የእስክንድር ነጋ ጉድ ፍርጥርጡ ወጣ! ተመሰረተ የተባለው የፋኖ ህዝባዊ ድርጅት እና ከበስተጀርባ ያለው ሴራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024

Komentáře • 2,2K

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Před měsícem +10

    ዘመዴ አለን የአማራ ትግል መለኮታዊ ነዉ በጣም ትክክል ነህ ይሁዳዎች በ30 ዲናር ለስልጣን ለጥቅም አሳልፈዉ የሚሸጡ ቢኖሩም አማራ ግን ያሸንፋል

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl Před měsícem +8

    ትክክል

  • @degusharew9553
    @degusharew9553 Před měsícem +5

    በርታ ካንተው ጋር ነን ዘመዴ አማራ ያሸንፋል ከጎለጎታ ምድርረ እስራኤል ነኝ

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 Před měsícem +11

    ፈጣሪ አምላክ አብ እግዚአብሔር የአማራውን ንፁህ የሐቅ ትግል እንዲህ በቀላሉ በተሸሎክላኪ ጎጠኛ ሆዳም ግለሰቦች እንዲቀለበስ አይፈቅድም ይሁንና ይህ መሆኑ ጡሩ ነው ለበጎ ነው ይጥራ ፋኖዎች ግን ተገላችሁም መነሻችሁም የአማራው ሕዝብ ህልውና ነውና እባካቹ ነገሩን እንደ አይጥና ድመት አንድ ተረት አለ አይጥና ድመት ድርድር ሊያረጉና ሊሰማሙ ለስብሰባ ቀጠሮ ተያዘ ነገር ግን አይጦች በስብሰባው አካባቢ ሁሉም ጉድጓድ ቆፈሩ ድመቶች ደግሞ ዙሪያውን ከበው አይጦችን እምሽክ ለማድረግ ነበር አላማው ሀኖም አይጦች ልባም ሆነው እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል አሉ ከወጥመዱም አሸነፉ ይባላል እናም ከሌለው አቅፎና ደግፎ የያዛችሁን አናት አማራ ትግል በግል ጥቅም ወይም ስልጣን ጥመኞች ምክንያት እርሰ በርስ እንዴትባሉ በብስለት ላይ ተመስርታቹ ሕዝባችሁን አድኑ እላለሁ

  • @ZewduZedo-q6f
    @ZewduZedo-q6f Před měsícem +10

    እውነት ያሸንፋል

  • @ethiopiannetsanet9101
    @ethiopiannetsanet9101 Před měsícem +60

    ንግግራቸው ውይይታቸው በጣም ደስ የሚል ስርአት ያለው ነው. በርቱልን! ፋኖ ለዘላለም ይኑርልን

    • @adugnawold
      @adugnawold Před měsícem +2

      U have false propaganda for hunger of power.

    • @FeyeraEdedu
      @FeyeraEdedu Před měsícem +2

      Amhra amhra amhra

  • @kesistsehaygetahun1081
    @kesistsehaygetahun1081 Před měsícem +67

    የክርስቲአን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ
    በዕውነት ይፍረድ!!! የንፁሐን ደም ይፍረድ

    • @abdullahirazak8771
      @abdullahirazak8771 Před měsícem +4

      You don't go there and fight or lead it so you are nothing

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před měsícem +4

    Fetari keinante gar yihun fanowoch 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wr6em4er9m
    @user-wr6em4er9m Před měsícem +2

    ክበርልን።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fo8mb5kk9b
    @user-fo8mb5kk9b Před měsícem +2

    አቤቱ የሰራዊት አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ አባክህ ሀህዝብህ ያሳዝንህ ድል ለእውነተኛ ኢትዮጵያውያን እርዳታህን አድርግ ።።

