አስቃቂው የስልክ ጥሪ ፍፃሜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2022
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • Zábava

Komentáře • 172

  • @user-ws6fq1ub4r
    @user-ws6fq1ub4r Před rokem +20

    ይሄ የዝሙት ጣጣ ነው እንጂ የስልክ ጥሪ አይደለም ።አባካችሁ ሰዎች በዝሙት ከመገዛት አንጠንቀቅ አላህም ይጠብቀን

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +9

    የሰው ባል የሰው ነው ተው ሴቶች እስኪ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem +4

    ያሳዝናል በጣም ሐጥያት መሆኑን አውቀን ችላ ማለታችን ዋጋ ያሰከፈልነናል

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Před rokem +6

    ያጭበርባሪ መጨረሻዉ ይሄዉ ነዉ ፈጣሪ ይቀጣል

  • @wubatube1644
    @wubatube1644 Před rokem +10

    የእውነት ከሚስቱ በላይ ለሚሄድ ሞት ይገባዋል ከእግዚአብሔር አሪፍ ፍርድ ነው የተሰጠ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @shakirashakira6028
    @shakirashakira6028 Před rokem +6

    😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ አጽናቸው /እህት እና ብሮ ዎቼ እንካን አደረሳችሁ❤

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Před rokem

    አንዳንድ ሰዎች አላችሁ እንደታምራት የነገር የለህ የምትሉ የናንተ ክፉ ድርጊት የራሳችሁንም ነፍስ ስለሚያሳጣችሁ ለሌላውም መጥፊያ ከምትሆኑ አፋችሁንና እግራችሁን ሰብስባችሁ በሰላም ኑሩ

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y Před rokem +8

    በመላው አለም ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ከዘመን ዘመን አሻገራቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před rokem +1

    እግዘመኦ ማህርነ ክርስቶስ ከድንገተኛ ሞት አድነን ሴት የላከው ሞት አይፈራም 😭😭😭

  • @henm1300
    @henm1300 Před rokem +7

    ለምን ግን ሁሉም ወንጀሎች የተፈፀመበትን አመተ ምህረት የማታሳውቁት👈👈👈

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před rokem +7

    2ዐ15 የሰላም የፍቅር የጤና ይሁንልን አገራችን ሰላሟን ይመልስልን የኑሮ ውድነቱም ይጥፋልን 💚💛❤🙏

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem +1

      ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před rokem +6

    ሰላም የሚተርከው ሰው ምንአይነት
    ድምፅ ያምራል መልካም አዲሰ አመት 🌻🌻🌻🌻
    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌻🌻🌻🌻

    • @henm1300
      @henm1300 Před rokem

      የኔ ከሱ ይበልጣል ላሰማሽ🤣🤣🤣

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Před rokem

      ሰብስክራይብ አረጉኝ

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y Před rokem +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před rokem +17

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ንብ

  • @user-zr2vl1si3m
    @user-zr2vl1si3m Před rokem +1

    ፕሮግራማቹ አስተማሪ ነው Thank you And የጋዜጠኛዋ የ ባህል ቀሚስ በጣም ያምራል😍

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +5

    ጌታ ሆይ አድነን

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +4

    በውጪም በሀገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያን እንኳን🌻🌻 አደረሳችሁ አዲሱ🌻 አመት የሰላም እና የፍቅር ይሁንልን🌻🌻🌻ኑ ለአዲስ አመት ያዘጋጀውትን ተጋበዙ💐💐💐👈

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +14

    እንኳን አደረሣችሁ 2015 አድስ አመት አድሡን አመት የሠላም የጤና ያድነት ያድርግልን በጣም ያሣዝናል ለሁላችንም ትግስቱን ይሥጠን እልህ ለማንም አይጠቅምም እናስተው ልቦና ይሥጠን

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Před rokem

      ሰብስክራይብ አረጉኝ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před rokem

      አች፤ሞዛዛ፤ፋርዱን፤ተናገር

    • @saragesese-wg3dj
      @saragesese-wg3dj Před rokem

      ​@@toybayoutube4209 l my hi FL to my😅 CT mo by my🎉 in I'm weed SC en no RV Dr no no no CT

