli8528
    @hanasamueli8528 Před rokem +2

    ሠራተኛ አትቀጥሩ

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před 2 měsíci

    Goodnight ያሳዝናል

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Před rokem

    አብሽሩ በጣም ያስተምራል ወላሂ ሀቅ ብቀጥንም አትበጠስም

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před rokem

    ኧረ ህፃናት የጣፉ ነው የሞቱ ነው በተላይ ሰሞኑ የሰመነው ያለው ነገር ጥሩ አይደለም እባቃችሁ ፍትህ ለእፃናት

  • @fouziam4628
    @fouziam4628 Před rokem

    ሰላም ያሰማን

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Před rokem

    ሰው ሰው ግን የምለውን አጣው ። ብቻ ግን ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @sabontuuorommoo1665
    @sabontuuorommoo1665 Před rokem +2

    😳😳😳😭😭😭😭😭

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před rokem

    Tankyou. God's. Baby 👶 okay.

  • @disccell5888
    @disccell5888 Před rokem

    እኳን፣ደና፣መጣቹ

  • @hathijahathija2149
    @hathijahathija2149 Před rokem +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 Před rokem

    😭😭😭😭😭 አሏህ ይጠብቀን ያረብ

  • @ruthwondie8234
    @ruthwondie8234 Před rokem

    merry melaku tefach

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +1

    አይ ምንልበል ረ አሁንስ ግን አገራችንላይ የህፃንመሰረቅ እየተስፋፋነው

  • @user-uo5er8gb4c
    @user-uo5er8gb4c Před rokem

    ደምሩኝእስኪ ሁላቺሁምአይከፈልበትም

  • @israelloveisraellove125

    በዚ ምድር የማይሰራ ነገር የለም

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem

    ማነው፣እንደኔ፣በጉጉት፣የሚጠብቀው

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Před rokem +1

    💔💔💔💔💔

  • @sifansifan3283
    @sifansifan3283 Před rokem

    ምስኪን እናት ❤❤❤❤❤

  • @milkilion696
    @milkilion696 Před rokem

    23k tayetiwal like gen 1.2 🤔 like aderegwachaw DOMA 😂😂

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 Před rokem +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hanayouseph7579
    @hanayouseph7579 Před rokem

    ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @user-hw2xx6nh5f
    @user-hw2xx6nh5f Před rokem

    እረ ምን አይነት ግዜ ደረስን

  • @selamawitgebregiorgis4901

    Egziyoo

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @t.t4970
    @t.t4970 Před rokem

    I Thought India Was A Place You hear Unspeakable Things but evil Controled Ethiopia!!B Chekane Gobez Yemetebalebet Ager Mecheteshawu Yehe Newu

  • @alimamohamed9337
    @alimamohamed9337 Před rokem

    የኛን የበራተኛችን ስም አብረው አስጠፉት

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Před rokem

    በጉት ነበር እምጠብቃችሁ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    Yaszenal batm salmu lakeln

  • @ycufyfuffuufgu149
    @ycufyfuffuufgu149 Před rokem

    ወይ ዘንድሮ😒

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug Před 4 měsíci

    Leman new tamno lej yemisetw

  • @samicell2067
    @samicell2067 Před rokem

    ውይ ሌብነት የሰው ገንዘብ

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před rokem

    የዛሬው 🤭😁😁😁😁😁

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Před rokem

    ወይ ዘድሮ🤔

  • @disccell5888
    @disccell5888 Před rokem

    ስው፣አትመኑ፣ከፍቷል፣ዘመኑ

  • @saragatchew4491
    @saragatchew4491 Před rokem +1

    የቤት ሰራተኞች ግን😭😭

    • @zkiya989
      @zkiya989 Před rokem

      የቤት ሰራተኛ አይደለችም 🙁🙁

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před rokem

    ወይኔ፣ስው፣ማመን፣ቀር፣በጉጉት፣እየጠበቅን፣ነው

  • @user-ej3iv5mm7q
    @user-ej3iv5mm7q Před rokem

    እግዚአብሔር ፍሬ ቂጣች ሸፈኑ

  • @heywet
    @heywet Před rokem

    They are ertirean 🇪🇷❌❌

  • @user-ks4ep8vb2l
    @user-ks4ep8vb2l Před rokem

    💔💔💔💔💔

  • @user-ks4ep8vb2l
    @user-ks4ep8vb2l Před rokem

    😭😭😭😭