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4u Před měsícem +6

    You are correct

  • @user-zu9ll7ki5l
    @user-zu9ll7ki5l Před měsícem +4

    የማራትግል እግዚኣብሔር ን ይዞ ያሽንፋል

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před měsícem +3

    እንዳዉ ምን ልበልሕ፣
    ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ ተናግሬአለሑ
    ከብልፅግና በላይ ግንቦት ሰባትን ተጠንቀቁ
    ብለን ጮኽን ነበር።
    አንተ ግን እግዛብሔር ለአሜራ ትግል
    በአፈሙዝ ከሚዋደቁት ፋኖዎች በላይ
    እየተፋለምክ ያለኽዉ አንተ እና አንተ ብቻ ነሕ።በርታልኝ በፈጠረሕ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před měsícem +1

    ጀግናፋኖ ዝናቡ በደም ገልፆታል
    በርታ ጀግናችን "የፈጣሪ" ጥበቃ ከሃንተ ጋ ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 Před měsícem +31

    አማራ ያሽንፋል ድል ለአማራ የኢትጵያ አምላክ

  • @yaredsolomon8845
    @yaredsolomon8845 Před měsícem +33

    አማራ ያሸንፋል ❤❤❤❤❤

  • @AbdulsalaamAhmed
    @AbdulsalaamAhmed Před měsícem +8

    አማራ ያሽንፋል ፣ እስክንድር መርዝኛ ነው።

  • @jeme8148
    @jeme8148 Před měsícem

    ዘመዴ በርታ አማራ ያሽንፋል ወላሂ ዘመዴ አላህ ካንተ ጋር እና ከአማራ ጋር ነው በርታ ዘመዴ ከአማራ ፋኖ

  • @wuhibayele190
    @wuhibayele190 Před měsícem

    በጣም እናምንሃለን ዘመዳችን ዉነት ነዉ የምትናገረው.
    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን.
    የአማራ ትግል አይቀለበስም.

  • @EmmuEman
    @EmmuEman Před měsícem +3

    እስክንድር የፈኖ መሪ መሆን አይችልም ብቁአይደለም።ስለዚህ እስክንድር የፋኖ ትግል እዳያስጠልፈዉ ፋኖ እስክድርን ግንባሩን ብሎ መድፋት አለበት🥰🙏

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br Před měsícem

      you deviles /ymchersha armne nhe ymetasbwe begrhe nwe genebarun telalhe anet begenebarhe ttkle chekagn

  • @getnetabebe4895
    @getnetabebe4895 Před měsícem +13

    አይዞህ ጀግናው እግዚአብሔር ካንተጋር ነው

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb Před měsícem +5

    ድል ለ አማራ ፋኖ ይሁን

  • @fedshaTube
    @fedshaTube Před měsícem +1

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ አተም እድሜህን ረዘም ያድርገው

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před měsícem

    አማራ ያሸንፋል!!!
    የአማራ ትግል አይሸጥም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před měsícem +11

    እግዚአብሔር ታላቅነው እግዚአብሔር ያሸንፋል አሜን ፫ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤

  • @yitiworku6891
    @yitiworku6891 Před měsícem +7

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ያሸንፋል አማራ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @mulukenfentahun9167
    @mulukenfentahun9167 Před měsícem +10

    ከጎንደር

  • @barkentube1614
    @barkentube1614 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዘመዴዋ ለዘላለም ክበርልን

  • @Ashenafi21-l4x
    @Ashenafi21-l4x Před měsícem

    አማራን የአማራ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሚረዳው ሰልፉ የልዑል እግዚአብሔር ነውና አማራ በኩራት ያሸንፋል

  • @amlakedemewoz3288
    @amlakedemewoz3288 Před měsícem +18

    አማራ ያሽንፋል

  • @yakanuafework7392
    @yakanuafework7392 Před měsícem +25

    አማራ ያሸንፋል አማራ ያሸነንፋል

    • @yeshiengida7551
      @yeshiengida7551 Před měsícem

      መመህር ዘመድኩን ዐረ እዚአብሔርን ፍራ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před měsícem +8