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 Před 4 měsíci

    ታምራት ባለጌ ነው ።ይሙት ! ይሄ ሁሉ የዝሙት ውጤት ነው ። ነጃሳው ግንታምራት ነው።

  • @user-pp8pw2ev1o
    @user-pp8pw2ev1o Před rokem +2

    ይህ ነገር ታሪክ ነው የእውነት ነው ግን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +7

    ሴት የምትለኩሰው እሳት በቀላሉ አይጠፋም ያሳዝናል

  • @hope998
    @hope998 Před rokem +1

    በስመአብ በወልድ በሴት የመጣ ፀብ መች ይበርዳል እግዚኦ

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před rokem +5

    እስቲ ቆይ አደለም ቅምጡ የ80ሚስቱ ብትጣላ የዚን ያክል አባገነን ሆኖ አጥፍቶ ጠፊ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před rokem

      ሲያጋልጠው ነው ወዶ አይደለም። የሚስትየዎ አምላክ ተቆጥቶት ይሆናል።

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +4

    ልጅቱ እና ድመቷ!! 🥰🥰 ድመት እኮ ያዝነ የተጨነቀን ሰው ስሜት ይረዳል. እዚ አሜሪካ ብዙ ጊዜ ይረዳሉ.

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +5

    እባክህ ኢትዮጵያ ኤፍታህ በላት ኢትዮጵያ ጌታ ሆይ አሁንም አዲስ ዓመት ገብቶ ጦርነት አልበቃንም 😭😭😭😭😭😭

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +6

    መልካአም አዲስ አመት ይሁንልን ከእንዲ አይነት ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ፈጣሪያችን

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem +1

      ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @haylu8198
      @haylu8198 Před rokem

      @@Tsehay1261 ያው ማሬ

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Před rokem +5

    Thank you so much Slie Hewot 🙏❤️

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g Před rokem +5

    ሴት ያመጣዉ መዘዝ አይበርድም እኔ በጣም ነዉ የምፈራዉ የምኖረዉም ተጠንቅቄ ነዉ ችግር ቢፈጠር እኮ በግሌ ነዉ የምፈታዉ

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od Před rokem

      ትክክል እኔም ብታይ ለባለቤቴ ብዙ ዉሸት የምዋሸዉ እኔ ሥጎዳ ነዉ ወዶች የሚወዱት ነገር እና ክብራቸዉ ሢነካ ኣዉሬ ይሆናሉ

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před rokem +1

    አቤቱ ይቅር ይበለን ምንድን ነው አገራችን እየሆነ ያለው ።

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem +5

    እንኳን አደረሳችሁ ለአድሱ አመት መልካም በዓል ከእንደዝ አይነት ፈተና እግዚአብሔር ይሰዉረን

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 Před rokem +1

    💚💛❤ውይ፣ዛሬነው፣የሞቱት፣ውይ
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 Před rokem +2

    በጣም አስተማሪ ነዉ ፈጣሪ ሆይ ትግስት አድለኝ

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Před rokem +2

    ከሚስቱ ውጪ የሄደው እንኳንም ሞተ የጁን ነው ያገኝው ማን ተርከስከስ አለው

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 Před rokem

    ስለ ህይወት 💁

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před rokem

    Eakon Aederesachu Aederesen melakam Addis Aemet yahunalan 🌻🌻🌻

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +6

    እንኩዋን ለ 2015አደረሳቹ ወገኖቼ ማነው እንደኔ በስራ ያሳለፈ ከቤተሰብ ርቆ መኖር ያስከፋል ፈጣሪ እኛንም ለአገራችን በሰላም ያስገባን ። እንደዚ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ በሴት ላይ ሴት 😔መጨረሻቹም አያምርም ።ሴት የለኮሰችው እሳት አይበርድም ምናለ ባታቃጥር

    • @user-di5rv6zt3i
      @user-di5rv6zt3i Před rokem +2

      Alehulsh ene ehtalem, and ken egnam agerachn engebalen.

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 Před rokem +2

      አለሁ እኔም እደክፋኝ ሊመሽ ነው

    • @user-di5rv6zt3i
      @user-di5rv6zt3i Před rokem +2

      @@tigitube9338 በርቺ

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e Před rokem +2

      @@user-di5rv6zt3i አይዞን ሁሉም ያልፋል

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e Před rokem +1

      @@tigitube9338 አይዞሽ እናት አትከፊ

  • @YH-cb5qw
    @YH-cb5qw Před rokem

    Happy 😊 Ethiopian 💚💛❤️ New year ♥️♥️

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Před rokem

    Enkuwan Adresachu wudoche selamachu bezet yebel melekam Adis Amet yadergelen fetari ke Enedezi Ayenet feten yasalefelen 😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před rokem