    Fetari yiqumilih zemede ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MesfinAyalew-jx2qc
    @MesfinAyalew-jx2qc Před měsícem +1

    የአማራ ህዝብ ትግል የሁሉም ጭቁን ህዝብ ትግል ነው።በጥቂት ሌቦች እና የህዝብ ትግል ሻጮች መጨረሻቸው እውነቱ እየወጣ ነው።እድሜ ለዘመድኩን ወንድማችን።

  • @user-oj1ex7uh2w
    @user-oj1ex7uh2w Před měsícem +2

    እውነት ታሸንፋለች

  • @alemkebede147
    @alemkebede147 Před měsícem +5

    አማራ ያሸንፋል በእግዚአብሔር ሀይል በድንግል ምልጃ ያሽንፋል ያሸንፋል ያሸንፌል 🙏🙏🙏

  • @Abebefentahun-br3or
    @Abebefentahun-br3or Před měsícem +7

    ከአዲስ አበባ

  • @konjetabate6813
    @konjetabate6813 Před měsícem +30

    አማራ ያሸንፋል ሴራው ይከሽፋል💚💛❤

  • @user-hc3jt1di4r
    @user-hc3jt1di4r Před měsícem

    እናሽንፋልን የአማራ ትድልያንፋል❤❤❤❤❤❤

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 Před měsícem +1

    እውነት ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 Před měsícem +7

    ሴራው ይፈርሳል ። አማራ ያሸንፋል ።

  • @user-qg3jw8kg9m
    @user-qg3jw8kg9m Před měsícem +7

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @HhyHhh-wy6wd
    @HhyHhh-wy6wd Před měsícem +3

    አዪዞን አዪዞን አማራ ያሸንፋን

  • @AlemtsehayAmbaw-i3z
    @AlemtsehayAmbaw-i3z Před měsícem

    ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @ASMELASHAYalewAsme
    @ASMELASHAYalewAsme Před dnem

    ዘመዴ የስላሴ ባረያ ዘርህን ፈጣሪ ይባርክ የባዳ መዳኽኒት ሴራው ከሽፎል አማራያሽንፋል

  • @meseret3201
    @meseret3201 Před měsícem +21

    ይገርማል

  • @Abebefentahun-br3or
    @Abebefentahun-br3or Před měsícem +9

    ፈጣሬ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @emudebele1831
    @emudebele1831 Před měsícem +3

    Both groups are our heroes ! Your comment is diviceve. We trust both groups our heroes, work to unify them, and stop division!

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 Před měsícem +2

    በስመአብ ዘመነ የፃፈው ትግራዋይ ብሆንም በብቃቱ ቀናሁ

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 Před měsícem +2

    አንተ የአጋንት ተልዕኮ አራማጅ ነህ ።ምንም የቤተክርስቲያን ደጃፋን ያየህ አትመስልም አፍህ ገዳይ ነው ። እነበጋሻውማ የዘላለም ሕይወት በክርስቶስ ኢየሱስ በፀጋው ያገኙ ዕውነት የገባቸው የወንጌል የሰላም ሕይወት አገልጋዮች ናቸው ። አቤት ቃልህ መራራ ፣አሳፋሪ ፣እብድ ፣ አንተ የአምሮ ሐኪም ማየት አለብህ ፣በንስሃ ተመለስ ሲዖል ይጠብቅሀል ፣ አንተና ተከታዮችህ ወደ እግዚአብሔር ፣ ተመለሱ ዉይ ንግግርህ ሀሳብህ እጅግ ዘግናይ ፣ አን
    ተ እራስህ አስገዳይ ጨፍጫፌ ፣ ሕዋት ነህ አንተ ጀርመን ተቀምጠህ ድሀውን ወጣት አስጨረሳችሁ ፣ ። ዘረኞች ፣ ክርስቶስ በቀራኒዮ መስቀል የተሰቀለው ለዘር ፣ ሳይሆን ፣ ሰው ለተባለ ፍጡር ነው ። ሰው ሁሉ ከሲዖል ሊያድን ነው ። አንተ ግን በምድርም በሰማይም ያለውን ሕይወት አሳጣህ አቤት አንተ ከስይጣን የተላክ የዳቢሎስ መልክተኛ ፣ የሞት መልክተኛ ነህ ፣ ሞተሀል አትስሙት በቁሙ የሞተ ነውና ሕዝቤ አስተውል፣፣ 😮😮😮😮😮😮

  • @TamiruGetahun
    @TamiruGetahun Před měsícem +13

    አለን ዘመዴ ከልደታ❤

  • @user-qg3jw8kg9m
    @user-qg3jw8kg9m Před měsícem +13

    ሴራው ይፈርሳል አማራ ያሸንፋል

  • @sinetsehayzelealem7373
    @sinetsehayzelealem7373 Před měsícem +3

    ሰው ሆኖ የማይሰሳት የለም ዘመድኩን አንተ ከሌሎች ትለያለህ
    ትግሉ ፍጻሜ ያግኝ ኸተባለ
    ከእስክንድር ውጪ መሆን አለት100 %

  • @ethiopiahagere231
    @ethiopiahagere231 Před měsícem

    አማራን እየገደለ ያለው የራሱ ልጆች ናቸው የእጃቸውን ያገኛሉ

  • @Ashenafigatenete-z9j
    @Ashenafigatenete-z9j Před měsícem +6

    ድል ለአማራ ህዝብለፍኖ ዘመዴ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ድንግል ትጠብቅህ

  • @TessemaAbayneh
    @TessemaAbayneh Před měsícem +8

    ድል ለፋኖ

  • @user-og5ze5yl6u
    @user-og5ze5yl6u Před měsícem +12

    አማራ በአምላካቺን ሀይል ያለጥርጥር ያሸንፋል❤❤

  • @MesfinAyalew-jx2qc
    @MesfinAyalew-jx2qc Před měsícem +1

    መድሀኒያለም /አላህ/ የኢትዩጵያን የአማራን እናት የአማራን ድሀ ገበሬ የአንሻ ሠይድ እንባ ይፋረዳቸዋል።

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 Před měsícem +1

    ፋኖዎቻችን በሙሉ ጀግና ተዋጊነታቸውን 100% አስመስክረዋል, ፖለቲካሊ ግን ዜሮ ጠጥተዋል::

  • @mahmmdD-bz2vz
    @mahmmdD-bz2vz Před měsícem +6

    ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ፋኖ❤

  • @ghionnews4577
    @ghionnews4577 Před měsícem +4

    Thank you zemedkun! You are really the sound of people's

  • @SitotawTiruneh
    @SitotawTiruneh Před měsícem +7

    I am from Wolkite

  • @Hayat-jc4li
    @Hayat-jc4li Před měsícem

    ድል ለፋኖቸቺነ 🎉🎉🎉🎉

  • @hiruy-estifanos
    @hiruy-estifanos Před měsícem +9

    አሁን ያሸንፋል ነፍጠኛው አማራ🎉
    ድሉ አይጠለፍም በባንዳዎች ሴራ🎉

  • @gashawmollafenta6326
    @gashawmollafenta6326 Před měsícem +23

    እስክድር በእርግጥ ለሀገሩ ህይወቱን ሰጥቷን ግን ግን በብር እንጅ በጦር አይደለም። ታድያ ለምንድን ነው ይህን ያህል አጀንዳ የሚሆነው? ምንድን ነው አላማው?

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash Před měsícem +2

      አቡካክቶ እየለያየ ነው ይሄ ዘመድኩን የሚባል ቁስል

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h Před měsícem +1

      ለሀገሩ ምን አባቱ አረገ❓ ኬት አባቱ ባመጣው ገንዘብ ❓ ለሀገሩ ከሆነ የሰራው ምን አባቱ ፋኖ ትግል ወስጥ አስገባው ❓በፋኖ ስም ከአማራ የተሰበሰበውን ገንዘብ የሸዋ ፋኖን አስገደለበት. አጀንዳ የሆነው በፋኖ መስዋትነት የውሸት ኢትዮጲያኒዝም ይዞ ትግል ለመጥለፍ እየሰራ ስለሆነ ነው.