    Be Geta seme betam yezegenenal

  • @user-br8gn2yx4p
    @user-br8gn2yx4p Před rokem +1

    ፡አንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ባላችበት ሰላምና ፍቅሩን ያብዛላችሁ 2015 መልካም አዲስ ዓመት

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 Před rokem

    ፈጣሪ ትግሥቱን ይሥጠን እንጂ በጣም ከባድ ነው ንዴት

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +2

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ ኢንሻ አላህ💋

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +1

    Happy new year sister and brother all people Ethiopian 🇪🇹🇪🇹💕🙏

  • @MrBookkk
    @MrBookkk Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ ስለ ህይወቶች

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před rokem

    Betam yasaznal

  • @cocomelo9706
    @cocomelo9706 Před měsícem

    Seu Ye ejun yagegnal 😊

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před rokem

    ስለህይዎቶች እኳን አደረሳችሁ ለአዲሱአመት የዘመንመለወጫ በጣምያሳዝናል

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h Před rokem +2

    አቤት የዘንድሮ ህይወት ቅለቱ ድሮ በኛ ጊዚ እኮ ድብደባ normal ነበር ስድስቴ በጥይት ስድስቴ በጩቤ ተወግቶ እንኳን ታክመው ይድኑ ነበር ይሄ ቻይና ሀገራችን ከገባ በኃላ ግን ህይወታችን እራሱ በቀላሉ መጥፋት ጀመረ 🙊

  • @S_vip1
    @S_vip1 Před rokem

    መልካም አዲስ ዘመን በዚህ ዘመን ክፉ አያሰማን

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před rokem

    Enkuan aderesachehu silehiwotoch

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m Před rokem

    השם ישמור למה כול הזמן רצח כואב הלב😭😭😭😭

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před rokem

    በጣም ያሳዝናል

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 Před rokem +1

    ሚስትና ልጁን ረግጧ ሲሄድ ነው የሞተው ከቱ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před rokem

    Ye sela Hiewt program ejeg Takamine astemari new bertuln

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před rokem +4

    ድራማ አለቁልንም ነበር ዛሬ የወንጀል ታሪክ ከምትነግሩን

    • @tonitooni9548
      @tonitooni9548 Před rokem

      የው በባእል ቀን የተፈጠረውን ነዋ

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od Před rokem

      በበኣልም ወጀል ይሠራል ማሬ

  • @disccell5888
    @disccell5888 Před rokem

    እኳን፣አደረሳቹ

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 Před rokem

    ብስሪ ስወድሽ የእኔ ዉድ ለምንድነው ብስሪ እህቴ 💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před rokem

    Wey Amlaka ejeg yasazenal

  • @bdbdbbbbcvideo8483
    @bdbdbbbbcvideo8483 Před rokem +5

    ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem

    ሰላም ለሀገራችን 🌻🌻

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před rokem

    Enkuan adersachihu

  • @mekdestaye1674
    @mekdestaye1674 Před rokem +1

    Set yelakew mot ayefram ale yagera sew sewyew yehona duareya nawe yeljochua amlke nawe be awedamt yedfawe so rip

  • @tesnimabdu507
    @tesnimabdu507 Před rokem

    Zegjitachu mn tv lay sent seat nwe??

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +4

    ሴት የላከው ሞት አይፈራም!! በብዛት ኢትዮጵያዊያን ጨካኞች ክፍዎች ነን. የኑሮ መራርነትም ይመስለኛል.

    • @rahmaboge9268
      @rahmaboge9268 Před rokem

      ጅብ አይፈራም ነው ተረቱ ክክክክ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před rokem

    እኔ ግን አንድ ትልቅ ትምህርት ተማርኩ በዚህ አውዳመት ። ትዳር የእግዚያብሔር ቅንጅት ነው የሰው አይደለም። በዚህ በእግዚያብሔር ተቋም ውስጥ በድፍረት መልካቸውን, ሀብታቸውን ,ወዘተ ተመክተው ዘዉ የሚሉ ሰዎች ይቀጣሉ ። በሙሉ ሰላምና ጤና ኑሯቸውን አይቀጥሉም። እኔ ከዚህ ትረካ እየተከታተኩ በሀሳቤ ወዲያው ካካባቢዬ ላይ የዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ያሉትን ሰዎች አውጠነጠንኩ የተረዳሁት እውነት ግን ሁሉም ተቀጥተዎል ። ይህ አመት ለእኔም ለናንተም ለሁላችም እግዚያብሔርን የመፍራት አመት ይሁንልን.... ሰው ባያየን እግዚአብሔር ያየናልና።።