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h Před měsícem +1

      @@abebeche722negash ዘመድኩን አልለያየም. አማራ በኢትዮጲያዊነቱ ሲታረድ ዝም ያልሽ ሁሉ , አማራ በአማራነቱ ሲነሳ ቀዘንሽ❗️ መበታተንን ፈራሽ❗️ ከእንግዲህ አማራ ለአማራ ነው ❗️

  • @dgjdf4166
    @dgjdf4166 Před měsícem +5

    ከደሤ ድል ለማራ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Před měsícem

    አይዞህ ዘመደ አማራ ንጹህ ነው

  • @LtizraTeklmariyam
    @LtizraTeklmariyam Před měsícem +1

    አለቀ በቃ ብንአባክ ታመጣለህ ጠላት እንግዲህ ።በርታልኝ ዘመ።ዴ።።❤❤❤😂😂😂

  • @ethio94
    @ethio94 Před měsícem +12

    በርታ ፋኖ ያሸንፋል

  • @Kindye-fe6mr
    @Kindye-fe6mr Před měsícem +7

    እግዚአብሔር ያሰንብትሕ ዘመዴ ክንድ ከጎንደር።

  • @TK-12345
    @TK-12345 Před měsícem +2

    Needless, what is majore goal

  • @TesfayeDereje-m7u
    @TesfayeDereje-m7u Před měsícem

    ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን አማራ ያሸንፋል💪💪💪

  • @sebastianobartolotta6436
    @sebastianobartolotta6436 Před měsícem

    አማራያሸንፋል፡ጥርጥር፡የለኝም፡በርታ፡ወንድሜ፡ፋኖ፡ፋኖ

  • @user-wp4si1me4b
    @user-wp4si1me4b Před měsícem +13

    እናሸንፋለን

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 Před měsícem +5

    Let us decide after looking at the facts without your long utterances

  • @DemissieYeshewalul-u5g
    @DemissieYeshewalul-u5g Před měsícem

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @seleshikassa.4159
    @seleshikassa.4159 Před měsícem +21

    እናሸንፋለን ፡

  • @matewoszegeye1651
    @matewoszegeye1651 Před měsícem +11

    እመቤቴ ትርዳህ

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4u Před měsícem +5

    Thank You emede

  • @AmareAlebachew-m8j
    @AmareAlebachew-m8j Před měsícem

    እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ዘመድኩን ትክክለኛ አማራ ማለት አንተነህ።

  • @tadelebekeleyifru7981
    @tadelebekeleyifru7981 Před měsícem +5

    የተፈጠረውን ልዩነት ከማስፋት ይልቅ የሚጠብበትን መንገድ መምከር እንጂ የሕዝብን ልፋት መና ማስቀረት እና አማራን በከፋ መልኩ ለማሰረጨረስ የታሰበ ነው። እባካችሁን ታቀቡ

  • @emerudemberberu9072
    @emerudemberberu9072 Před měsícem +7

    እኔ እንደ ግለሰብ የሞመክርህ ትንሽ አቅርበህ ብታመዛዝን ይሻላል:: አሁን እየሄድክ ያለህበት መንገድ ለትግሉ አንድነት ይልቅ መከፋፈል ያበዛል እባክህ ለትግሉ አብዝተህ አስብ:: እስክንድር ወቶ አንድ ነገር አልተናገረም ግን ብዙ ስለ እሱ ብዙ ስማን ይህ ማለት እሱ መሪ ነኝ ብሎአል ለማለት አይሄንም: ምንልባት እንመረጣለን ብለው ያሰቡ ግን ሁኔታውን ሲያዩት ባለመመረጣቸው ግር ያላቸው አካሎች ሊሆኑ ይችላሉ ብዪ አምናለሁ; ለማንኃውም ሁላችንም በእርጋታ ማስተዋል በ ድጋሚ በድጋሚ ማስተዋል ያስፈልገናል:ከዚህ ውጪ የአብርሀም የይስሀቅ አምላክ ይደመርበት:: እኛም እደ ስው ያገኘነውን አንፈትፍት:

    • @tigisttigist4115
      @tigisttigist4115 Před měsícem +1

      አዉቀዉ ሊለያያቸዉ ነዉ

    • @Kinfemichel
      @Kinfemichel Před měsícem +1

      በዘር አትሂዱ እባካችሁ

  • @ethiohope690
    @ethiohope690 Před měsícem +4

    አይ ጉድ , አብድሀል እኮ, ሰማይ ሰማይ አትበል ወረድ በል ትግሉ መሬት ላይ ነው, ክፉኛ ምቀኝነት አለብህ

  • @tsedekubedelu
    @tsedekubedelu Před měsícem

    አማራ ከእግዚአብሔር ጌር ያሸንፋል።የአማራ ትግል በባንዶች ሴራ አይጠለፍም።

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před měsícem +2

    Eegzio meharen Christos! Be Orthodox emnet sideb ke hatiyatoch undu new! Selezih minale andebetehin lemarem bitemokir! Lehulum Egziabher amlak selamun yamtalen ❤❤❤

  • @derejesereabzu
    @derejesereabzu Před měsícem +10

    ድል ለአማራ

  • @user-dd6hg7mn3y
    @user-dd6hg7mn3y Před měsícem +6

    ተባረክ አውኔምአልወደዉም

  • @tewodrostefera9490
    @tewodrostefera9490 Před měsícem +10

    ምን አለ ወሬ ከምታመላልስ ሰለሰላም ብታወራ ይሄ ወሬ ለማነም አይጠቅም ዝምብለክ አትቀድ

  • @user-it8cd6xc5r
    @user-it8cd6xc5r Před měsícem

    አማራ ያሸንፋን ። የአማራ ትግል ማንም አያቆምም ።

  • @EndalkachewAlemayehu
    @EndalkachewAlemayehu Před měsícem

    አማራ ያሽንፋል ከስሜን ሽዋ ፊቼ

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Před měsícem +5

    ዘመድኩን በቀለ የተባለ አረመኔ ከእርኩስ መንፈሱ ጋር አማራው ጋ ተጠግቶ ከአማራዎች በላይ አማራ ልሁን ያለ አማርኛ ተናጋሪ ኦነግ ነው ህዝቤ ሆይ አማራው አንገቱ አንድ ነው የተባለውን ቃል ጠብቅ ከማያውቁት መንፈስ ቅዱስ የሚያውቁት ሰይጣን ይሻላል በመሀከላችን ገብቶ ቃየልና አቤል የፈጠረብንን ግለሰብ ዘወር አድርገህ አንድ መሆናችንን እናሳይ አደራ የባለፈው ስህተት አይደገም ስንቶች ጀግኖች አጥተናል። አማራ ሆይ በርህን ዝጋ ከራስህ ህዝብ ጋር ተነጋገር አለቀ። 0:02

    • @YibeynAlemu-hi8ep
      @YibeynAlemu-hi8ep Před měsícem +1

      አረባክሽ እከካም ከብት ማነው ሴጣን አንቺን ነው ከሆነ ትክክል ነው ገባሽ ለነገሩ አይገባሽም😅😅😅

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 Před měsícem +10

    We respect Eskinder, but, eskinder is freemeason !!! Our choice is zemene Kasse! Fano fano fano

    • @misganawsibhat3689
      @misganawsibhat3689 Před měsícem

      It is not a choice of individuals. Whoever the deispute should be solved with discussion in a democratic approach without blaming eachother. We expect them to make an alliance with other nations and nationalities having similar objectives. Fano alone can not come to power without the coalsion of other likeminded groups in the other regions. So why the Fano group expose their internal dispute to the public. It should have been solved internally. It may take the struggle back.