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před rokem +1

    ህግ ስለሌለ መንግስት ስለሌለ እንደፈለጉ ይሆናሉ

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 Před rokem +2

    አፈር ትብላ እሴት የላከው

  • @m.g5367
    @m.g5367 Před rokem

    Medebadeb yale new gen eske mot ere yeEtiopias yeleyal

  • @konjetalemudegifie2400

    የት ጠፋችሁ

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 Před rokem

    🙏🙏🙏😭😭😭

  • @Emebet350
    @Emebet350 Před rokem

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለአዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን እስቲ ዓዲስ አመት ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @ruthwondie8234
    @ruthwondie8234 Před rokem

    afer tebla mn asdewalt ahun altefa ken bebeal lejen debedebew bla tedewel

  • @freselamamha6974
    @freselamamha6974 Před rokem

    የነውር መጨረሻ ነው

  • @SeadaTube
    @SeadaTube Před rokem +2

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያሰባችሁትን ያሳካላችሁጰፓሮፋይሌን ፰መጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ccggg9180
    @ccggg9180 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @thaibabd2528
    @thaibabd2528 Před rokem

    🤔🤔 🌻🌻🌻

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před rokem +1

    በስምአም በዛሬው ቀን???

  • @user-sf8qz6pd7m
    @user-sf8qz6pd7m Před měsícem

    Mot Leketafiwoch

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl Před 2 měsíci

    Andy kejemerk jemerk new tataw bezu new ayamtaw

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg Před rokem

    ውይ በፈጣሪ የሴት ጦስ🙇😏😏

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 Před rokem

    😢😢🤔🤔🤔

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před rokem +1

    እካን 2015በሰላም አደረሳቹ

  • @sunamawitsunami6637
    @sunamawitsunami6637 Před rokem

    አስተማሪ ነው ወንድዉ ተዋናይ እስካውን የት ነበር ጉበዚ ነው

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před rokem

    Enkwan.aderesachu.mola.ethiopiawuyi.be.muluuu

  • @user-hy9uj7hh8c
    @user-hy9uj7hh8c Před rokem

    አድስ መልከም አመት

  • @mqw544
    @mqw544 Před rokem

    የአድኒያ በላ ማለት የሆነ ያልሆነውን እያካበዲ መናገር ሴት ማለት ተውተውባይ መሆን ነው ጥሩ የሚሆነው

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 Před rokem

    አፈር ብይ

  • @mekiyahmmad7002
    @mekiyahmmad7002 Před rokem

    በቃ የሠው ባል ማማገጥ ፋሽን አደረጋችሁት

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 Před rokem

    2015 endzi ylutn hulu ydfachw

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před rokem +2

    በበአል ምን ልታሰሙን ይሆን??

    • @hqs8057
      @hqs8057 Před rokem +1

      ምን የኢቶ ጉድኮ ሟቋረጫም የለውምኮ ሞተ ተሠበረ ወደቀ አለቁ ተሠረቀ በቃ ሠላም የለም።።።።

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od Před rokem

      @@hqs8057 ትክክል

  • @jihadmenale6400
    @jihadmenale6400 Před rokem

    የናንተ ፕሮግራምኮ በፊት በፊት አሰቃቂ ነበር ዛሬ ዛሬ አስቅኝ ነው ምክንያቱም ያለ ሴራ እንደፊልም ቀጥታ ወንጀሎች እየተሰሩ ነው ። ከዚህስ ጦርነቱ በስንት ጠዐሙ

  • @user-us2cy8df6k
    @user-us2cy8df6k Před rokem

    Geta hoy hulunim endezih yagalit yetamirat mot yasazinal temesgen gin yanadidal yimut

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 Před rokem

    አፍር ብይ

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 Před rokem +1

    ወራዳ ልክስክስ

  • @yordanossahle6383
    @yordanossahle6383 Před rokem

    Lemen bet atekeyetem neber ???

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Před rokem

    M164

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c Před rokem

    ሴት የላከው ጁብ አይፈራም ይባላል እናም ሴቶች ለባሎቻችን በተረጋጋ መንፈስ ለማስረዳት እንሞክር

  • @user-di5rv6zt3i
    @user-di5rv6zt3i Před rokem +3

    መቼ አመተምረት ነው ግን?