    • @abrhamease6175
      @abrhamease6175 Před měsícem

      No we addiss Ababa support eskider nega but i don't who the leader​@@misganawsibhat3689

    • @henockmaat9765
      @henockmaat9765 Před měsícem

      @@misganawsibhat3689 Amhara fano has enough intelligence that works in the shadows throughout the world.
      Eskinder fought for balderasu not not Amhara genocide! Don't forget that!
      Yes, Amhara Fano work with other nations like : south africa, Russia..diplomatically..
      Fano doesn't need psdo gangster groups to take his Lande Ethiopia !
      Fano denonces for Amhara People (public) a failed coup for eskinder !
      He is unmaked!!
      Force and Honor 4 Amhara Country Ethiopia ! Fano fano fano

  • @user-bm5qo7wx8x
    @user-bm5qo7wx8x Před měsícem +12

    Ato Eskindar is working for pp rather than to Amhara people!!He should leave the Amharan people!!

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 Před měsícem

      Eskider is working with Ginbot 0, Jawer Mohamed, Ermias Legase, and, Reyot Tewdros. Amhara fano stand together and show him the power.

    • @adugnawold
      @adugnawold Před měsícem

      This is false propaganda ,U have the same feather with Abiy that is power.

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 Před měsícem +1

    ማንንምማመመን አይቻልም ነገር ግን አማራ ያሸንፋል ሁሉም በትግሉ ላይዘልቅ ይችላል ትግሉ መራራ እየሆነ እየተንጠባጠበ እየጠራ ይሄዳል

  • @tsedekubedelu
    @tsedekubedelu Před měsícem +1

    ዘመዴ በርታ ቀን ይረዝማል እንጂ እዉነት እደሇነች ማቸነፏ አይቀሬ ነዉ የግዜ ጉዳይ ነዉ መንጋቱ አይቀሬ ነዉ ምሥጋና ለድንግል ልጅ እዉነት ከፍ እያለች ነዉ ታሪክ እየሰራህ ነዉ እሰይ አበጀህ ቦያለሁ። ከቶሮንቶ ካናዳ

  • @mulukenlegesse2467
    @mulukenlegesse2467 Před měsícem +10

    jezba ,ante behizbe laye tekeledaleh.

  • @tadesehame9557
    @tadesehame9557 Před měsícem +12

    ለጋ እብድ ትመስለኛለህ

    • @YibeynAlemu-hi8ep
      @YibeynAlemu-hi8ep Před měsícem +1

      ማን እራስህን ነው ፈረሰ ፊት😅😅😅

  • @user-od4bn2mw5q
    @user-od4bn2mw5q Před měsícem +4

    good ..be strong

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Před měsícem +1

    እራስን ከመካብና በረሃ ካሉት በላይ እኔ አውቃለሁ ማለት ጥሩ አይደለም። እስክንድርም ሆነ ዘመነ ከ25 አመት በላይ ሲታገሉ ሲታሰሩ ሲሰቃዩ የኖሩ ናቸው ጥፋት ወይም ስህተት ካለ ማስተማር መተራረም እንጂ ወደአንድ ወግኖ ማባባስ አማራ መሪ እንዳያገኝ የሚደረግ ሴራ ይመስላል። ከዚህ ሁሉ ንግግር አንድ ለአማራ ትግል የሚጠቅም መደምደሚያ መስማት እንፈልጋለን።

  • @user-bj5nz5dr2w
    @user-bj5nz5dr2w Před měsícem

    ሴራው ይፈርሳል በፈጣሪ ስም አማራ ያሸንፋል ።

  • @AlmazSemachew
    @AlmazSemachew Před měsícem +10

    ኑርልን❤